ልብ የሚሰብር ሰሞነኛ ትረካ "አትክልተኛ መስሏት ነበር" ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እንደጻፈው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 06. 2024
  • 👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
    👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
    👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Komentáře • 3

  • @abatetulu1802
    @abatetulu1802 Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።🙏🙏🙏

  • @selenatenat
    @selenatenat Před 2 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-uu8yl4wk7r
    @user-uu8yl4wk7r Před 2 měsíci

    አሜነሸ አሜን አሜን