የማርያም ሀዘን | በዕለተ አርብ የሚነበብ የሚያስለቅስ የአባ ሕርያቆስ ድርሰት | ግብረ ሕማማት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 05. 2024
  • 👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
    👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
    👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Komentáře • 6

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 2 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን የእናትነት ፍቅሯ አይለየን የልጇ ቸርነት አይለየን አሜን!

  • @SwefiehMobile123
    @SwefiehMobile123 Před 3 měsíci +1

    😢😢😢😢😢🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před 3 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @user-yz9jm9fw6j
    @user-yz9jm9fw6j Před 23 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mare-qb9xr
    @Mare-qb9xr Před 3 měsíci

    😔🤲🤲🤲🤲🤲

  • @RuhamaYenesew
    @RuhamaYenesew Před 3 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢