ቅዱስ ጳውሎስ ራሱን ጭንጋፍ ያለበት ድንቅ መልእክት "ከሁሉ በኋላ ጭንጋፍ ለምሆን ለእኔ ታየኝ" ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እንደጻፈው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 06. 2024
  • 👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
    👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
    👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Komentáře • 1

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před měsícem

    አሜን አሜን አምን ቃለ ህይወትን ያሰማልን