ልደታ ለማርያም | እጅግ ድንቅ ስብከት በመምህር ያዕቆብ ሸጋው | ድንግል ወይ ስላንቺ የሚናገረው አንደበት ምን አይነት ነው።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 05. 2024
  • 👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
    👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
    👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Komentáře • 2

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 2 měsíci

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን።

  • @MetasebiaAtnafu
    @MetasebiaAtnafu Před 2 měsíci

    ማርያም የተወደደች ናት ግን ለምን የወለደችውን ኢየሱስን በማርያም ትሸፍናላችሁ ማርያም ያለችውኮ ኢየሱስ የሚለውን ስሙ ነው እሷኮ ሰው እንጂ አምላክ አይደለችም አላረገችም ከሞትም አልተነሳችም ከሞት የተነሳውን ያዳነንን በአብ ቀኝ ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ለምን አታወሩም ምን ነካችሁ ???????
    መፅሀፍ ቅዱስን ብቻ ለምን አታወሩም ??? ለምን ይደብተራ ተረት ተረት ትሰብካላችሁ ንቁ እንጂ ኦርቶዶክሶች ኢየሱስ ዳግም ተመልሶ ሊመጣ በደጅ ነው