EOTC TV | ሰበር ዜና | መከራውን ቤቴ ሁኜ ልቀበል ብለው ስለመጡ ቤተ ክርስቲያን ደስ ይላታል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 02. 2023

Komentáře • 1,5K

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r Před rokem +336

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አባታችንን ስለመለስክልን እናመሰግንሀለን ሌሎችንም እንድመለሱ ልቦና ትሰጥልን ዘንድ እንለምንሀለን

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před rokem +12

    እንዲ ነው የምንፈልገው የጠፉትም እንዲመለሱነው
    መድሀንያለም ክብር ምስጋና ይግባው አባቶቻችን ድንግል ትራዳቹ

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu Před rokem +1

    እንኩዋን በሠላም ተመለሱ አባታችን! አሸንፈዋልና ደስ ይበልዎት፡ እኛም ደስ ብሎናል። ሌሎችም ይመለሱ ዘንድ፡ እግዚአብሄር ልብ ይስጣቸው።

  • @atalamoges2142
    @atalamoges2142 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል መድሃኒያለም አሁኑም ልጆችህን የምትሰበስብ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @sintayehu3294
    @sintayehu3294 Před rokem +93

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @alemayehubekele811
      @alemayehubekele811 Před rokem +3

      እግዚአብሔር ይመሰገን!

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      👈👈👈👈ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 Před rokem +65

    እግዚአብሔር ይመስገን 😭

    • @fikiruyoutube8241
      @fikiruyoutube8241 Před rokem +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ፀሎታችን መፍትሔ እያመጣ ነው

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem +1

      ወለተ ሚካኤልዬ የኔን ፎቶ ነክተሽ ወደ ቻናሌ ተቀላቀይ ብዙ ቁምነገር ይዣለሁ

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድግል ማርያም ሌሎቹም ይመለሱል እመብርሀን ልባቸውን ታራራልን

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Před rokem +1

    ተመስገን አምላካችንና መድሀኒታች ይህን ስላደረክ እናመሠግንሀለን💏

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před rokem +20

    እየጠበኩ ነበር ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ሰው ከሌላ ቦታ ከሰማ እይታ አይኖርም

  • @rahelayele4241
    @rahelayele4241 Před rokem +18

    ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ❤ 🙇🙇🙇🙏😍

  • @Sada-qv2un
    @Sada-qv2un Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን ተመለሱልን መመለሰዎትን የእውነት መመለስ ያድርግልን

  • @Calabblox
    @Calabblox Před rokem

    እግዝሀብሄር ይመስገን የእግዝሀብሄርን ቤት ተዋህዶን አፍርሶ የዘላለም ሞት ከመሞት በንሰሃ መመለስ ትልቅነት ነው።

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 Před rokem +11

    እግዚአብሔ ይመሥገን 🙏🙏🙏

  • @user-ee9yl4om1w
    @user-ee9yl4om1w Před rokem +24

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ጎዶሊያስዬ🔴 ቤተሰብ እንሁይ

  • @user-rn6iq3pg7c
    @user-rn6iq3pg7c Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ
    የቤተክፍስቲያን ፍሬ የሆኑት አባቶችን ወደቤታቸው ይመልስልን
    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልን ደስ ብሎኛል በጣም
    ሁላቸውም ወደእውነቱ ይመለሱ

  • @genettamerat4337
    @genettamerat4337 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይገበዋል ለመድሐኒያለም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @esutube5545
    @esutube5545 Před rokem +4

    እንካን አባታችን በደህና መጡልን
    አሁንም በቤቱ ያፅናልን ደስ ብሎናል!!!!

  • @eyobmekuria3322
    @eyobmekuria3322 Před rokem +47

    ተመስገን

    • @mimimimi7033
      @mimimimi7033 Před rokem +3

      እልልልልልል ተመስገን ጌታሆይ ለሌሎቹንም ማስተዋልን ሰተህ ወደ ቤትህ መልስ!!!

    • @mahletbelayi4855
      @mahletbelayi4855 Před rokem

      @@mimimimi7033 አረበኛ ተናጋሪው ይመለስ እዳትሉ አደራቹን እዲው ሳየው ይቀፈኛል

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ መንፈስ ቅዱስ ልባቸውን ሰብረህ ወደ ቤትህ ስለመለስካቸውህ ነው

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před rokem

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ቤተ ክርስቲያን ክርስቲያን ክብር ይገባታል ማቅ ለብሳ ልጆቿን መለሳት

  • @abg7789
    @abg7789 Před rokem +22

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤗

  • @fetabydaily8656
    @fetabydaily8656 Před rokem +17

    እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሄር ይቅር ይበሎት

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem

    ተመሰገነ እግዚአብሔር ይመሰገን እርሱ የአባቶቻችን አምላክ የጠፉትን ሁሉ መንጋዎቹን ከተኩላ እየነጠቀ ይመልስልን

  • @user-qp7yo2ze8u
    @user-qp7yo2ze8u Před rokem

    እንኳን ተመለሱልን ቸሩ መድኃኔዓለም በፍቅር በንስሀ ሁሉንም ይመልስልን እኛንም በፍቅሩ ይሳበን

  • @tube-gf3iq
    @tube-gf3iq Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 😍

  • @user-oy1wz7sn7u
    @user-oy1wz7sn7u Před rokem

    ጌታችን አምላካችን ሁሉን ቻይ የሆከው ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ላተ ይሁን 🤲

  • @mimigoshu1624
    @mimigoshu1624 Před rokem

    እልልልልልል እልልልልል እልልልልል እንኳን ተመለሱልን የቅዱሳን አምላክ የቀሩትንም አባቶቻችንም በንሰሀ እንዲመለሱ ይርዳልን የእዉነት ደሥሥሥሥ ብሎኛል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደሥሥሥ ያላችሁ

  • @lezatshome8311
    @lezatshome8311 Před rokem +44

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem +1

      Leza* የኔ ዉድ ❤ ደምሪኝ

  • @user-gu7cr8pl6l
    @user-gu7cr8pl6l Před rokem +8

    ተመስገን❤

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Před rokem

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልል ሁላቼውም አባቶቻችን ተመልሰው አድ ያድርግልን ክብር ምስጋና ለናትና ልጅ አሜን🙏

  • @birtukan7265
    @birtukan7265 Před rokem +1

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ይመጣሉ ሌሉም ወደ ስንዱዋ እመቤት ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመለሳሉ

  • @AlemK_C
    @AlemK_C Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +21

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤🙏

  • @user-pt2iv7rl3o
    @user-pt2iv7rl3o Před rokem +1

    እሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሥገን🥰🥰❤ሁሉንም ወደ ልቦናቸው ይመልስልን😥

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያሰማን የኛ የሆኑትን ሁሉ ይመልስልን አሜን አሜን አሜን 🤚🤚

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 Před rokem +31

    እግዚአብሔር ይመስገን ገና ይመጣሉ

  • @hayatgirma3203
    @hayatgirma3203 Před rokem +15

    ተመሥገን

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ሀያትዬ የኔ ፍቅር ፕሮፋይሌን ነክተሽ ሳትደምሪኝ አትለፊ

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam Před rokem

    አምላከ ቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት ይመስገን በእውነት
    ደስታየ ከቃል በላይ ነው እንኳን ተመለሱ አባታችን እግዚአብሔር የሁላችንም ፍጻሜ ያሳምርልን አሜን።

  • @nigistgmedhin4428
    @nigistgmedhin4428 Před rokem

    እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልል
    እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ክብር ላንተ ይገባል ዛሬም ዘወትርም ለዘለአለሙ አሜን ።

  • @sarasara9984
    @sarasara9984 Před rokem +10

    ተመሰገንአምላካችን🙏💒🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿

  • @user-ys5rs6tt9h
    @user-ys5rs6tt9h Před rokem

    እልልልልልልልልል ተመስገን
    ገና ወደ ልቦናቸው ይመለሱልናል ኣባቶቻችን ክብሩ ይውሰድ መድሃኔኣለም🙏🙏🙏🙏

  • @kassafework2371
    @kassafework2371 Před rokem

    እሰይ ልልል ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ከፈ ይበል ተመስገን አባ እንኳን ደና መጡ እግዚአብሔር ያፅናዎ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @baniget7068
    @baniget7068 Před rokem +3

    ተመስገንንንንንን

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita901 Před rokem

    እንኳን ደህና ተመለሱልን እያልኩ እግሮስ ስር እንደወደኩና በመምጣቶት ደስም እንዳለኝ ይወቁልኝ

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለሱልን ቀሪዎችንም ያምጣልን እግዚአብሔር

  • @abay6325
    @abay6325 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @senayt1822
    @senayt1822 Před rokem

    እግዝአብሔር ይመስገን😭😭😭የኔ አባት እንኳን በሰላም መጡልን እልልልልልልል እስኪ እንደኔ ደስ ያሐው ማነው ሊሎቹንይ ይመልስልን ወደ ልባየው

  • @edurose2258
    @edurose2258 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጡ የቀሩትን አባቶች ልባቸውን ይመልስልን እግዚአብሔር አምላክ🙏🙏🙏

  • @hiwotnebiyu3215
    @hiwotnebiyu3215 Před rokem +10

    የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን! ለሌሎቹም ልብ ይስጣቸው 🙏

  • @jamelajj6456
    @jamelajj6456 Před rokem +7

    እንኳን ደህመጡ

  • @Nsartube-2246
    @Nsartube-2246 Před rokem

    በጣም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አባታችንን የመለሰ እግዚአብሔር ለሌሎችም ማስተዋሉን ይስጣቸው። ተመስገን

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 Před rokem +1

    አባቴ እንኳን ወደ ቤትዎ ተመለሱ ደስ ብሎኛል ተመስገን አምላኬ የጠፉት ልጆቿ እየመጡላት ነው።
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @hanna337
    @hanna337 Před rokem +5

    እንኳንም በሰላም መጡ

  • @kidutube
    @kidutube Před rokem +4

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስግን ሰላም ለሀገራችን ❤️❤️❤️❤️

  • @meskeremmengiste9027
    @meskeremmengiste9027 Před rokem

    እ/ር አምላክ ይመስገን የቀሩትንም አባቶች እ/ር ወደቤታቸው ይመልስልን።

  • @effgedft8306
    @effgedft8306 Před rokem

    እንኳን ደህና መጡ /ተመለሱ/ አባታችን እልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-gm4lk5pm8o
    @user-gm4lk5pm8o Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 💐👏

  • @alemieagegnehu
    @alemieagegnehu Před rokem +11

    እግዚአብሔር ይመስገን 👏

  • @tigistmiki227
    @tigistmiki227 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ቤቶት ስለተመለሱ።ሌሎች አባቶች እዲመለሱ የልኡል እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁን። የታሱሩ የእምዬ ተዋህዶ ልጆ ሳይፈቱ ሌሎች እየታሰሩ ነው እባካችሁ ይህ እዲሁን አትፍቀድ !ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም!!

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Před rokem

    እመብርሐን የጠፉትን ሁሉ መልሰው እንዲመጡ ወደበረታቸው እንዲገቡ ከተያዙበት አደገኛ ወጥመድ እንዲያመልጡ እርጂያቸው። እመብርሐን ከልጅሽ አማልጂልን። ልጅሽ በሐይለ መስቀሉ የዲያብሎስን ወጥመድ ይሰብርላቸው ዘንድ ቃልኪዳንሽን አሳስቢ ።

  • @alestekwazig
    @alestekwazig Před rokem +3

    ሳይገባን ለጸሎታችን መልስ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን! አባታችን እንኳን በንስሃ ተመለሱልን! እልልልልል….

  • @user-yj6gh4jl8f
    @user-yj6gh4jl8f Před rokem +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን 💒💒💒💒🙏🙏🙏

  • @meklit2710
    @meklit2710 Před rokem

    እንደዚህ ጠላትን አሳፍሩ በርቱ አባቶች ሌሎቻችሁም ከተዋህዶ ጎን ቁሙ

  • @djdhzdjdhd8884
    @djdhzdjdhd8884 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መንጋወቹን የሚሰበስብ ጌታ እንኳን ወደ ቤቱ በሰላም መለሰዎት አባታችን ለሌሎቹንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Před rokem +20

    Lesinodosu: : ትንቢተ ሕዝቅኤል 22 :26 ካህናቶችዋም ሕጌን በድለዋል ቅድሳቴንም አርክሰዋል፤ ቅዱስ በሆነና ቅዱስ ባልሆነ መካከልም አልለዩም፥ በንጹሕና በርኩስ መካከል ያለውን ልዩነት አላስታወቁም፤ ዓይናቸውንም ከሰንበታቴ ሰወሩ እኔም በመካከላቸው ረከስሁ።

    • @meronsileshi6333
      @meronsileshi6333 Před rokem +3

      ለየትኛው ሲኖዶስ??

    • @tewodagirum2026
      @tewodagirum2026 Před rokem +1

      😂😂😂😂 ጠቃሽ የሰውን ጉድፍ ከምታይ ወደራስኽ የኃጢያት ምሰሶ አትመለከትምን!?

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem

      እኮን ደሕና መጡ እንዳው እንዴልል ባይገባኝም ዘመኑ ተገላቤጦሽ ሆነ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

    • @yayahala615
      @yayahala615 Před rokem

      😭😭😭😭😭

    • @user-xc7lm2jr9c
      @user-xc7lm2jr9c Před rokem

      @@tewodagirum2026 ሰው የራሱን አይን ጉድፍ ሳያወጣ የሌላኛውን አይን ጉድፍ ላውጣ አይባልም ሁላችንም ሀጢያተኞች ነን አራሳችን እንሁን ✝️☝️

  • @danayittsegaye375
    @danayittsegaye375 Před rokem +3

    ተመስገን!

  • @muluemebetbainesethiopia2129

    እግዚአብሔር ሆይ ክብርህ ፀጋህ ሰፊ ይሁን ተመስገን አባቴ እንኳን ወደ እዉነተኘዋ ቤተወት በሰላም በፀጋ ተመለሱ 🙏

  • @user-hi3fc5cb8t
    @user-hi3fc5cb8t Před rokem

    ክብር ምስጋና ለከበረው ለገናናው ለቅዱስ ስምህ ይሁን ቸሩ ጌታ ሆይ
    አባታችን እንኳን ሰላም ተመለሱልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናዎት አሜን

  • @derejebirhanucharu6837
    @derejebirhanucharu6837 Před rokem +6

    እልልልልልልል አምላኪሆ፣ እንኳን፣ ደስያላችሁ።

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Před rokem +3

    ተመስን ምላኬ🙏🏼

  • @wubetdukes9193
    @wubetdukes9193 Před rokem

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: ለሁላችንም ፈጣሪ አይነ ልቦናችንን ያብራልን:: ወደ ቤቱ ይመልሰን::

  • @webchannel2572
    @webchannel2572 Před rokem

    ተመስገን እግዘብሔርን ይመስገን ከእውነት ያድርገው ወደ ልቦናቸው ሁሉንም ይመልስልን

  • @melatabebe3773
    @melatabebe3773 Před rokem +5

    እልልልልል👏👏👏

  • @Mimi-bs8nx
    @Mimi-bs8nx Před rokem +3

    ተመስገን🙏🤗

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj Před rokem

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር አምላከ ቅዱሳን ሌሎችንም አባቶቻችን እንደዚህ ወደቤቱ ይመልስልን

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 Před rokem

    ተመስገን የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ተመስገን🙇

  • @shgeashega4665
    @shgeashega4665 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን💒💒🕊🕊🙏🙏

    • @saeda2657
      @saeda2657 Před rokem

      ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች

    • @saeda2657
      @saeda2657 Před rokem

      አባታችንእንኳንተመለሱልንደግሞበቤቱያጥናልን::አቤቱሁሉምሆነእደቸርነትሆ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበሎት አባታችን
    እንኳን በደና ተመልሰው መጡ
    እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏

  • @mekdibayu1874
    @mekdibayu1874 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌጋ ሆይ የመሰረተ ገንህን ሁሉንም ልባቸዉን ከፍተህ እንዲመለሱልንን ልብ ስጣቸዉ🙏❤😥

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před rokem +6

    እግዚኣብሄር ይመስገን።

  • @koki9528
    @koki9528 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎች አባቶችንም ከልብ በመነጨ መፀፀት እና በይቅርታ እንድመለሱ እግዚአብሄር ይርዳቸው

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን!!!

  • @tigistasamnew566
    @tigistasamnew566 Před rokem +13

    ተመስገን❤❤❤

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ትግስትዬ ቤተሰቤ ሁኚ

  • @seada8668
    @seada8668 Před rokem +5

    እልልልል እኳን መጣህ

    • @wienchetgebrie4737
      @wienchetgebrie4737 Před rokem

      አይባል ከተመለሱ ክፉ ነገር አትናገሩ በፈጣሪ😭

    • @Dawit-negash
      @Dawit-negash Před rokem +2

      @@wienchetgebrie4737ሙስሊም እህታችን ናት ይመስለኛል እናም ስለ መልካም ምኞትና ሃሳቧ እናመስግናት 🙏 አክብሮቱን ዘነጋችው እንጂ ክፉ ቃል አልወጣትም። ምንም ማለት አይደለም

  • @samridire8460
    @samridire8460 Před rokem

    እንኳን ወደ ልቦናዎ ተመለሱ አባታችን 🙏። እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎቻችሁም አባቶች አልረፈደም ወደ ልቦናቹ ተመለሱ እና እግዚአብሔርን ደሰ እናሰኘው ። ተመስገን አምላኬ ይህን ላደረክልን ።🙏🙏🙏

  • @Firdos7676
    @Firdos7676 Před rokem

    ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
    ሌሎቹንም አባቶች ልባቸውን ይመልሰው።

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 Před rokem +3

    እልልልልልልልልል 🙏

  • @sikosilo1259
    @sikosilo1259 Před rokem +5

    እልልልልል

  • @user-nk6bk8uk1j
    @user-nk6bk8uk1j Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቸርነትህ ተመስገን አምላኬ

  • @tgegisttgegist1238
    @tgegisttgegist1238 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባዩ እንኳን
    በሰላም ተመለሱ
    ፍትህ ፍትህ ለታሰሩት ወገኖቻችን አባካችሁ ድምፅ ሆኑ💐

  • @user-hy3mu9if4v
    @user-hy3mu9if4v Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 🌺🌺🌺🌺

  • @user-sol321
    @user-sol321 Před rokem +5

    እልልልል ፣

  • @melkamentlerasnew3306

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ስለመለሰልን እውይ እግዚአብሔር እኮ መልካም ነገር ስንለምን ለመልክም ፍጥነቱ ከጥቀሻ አይን ይፈጥናል

  • @user-rq1ck8rr5g
    @user-rq1ck8rr5g Před rokem

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በይቅርታ በሰላም ወደቤተወ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለሱልን ደስ ብሎናን ተመስገን
    ሌሎች የጠፋትንም እግዚአብሔር ይመልስልን

  • @tigestgirma9650
    @tigestgirma9650 Před rokem +4

    እግዚያብሄ ይመስገን🙏

  • @user-cx7jr2pr7w
    @user-cx7jr2pr7w Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልል💒💒🤲🤲🤲🥺🥺😭😭😭😭

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem +1

      የአቡነተክለሐይማኖት ድንቅ ስራነው ወደቤታቸው መለሧቸው ያገለገሉአቸውን አባት ተክልዬ አባቴ ክብር ይግባው

  • @ferahywotgetachew4344

    ለእግዚአብሔር ምሥጋና ይሁን ክብር የድረሰው ለሊሎቹም መንገዱን ይምራቸው

  • @Zeeee2007
    @Zeeee2007 Před rokem +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን 👏 ለሁሉም ልብ ይስጥልን 👏

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem

    ወይይይይይ የኔ አባት ስለማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ለእሱ ምን ይከፈለዋል ተመስገን የኛ ጌታ 😢😢😢😢😢☝☝