MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አይደሉም።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 08. 2024
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 83

  • @gizaworkshibishi1155
    @gizaworkshibishi1155 Před rokem +17

    ፈጣሪየ ነገሮችን ወደ መልካም ይቀይርልን የኛን ድካም ሀጢያት ትቶ የአባቶቻችንን ፆም ፀሎት ምህላ ተቀብሎ ጠላቶቻችንን ያሳፍርልን

  • @dawitmussie77
    @dawitmussie77 Před rokem +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እርሱ መንገድ አለው
    እግዚአብሄር ይሰበስበናል አይተዎንም አይረሳንም በመከራም ቀኑን ከ ጨለማው ጨለማውን ከቀኑ እንለይበት አለን ጽኑ በርቱ የተዋህዶ ልጆች

  • @alemkebede
    @alemkebede Před rokem +3

    *አቤቱ ይቅር በለን🙏*
    *አቤቱ ከዚህ መከራ አውጣን🙏*
    *አቤቱ ምህርትን ለምንልን🙏*
    *አቤቱ ልመናችንን ስማን🙏*
    *አቤቱህ የማንን ፆሎት እደምትሰማ* *አናቅምና ፀሎታችንን ስማን🙏🙏😭😭💒💒💒እምዬ ተዋሕዶ አልቅሰሽ አትቀሪም😭*

  • @eyerusalemkinfemichael9851

    እንደው አይፈርም ትንሽ እንኳን እንዴት እውቀት አይኖራቸውም መምህር ፈጣሪ እናንተ ሰለሰጠን እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹው

  • @Abay487
    @Abay487 Před rokem +7

    ቸር ነገር ያሰማን እግዚአብሔር አባቶቻችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን 🙏

  • @rahelguesh7680
    @rahelguesh7680 Před rokem +1

    ኣነስ ቁዱስ ቅንኢ ቀኒአ ኣብ ቁዱስ ሲነዶስ ዘለኩም ሪዲኢት ፈጢርልኩም እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብ ኩሉ ትገብርዋ ይደግፍኩም🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @gelilatube979
    @gelilatube979 Před rokem +7

    መልካምነገርያሰማን❤❤❤❤❤

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Před rokem +3

    እውነት ነው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቃይብልን 💔🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Godsaveme2122
    @Godsaveme2122 Před rokem +4

    መልካም ዜና ያሰማን

  • @fireye-gn777
    @fireye-gn777 Před rokem +1

    አምላካችን ምህረቱን ይላክልን የገዳማዊያኑን ፆም ፀሎት የአዛውንቱን እምባ የህፃናቱን ተስፋ አይቶ ሀይማኖታችንን ይታደግልን ከምዕራባዊያኑ ሴራ ከሰይጣን ይዞት ይጠብቀን

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf Před rokem +1

    ክብር ምስጋና

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e Před rokem

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን የኛን ሀፅያት ሳትመለከት አባት ሆይ🙏🙏🙏😢😢😢💔💔💔

  • @tubekingkeneantube1066
    @tubekingkeneantube1066 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ሁሉን ለመልካም ያረጋል

  • @talaage22
    @talaage22 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭💔🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před rokem +1

    አቤት መምህሮቻችን እንዴት ደስ ይላሉ ለሚጠየቁት ጥያቄ ሁሉ ሚመልሱት መልስ አንጀት አርስ ነው ከአገላለፅ ጭምር እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏

  • @helenzeray1117
    @helenzeray1117 Před rokem +3

    መልካም ነገር ያሰማን 🙏

  • @mostafamo203
    @mostafamo203 Před rokem

    አቤቱ አመላካችን እግዚ አብሔር ሆይ ሠላም ላክልኝ

  • @shimelisekelile5067
    @shimelisekelile5067 Před rokem

    በደላችንን ይቅር ብሎ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያናችንና ሐገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v Před rokem +1

    ቸር ያሰማን

  • @tibltsroza2815
    @tibltsroza2815 Před rokem

    ቸርወሬያሰማን

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤናን ያድልልን

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n Před rokem

    ባለማህተቦች ከቤታችን ውጭ ወደማይጠቅም እርስ ለጥፈው በውስጡ መርዝ የሚስተምሩትን አትዮቸው አትከተሎቸው እንፀልይ እናልቅስ እንቁ ቤታችንን እንከታተል!

  • @abebechmelese2944
    @abebechmelese2944 Před rokem +3

    እግዚአብሔር መልካሙን ያሰማን 🤲🤲🤲

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +4

    ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ሚዲያውን እናበረታታ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před rokem

    አቤቱ ይቅር በለን ማረን በኛ ሀጢያት ነው ይህ ሁሉ መከራ 🙏😭ለጠፍትም ልቦና ይሰጣቸው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem

    መምህር እግዚአብሔር ያቆይልን 🙏🏿🥰

  • @greenpulseeducation5002

    ህገወጥ መንጋ ይጠፋል። የጨዋ የስርአት ልጆች ይቀጥላሉ።

  • @BiniamAbera-dg6mh
    @BiniamAbera-dg6mh Před rokem

    እውነት ወደ ከፍታ!

  • @Everythin12
    @Everythin12 Před rokem

  • @chernethneweskezarie6603

    እግዚአብሔር አባቶቻችንና ህዝባችን ይጠብቅልን 🙏

  • @heedaskeedas5722
    @heedaskeedas5722 Před rokem +1

    መልካምን ነገር የምጣልን

  • @user-gu9ul3wp3k
    @user-gu9ul3wp3k Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያስበን የመጣብን መአት

  • @tibltsroza2815
    @tibltsroza2815 Před rokem

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅርበለን
    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናይሰጣቸው

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 Před rokem

    ሰላም ለናንተ ይሁን ወገኖቼ እነሱ ሲያወሩት የሰማሁት ብዙ ኦርቶዶክሳውያን ወንጌል በራሳቸው ቋንቋ ባለማግኘታቸው ወደ ሌላ እምነት እየሄዱ ነው ብለዋል ስለዚ ከምንም ጊዜ በላይ በደንብ መስራት አለባቹ አለብን አላማቸው ነፍስ የማትረፍ ከሆነ እሰየው ሌላ ከሆነ ግን ፈጣሪ ሀሳባቸውን ያክሽፈው በነገራችን ላይ አኔ ባደኩበት በጉራጌ ምድር በዚ እድሜዬ እራሱ ብዙ ሰው እምነቱ ሲቀይር አይቻለሁ ማረያምን ለምን ብትሉ ሌሎች እምነቶች መፅሐፋቸው በጉራግኛ ስለተተረጎመ ቋንቋው በደንብ ስለሚገባቸው ልክ ባይሆን እራሱ ልክ የሆነ ነው ሚመስላቸው በተቻላቹ መጠን በርቱ

  • @yoditeskeziaw3061
    @yoditeskeziaw3061 Před rokem

    cher yasemane🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adonitube9354
    @adonitube9354 Před rokem

    ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር

  • @akliluabebe3677
    @akliluabebe3677 Před rokem

    እውነት ነው

  • @memevlog586
    @memevlog586 Před rokem

    #አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን
    #አንድ_ሲኖዶስ
    #አንድ_ፓትርያርክ
    #eotc_one_holy_synod
    #one_church
    #one_patriarch
    #his_holiness_abune_mathias
    #oriental_orthodox
    "ሐዋርያት በሰበሰቡአት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን" ጸሎተ ሃይማኖት

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před rokem +1

    Live live live

  • @Arsenalfamily123
    @Arsenalfamily123 Před rokem

    Ohh God have mercy on us

  • @tigistshimeles7
    @tigistshimeles7 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před rokem +1

    Come on MK

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459

    አንድ ሲኖዶስ
    አንድ ፓትርያርክ
    አንዲት ቤተክርስቲያን💚💛❤

  • @liyaliya2911
    @liyaliya2911 Před rokem +1

    Geta Hoy Abtu Tolo Naaaaaaaaa 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @talaage22
    @talaage22 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️☦️☦️☦️☦️

  • @user-wu9ne2oi4u
    @user-wu9ne2oi4u Před rokem

    ጥሩነገር አሰማን

  • @gelila4859
    @gelila4859 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ፣ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ፣፣

  • @esubalew6222
    @esubalew6222 Před rokem

    ለህፃናት የሚሆኑ የሚገቡ መፃህፍቶች ማህበሩ እንዳሉት እንሰማለን ... can you please እነዚህን መፃህፍቶች የሚጠቁም ዝግጅት ወይንም list ብትነግሩን:: በተቻለ ፍጥነት ... እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @hamidelbatty1719
    @hamidelbatty1719 Před rokem

    በነሱስበብ ያስጠፉት ነፍስ የትሄዶነው ድጋሜ እነሱ ሲነድወስ ውስጥ ሊገቡ ነው የነሱ ቦታ ከርቸሌነው

  • @mengeshatefera8251
    @mengeshatefera8251 Před rokem

    አዎ ቤተክርስቲያን ከ2ሽህ ዓመታት በላይ እያስቆጠረ ያለ፤ሐገር እና ህዝብ የመጠበቅ ስልጣን እና ህጋዊ መብቷን የማስከበር ኃለፊነቷን፤በአግባቡ ሰልተወጣች፤አንኳን ደስ አለን፡፡ይህ ብቻ አይደለም ህዝብ ካለፈለገ ምንም ማድረግ የማይችሉ የሚደፈሩ መሆናቸውን ማሳወቁም ትልቅ ድል ነው፡፡

  • @ethiogibzhatube4365
    @ethiogibzhatube4365 Před rokem

    ​I am sorry about the unwanted intervention of pp and D/r Abiy Ahmed on eotc.

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před rokem +1

    Chanalachu tezega

  • @TadesseMuche-zw4cy
    @TadesseMuche-zw4cy Před rokem

    ere betam des yemtlu abat nachu edmachhun yarzmln

  • @wubetewalelgni7955
    @wubetewalelgni7955 Před rokem +2

    እውነት አሸናፊ ናት

  • @genetetolasa
    @genetetolasa Před rokem

    በፍፁም አንሸበርም ገዳዮቻችን አሳሪወቻችን በጥፊ በዱላ የሚመቱን አላወቁንም በቤተክርስቲያናችን ሞት ቢመጣ ለክርስቲያን ጌጥ ነው እኛ ጠጠር አናነሳም አንሳደብም አንገድልም በማህተባችን ለመሞት ግን ምንጊዜም ዝግጁ ነን።

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 Před rokem

      😭😭😭💔💔💔💒💒💒🙏🙏🙏

  • @mankelkelottesema2705

    Ewket yetemolabete tmihert ayemron yemysarf amlakachen bekachu blo wedebetu yesebeseben

  • @dspaceseyum3696
    @dspaceseyum3696 Před rokem +1

    eytbeken new begugute

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT Před rokem

    🙏⛪🙏💒🙏🏤💚💛❤

  • @saronejigu4714
    @saronejigu4714 Před rokem +1

    Abetu yehonebinin asibi melkamun Hulu adirgilin

  • @amarechweldekidan8044

    አቤቱ የሆነብን አስብ

  • @jordans9533
    @jordans9533 Před rokem

    ችግሩ ሰው ከክርስትና ይልቅ ዘሩን ያቀደመ ግዜ ነው እዚ ላይ ደሞ የኦሮሞ ሰባክያን የኦሮሞ ወጎኖቻችንብልብ ውስጥ ክርስትናን እንደ አለት ማቆም መመስረት መስራት አለባቸው።በደንብ ያልተሰሩ ስመ ክርስትያኖች ናቸው ዘር ከክርስቶስ ክርስትናው የቀደመባቸው በደንብ ስሩባቸው ጠንካራ ክርስትያን ካልሆኑ መቼም አንድ ሲኖዶሱ ምን ማለት እንደሆነ ሊገባቸውም አይችልም አይደግፉም እና ይህ ሊሰራባቸው ይገባል

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před rokem

    ማህበረ ቅዱሳን ጠፋችሁ በሰላም ነው???

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 Před rokem

    Betikekel bizu sawoch bee qonka mikinat bee zeregninet newu yee teketelut Egizhaber Ayenne libonachin yabiralin Selam lagerachin selam Lee thewodo lijoch Egizaber Amelak Andi yaderigen

  • @shankaroon2023
    @shankaroon2023 Před rokem +1

    ኦነግና ጴንጤዎች አብረው እየሰሩ ናቸው የሸዋን ህዝብ ቤቱን ያቃጥሉና እርዳታ ሰጪ መስለው ጴንጤዎች ህዝቡን ወደተሳሳተ መንገድ እየወሰፉት ነው ቸልተኝነት ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል

  • @mesimesi2985
    @mesimesi2985 Před rokem

    Bertulen ye dengl mariyam lij yetbkachu

  • @gizeshbesher2106
    @gizeshbesher2106 Před rokem

    Tiqimina siltan felegam new midegifut

  • @maxft4191
    @maxft4191 Před rokem

    የክልል ፖለቴካችሁን ይዛችሁ ዘወር በሉልን ይህ ሃይማኖት ነው ብዙ ዋጋ እየከፈልንበት ነው

  • @mastewalbelete636
    @mastewalbelete636 Před rokem +1

    ይህ ሁሉ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ልጆቿ ልሳን የሆነውን ሜዲያ እንዴት ግማሽ ሚሊዮን የሚሆን ሰው እንኳን SUBSCRIBE ማድረግ አቃተን ጎበዝ? አያሳፍርም!! ይህን ጥያቄ ወይም ሃሳብ በዚህ መልኩ ሳቀርብ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው። እባካችሁ መልክቱን በቤተ ክርስቲያኗ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ላይ በማስተላለፍ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ አባል እንዲሆኑ (ሰብስክራይብ) እንድያደርጉ ሁሉም ሰው ጥረት እንዲያደረግ በማለት በታላቅ ትህትና እለምናለሁኝ።