Video není dostupné.
Omlouváme se.

ጴጥሮስ ከዕንባው በኋላ | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደፃፈው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 04. 2024
  • 👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
    👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
    👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Komentáře • 3

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 3 měsíci

    አቤቱ ማረን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን እንደ ቸርነትህ ማረኝ ማረኝ ይቅር በለኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @kalkidanhailu8563
    @kalkidanhailu8563 Před 3 měsíci

    ለፀሀፊውም ለተራኪውም ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @user-ed1iq4gl3m
    @user-ed1iq4gl3m Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤