Semayat I እንዴት ሆኖ መስቀሉ ወደ ሀገራችን መጣ? ስራሽ ይከተልሽ የእናቴ ልጅ ቀሲስ መንግስቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 10. 2020

Komentáře • 29

  • @ejigayehuwoldeyesus6808

    አሜን አሜን አሜን የሃገራችንን ክብሯን ትንሣኤዋን ያሳየን የአክሱም ፅዮን ማርያም ምልጃና ፀሎት በረከትዋ ይደርብን 🙏ደጅዋን ለመርገጥ ለመባረክ የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 14 dny

    ቃለሂወት ያሰማልን ❤አባታችን❤ የእድሜ ጤና የፀገ በረከት አብዝቶ ያጎናፅፍልን( ስራሽ ያውጣሽ ስራዋ ያወጣት የቅድስት እለኒ በረከቷ አይለየን ከታላቁ አለም ከዳነበት ከክርስቶስ መስቀል ካስገኝች ውጥ እጅግ የማያስደንቀን ነገር ቢናር ንፅናዋ ታማኝነቷ በሷ ፀጋ መባረክ ሲችል በሰው ውርርድ አጣት እሷግን ስራዋ እየተከተላት አፍልጋው ከወደቀበት አነሳቹ ጌታሆይ በቸርነት የሷን በጎስራ አድለን እንወድሻለን ንግስት❤ እለኒ❤አሜን!!!

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባዬ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፫

  • @elezabethayele4280
    @elezabethayele4280 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ማሩን ይፍቱን ይባርኩን በስደት ያለነውን እንደወጣን እንዳንቀር ፀልዩልን !!

  • @ju7867
    @ju7867 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 Před 3 lety

    አሜን
    የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃን
    ለሀገራችን ያብቃን

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen! Abatachn qale hywetn yasemalgn mengste semayatn yawarslign ❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @Et-cb7gx
    @Et-cb7gx Před 3 lety +1

    አሜን።አሜን።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @hannagubena2450
    @hannagubena2450 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከትወ ይድረሰኝ

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ልዑል አግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጦት።
    አኛንም ለአገራችን የብቃን አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻 🌼🌼🌼
    💚💚💚 💛💛💛 ❤️❤️❤️

  • @user-eq4lg5wf4l
    @user-eq4lg5wf4l Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @ejigayehuwoldeyesus6808

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቀሲስ መንግሥቱ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት
    አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏
    የመስቀሉ ብርሃን በረከት ሃገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን 🙏😭😭😭 በያለንበት ይጠብቀን🙏

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 Před 3 lety

    Amen Amen Amen! Abatachn betselotwot erswom yasbun be edme ena bexena yxebqln

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 3 lety

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏👍👍

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 Před 3 lety

    መላው የኢትዮጵያ ህዝብ መስማት ያለበት ትምህርት ነው

  • @liyouworkmamo5168
    @liyouworkmamo5168 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 Před 3 lety +2

    Abatachn wede Hagerchn beselam endngeba betselotwot yasbun

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 Před 3 lety +1

    Abatachn be edme ena bexena yxebqln ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @lamlamlamlam1312
    @lamlamlamlam1312 Před 3 lety

    ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 2 lety

    Kale hiyiwet yasemalin yemesikelu bereket behhulachi layi yideribin

  • @betelhemdawit2386
    @betelhemdawit2386 Před 3 lety +1

    Betam yemiwedachew abat

  • @user-xw9bf7ey2d
    @user-xw9bf7ey2d Před 2 měsíci

    በእዴሜናጤና ይስጥልኝ

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hanaalene957
    @hanaalene957 Před 3 lety

    Amennnn abatachin

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 Před rokem

    💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤

  • @tjf1586
    @tjf1586 Před 2 lety

    Ameeeeen .abatachin nurulin

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 Před 3 lety +1

    Betselotwotm asbun.

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 Před 3 lety

    Share Share Share...

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 Před 3 lety

    Qdus sgawn ena kbur demun lemeqebel tselyuln ende erswo aynet mekari abat aygengm