New Asheber Belay

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 471

  • @user-ji8hn3eb5w
    @user-ji8hn3eb5w Před 2 lety +55

    ይሄው እድሜ ሰቶን ሶስተኛ ዙር ሙሌቱን ለማዬት በቅተናል በአላህ ፈቃድም በቅርቡ ስራ ይጀምራል
    አልሀምዱ ሊላህ
    የአላህ እዝነት እና ሰላም በሀገራችን ላይ ይስፈን

  • @abiassefa
    @abiassefa Před 3 měsíci +14

    ዋው! ይህንን ሙዝቃ ከ9 ዓመት በኋላ ዛሬ ሰማሁ❤❤❤🤦🔥

  • @SEn8etPlaystore-vl5cx
    @SEn8etPlaystore-vl5cx Před rokem +10

    አማራዬ የኢትዮጵያዊነት የውሀ ልክ።🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @esraele819
    @esraele819 Před rokem +21

    ማነው አንደኔ ከ ብዙ አመታት በኋላ ይህን ዘፈን ያየው

  • @kalidman7913
    @kalidman7913 Před 3 lety +34

    የእውነት አባይን ሳስብ ሁሌ እሄ ዘፋኝ ትዝ ይለኛል በዛ ዘመን እንደዚ ዘፍኖ አሁን እንዲህ ሲገደብ እንወድሀለን

    • @zed7360
      @zed7360 Před 2 lety

      ❤❤❤💯👈

    • @abushe1364
      @abushe1364 Před rokem

      When melase zenawi start building abay?

  • @aumuhikma6908
    @aumuhikma6908 Před 2 měsíci +3

    የኢትዩጲያ ድምቀት አማራ ነዉ አማራየ ሀገረ ወዳድ ህዝብ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ ኢትዩጲያ ሰላምሸ ይመለሰ ድህነት ከሀገራችን ይጥፍ ፍቅረ ሰላም ይዉረድብሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enbaseyraeritrea8503
    @enbaseyraeritrea8503 Před 3 lety +18

    ብጣአም ጥሩ ዘፈን ወንደመ ይነ አረትራዊነ ዘፈን ኣማራ ብጣም ነ ምውደድ

  • @user-lw2bg9ds6b
    @user-lw2bg9ds6b Před 2 lety +8

    የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን ስለ አባይ እና ሰለ እምየ ኢትዮጽያ ስሰማ እባየ ይመጣል ይሄን ቀን ለማየት ደፋ ቀና ያሉ የእምየ ኢትዮጽያ ልጆች በኖሩ በየ እመኛለሁ አይ ሞት

  • @user-fn3oq9gv3x
    @user-fn3oq9gv3x Před 3 lety +17

    አልሃምዱሊሌህ ተገደበ ኢንሻ አላህ ሙሉ በሙሉ ያልቅና እኛም በሀገራችን ላይ

  • @almsa2234
    @almsa2234 Před 4 lety +18

    እንኳን ደስ አለህ አሸብር በላይ ,💚💛❤️💐💐💐💐💐💪🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🤝🤝🤝

  • @user-kd9vn5nu2k
    @user-kd9vn5nu2k Před 4 lety +88

    እልልልል አባይ ሞላኮ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን

    • @brhanehailu2780
      @brhanehailu2780 Před 4 lety

      Fuck amolal new ኣጠቃላይ ልይዘው የታቀደ 74 ቢልዮን ኪዩቪክ ውሃ ነው ኣሁን ሞልቶ እየተባለ ያለው ግን 4.9 ቢልዮን ነው በሌላ አባባል ግብፅ በ 10 ኣመት እንዲሞላ ትከራከር ነበር በዚህ ኣካሄድ ደሞ በገዛ ፍቃዳችን ወደ 15 ኣመት ኣራዘምንላት ማለት ነው

    • @user-sm4xk4hn7i
      @user-sm4xk4hn7i Před 2 lety +1

      ሀይል ማምጨት ጀመረ እኮ🇪🇹💚💚

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety +1

      3ኛ ዙር ትናትና ተሞልቶል እንኩዋን ደስ አላችሁ አለን አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ ይሀን ላሳየን

  • @tsion5088
    @tsion5088 Před 8 měsíci +6

    ከአማራ ውጪ ማንም ሰለ አባይ (ሲዘፍን ሰምቼ አላውቅም አማራ ማለት ኢትዮጵያ ነው ሲባል ያለምክንያት አደለም ።ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዮጵያውያን💚💛❤🙏

    • @EU_with_zekirub
      @EU_with_zekirub Před 8 měsíci +2

      ድል ለፋኖ

    • @HaftomKidanemariam
      @HaftomKidanemariam Před 8 měsíci +2

      Ene ke tigray negh mnalbat lela kanka atchiym yihonal enji be tigrigna sle hdasew gidb bzu zefen ale.mnalbat yan gze ager bet kenebersh smetu ena wenew ,tesfaw ,takiw yhonal.emeghigh yan gze le Abay yalawata sew ale bye algemtm. Lemaneghawm fetari hagerachn ende dro selam yargiln❤

    • @tsion5088
      @tsion5088 Před 8 měsíci +2

      @@HaftomKidanemariam እኔ ከድሮም ሰለ አባይ ሲዘፈን ብቻ ነው የማውቀው ለህዳሴ ግድብ እንደተዘፈነ አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ🙏💕

    • @alhamdumuhajir193
      @alhamdumuhajir193 Před 7 měsíci +1

      Ere bzu Ale lemslale gurage music desaling mersh

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 7 měsíci

      አይ ኣማራ በቃ ኢትዮጵያ የሚወድ በኣማርኛ የሚናገር ወይ በኣማርኛ የዘፈነ ነው የሚመስላችሁ አደል በነገራችን ላይ ኣባይ ለመጀመሪያ ግዜ ኣይሰራም ብላችሁ ተቃውሞ አድርጋችሁ ነበር ግን የማይበገር መለስ ጅግና እንዲሰራ አደረገ እና 42% ትቶት ሞተዋል ነፍሱን ይማረው እና ስመኘው ደሞ በጣም ትልቅ ስራ ሰርተዋል

  • @Toyba-q7b
    @Toyba-q7b Před 3 lety +7

    ማነው እንደኔ 2021 የሚያዳምጠው ይሄን ፓርቲ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-eo1rz8bw2v
    @user-eo1rz8bw2v Před 3 měsíci +3

    ለአማራ ግን ፈጣሪ አዳልቷል ❤️❤️❤️❤️❤️!!! እዩ አቸዉስኪ ሲያምሩ!!!! አማሓራየየየየየየየየየየየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před 10 měsíci +2

    አንተ ያገሬ ኩራት አንተ ያገሬ ሚስጥር አንተ ያገሬ አንድነት የት ነህ??😢እኛ እኮ ከኛ በላይ እግዚአብሔር ነበር ጎበዝ !!!?😢

  • @user-sh7nw7nm6f
    @user-sh7nw7nm6f Před 6 lety +41

    seyyy are ኣምርኛው ዘፈኑ ሲጣፍጥ ደስ ይላል ከ eritrawi ነኝ ውድድድድድ በቃ

  • @eliasdejeneeliasdejene4452
    @eliasdejeneeliasdejene4452 Před 2 lety +11

    አባይን ማን ይደፊረል።
    አባይ የኛ ነው።
    ኢትዮጵያ ለዘላሌም ትኑር!!

  • @madenamohammed1218
    @madenamohammed1218 Před 3 lety +6

    ሁለተኛው ዙር ሙሌት ተጀመር እልልበይ ሀገሬ ስደትይብቃን በሀገራችን ተግተን እንስራ ስደት ክፉነው የመንላይ ብቻ 2013 አም ብዙወገኖቻችን አልቀዋል በቃበለን የምዬ ኢትዬ ልጆች በስደት ያላችሁ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ በየአላችሁበት

  • @sunyareh
    @sunyareh Před 3 lety +93

    From Somalia will always be brother and sister. 🇸🇴🇹🇿🇪🇹

  • @user-gx2iu8xq8d
    @user-gx2iu8xq8d Před 11 lety +18

    שיר מאוד יפה מזכיר זיכרונות מאתיופיה
    שיר מאלף

  • @aliyaasma1166
    @aliyaasma1166 Před 8 lety +17

    ከምንም በላይ።የማደንቀው ሙዚቃ በርታ

  • @eyobwondu
    @eyobwondu Před 4 lety +28

    አባይ ይገደባል መድኖም እንጠቀማለን ገና ምኑ ተነካና አንድ መሆን አሁን ነው ወገኔቼ።
    Abbaayyaa in hidhanna, annisaa elektrikaas tahee masnoo no fayyadamna.
    Tokkummaan humna
    አንድነት ሀይል ነው

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 lety +11

    እስይ ህላማችን እውን ሆን: አሽብር እንኳን ደስ አለህ የዚምክለት አባይ ሞላልህ 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾

  • @user-hv2ro1wh7s
    @user-hv2ro1wh7s Před 2 lety +47

    Today, 95% of the dam project has been completed on the Nile. Congratulations, Ethiopian🎈🇪🇹❤️

  • @simonhailu8881
    @simonhailu8881 Před 4 lety +40

    Amharans are wisdomed people .I eritrean born is dieing in love of amharans.

    • @Blockchainsider
      @Blockchainsider Před 2 lety +2

      All of ETHIO-ERITREANS are wisdomed people, right? we must follow the truth, not politics!

    • @binawiafqari
      @binawiafqari Před rokem +1

      @Chalie Mequanent Eritrea ethiopian are so beautiful but Polotic is not beautiful 😒😒😒😒😒😒 but now is l thing everything is ok 🇪🇷♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷♥️♥️🇪🇹🇪🇹♥️ we word together ❤️ no more war ✅️🇪🇹♥️❤️❤️🇪🇷🇪🇷✊️✊️✊️✊️✊️

    • @JAMAALAHMED-rh8yl
      @JAMAALAHMED-rh8yl Před 6 měsíci

      tank you

  • @dell9608
    @dell9608 Před 6 lety +15

    አላህ ሰላሙን ሰቶን ሁላችን ላገራችን ለልማታችን ብንረባረብ የት በደረስን

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před 6 dny +1

    አሁንም አይዞን አማራ አላማ ይኑራችሁ እና አብረን ነን ❤🎉

  • @mahmoudzakria6818
    @mahmoudzakria6818 Před 8 lety +29

    woowww baxam አደናቂህ ነይ አገሬ ትዝ አለይ ወይ ሰደት።በቃ ይበለን ለአገራችን ያብቃነ

    • @leenmka8830
      @leenmka8830 Před 4 lety

      Ameni amein amein 🇪🇹✔️💙💙💙💙🌹🥀🌻😀😀🇪🇹💜🇪🇹🌹🤷🤷☝🏼

    • @samerass3320
      @samerass3320 Před 4 lety

      ወወወወወ

    • @MimiWhaibe
      @MimiWhaibe Před 7 měsíci

      አሜንንንን❤❤❤

  • @ezdenandhawlettube1660
    @ezdenandhawlettube1660 Před 4 lety +12

    አላሀምዱለላህ ህልማችን እውን ሆነ በዘፈን ብቻ አልቀረም አባይ

  • @user-jw9up1zj6s
    @user-jw9up1zj6s Před 4 lety +22

    አባይ አባይ ኩራታችን አንዳንድ ሆዳሞች ከግብፅ ጋር ቢደራደሩም እኛ ኢትዮጵያኖች ግድቡን እንጨርሰዋለን ከ8ክፍል ጀምሬ እስከ12ክፍል ለአባይ ያወጣሁት ለአባይ ለአባታችን ከድህነት ያውጣን ኢትዮጵያኖች አንድ እንሁን💖💖💖

    • @user-jt9ce7tj1i
      @user-jt9ce7tj1i Před 11 měsíci

      لأ توجد شجع فاوض ما مصر لكن من حق كل أفريقي أن. ينعم بسلام في أفريقية كفاية عذاب النيل شريان الحياة في أفريقيا احبكم جميع ❤❤❤❤❤

  • @Greeneritrea
    @Greeneritrea Před rokem +5

    🇪🇷❤️🇪🇹

  • @tesfayeado2737
    @tesfayeado2737 Před 4 lety +2

    This is a promise music and it happened and i wish you sing it again now brother when the promise already fulfilled !!

  • @dtfxyjh6271
    @dtfxyjh6271 Před 6 dny

    እደኔ ይሄን ሙዚቃከ 11 አመት ቡሀላ ያየው😢😢😢

  • @liyaghebrehiwet2136
    @liyaghebrehiwet2136 Před 4 lety +52

    እዛ ደርፊ ከምዚ ከማይ ክሳብ ሕጂ ዝሰምዓ ኣሎ ዶ ይኸውን።i am from eri🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-uw3wl1gk6i
    @user-uw3wl1gk6i Před 8 lety +11

    ውይ ትዝታዬ ነው ሙዝቃው 2002 አምት ምህረት ውድድድ

    • @user-no9cj8dm9j
      @user-no9cj8dm9j Před 6 lety

      ጎንደር ውሰጤ ናት እምዬ አገሬ እግዚአብሔር እርኞየ ነው حخابباتخحج

  • @tesfayeado2737
    @tesfayeado2737 Před 4 lety +2

    You said it and it happened and we will see more success for mother land !!!

  • @kidanegiday2602
    @kidanegiday2602 Před 11 lety +11

    What a music! conceptual and energizer, a policy document by itself!
    That is what music can do! Good job Ashebir Bely

  • @meronambachew7409
    @meronambachew7409 Před 6 lety +20

    አብይ አልቁ መቸንዉ ከስደዕት የምናቅሪዉ አይዙቸዉ እህቶቾ እትዩጲያ አንደቅና ሀብትም፤አናሁንልን

  • @wubshetbante2222
    @wubshetbante2222 Před 2 lety +3

    ዛሬ አባይ ተገድቦ 3ኛው የውሀ ሙሌት የተጠናቀቀበት እና ሁለተኛው ተርባይነር ዩኒት ማመንጨት የተበሰረበት ቀን ነው ደስ ይበልሽ ሀገሬ፡

    • @gggmmmm3059
      @gggmmmm3059 Před 2 lety +1

      አወ በጣምደስይላል ኢንሻአላህ አልቆ ደግሞ የምደሰት የምያልፍልን ያርገን እረጅም እድሜሰቶን በአባይ የምንለወጥያድርገን

    • @gggmmmm3059
      @gggmmmm3059 Před 2 lety +1

      እና እንደታሪክ የምናወራያርገን ያረብ

  • @abrarawdejen616
    @abrarawdejen616 Před rokem +1

    Asheber,Aiyot and all others ,u have written your history golden.

  • @teshalemikore4976
    @teshalemikore4976 Před 11 lety +3

    This is really spiritual motivator some thing streaming from one's boon marrow. wonderful!!

  • @sarasolomon5746
    @sarasolomon5746 Před 4 lety +6

    God bless you and we almost there.

  • @aykelshokry9311
    @aykelshokry9311 Před rokem +1

    ይሕሙዚቃበጣምእወዴዋለሑ
    ይመችሕእኔአይከልእብሬነኝ
    እሽጓዴኞቸባላችሑበትሠላምሑኑልኝ
    ለሐገራችንያብቃንእኔምእየጨረስኩነው
    ዴሥብሎኛልዴሥይበላችሑይሕንሙዚቃ
    አዳምጡእሽበሉሠላም
    💗💗💗💗💕💛❤❤💙💛❤

  • @user-jl9ye1cd2j
    @user-jl9ye1cd2j Před 8 lety +17

    አዎ እድሜ ይስጠን ሁሉን እንድናይ

    • @samerass3320
      @samerass3320 Před 4 lety

      አቦስላማቹይብዛ።የሀገሬፍልልቆች

  • @webdev4786
    @webdev4786 Před 5 lety +16

    who is here with me in 2019

  • @alibugraozis9721
    @alibugraozis9721 Před 4 lety +7

    Çok yaşa Etiyopya! Yeniden doğuş barajının sizlere bereket ve mutluluk getirmesini dilerim. Kaygulanmayınız! Mısır'daki Firavun görünüşlü diktatörün gücü hiçbir vakit sizin bu kutlu girişiminizi engellemeye yetmiyecektir.

    • @Blockchainsider
      @Blockchainsider Před 2 lety +1

      HE IS SAYING: Long live Ethiopia! I wish the dam of rebirth to bring you abundance and happiness. Do not worry! The power of the Pharaoh-looking dictator in Egypt will never be enough to prevent your blessed attempt. Thank you brother!! hi Ethiopians, pls click the like button for him!!!

    • @Isbatooraha
      @Isbatooraha Před 2 lety

      Kotu yapti sen lol

  • @temesgengrmay6540
    @temesgengrmay6540 Před 8 lety +5

    wooowwwww abay lageru ijnam lagerachn ahun new gizew!!!!

  • @butobuto6370
    @butobuto6370 Před rokem +1

    የዛሬን አያርገውና መለስ ጀግው በነበረበት ግዜ

  • @ItsJordan21
    @ItsJordan21 Před 8 lety +21

    my beautiful ppl, i just can't waiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiit to see you again in Gods willing!

  • @AdLove-gb7hv
    @AdLove-gb7hv Před 3 měsíci

    😥😥😥😥😥😥የሀገሬ ሰላም መቸ ነው ሚመለሰው ያ ደጉ ጊዜ😓😓😓😓😓😓😓😓

  • @samonmogos1386
    @samonmogos1386 Před rokem +3

    😭😭😭😭😭😭❤❤❤

  • @mohamedabdubari6643
    @mohamedabdubari6643 Před 8 lety +8

    I LOVE YOU SO MUCH THIS SONG

  • @WubedeleAdenew
    @WubedeleAdenew Před 4 měsíci +1

    አማራነቴ ያኮራኛል

  • @margachalamu6674
    @margachalamu6674 Před 3 lety +3

    Love it💚💛❤👌👌😍🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @kiya1888
    @kiya1888 Před 3 lety +2

    አባይ ይገደባል ኢትዮጵያዊ ከፍ ትላለች ጠላቶቿ ይውድማሉ በቃ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 4 lety +1

    ይህሰወየ የተጠፋ አቤት ድመፅ

  • @user-jp1vg9hd1m
    @user-jp1vg9hd1m Před 3 měsíci

    አሸብር ባለ ዉለታችን ነህ ጀግና

  • @melkamuamera3642
    @melkamuamera3642 Před 5 lety +9

    the best and the hotest dance in the world is ETHIOPIAn eskista/dance

  • @Sss-ut5mk
    @Sss-ut5mk Před 4 lety +3

    ዋውው ባለወልደ በት ይቁጨኝ ነበር♥♥♥

  • @salamnajar6637
    @salamnajar6637 Před 6 lety +1

    ረጅም እድመ ይስጥሽ ፈጣሪ ያገረ ጅግና በረት

  • @abcdf3082
    @abcdf3082 Před 5 lety

    ይኅንን ሙዚቃ ስሠማ ትዝ ይለኛል እንጅነር ሠመኛው ነፍሡን ይማርው አቧቴ እፍፍፍፍፍፍ ያሳዝነኛል

  • @user-hq1lp2eq5t
    @user-hq1lp2eq5t Před 2 lety

    ያኒ ህልም በመስለን ሰአት አጎራጎርክለት
    ይህው እውን አደረግነው!!

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 Před 4 lety +4

    Congratulations ethiopian 💚💚💛💛❤️❤️

  • @user-nz9yl1hp7j
    @user-nz9yl1hp7j Před rokem +1

    C'est bon meusque 🇹🇩🇹🇩🇪🇹❤❤

  • @user-nf5kn4mh8e
    @user-nf5kn4mh8e Před 4 lety +3

    ወይኔ ሸባው ጪፈራው ደሥ ሢል የኔ አባት

  • @user-ff9ut4ry7k
    @user-ff9ut4ry7k Před 5 měsíci

    ለብዙ የጠበኳት ሀገሬ ዛሬ ግን እንዳልነበር ሆናለች በከርሳሞቹ😭😭😭😭

  • @nigatutessase
    @nigatutessase Před 12 lety +2

    Asheber the Best. Doing a good job. Thank you on behalf of all Ethiopian.

  • @nakachewyigzaw6528
    @nakachewyigzaw6528 Před 4 lety +2

    I hear this music still 2020

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 Před 4 lety +10

    ዲስክ የምታረጉ በእርግጠኝነት ግብፅ ዘር ያለባቹ ነው።ልብ ይስጣቹ መቼስ ምን ይባላል

    • @hanun14
      @hanun14 Před 2 lety +1

      😂😂😂😂😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at Před 7 měsíci

    I'm Amhara, I don't care about Abay and Ethiopia ,but Amhara

  • @merongirma8366
    @merongirma8366 Před 8 lety +2

    I, m with pleased I love this song with your voice please thank you so much!

  • @dubaidxb4459
    @dubaidxb4459 Před 4 lety +1

    . Itopiyanaten hulem akorabat Alan Walah😚😚😚😚😚😚😚😚😚😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-eq9oo2ld2i
    @user-eq9oo2ld2i Před 4 lety +1

    ገናነው ግናው እድሜ ከሰጠን እናያለን ግና

  • @bashashaamucawalloosanyiij413

    Ethiopian❤️🇪🇹❤️🥰🥰

  • @user-hv2ro1wh7s
    @user-hv2ro1wh7s Před 2 lety +2

    The Nile overflowed✋🥰🥰🇪🇹👑

  • @batshebetoo7223
    @batshebetoo7223 Před 7 lety +1

    እድሜና ጤና ከሠጠን እናያለን ብዙ እንሠማለን ገና

  • @user-wd7nd1ve1n
    @user-wd7nd1ve1n Před 6 lety +3

    ጎጃሜ ነኝ ያውም ያባይዋ

  • @alhamdumuhajir193
    @alhamdumuhajir193 Před 6 měsíci

    Alhamdulilah Ahun wede maleku new

  • @sowsiidisileymani801
    @sowsiidisileymani801 Před 3 lety

    Jam hiire mon en nji ,i
    Ooɗo video o weli en
    Thank musik ethepia

  • @DebrezeyitMihret-lj9pt
    @DebrezeyitMihret-lj9pt Před 5 měsíci

    My Abay konjo music 🇨🇬🇨🇬💪🏿💪🏿💪🏿🥰🥰🥰🥰❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @user-iw4io3ov4g
    @user-iw4io3ov4g Před 5 měsíci

    Abaye ye nageh tasfa Ethiopia 🇪🇹♥❤

  • @yayneabeba2660
    @yayneabeba2660 Před 9 lety +3

    wow wow wow lovely song♥♥♥

  • @user-mh2xw1li8w
    @user-mh2xw1li8w Před 4 lety +3

    ዋውውውውውውአሁንማ መሸሽ የለም አባይ

  • @saidnaser8147
    @saidnaser8147 Před 4 lety

    ወዉ ዳስ ይላል ጋና መች ተናከ ና ጣና አሌና ትግላችን ይቃጥላል።።

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 Před 2 lety

    ያባይ ጉዳያችን እየተሳካነው አልሀምዱሊላህ

  • @HananwowwwTamir
    @HananwowwwTamir Před 8 lety

    ያምራል አገሪ አባይ እና ጣና እንካንም ፡።።።

  • @samonsamonmogos7721
    @samonsamonmogos7721 Před rokem +1

    አባይ ❤❤❤

  • @user-fd4ot5vd8p
    @user-fd4ot5vd8p Před 3 lety +1

    የእኛጀግና

  • @user-qp7ps2bb8k
    @user-qp7ps2bb8k Před 4 lety +1

    ሀገሬ ከፍ በይ ምቀኛን ያሳልን።ካገራችን

  • @getanehfikadu3157
    @getanehfikadu3157 Před rokem +1

    Best music

  • @hulumtiruyonal3644
    @hulumtiruyonal3644 Před 2 lety +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤

  • @ahmedshehseydahsh1062
    @ahmedshehseydahsh1062 Před 2 lety +2

    ሁለተኛዉዙርተሞላ እንኳንደስአላችሁ

  • @linalovelive713
    @linalovelive713 Před 7 lety +1

    Wowwww btaemi konjoo music

  • @misawgashaw
    @misawgashaw Před 4 lety +2

    equn dess alehi

  • @alhamdumuhajir193
    @alhamdumuhajir193 Před rokem +1

    Yehew 4 mulet Limola new Alhamdu

  • @tadelaabate6549
    @tadelaabate6549 Před 8 lety +13

    ዋው በጣም ደስ ይላል።

  • @nasroz8629
    @nasroz8629 Před 6 lety +1

    I love this song iam Suer

  • @user-dq2qh7gi4n
    @user-dq2qh7gi4n Před 4 lety

    አልሀምዱሊላ ህልማቺን እወን ሆና ዋናው ነገር ጤና ነው

  • @mohamedaljabowbi8165
    @mohamedaljabowbi8165 Před 10 lety +2

    Wow wow I love this music

  • @user-dc1us5ct5s
    @user-dc1us5ct5s Před 4 lety +7

    አረአባታችንእረጂምእድሜከጤናጋይጣችሁዋውውውተመቻችሁኝ💪💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💪👍👍👍👍በጣምጀግነነህአገጣጠምህአቤትአቤትእሠይእልልል👍👍👍👍👍