Video není dostupné.
Omlouváme se.

በአሳቻ ሰዓት ጥቃት አደረሱብኝ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • በአሳቻ ሰዓት ጥቃት አደረሱብኝ!

Komentáře • 437

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o Před měsícem +16

    እህ ይቺ ነገር ድራማነች የምትሉ አቤት ይችብር በምን ትገኝ

  • @WaleedMahbub-kk9oq
    @WaleedMahbub-kk9oq Před měsícem +50

    አንቺ መረዳትሸ ትልቅ ነገረ ነው አይዞክ ውንድሜ

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 Před měsícem +16

    እንደ ፍከረችው እንኳን ደብሪቱን ያልገደለቻት በጣም ባለጌ ልጅ ነች እንኳን እግዚአብሔር አወጣህ።

  • @arbikantezo
    @arbikantezo Před měsícem +5

    አግዚአብሔር ጨረሶ የማረክ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰እዎዳቹዋሎ እራስቹን ጠአብቁ. እች የትርገምቺ አንድትገይንቹ

  • @hevhevigh5693
    @hevhevigh5693 Před měsícem +28

    ደቦ ማኀተብ ልበሸ እህቴ

  • @user-pu1bq5pg9m
    @user-pu1bq5pg9m Před měsícem +18

    በውነት ነው የምልህ የገጠር ልጅ ብትሆንም ከምር ጄተል ምስት ነው ያለችህ አድናቂ አችሁ ነኝ

  • @MarrySharou
    @MarrySharou Před měsícem +18

    ምንም ብሰሩ ምንም እወዳችሗለሁ የዘፈን ሙሉ አልባብ ሲባል ለድራማ የምታውቁ😂 ደብሪቱ የኔ ቆጆ አገትሽ ላይ ማህተም እሰሪ 💕✝️✝️✝️🥰🥰🥰

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h Před měsícem +24

    በጣም መረዳቶ በጣም ትልቅ ነገር ነው❤❤❤❤❤❤❤ወሬ ዋ አቤት ደስ ሴል ቆጁዋ ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-nv8jw1df8w
    @user-nv8jw1df8w Před měsícem +9

    ግን በጣም ስለሚወዳት ልጂቱ ፀበያ አይያዝም በጣም የወደደ ልብ ሲጠላም አይጣልነል ደብሪቱ ጠበቅ አርገሺ ያዢ ከጠላሺ እደማይመለስ ነው የምነግርሺ❤❤❤

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před měsícem +20

    ከምር ናፍቃችሁኝ ነበር እረ ተሎ ተሎ ኑ ደብሪቱ የሴት ወይዘሮ እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን አላህ አተረፈክ

  • @user-ii9hd1tf2s
    @user-ii9hd1tf2s Před měsícem +11

    በጣም ነበር የጠበቅሇችሁ እኳን ደህና መጣችሁ እግዚያቤሄር ይማርህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před měsícem +29

    አርተው ኮሜተለምን እችኩላለን በፍቅር ማንም አይቀልድም አላህ ያሽርህ አብሽር ለበጉነው 😢😢😢😢

  • @user-tc5xs4jg9o
    @user-tc5xs4jg9o Před měsícem +22

    ይማርህ አይዚቺሁ ሁሉ ለበጎ ነዉ ❤❤🎉

  • @user-tv2jw1ei9p
    @user-tv2jw1ei9p Před měsícem +6

    ጎበዝ ናት አስተሳስቦ እጅግ የላቀ ነው ከከተማ ስው ትበልጠለች

  • @MekdesAsafew
    @MekdesAsafew Před měsícem +6

    እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈክ ከእግዚአብሔር በታች እራሳችሁን ጠብቁ ለተደባዳቢዎችና ለሜሮን ልቦና ይስጣቸው

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa Před měsícem

      ከከከከከ😂😂😂 ድራማ ነው ምነው ልጅ

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 Před měsícem +92

    ወደዛ በሉ ድራማቹህን ደሰ ሚል የሚያዝናና ነገረ አምጡ ዝገት የሆነ ድራማ ሰለቸን እሰቲ ይቀየረ የምትሉ👍

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Před měsícem +2

      ቀለዱብን እኮ😂😂😂😂

    • @balainesh8473
      @balainesh8473 Před měsícem +1

      ዝገት😂😂😂❤❤ 👍👍👍👌

    • @Bet1771
      @Bet1771 Před měsícem

      ትክክል። አንገሸገሹ። አንድ አርስት ማቅረብ
      ማርም ሲበዛ ይመራል

    • @user-jo2td8mq8e
      @user-jo2td8mq8e Před měsícem

      Are yebekachahal😢😢😢

    • @marakiyoutube
      @marakiyoutube Před měsícem

      ​@@RHAMAYGATAየመጀመሪያውን ቭድዮ አይች እውነት መስሎኝ ነበር አሁን ድራማ መሆኑን አወኩ

  • @user-kc2jc7ut9q
    @user-kc2jc7ut9q Před měsícem +41

    ኸረ ጀግናችንስ የት ሄደ

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 Před měsícem +3

    አዝህ ዉንድምይ አግዚአብሔር ያጥብቅች አስውንም አንድትግዳት ባልፍው አገልሽ ልህው አትላት ነበር አስውንም ምጥንቃቅ አልብት ፈጥር ያጥብቅ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🥰🥰❤❤❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉

  • @useeeennaa
    @useeeennaa Před měsícem +17

    Waqayoo. Baaggaa sibaasee. Obleesaa koo. Jaalalii wanii. Hundaa qabaa. Jaabadhuu ❤❤❤

    • @HikmaaGabre_6
      @HikmaaGabre_6 Před měsícem

      Jari afaan keena hin betu dabritun ijjolle baadiya baay'ee jabadu dha wly xiqqo mata jaabatu akkuma anna 😂

    • @sisayichallaa
      @sisayichallaa Před měsícem

      Sobanitii Jari dirahama hojetu ijolee tasgahaba😂😂😂😂

    • @useeeennaa
      @useeeennaa Před měsícem

      @@HikmaaGabre_6 dhugaa keetii. Wanumaa. Dubadeetee. Jeechaa. Oltee mataa. Jabatii. Dhugaa

    • @useeeennaa
      @useeeennaa Před měsícem

      @@sisayichallaa dhugaa keetii

    • @WarqiiTakka-uf4wq
      @WarqiiTakka-uf4wq Před měsícem

      Hin sobu dhugaa waqayo tich usher am 😊

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Před měsícem +44

    የዚህ ቤት ባላቤት የት ሄዶ ነው ሰላም በሉልኝ😢😢😢ነፈቆናል እንዴ

    • @sabaharel3542
      @sabaharel3542 Před měsícem +2

      Very true. Pls tell us where is our dear brother. We missed him.

    • @Zenebech-kk4mu
      @Zenebech-kk4mu Před měsícem

      ዱባዬ መትናው 😂🎉🎉🎉🎉

    • @Zenebech-kk4mu
      @Zenebech-kk4mu Před měsícem

      ለማነኛው ተመቺታል 😅😅😅

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❣️❣️❣️❣️🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @ሀዩየቦቦዋ
    @ሀዩየቦቦዋ Před měsícem +13

    ምርጥ ድራማ ነው ትወናቸው በጣም ደስ ይላል

  • @user-bm1qn8xd4q
    @user-bm1qn8xd4q Před měsícem +16

    ውይ እንኳን በሰላም ተረፍክ አሁንም አትተኛላችሁም ቤታችሁ ኪራ ከሆነ ቤቱን ልቀቁ ፈተና ነው ደሙየ አይዞሺ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před měsícem +2

    አይዞ ለበጎ ነው እንግዲህ ለበጎ ነው በርታ እንግዲህ የሷን መጠባበቅ ነው እሷን እንግዲህ እንዳታጠቃት በሌለበት እንኳ እንደለመደው አንከፍታ መታ ልጅቷ እንዳታጠቃ ተጠንቀቅ ለማንኛውም ማለት እንደሚችሉ ማለት ነው

  • @HikmaaGabre_6
    @HikmaaGabre_6 Před měsícem +4

    Dabritu yene qonjo betam gobzi neshi ❤❤😍👍

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu Před měsícem +4

    Dhugaa bayyee nama gadisisaa waqaa jalallaa humnaa ta'u 😢😢😢😢😢😢

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u Před měsícem +2

    ድራማነው ግን ወይስ እውነተኛ እኔ ግራ ገባኝ የነዚህልጆችነገር ለማንኛውም ጀግናችን ይምጣልን ድራማው ይብቃ

  • @betslot9715
    @betslot9715 Před měsícem +3

    እረ በእግ አምላክ የእዚህ ድራማ መጨረሻ ተንዛዛ በቃ ሌላ ነገር ማቅረብ አልቻልክም አይናችን መቀለጃ አደረከዉ ለነገሩ ማየቴ ነዉ ጥፋቱ ጀግናችን ተናፍቀአል ወዴት ነህ ያለክዉ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 Před měsícem +1

    ❤❤ባጣምያሳዝናላ
    😢😢😢

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před měsícem

    Enquan Egziabher aterefehe Debriye ayzosh!

  • @user-oj5up9eb2g
    @user-oj5up9eb2g Před měsícem +1

    Baye ayizok yimatek geta👍👍

  • @b.p8546
    @b.p8546 Před měsícem +1

    ደቡየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እከታተላችኋለሁ ደስ የደስደስ አለሽ ቆንጅትየ።

  • @fotofoto378
    @fotofoto378 Před měsícem +4

    ችግሩ እኮ እሱ ጋ ያለፍቅር አትረዳለትም እህቴያንቺ እጅ ለሱ ስትነኪው ከፈጣሪ የተላከ መዳኒት መስሎ ነው የሚሰማው እባክሽ ተረጂው እሱ የሚልሽን ነገር ስታደርጊለት የበለጠ ክብረ ላንቺ ይሰጥሻል

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 Před měsícem +2

    If really be carful,Dabritu she’s lovely sister true and smart woman taker’s her💎💎💕🌺🥰

  • @letinaabreha3205
    @letinaabreha3205 Před měsícem

    Debritu bedeni argeh yazat esuwa nat hiwoteh hüküm negerh betam yewah nat konjom nat ena filers hi yebeza 🙏🙏🥰🥰❤️❤️✊✊✌️

  • @belayche4050
    @belayche4050 Před měsícem +1

    brother beautiful God with you ❤️ 💕 💖 ❤❤

  • @TurungooTefera-fq9gp
    @TurungooTefera-fq9gp Před měsícem +2

    Sii yaa maruu waqayoo❤❤❤❤❤❤

  • @user-ue1mn9wr8q
    @user-ue1mn9wr8q Před měsícem

    ❤❤😢😢😢😢🥰🥰🥰 ወንድም አይዞህ አይዞ👍

  • @user-yh6he3pk1f
    @user-yh6he3pk1f Před měsícem

    አይዞህ አላህያሽርህ ስወዳቹህ ደግሞ አትጥፍ ደስትላላቹህ ፍቅራቹህ ይብዛ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je Před měsícem

    እኳን ጌታ አተረፈክ አትጨቃጨቁ ሁሌም በፍቅር ኑሩ ጭቅጭቅ እናንትርክ ሌላ ጦስ ያመጣል በማስተዋል ኑሩ

  • @fgy6739
    @fgy6739 Před měsícem

    Ayyii igzaber ye sirawan yixaat
    Waqayyoo hojjise haa kennuf Waqayyoo siihaa maruu obbollota koo 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Bet1771
    @Bet1771 Před měsícem +3

    ባዬ ደግም ምን ሆንክ
    ድራማም ቢሆን ተመልሰህ እዛው? ይሰለቻል ለማየትም። ደግሞ ዛሬ ዶክተሯ ቆንጆ ናት የምትለው
    አሁንም እሷን ለማስቀናት
    ለሷም እረፍት ስጣት እንጂ
    ምን አለ ሰላም እና ፍቅር ያለው ነገር ብታሳይ
    እንኳን ተረፍክ።
    እንኳን ደብሪቱ አልተመታች

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Před měsícem +8

    መጣችሁ እንዴት እንደጠበቁ አሰሬ ሳይ ሳይ

  • @aloalo9878
    @aloalo9878 Před měsícem +2

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማር ሌላ ጊዜ ጠንቃቄ አርግ ሚስቴ አደራ ሚስትን ሀደራ

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 Před měsícem +6

    አቤት ድራማ ደስ ትላላችሁ 😂😂😂እንኳን ተረፍህ

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 Před měsícem +4

    ዋው ድራማው ግን ስም ብታወጡለት መልካም ነው

  • @mearemeare1182
    @mearemeare1182 Před měsícem

    Egezabeher enekwa beselam terefeke🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 Před 13 dny

    አይዞህ ወንድም ተጥል ተጠብ ፍቅር ይበልጣል መጣላት የሰይጣን ነው እራሳችሁን ጠብቁ አይዟችሁ በጣም ጂል ናት ልጇ ውሸታም ናት ልጂ ወልጀለት አለሁ እያለች ልጂቱን ወደ ሀገሯ ለመስደድ ነበር ሀሳቧ የነበር አይዟችሁ

  • @mestygemachu2505
    @mestygemachu2505 Před 10 dny

    ❤❤❤❤ ሰወዳቹ❤❤❤❤

  • @GannatSantayew
    @GannatSantayew Před měsícem

    በጣም 😅ነው ደስየምሉኝ ኡነት

  • @user-tb3cg6nc8x
    @user-tb3cg6nc8x Před měsícem

    እንካን.ተረፍክ.ወዲሜ.ደሥትላላቺሁ.እዉነተኛፍቅር.ፈተናይበዛበታል.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉዲዲ.ደብሪቱአፍሽይጣፍጣል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yx5zn9qe6r
    @user-yx5zn9qe6r Před měsícem

    አብርሽ ወንድማ

  • @shewayeaouad
    @shewayeaouad Před měsícem +1

    Baaga waaqayyo sii baase

  • @user-kh6yu1nm6z
    @user-kh6yu1nm6z Před měsícem

    Waqayyoo bagaa sii badee obolleessaa ❤❤❤❤❤❤

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku Před měsícem

    ጥሩ ድረማ ነው

  • @b.p8546
    @b.p8546 Před měsícem

    አላህ ያሽርህ።

  • @saraable2103
    @saraable2103 Před měsícem

    Xosayi hashu ashesi

  • @madi2644
    @madi2644 Před měsícem +9

    ሰላምናችሁ፡፡ድራማ፡፡ነው፡፡እዳትሸወዱ፡፡የመዳም፡፡ቅመሞች

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 Před měsícem

      😂😂😂😂😂

    • @akjgy1054
      @akjgy1054 Před měsícem

      ገብቶናል

    • @fatumaachmad5638
      @fatumaachmad5638 Před měsícem

      አዎ የመዳምን ልብስማቃጠሌ አፌንከፍቸሳይ😂

    • @simrahussin553
      @simrahussin553 Před měsícem

      እኔ ግን የሷነውየገረመኝ ገጠሬ መስላኝ ላኪን አራዳናት ክክክክ

    • @user-nl4xx4po1t
      @user-nl4xx4po1t Před měsícem

      እረ የእናተ ድራማ መቸ ነዉ እሚያልቀዉ ከመጀመሪያ ጀምሮ ወደ ኋላ ግቡና እዩ ለመተቸት ከምትቸኩሉ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před měsícem

    በእውነቱ ከአተ ደብርቱ እየናፍቀችኝነው በእግዚአብሔርም ስልኬን ስጠኝ

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 Před měsícem

    ይማረህ

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Před měsícem

    በጣም ያሳዝናል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před měsícem

    fetari enqa aterefek ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zemzem5714
    @zemzem5714 Před měsícem

    አላህያሺርህ

  • @m.fekpetpfekpetp4475
    @m.fekpetpfekpetp4475 Před měsícem +2

    ወድሜ፣አኳን፣አተረፈሕ፣ግን፣ትዳር፣ቀልድ፣አይደለም፣እርሥ፣ቀይር፣ደብሬቱን፣አትጎዳት፣አድና፣አድ፣አተን፣ብላ፣ነው፣የመጣችሑ፣በንግግር፣አትጎዳት፣አዳዴ፣ቀልዱች፣እውነት፣ይመሥላል፣ሥለሧ፣ብቻ፣ነው፣ክብሯን፣ለመጠበቅ፣ሥለአለፈው፣ሔወትሕ፣እያጫወትካት፣አትጎዳት፣የኔ፣ጎበዝ፣የገባት፣ናት፣በብራክም፣በፍቅርም፣በደብ፣አርያ፣የምትችል፣ናት፣ትክክል፣የሖነ፣የትዳር፣መልኮን፣አሣያት፣ካሑን፣በሗላ፣እዳትጎዳት፣የቴዮፏ፣እርሣችሑን፣ቀይሩ፣በሡጡታ፣ሊሑን፣ይችላል፣በመዝናናትም፣ከናተ፣ብዞ፣እጠብቃለን፣በርቱ፣ደብሬቱይ፣ሑሉን፣አሟልቶ፣የሠጠሽ፣ልጅ፣ነሽ፣ወልዳችሑ፣አድጋችሑ፣ከብራችሑ፣የእግዛብሔር፣ፍቃድ፣ይሑን፣ቤተክርሥቴያን፣አትቅሩ፣በሔወት፣መገዳችሑ፣ይጠቅማችሗል፣

  • @user-oc8of7gh9u
    @user-oc8of7gh9u Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይማርህ

    • @Bzu632
      @Bzu632 Před měsícem

      ምንሆነነዉ😳

  • @user-bw9gb4tu1z
    @user-bw9gb4tu1z Před měsícem

    Aegzaber yimarik wandime Ayÿizok

  • @MeseretDesalegh
    @MeseretDesalegh Před měsícem

    Bagaa waaqayyoo si basee ❤❤❤🎉🎉

  • @AyshaTube-ez4oe
    @AyshaTube-ez4oe Před měsícem

    allah afeyaken yemaleselek eshi wondeme gen tarajew lijun eshi yewodeshale dagemo chik atebaye esu yameleshen nagare hulu eshi baye beyanse ahun laye tamowale tarajew yawodada lib matelatunm yechelale❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xz7qm3if2p
    @user-xz7qm3if2p Před měsícem +1

    የኔማርወድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-pb8ri
    @SalamSalam-pb8ri Před měsícem

    አይዞ. ፈጣር. ይማር. ፍቅራችሁ. ይብዛ. 😢😢❤

  • @user-ps5yl9wl9n
    @user-ps5yl9wl9n Před měsícem

    Azoke wodima Hulu yalifali egezabeye reeke😢😢😢😢😢

  • @sua9617
    @sua9617 Před měsícem

    አላህያሸረህውንድም😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-dc7ir1xy2r
    @user-dc7ir1xy2r Před měsícem +1

    አይዞክ

  • @አያንቱ
    @አያንቱ Před měsícem

    ዋላህ ታሚራሌች ቆንጅት

  • @user-oj5up9eb2g
    @user-oj5up9eb2g Před měsícem

    ደቡብ yene wudd👍👍👍👍😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @user-ne3sr7cc1v
    @user-ne3sr7cc1v Před měsícem

    Asok yene wandiime

  • @hancalegalati2163
    @hancalegalati2163 Před měsícem

    Waqayo baga si olchee 🙏🏽

  • @AlainAlain-zb3sr
    @AlainAlain-zb3sr Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbduWuha
    @AbduWuha Před měsícem

    ደቡ ደብሪቱ ስታምር አቤት ቁንጅና ❤❤

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h Před měsícem

    ኤጭ በጣም እእእጅጅጅጅ አለንነ❤

  • @user-cn3lu9kh9p
    @user-cn3lu9kh9p Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Birtukansiyumhunde
    @Birtukansiyumhunde Před měsícem

    😭😭😭😭🙏fateri yesarechu teganyalechi agizok

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před měsícem +3

    ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነው😂😂😂😂😂
    ግን ድራማ መሆኑን ከጅምሩ ብታስተዋውቁን ደስ ይለኝ ነበር😂😂😂😂
    ሁሉም ነገር ውሸት ኤጭ😢😢

  • @DhaHsh
    @DhaHsh Před měsícem

    💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💖💖💖

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před měsícem

    በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አሜላክ እቺ ልጅ ብታጣህ በጣም ትጉዳላች ደቡ ማህበር አርግ ኦርቶዶክስ አይደለች 14:39

  • @AyualemAyualem
    @AyualemAyualem Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @user-ti8ng2lp6y
    @user-ti8ng2lp6y Před měsícem +1

    Wlecame ❤❤

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 Před měsícem +1

    Egzabahr.Yemarek
    Wondema😮

  • @user-jd2tc5uy4e
    @user-jd2tc5uy4e Před měsícem +2

    Waliif siin haadhisuu

  • @ramsham9590
    @ramsham9590 Před měsícem

    Begeta sem geta enkuwan aterefek wendme ayezok

  • @Helenutub
    @Helenutub Před měsícem

    ጀግናችን በቃ ሸጦን ጠፋ በቃ አይሰው

  • @BrkaKurma
    @BrkaKurma Před měsícem

    ❤😢😢😢😢

  • @user-oe1fw8qd5h
    @user-oe1fw8qd5h Před měsícem

    Faxari yimarik eshi wnidim

  • @user-or5jm2zi8i
    @user-or5jm2zi8i Před měsícem

  • @sharjahshj2209
    @sharjahshj2209 Před měsícem +1

    የቸይሉ በላቤቱ ለናታ ሽጥነው እንዴ ሁሌም በኛለይ ድራማ የምትሰሩብን ተነቅተነል. እኛም ጉሪገድ ቆፊራነል. እሽ እንደሱ ጎቦዝ ሁኑ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-ij4bt3li8r
    @user-ij4bt3li8r Před měsícem

    xosi maro hashu ashesi❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před měsícem

    ሊንኩን ሸጠላቸው እንዴ እነሱ ሆኑ እኮ የተቆጣጠሩት❤❤❤ እግዚአብሔር ይማርክ

  • @user-rc3df3kw5t
    @user-rc3df3kw5t Před měsícem

    yalgebegn neger wnetegna tarik new weyis ❤

  • @Asteraster-rv8gi
    @Asteraster-rv8gi Před měsícem +1

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🎉

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv Před měsícem

    የሳቅ ምንጮች እንኳን ደና መጣቹ እንኳን አተረፈክ ምን ከይነት ባለጌ ልጅ ናት ግን በፈጣሪ አይ ሴት ስንባ እኮ ችግር አለብ በፊት አጥብቃ አቲዝም ነበር አሁን የሌላ ሰዉ ሲሆን አገረሸባት ቻይዉ እንግዲ አይዞሽ ሜሮንዬ 😂😂😂😂

  • @taman4308
    @taman4308 Před měsícem +1

    Edaa atijajalui😉