ከትንሳኤ እስከ ዳግም ትንሳኤ ያሉ ዕለታት ስያሜ | በመምህር ዕንባቆም ብርሃኔ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 05. 2024
  • 👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
    👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
    👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Komentáře • 1

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነው በልቦናችን ያኑርልን እንኳን ለጌታችን የትሳኤ በዓል አደረሰን