ምስክሯ እስከቤት መጣች ከሄሉ ጋር ከባድ ፀብ ተፈጠረ😭😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #nahitube #couples #eregnaye

Komentáře • 10K

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  Před 3 měsíci +478

    ቤተሰብ እንወዳቹሀለን❤️

    • @user-pv5cr6lz6r
      @user-pv5cr6lz6r Před 3 měsíci +82

      እደሚስትህ ያናደደኝ የለም የሰውወሬ ሰምታ እድህየምኮነው ሲቀጥል ብትልእራሱ ይህንያህል ማለትየለባትም እሱዎባለችውአይሆን ሄሉየአይዞሽ

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m Před 3 měsíci +8

      ​@@Fufu-vt9pt በትክክል

    • @LubabaMohamed-no2lt
      @LubabaMohamed-no2lt Před 3 měsíci +24

      ድራሜ ነው ወይስ እውነት ነው እውነት ከሆነ ከውብርስት ስራ ያስጠላል በጣም አስጠላችኝ

    • @malutamiru6246
      @malutamiru6246 Před 3 měsíci +9

      Ehit endez siton zm bileh woragnawan askamiteh tisamaleh

    • @user-wh2yq4vo9m
      @user-wh2yq4vo9m Před 3 měsíci

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @semu639
    @semu639 Před 3 měsíci +1098

    ምንም ብትይ ሄሉን አንጠላትም እንወዳታለን የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤

    • @elenitezera1637
      @elenitezera1637 Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤

    • @AaBb-kf3ze
      @AaBb-kf3ze Před 3 měsíci

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-so4yv4ff7s
      @user-so4yv4ff7s Před 3 měsíci

      እቺልጅ አታረገው ብዬነው የማሰቐው❤❤❤

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 Před 3 měsíci +5

      ብትልስ ምን አካበዳት እንደዚህ ዋናው የባልና የሚስት ፍቅር ነው

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 Před 3 měsíci +2

      ይመስለኛል ዲራማ ነው ግን

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 3 měsíci +1953

    ሄሉበፍፁም አታደርገዉም የምትሉ እስኪ የምር አሳዘነችኝ😢 ደምሩኝ ጋይስ❤😘

    • @user-vt6sj2yr6c
      @user-vt6sj2yr6c Před 3 měsíci +2

      እኔ

    • @ተመስገንአምላኪ
      @ተመስገንአምላኪ Před 3 měsíci +1

      አይጎድኛ😢😢😢😢😢😢😢

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl Před 3 měsíci +15

      እኔ ድራማ እየሰሩ ነው መሰለኝ😢❤

    • @hawahawa426
      @hawahawa426 Před 3 měsíci +7

      ዉብየእምትባልእርኩስ።ሸክምናትለሰዉክብርየለላት።ከልብ።ባሏነዉየልብልብየሰጣት።ጎታየመሰለይ

    • @user-fp3zs4iy1u
      @user-fp3zs4iy1u Před 3 měsíci

      እኔ

  • @buski7405
    @buski7405 Před 3 měsíci +2072

    ሄሉ በፍፁም አታደርግም የምትሉ 👍👍

  • @user-be5ke8fv1n
    @user-be5ke8fv1n Před 3 měsíci +78

    የእውነት ግን ሄሉ በፍፁም አታደርግም ወብየ ግን አበዛሺው ያስጠላል የምትሉ እስኪ በላይክ

  • @mimosebily
    @mimosebily Před 3 měsíci +107

    ሄሉ አታደርግም በእውነት ውብይ ስርዓት የላት ልጅ እውነት ከሆነ መፅሐፍ ቅዱስ ትምታ የምትሉ ላይክ ሄሉ አታደርግም ልጅ ስራ የላትም

  • @user-gf7zk3dd8u
    @user-gf7zk3dd8u Před 3 měsíci +538

    ሲጀመር ዉብ አለም የምትባህ ሴትዮ ሄሉን ለማራቅ ያደረገችው ጥረት ነው 🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃አንተ ለቤተሠብህ ክብር ይኑርህ

    • @user-ku1lq3gg2c
      @user-ku1lq3gg2c Před 3 měsíci +2

      ትክክልልልል

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 Před 3 měsíci +2

      አረ አትጀጃሉ እነት ነገር ምድየ አየመጡትም

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Před 3 měsíci +2

      ,እኔማ ጨጓራየን አቃጠለችን እኮ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 Před 3 měsíci +4

      ያጠለጠለ ሁሉ እኮወድአይደለም

    • @ggfcff6131
      @ggfcff6131 Před 3 měsíci +1

      ትክክክልወላሂ

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Před 3 měsíci +128

    መርዝነሺ ማሳለፍ አትችይም ስት እየተባልን አይደል ለቤተሰቦቹ ክብርየለሺም የምትሉ👍

    • @zharaadrees2637
      @zharaadrees2637 Před 3 měsíci +3

      ሚስትዮዋ ባለጌ ናት

    • @EnyesisayNiugusa
      @EnyesisayNiugusa Před 3 měsíci

      በጣም ክፍ ሴትናት ስታስጠላ

    • @abebatadese3690
      @abebatadese3690 Před 3 měsíci

      እደ ውብየ ትግስተኛ የለም ሌላሴት ብትሆን አንድ ቀንም ከሄሉ ጋር አብሮ የሚበላ የለም
      ሄሉ ደጋግማ ውብየን ስታስለቅስ አይተናል ማርም ሲበዛ ይመራል
      ሄሉ አይን አውጣ ናት
      የሄሉፐደጋፊዎች እደ ሄሉ ትዳር የሌላቹ ላጤዎች ናቹ የምመኘው አግብታቹ የባል ቤተሰብ በተለይ እደ ሄሉ ባለጌ እህት ሰቷቹ ይቅር በይኝ ውብየ ለማለት ያብቃቹ

    • @abebatadese3690
      @abebatadese3690 Před 3 měsíci

      ሄሉ 100% ከወንድምሽ ትዳር ውጭ
      በጣም ነውር ነው የሰው ትዳር ላአንቺ ቀልድ ነው ባለጌ ነሽ

    • @abebatadese3690
      @abebatadese3690 Před 3 měsíci

      ሄሉ 100% ከወንድምሽ ትዳር ውጭ
      በጣም ነውር ነው የሰው ትዳር ላአንቺ ቀልድ ነው ባለጌ ነሽ

  • @aqrabmobail9384
    @aqrabmobail9384 Před 3 měsíci +92

    ውብዬ ብቻ ሳሆን ባሏም አስጠልቷኛል ትንሽ እኳ የህቱን ስሜት መጠበቅ አለበት ባሏም በጣም ነው የሚናድደው የምትሉ🎉👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-kq5id9cf5p
      @user-kq5id9cf5p Před 3 měsíci +2

      ሺልጥልጥ ነው ከምር ወድ ልጂ የሚከበረው ኮስተር ሲል ነው

    • @wstube3191
      @wstube3191 Před 3 měsíci +1

      እኔ ሄሉ ብሆን በተቀመጥኩበት ወበር ነው አስቼ ግባሯን የምላት የምን መለማመጥ ነው ማክበር ሌላ ይሄ ሌላ እዴ

    • @MadinaAhmed-ig7kg
      @MadinaAhmed-ig7kg Před 3 měsíci

      Afer.bel,denkorw..weby.tekfah.e.dedeb

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 3 měsíci

      መጀመሪያ ለራሥ ማወቅነዉ እሡ ትክክል ነዉ ደሞ ፖራክ ነዉ እህ

  • @user-rg1ks1jy1i
    @user-rg1ks1jy1i Před 3 měsíci +712

    ሂሉ ንፁህ ናት የምሉት Like 😭
    ይህ ሁሉ የውብየ ሰራ ነዉ የምሉት Like 😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋

    • @dxbdxa2244
      @dxbdxa2244 Před 3 měsíci +1

      Sauat erasu setasetely

    • @BusnaWote-dp2iw
      @BusnaWote-dp2iw Před 3 měsíci +1

      😂😂

    • @helenshifera9108
      @helenshifera9108 Před 3 měsíci +4

      አዎ ያው የማያልቅ ብራካቸው ነው 😂😂😂😂

    • @user-jv5zf4zb3f
      @user-jv5zf4zb3f Před 3 měsíci +1

      በትክክል ጥፋት የውብየ ጥፋት ነው ጓድኞቿ አውቀው ነው በሄሉ የተቀየሙባት ነገር ይኖራ ብትልስ አይጓድኛ ማትለት እድሕ ነው

    • @user-rg1ks1jy1i
      @user-rg1ks1jy1i Před 3 měsíci +1

      @@user-jv5zf4zb3f በትክክል ግን ሁኔታቸው በጣም እየደበሬ ነዉ አሁን

  • @user-ur2ej3rq1c
    @user-ur2ej3rq1c Před 3 měsíci +246

    ውብዬ ተብዬዋ እና ጓደኛ ተብዬው ብጥፊ ማጋጨት ነበር የምትሉ ለይኩ

    • @goteyitomnigus4800
      @goteyitomnigus4800 Před 3 měsíci +1

      ደምርኝ

    • @user-xz2ct4qs9z
      @user-xz2ct4qs9z Před 3 měsíci +2

      ደምሪኝ እውነት በጥፊ መቃጠል ነበረችው ሳስጠሉ

    • @alemtube255
      @alemtube255 Před 3 měsíci +2

      ዊይይይይ በጥፊ ብቻ እንዴት እንዳናደደቺኝ ከስዋ በታች ለሆኑ ልጆች ኝኝኝኝኝ ትላለች ሚድያላይ

    • @user-rr1sx4sn9r
      @user-rr1sx4sn9r Před 3 měsíci +1

      በጣም ደምነውየምታፍላው የናሂሚሰት ተብየዋ አናደደችኝ 😢

    • @mahlati-ch5nh
      @mahlati-ch5nh Před 3 měsíci

      አወ እኔም አነሳለው

  • @user-ll5bw1cx2l
    @user-ll5bw1cx2l Před 3 měsíci +444

    ውብዬ ጠግባለች የምትሉ😮😮👍

  • @user-ez9qt6yt6c
    @user-ez9qt6yt6c Před 3 měsíci +45

    በስጋና ደሙ ተጋብታችሁ ይሄንን ሁሉ አሉ ባልታ ምን የሚሉት ነው ለጠላት በር አትክፈቱ ሄለን የወንድሟን ደስታ እንጂ ሀዘን አትፈልግም አሉ ባልታ ያስጠላል 😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @rotrot7406
    @rotrot7406 Před 3 měsíci +736

    ውብዬ አስጠላች የማዳም ቅመሞች ሰብስክራባያቸው ይነሳ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ ጠገቡብንኮ

    • @user-um2io6nv5m
      @user-um2io6nv5m Před 3 měsíci +16

      አስቻለሁ፣ክፉ፣ሴቶችንን፣እእናስወግዳለን።

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq Před 3 měsíci +3

      👍👍👍👍

    • @ኣፅቢ
      @ኣፅቢ Před 3 měsíci +2

      👍👍👍👍

    • @Hana1998-gb5le
      @Hana1998-gb5le Před 3 měsíci +8

      እኔም እንስቸ አለዉ

    • @Zekerasusu
      @Zekerasusu Před 3 měsíci +5

      ወላሂእኔምላነሳበአላህአንሱእደትእደስጠላቺኚውሻናትረቢን ውቧይጥፋናክፉ

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Před 3 měsíci +506

    ሔሉ አታረገዉም የምትሉ ልያችሁ🎉

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před 3 měsíci

      ​@@Negistlencho8285ድረሻት ነበር ዝም ብለሽ አትፍረጅ በማታዉቂዉ

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 Před 3 měsíci +388

    መርዝ አይታ የማታቅ ጥርግ በይ የምትሉ በናታችው ላይክ አድርጉ

    • @ferdosyoutub9854
      @ferdosyoutub9854 Před 3 měsíci +2

      ወይኔ የኮመንት ጥግ

    • @user-eh1hg6si7r
      @user-eh1hg6si7r Před 3 měsíci +2

      አውጥርግትበልውብየብትሄድውብየትመጣለች

    • @UaeUae-gc5bm
      @UaeUae-gc5bm Před 3 měsíci +1

      ባልጌ አይባልም ባች ቢደርሰሰ😢

    • @kedjaabdela8886
      @kedjaabdela8886 Před 3 měsíci

      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

    • @AlemAlem-to4ki
      @AlemAlem-to4ki Před 3 měsíci +1

      ዉብዬ በጣም ባለጌ ነች ሄሉን አትወዳትም ከቤቴ አትምጪ ማለት ትችላለች

  • @tareshak4793
    @tareshak4793 Před 3 měsíci +18

    ምድረ ምቀኛ የሴት ጓደኛ ሄሉ ራቂያቸው ከሄሉ ጓደኞች ተማሩ ወገን

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 3 měsíci

      ተመካክረዉ ነዉ ሄሉ ፖራክ ላለማሥመሠል ብችልም አሥታዉቆባታል በሥ ለሥራነዉ ሄሉየ ❤ትችያለሽእኮ የኔ ጮሂ😂😂😂

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 3 měsíci +335

    የቤታችሁን ገበና በሚድያ አታዉጡ የሚል👍👍👍

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Před 3 měsíci +420

    የሄሉ አድናቂዎች ሰብስክራይብ በማንሳት ወዳጅነታችንን እንግለፅላት

    • @BhelHee
      @BhelHee Před 3 měsíci +17

      እኔ አስቻለው ሁላቻንም ሰብስክራዩ እናሳ ውብይ ይበርድላታል

    • @fikrcherkos772
      @fikrcherkos772 Před 3 měsíci +18

      @@BhelHee ጎበዝ እንደነዚህ አይነት አስነዋሪ ሴት መከታተል አያስፈልግም ፍቅር የሚሰብክ ነው የናፈቀን ዝም ብላ ወሬ ትጨምቃለች

    • @farookmuhammed9426
      @farookmuhammed9426 Před 3 měsíci +4

      ትክክል

    • @user-um2io6nv5m
      @user-um2io6nv5m Před 3 měsíci +7

      እኔ፣አስቻለሁ

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l Před 3 měsíci +6

      አወን አሡባት ይች ደቆሮ አውቃ ለማጣላት አሥባነውው ከወዲሞጋር😢😢😢

  • @user-my8ie3lr6r
    @user-my8ie3lr6r Před 3 měsíci +290

    ውብየ አስመሳይ ናት ሄሉ አታደርገውም ይህንን ምራት ተብየዋ ክብር ይኑርሺ

    • @user-ku1lq3gg2c
      @user-ku1lq3gg2c Před 3 měsíci

      ትክክልልልል

    • @user-nd7dy7qj1v
      @user-nd7dy7qj1v Před 3 měsíci +1

      እናተ በሰው አትፈርዱ እኛ እነሱን አንቃቸም በቢዳእጁ

    • @yeshichekole6302
      @yeshichekole6302 Před 3 měsíci +1

      ፕራንክ ነው😂

    • @melektube
      @melektube Před 3 měsíci

      አትሳሳቱ ዩቱበሮች ናቸው እውነትነው መስሎአችሁ እነሱ ይተዋወቃሉ ከካሜራ ጀርባ ኮማች ብቻነው ወደኃላ የሚያፍረው

    • @tsehaytekle1238
      @tsehaytekle1238 Před 3 měsíci

      Balege ayebalem

  • @samprincess378
    @samprincess378 Před 3 měsíci +11

    ሄሉየ ንፁህ ናት የምሉት ወብየ ሰው እኮ ያለበትን ይረሳል የአረብ ሸንት እንዳላጠበች ሁሉ።

  • @user-sw4yf5qt3w
    @user-sw4yf5qt3w Před 3 měsíci +92

    ናሂ አፈር ብላ ሚሰትህማ ሰለምትጠፈጥፍህ አትናገራትም እህትን ልትማታ ተነሳህ የወድ አልጫ ዉለቢስ እደት አቃጠላችሁኝ ዛሬ ኤጭ😷😷😷😷😷😷😷😤😤😤😤😤😏😏😏😏😏👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👣👣👣❌❌❌❌❌❌

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Před 3 měsíci +524

    ይች ውብዬ የምትባል ቦርኮ ነገረኛና ክፉ ሴት እንደኔ ያስጠላው ላይክ አድርጉ😫😏

    • @user-ln9uw9eg1y
      @user-ln9uw9eg1y Před 3 měsíci +3

      😂😂😂😂

    • @newcyberia3330
      @newcyberia3330 Před 3 měsíci +3

      are ayibalim mn atefach esay😮😮😮ketebalech ewunetuwanwuko🤔balege

    • @sara_mandefro
      @sara_mandefro Před 3 měsíci +16

      @@newcyberia3330 ከዚህ በላይ ምን ታድርግ ይች ነገረኛ አሮጊት ሄሉን አላስቀምጣት አለች እኮ😓

    • @user-pb5tq6ow1z
      @user-pb5tq6ow1z Před 3 měsíci +7

      ውብየ በጣም አሮጊት ምንም ብትይ ሄሉን አጠላትም እንወዳታለን ይችኘዋ ነገረኛ የርጎ ዝብ ናሂን ፈልገሽው ነው ውብየ ተከበሪ

    • @user-gq2kk5bh3d
      @user-gq2kk5bh3d Před 3 měsíci +5

      ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ እረሱል ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-gq7cq6ii8g
    @user-gq7cq6ii8g Před 3 měsíci +108

    ሄሉ,በፋፁም,,አታደርግም,,የምትሉ

  • @THE_ICE_MAN-1010
    @THE_ICE_MAN-1010 Před 3 měsíci +15

    ምስክሪ እና ውብዬ ይማሉ ተደረጅተው ነው እንጅ ሄሉ አታደርገውም ናሂ አስተውል እና ፍረድ እንዳትሳሳት በቤተሰብ ፍቅር የቀና ሰው ስራ ነው

  • @helentube325
    @helentube325 Před 3 měsíci +219

    የሴት ጎደኛ እኮ መርዝ ነው
    ዉብዬ ነገረኛ ነሽ ክብር ይኑርሽ
    ሄሉ መቼም ቢሆን አታርግም

  • @user-kv5qx9nz2l
    @user-kv5qx9nz2l Před 3 měsíci +379

    በፍጹም አታረግም ሄሉ❤

    • @user-gx1mc1vy7g
      @user-gx1mc1vy7g Před 3 měsíci

      👍👍👍

    • @fantayguhey1146
      @fantayguhey1146 Před 3 měsíci

      ትክክል ሄሉ እንደዚህ አትልም አውቀው ለማጣላት ነው ውብየ ግን እኔ ባልሽ ብሆን አጋጭሽ ነበር

    • @tsehaytekle1238
      @tsehaytekle1238 Před 3 měsíci

      Wereiga

  • @user-lk3uv3tw5x
    @user-lk3uv3tw5x Před 3 měsíci +505

    ሄሉ በፍፁም አታደርግም ሲጀምር ናሂ ምን ጨምሮበት ነው የቤት ገበና እዲወጣ ማዲርግ የለበትም ትክክል ነሽ የምትሉ ያላ ደምሩኝ ላይክ አዲርጉኝ

    • @user-eh1hg6si7r
      @user-eh1hg6si7r Před 3 měsíci +1

      ዶራሉአስክሯቸዋልኮ😂😂

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Před 3 měsíci +1

      ይች ውሸታነው ታስምላት ወላሂ

    • @user-nr3nv8kr5w
      @user-nr3nv8kr5w Před 3 měsíci +1

      👍👍እራሥወዳድናት፣ሳያት

    • @user-hw3mv2yx1e
      @user-hw3mv2yx1e Před 3 měsíci

      እውነቱንፈጣርይወቅ

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před 3 měsíci

      አይ ብር እርስበእረስ ያናቁራል ምን ሊያደርግላቸውነው እደዝህ ሁነው ያገኙት ዶላር ይቅር ይበላችሁ

  • @hanitamratyoutube5402
    @hanitamratyoutube5402 Před 3 měsíci +7

    አንቺ እሄንን ነገር ሚዲያ ላይ ማውጣት ለምን አስፈለገ ቢያንስ ለቤተሰቦቿና ለባልሽ ክብር ይኖርሽ የመጨረሻ ባለጌ ሴት ነሽ አስቀያሚ አስጠለችኝ እንደወደድኩዋትምቱቱ 💔💔😡😡😡😡😡😡

  • @user-bp6ei8me7u
    @user-bp6ei8me7u Před 3 měsíci +115

    ምስክርዋ ትክክል አላደረገችም የምትሉ 👍👍አሳዩኝ 😢ደሙሩኝ ቤተሰብ 😢

    • @w5zv-bp9hu
      @w5zv-bp9hu Před 3 měsíci +1

      ያሰጠላነገረኝይቱምይከፍልሸቤተሰብየምታለያይውቴሰሸይጥፍና

    • @alemtube255
      @alemtube255 Před 3 měsíci

      ምስክርዋ ባገኛት በዱላ ኣናት ኣናትዋ ባለት ውሸታም

  • @user-wl3ru9qc2f
    @user-wl3ru9qc2f Před 3 měsíci +148

    ውብየ መንደርተኛ የመንደር ሴት ነች የምትሉ ሄሉ ጀግና እናትና አባት ያሳደጋ እንኳን ልጆቻቸውን የሌላ ሰው ልጅ አስተምረው አስተካክለው ያሳደጉ ወላጆች ናቸው ያሳደጓት ስለዚህ ነገር በደላላ አታፈላልጊ ውብየ ተብየዋ

  • @genetkalayou5044
    @genetkalayou5044 Před 3 měsíci +349

    ውብ አለም የሚትባል ሴትዮ ያስጠላቹ👍

    • @mssalam3983
      @mssalam3983 Před 3 měsíci

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮 egzbhern telchet lemote

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Před 3 měsíci +3

      እኔ ድምጿን መስማት አስጠላኝ

    • @user-mj5ee5zv6c
      @user-mj5ee5zv6c Před 3 měsíci +1

      ፈልፈልቱ ናት ባልየውም ሽልምጥምጥ እኔ እሱን ብሆን ነገረኛዋን በጥፊ ብየ ነበር የማወጣት

    • @አቤቱሆይ21
      @አቤቱሆይ21 Před 3 měsíci +1

      አቅሬ ተፉሃት

    • @አቤቱሆይ21
      @አቤቱሆይ21 Před 3 měsíci +1

      አፈር ብይ ውብየ እምትባይ ሰይጣን ውሻ

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 Před 3 měsíci +18

    ፕራክእራሱ ቢሆን ሄሉ ከዉብዬ እራቂ ምንም አታረግልሽም አባብነት ይቅር እዳትያት ይቺ የተረገመች የትልቅ ህፃን ከሄሉ ችግር አለባት የምር 👍👍👍ምቀኛነት ዉብዬ ታስጠሊያለሽ👍👍

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg Před 3 měsíci

      Suballah Allah Ayibelam Allah hida yestan bas 😢😭

    • @user-ee3wg4my3g
      @user-ee3wg4my3g Před 3 měsíci

      በምንድነዉ ምቀኝነቶ
      እሶኮናት ቤተሰብን በሙሉ ያንቀሳቀሰችዉ አላያችዉም

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 3 měsíci

      ሠገጤ ነሽ አች ሲጀመር ጅላጅል እነሡ አዉቀዉነዉ እራቂ ማለት ምን ማለትነዉ አችእራሡ ምቀኛነሽ አሥታዉቆብሻል 😏

  • @Sofia-zb4dn
    @Sofia-zb4dn Před 3 měsíci +51

    ሲጀመር ሚስትክ ለብተሰብክ ክብር የላትም እንደውም ሄሉ ትግስተኛ ናት እኔ ብሆን አጫላት ነበር

  • @user-pr3yz9xs7s
    @user-pr3yz9xs7s Před 3 měsíci +384

    ሲጀመር ውብዬ ቢሆን እንኳን ወንድም እና እህትን ማለያየት የለብሺም ባሌዬ ነሺ 😢😢😢

    • @user-eh1hg6si7r
      @user-eh1hg6si7r Před 3 měsíci +8

      የምርባለጌናትእጭ

    • @user-er6xl3fh4p
      @user-er6xl3fh4p Před 3 měsíci +2

      የምር በጣም

    • @ayedfayoumi9127
      @ayedfayoumi9127 Před 3 měsíci

      Tekekele wobeye👎👎👎👎👎 matfonatee

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Před 3 měsíci

      ሜሰትህበጨራሸየሰውወራሰምታሂሉማሰቀይምየለባትምጣላቻምይላትትመሰላለችሂሉታሳዝናለችአይወንድልጅቱልታጣላሰአሰባቢሁንሰየምትገርምወርኛናት

    • @Hewot7234
      @Hewot7234 Před 3 měsíci +1

      አይባልም ያልተነካ ግልገል የቃል ይባላል በሰዎ የምትፊራድ ሰዎች በራሣችሁ ይድረስ

  • @AlmazMassa-zj4dq
    @AlmazMassa-zj4dq Před 3 měsíci +125

    አረ ኡኡኡኡ ውብየ ተብየዋ ያንችስ የከፋ ነው በስማም 😏😏 ሄሉ ደግሞ ሰው አትመኝ ❤❤❤

  • @user-xg4sn6ut4n
    @user-xg4sn6ut4n Před 3 měsíci +6

    በህይወቴ እምጠላው ወሬ እሚያቃጥር መቀጥቀጥ ነበር ሁለቱን ሲያስጠሉ😢😢😢😢😢😢

  • @Emnet865
    @Emnet865 Před 3 měsíci +69

    እኔ ከገባኝ ነገር ባለፈ አባታችሁን አሳክሙ በተባዉ ቪዲዮ ህዝቡ በጣም ተቆጥቶ ነበር አሁን ይሄ የዉብዬ ሴራ ነዉ ሄሉን ለማስጠቆር እኛ ደግሞ ሄሉን እንወዳታለን❤❤❤

    • @tg-cf2gw
      @tg-cf2gw Před 3 měsíci +2

      እረ ተርጋጉ በእውነት ሌላ ወስጥ አትግቡ ፕራክ ነው እኛ ምን አገባን ከሰው ሂወት እነሱ ከኛ በላይ ይግባባሉ ይተዋወቃሉ ከወብየ በላይ ሄሉን እኛ አንወዳትም ይህ ፕራክ ነው እንጂ የናሂ ቤተሰቦች ስርአት አላቸው ተው ብለው በወሰጥ ይጨርሱ ነበር እኛ ዝም እንበል ተው 😌❤👌

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus Před 3 měsíci +1

      በትክክል ይቺ ታንካሲስ nagrinati

    • @melatnigussie3426
      @melatnigussie3426 Před 3 měsíci +1

      True

  • @user-hp3nc4mw6p
    @user-hp3nc4mw6p Před 3 měsíci +42

    ሚስትህ ግን ሰታሰጠላ ለቤተሰብህ ክብር የላትም የሆነ ጠላቻ አለት
    ሄሉየ ግን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኣይዞሸ እማ

  • @zadshemsu2355
    @zadshemsu2355 Před 3 měsíci +128

    ወብዬ ጠግባለች የምትሉ እጅ አዎጡ

    • @KsaKsa-mq1ph
      @KsaKsa-mq1ph Před 3 měsíci +1

      በጣም ያች አህያ

    • @---do8yj
      @---do8yj Před 3 měsíci

      ሰብስክራብ አሱ ወብዬ ጠጋበች

  • @helenlegesse8036
    @helenlegesse8036 Před 3 měsíci +5

    ማነኝ ነው ምትይው ሄሉ በጣም ትግስተኛ ነሽ አይኗን አጥፍቼላት ነበር ምወጣው

  • @user-qg8wr4rx7g
    @user-qg8wr4rx7g Před 3 měsíci +67

    ማነው እደኔ ውብዬ የምትባል. ነገርኛ. ያስጠላችው. ቱ. ሄሉዬ አይዞሽ

  • @BDmtsm
    @BDmtsm Před 3 měsíci +45

    ኡፍ የነውብየን ሰብስክራይብ እናሳ ባልየ ናት ሄሉ በጣም ተበድላለች እናሳ እና እንቅጣት በላይክ አሳዩኝ

  • @bsgd936
    @bsgd936 Před 3 měsíci +95

    ውቢዬ የመጨረሻ ውሻ ባለጌ ነገር ነሽ ጥሩ ቤተሰብ ቢያሳድግሽ እንደዛም አቶኛም ነበር ሂሎዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

    • @meseretfekadu6526
      @meseretfekadu6526 Před 3 měsíci +2

      ስታስጠላ በፈጣሪ ደሞ የባልየዉ የሴት ዉሬ ይዞ ስትመጣ በጥፍ አይላትም ቲሽ ድራማ ቢሆን እንኳን ያስጠላል😊

    • @bsgd936
      @bsgd936 Před 3 měsíci +2

      ለቤተሰብ ምንም ክብር የለትም በአንድ ቀን ነበር ወስዶ ሽንት ቤት መጣል ነበረበት😂😂

    • @Eman-te6jh
      @Eman-te6jh Před 3 měsíci +1

      ከረብር አታቅም ሴጀመር ሂሎ መቸም ቢሆን አትልም እድህ አይነትቃል ውብየ ብር ከፍላቸው ነው መሰል

    • @Adinewchrint
      @Adinewchrint Před 3 měsíci

      Yes

    • @ferdosyoutub9854
      @ferdosyoutub9854 Před 3 měsíci

      ወይኔ ይህን ስድብ ታነበዋለች ውብየ ሳስብ 😂😂😂 😢😢

  • @user-sd2rx2vs7d
    @user-sd2rx2vs7d Před 3 měsíci +5

    በጣም ታሳዝናለች ውብዬ ነገር መለቃቀም ምንድነው የተነገራትን አትሰማም እንደ ጥሩ ነገር በሚዲያ እግዚአብሔርን አትፈራም ለአንተ ክብር የላትም ናሂ በጣም አሳዘንከኝ ።

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 3 měsíci +715

    ይህ ነገር ፕራንክ ነው የምትሉ በላይክ❤

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před 3 měsíci +106

    ይሄ ነገር ፕራክ መሆን አለበት ግን እየቀለዳችሁብን ከሆነ ብዙ እምንወዳችሁን ስዎች እንደምታስቀይሙ እወቁ ሄሉ በፍፁም አትልም !!!! በቃችሁ አሁንስ በዛ 😢😢😢😢

    • @ababaabdallah3773
      @ababaabdallah3773 Před 3 měsíci

      ትክክል

    • @user-fl5rf9co2b
      @user-fl5rf9co2b Před 3 měsíci +2

      ሄሉ ጨዋ ናት አታደርገውም ጨዋ ቤተሰብ ነዉ ያሳደጋት ይች ናት ጋጠ ወጥ ስታስጠላ ልቦና ይስጥሺ ግን ፕራክም ቢሆን ልክ አለው ፕራክ ከሄሉ ተማሪ

    • @user-uc9sq5du8k
      @user-uc9sq5du8k Před 3 měsíci

      ድሮስ እውነት ነው ብለሽ ነበር በሰው ይጫወታሉ እንጂ

    • @user-qj3sw9re1m
      @user-qj3sw9re1m Před 3 měsíci +1

      unsubscribe የምናደርጋቸዉ

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Před 3 měsíci +174

    ድራማ ከሆነ ዜሮ ነው ሰብስክራይቡን የምናደርገው የምትሉ በላይክ አሳዮኝ

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 Před 3 měsíci +6

    የሰውን ሀጥያት ለመናገር ነው ምስክርም የመጣችው በውነቱ ፈጣሪ. አይወደውም. የተከበሩ እናትና. አባት እያላችው. ትዳርን የመሰለ ክብር ነገር. ባደባባይ ማውጣት. ነውር. ነው አይናችውንና ልባችውን የጋረደው. ሴይጣን ፈጣሪ ይገፅፀው 🙏

  • @GeniSoi
    @GeniSoi Před 3 měsíci +216

    ውብዬ መርዝ ነች የምትሉ

    • @user-wq1kw4hi5p
      @user-wq1kw4hi5p Před 3 měsíci

      True

    • @user-nb8xe2nc1j
      @user-nb8xe2nc1j Před 3 měsíci

      Sitastel

    • @tsiyeeeee8369
      @tsiyeeeee8369 Před 3 měsíci +4

      ለዛዉም የመርዝ ብልቃጥ😂😂😂😂😂

    • @user-kk2jq3vx8l
      @user-kk2jq3vx8l Před 3 měsíci

      ብራክ ነው ሰው ለመስደብ አትሩጡ ነገ ታፍራላችሁ

    • @hwaamusa3856
      @hwaamusa3856 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂 እሳት ናት ነገረኛ ቲሽ እጭጭጭጭ ዘጋችኝ ወላህ አፈርብይ ውጭ ከሂወቱ እደውም ከናሆም ከብትነሽ ወራዳ

  • @EndrisAli-lz3zd
    @EndrisAli-lz3zd Před 3 měsíci +217

    ጓደኛዋ ክፍት አፍ ናት የምትሉ👍👍👍👍

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm Před 3 měsíci +160

    ውብዬ መስመር አለፍሽ በጣም ክብር ይኑርሽ

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před 3 měsíci +5

    ስንት የአይምር ድሐ አለ
    Comment የምጽፉ ሰዎቾ
    ውብዬን የምትሰድቧት
    ልጁ ለሰንቶቻችሁ የሚሆን መስሏችሁ ነው ።
    እራሳችሁን ፈትሹ
    በማታውቁት ሰው ፈራጅ አትሁኑ ።
    የሰው ትዳር ለመበጥበጥ የምትጽፉት ግንዛቤ የጎደለው ጽሁፍ አስተካክሉ ።

  • @user-rf6kq1xo4k
    @user-rf6kq1xo4k Před 3 měsíci +101

    ሄሉ ዎደ ዉብዬ ጋ እንዳት ጠጋ የምሉት 👍

    • @user-ro8hy6ev9u
      @user-ro8hy6ev9u Před 3 měsíci

      👍👍

    • @tg-cf2gw
      @tg-cf2gw Před 3 měsíci +2

      እረ ተው ተርጋጉ ፕራክ ነው ይህ ነገር እውነት አይመሰለኝም

    • @user-pf1rm5ct5v
      @user-pf1rm5ct5v Před 3 měsíci

      እወነት እርሲሺን ጠቢቂ

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 Před 3 měsíci

      ​@@tg-cf2gwእኔም እደዛ ነው የመሰለኝ😢😢

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 3 měsíci

      @@tigisttamiru5213 ክክክክክክ አይ የዋህነት አዉቀዉነዉ ሲጀመር

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 3 měsíci +73

    ሄሉየ በፍፁም አታደርግም ውብየ ግን በጣም ክፉ ሰው ነሽ ምክኒያቱም እውነትኳ ቢሆን በሚዲያ ስሞን ማጥፋት አልነበረብሽም በሄሉ ግን 100% አምናለሁ አታደርግም ውይ ናሂ ጥናቱን ይስጥህ የምር ውብየ እደዚህ አመስሊኝም ነበር ማሪያምን በጣም አከብርሽ ነበር 😢 ግን የመዳም ቅመሞች ይሄ ነገር ፕራክ ከሆነ ለተመልካች ክብር የላቸውም ብየ ነው የማስበው ውብየ ግን በስላሴ ስም ምን አይነት ነሽ

    • @የማር
      @የማር Před 3 měsíci

      ባለጌ ሰገጤ ናት ውብየ

  • @EmanWolloTube-sl3rx
    @EmanWolloTube-sl3rx Před 3 měsíci +218

    ሄሉ በጫራሽ አታደርገውም ጨዋ ቤተሰብ ያሳደጋት ናት ድራማ ከሆነ በቃ ይበቃል ያስጠላል

    • @elsatefera7272
      @elsatefera7272 Před 3 měsíci

      ነገርን ፈልገሽው ቀርቶ ሸሽተሽም አይሆንም ረገብ በይ

    • @user-mk5qy2xk1r
      @user-mk5qy2xk1r Před 3 měsíci

      👍👍👍

  • @aliakmel9336
    @aliakmel9336 Před 3 měsíci +3

    ውብየ የምትባል ሴትዮ ማየትያስጠላው ማነው ነገረኛ ቲሽ

  • @user-oq6xm2xg4q
    @user-oq6xm2xg4q Před 3 měsíci +74

    በጣም ባላጌ ነሽ ዉብዬ 😏😏😏😏😏😏😏ሲጀመር ሄሉ እንደዛ አትልም ሄሉዬ የኔ የዋ ስዎድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አይዞሽ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Před 3 měsíci +85

    ሄሉዬ መቸም አታደርገውም የምትሉ በላይክ አሣዪኝ ሄሉዬ የኔ የዋህ ❤❤❤

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 Před 3 měsíci +34

    እደዉ ዉብዬ በጣም ነገረኛ ነሽ በጣም ቤተብ ለማለያየት የተነሳሽ የሆሽ ህፃን ነሽ የምትሉ👍👍👍👍ነገር በጣም ትወዳለች ሄሉ የዋህ ነት

    • @zahralama8064
      @zahralama8064 Před 3 měsíci

      መከታተልም አአያስፈልግም አንሱባት

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy Před 3 měsíci +3

    በደብ በጥፊ በያት እች አቃጣሪ አብራ አውርታ መጣ ደሞ ታቃጥራለች ወርኛን ሲያወራ አቁም ብላችሁ አፉን ማለትነው😢😢😢

  • @demewezkefelegn7890
    @demewezkefelegn7890 Před 3 měsíci +117

    ወብዬ ነገርኛ ናት ንግግሩዋ አጥንት ይሰብራል ተምር በጣም ቀላል ነገር አካበድሽ😢

    • @zinet4736
      @zinet4736 Před 3 měsíci +6

      አዎ ነገረኛ ነች ኤጭ

    • @user-pl4oo6pg9d
      @user-pl4oo6pg9d Před 3 měsíci

      እረ በጣም

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 3 měsíci +2

      የሱነው ጥፋቱ እየተሽለጠለጠ ቤተሰቡን የሚያስንቀው ወንድ ቆፍጠን ሲል ነው

  • @Zemzem-ni1wc
    @Zemzem-ni1wc Před 3 měsíci +199

    እስኪ ውብየ ተብየዋ እረቶ እደኔ ያስጠላችሁ በላይክ

    • @አቤቱሆይ21
      @አቤቱሆይ21 Před 3 měsíci

      እኔም አስጠላችኝ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před 3 měsíci

      አይባልም ነገረኛቱናት ጥፋተኛ ናት. ይደብራል ነገረኛነት

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před 3 měsíci +1

      ​@@KuWait-vc4qjእረነገረኛቱ ብታጠፋ እርስ የመድር ወሬ ይዛ ልጂትዋን ማሰቃየት የለባትምነበር በጣም ታስጠላለች ሄሌን አሁን ላይ የአባትዋ ህመምእያስጨነቃት እስዋ እንደዚህ ትላታለች

    • @mehubayimer3274
      @mehubayimer3274 Před 3 měsíci +1

      በጣም ሙሆዶ ፊት ብትልሰ ምን ችግር አለው

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy Před 3 měsíci

      አረመኔ ናት አብልታቸውነው የዎሹት ባለጌናት የምረ

  • @user-bs8dv1sc2j
    @user-bs8dv1sc2j Před 3 měsíci +92

    ዉብየ ነገረኛ ናት ምን ነገር አስለቃቀማት እነዝሕ ልጆች ዉሸታቸዉ ነዉ የምትሉ

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 Před 3 měsíci

      ዲራማ ነው ባይሆን ጓደኞቿ እንደዚህ አያወሩም ትንሺ እኮ አልተግደርደሩም እኮ

  • @busyline1657
    @busyline1657 Před 3 měsíci +1

    ለቤተሰብ ክብርየላትም ሄሉንስታመናጭቃት ዉብየ የሄሉናት ይከፋታል ናሆም ወድአይዴለም ሚስቱን ማመር አይችልም ሴታሴት ወድአይመቼኝም

  • @TsionDawit-ty5rt
    @TsionDawit-ty5rt Před 3 měsíci +109

    ናሂ ወንድ አሰዳቢ እህትህ እኮ ናት ቤተሰብህን አስከብር ውብዬ ደግሞ ነቀዝ ክብር ይኑርሽ ሄሉ አይዞሽ ሆ😠

    • @fengebi9715
      @fengebi9715 Před 3 měsíci +1

      Yuhe wend asedabi alicha siyastela

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 3 měsíci

      ቅድሚያ ለሚሥቱ ሁለቱም የራሳቸዉ ቦታ አላቸዉ ሥናቅ ብንናገር ይሻላል ጥፋት ባይኖርባትም እህቱን ነዉ መቆጣት ያለበት ሲጀመር ፖራከነዉ ናሂ ትክክነዉ ወድ አሰዳቢ አላላችሁም አይ😂😂😂

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 3 měsíci

      ቅድሚያ ለሚሥቱ ሁለቱም የራሳቸዉ ቦታ አላቸዉ ሥናቅ ብንናገር ይሻላል ጥፋት ባይኖርባትም እህቱን ነዉ መቆጣት ያለበት ሲጀመር ፖራከነዉ ናሂ ትክክነዉ ወድ አሰዳቢ አላላችሁም አይ😂😂😂

  • @akjgy1054
    @akjgy1054 Před 3 měsíci +83

    ውብዬ እደኔ ወዶአት የጠላት ማነው የማዳምቅመሞች

    • @fengebi9715
      @fengebi9715 Před 3 měsíci

      Ere betam astelach

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 Před 3 měsíci

      እኔም ምትመስላለች ነገርኛ ደሞ እደት እደምትገፈትራት

    • @user-rq2iu1gx7t
      @user-rq2iu1gx7t Před 3 měsíci +2

      እኔ ባላያት ባልሰማት እመርጣለሁ የመርዝ ብልቃጥ ነች

  • @MekedesMekedespretty
    @MekedesMekedespretty Před 3 měsíci +222

    በቤተሰብ መሃል ጣልቃ አንገባም እኛ ስንት የሚያስጨንቅ ነገር አለብን😕

  • @user-ne1yk2ej3t
    @user-ne1yk2ej3t Před 3 měsíci +3

    እረ ጎደኛ ማለት ዋሽቶ የሚያስታርቅ ነው ብትል እንኳን መገሰች ማረም እንጂ መቶ ማጣላት አይደለም ሲጀመር የቤተሰብ ነገር አደባባይ አይወጣም በፍቅራችሁ እንዳልኮራን አሳፈራችሁን ውብዬ ብታጠፋም እንኳን ላንቺም እህትሽ ናት በውስት መፍታት ይቻላል ሲጀመር እንደጎደኛ የተቀላዱትን አምጥቶ ማውራት ስህተት ነው ሄሉ ለሁለታችሁም ፍቅር አላት እንደምናየው እባካችሁ ብትጮሁም ብትጣሉም በውስጥ መፍታት አለባችሁ እኔ ሁላችሁንም እወዳችሆለው ፍራንኩ በዛ እና አጣላችሁ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 3 měsíci

      ተመካክረዉ ነዉ ለሥራነዉ የዉነት አደለም ሲጀመር ኮመት ተመችቶኛል❤ግን አዉቀዉ ነዉ

  • @ObseeQueen
    @ObseeQueen Před 3 měsíci +60

    ኔሉ በፍፁም አታረግም የምትሉ ቢቻ👍

  • @katrakatra4626
    @katrakatra4626 Před 3 měsíci +144

    ዉብዬ። ነገረኛ። ናት። ይምትሉ። አስጠላችኝ

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x Před 3 měsíci +57

    ሄልዬ ለጤንነትሽ ለሁሉም ነገር ወደ እነሱ ቤት አትሂጂ አንቺ ለወንድምሽ ብቸኛ አህት ነሽ አይዞሽ አላልሽም ሊያሳቅቁሽ ፈልገው ነው

    • @user-fk4gt3iw6f
      @user-fk4gt3iw6f Před 3 měsíci +1

      አረ አንድ ብትሆን ነገር ማማሰል ነው

  • @user-gq5th9oz4p
    @user-gq5th9oz4p Před 3 měsíci +2

    ውዬ በጣም የምወዳቹ በጣም የማከብራችሁ ብዙ ጊዜ መከታተላቸው ይቅርታ አባባሎች ጥፋት የሰው ልጅ ያጠፋል ከስተቱ መማሩ ነው ሁለተኛ ጥፋት ይቅርታ ያለነው በይቅርታ ተስፋ አለን

  • @user-on4qu5ul2i
    @user-on4qu5ul2i Před 3 měsíci +248

    በህይወቴ እምጠላው ነገር ቢኖር አሉሽ አሉሽ😒😒ዝም ብለሽ አታሞጥሙጭ አንዳንድ ጊዜ ሠምቶ እንዳልሰማ አይቶ እንዳላየ ማለፍን ልመጅ አታሞጠሙጭ ትዳር ክቡር ነው😢😢😢

    • @berutasfea161
      @berutasfea161 Před 3 měsíci +3

      በትክክል ተባረክ ትዳር ላይ ሁሉንም አይቶ ማለፍ ያስፈልጋል ለንደዝህ ተራ ወሪ ሚዲያ ላይ መውጣት አይገባውም ነበር በጣም ጥሩ አይደለም ትዳር ያሻክራል

    • @user-uq6up6qn2j
      @user-uq6up6qn2j Před 3 měsíci +4

      በጣም ልቦና ይስጣት ያሁን ጓዳኛ አስመሳይ ነዉ

    • @user-jt4ud3ho5p
      @user-jt4ud3ho5p Před 3 měsíci +1

      በጣም

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube Před 3 měsíci +1

      👏👏👏👏👏👏

    • @weyeinshtdiri8703
      @weyeinshtdiri8703 Před 3 měsíci

      bihonimi enkaun semita zimi atilim siketel degemo dirama eyeserubin new nahi tebiyew erasu lachami neger new

  • @brktihailu
    @brktihailu Před 3 měsíci +41

    ውብዬ ወድሽ ነበር prank ቢሆን እንኳን በጣም ይደብራል ሲቀጥል በሚዲያ መውጣቱ ያንቺን የወረድሽ ማለት ክብር የሌለሽ እንደሆነ ነው ሚያሳየው ባለጌ ሰው ነሽ

  • @user-sd1su6km4k
    @user-sd1su6km4k Před 3 měsíci +31

    ይችን ውብየ የምትባል ሰይጣን ባላያት ድፍት ያድርግሽ የትልቅ ባለጌ አሮጊት😮

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Před 3 měsíci +1

    ሄሉ በፍፁም አታረገውም ውብዬ ደሞ ነገር ተወት አርጊ አታካብጂ ናሂን ስትወጂ የ ሄሉንም መውደድ አለብሽ ጥፋተኛ ብትሆን እንኳን ለናሂ ስትይ ማለፍነው ብዙ ጊዜ ግን ነገር ማክበድ ትወጃለሽ ውብየ ጥሩ አይደለም ቤተሰብ ማለት ትልቅ መሠረትነው የውጭ ሰው አታስገብ የቤተሰብ ችግር ቤት ውስጥነው መፈታት ያለበት

  • @SamiraSamira-bt4yw
    @SamiraSamira-bt4yw Před 3 měsíci +40

    ኤጭ አሁን በጣም አስጠላችኝ ውብየ የምትባል ሴትዮ ስወዳት ነበር ጠላኋት ክብር የላትም🤧🤮ሲጀመር ሄሉየ እደዚህ አታደርግም

  • @user-fr2vz4kz3z
    @user-fr2vz4kz3z Před 3 měsíci +42

    ውብየ የተደበቀን ማንነትሽን አየን አስመሳይ በጣም ነው የጠላውሽ ሰይጣን ነሽ አስመሳይ

    • @tube9850
      @tube9850 Před 3 měsíci

      ልክ ነች የተወራን ነገር ማጋለጥ ነው ለምን አወራች ምክንያቱን ማወቅ አለባት እኔም ብሆን እንደውብየ ነው የማደርገው

    • @user-fr2vz4kz3z
      @user-fr2vz4kz3z Před 3 měsíci +1

      @@tube9850 በባልና ሚስት ያለውን ነገር በውስጥ መፍታት እየተቻለ ለምን ለምን ሶስተኛወገን ያስገባሉ ሲቀጥል እዴት ማንም ያወራውን ወሬ እዴት ልታምን ትችላለች እነዛ አወራችያሉት ልጆ በሄለን ጥላቻ ወይም ቅናት አድሮባቸው ሊሆን ይችላል እዴት ውብየ በሄለን ትፈርዳለች

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 Před 3 měsíci

      በምን አወቅሽ ሄሉ አትሉም

  • @masfhmasdj4675
    @masfhmasdj4675 Před 3 měsíci +73

    ውብየ ሠገጤ ናት የምትሉ ደምሩኝ

  • @goldlife3708
    @goldlife3708 Před 3 měsíci +3

    አትልም ትወድሸ አለች የሰው ወሬ አትሰሙ ቢሆን እኳ በሜድያ የተዋለደ ሰው ማጋፈጥ ፕራንክ ነው ይቱብ ይቅርባችሁ ኤች ነገረኛ

  • @user-sb4tw4ls7f
    @user-sb4tw4ls7f Před 3 měsíci +52

    ውብዬ ባነሳሽ ጨምላቃ ነሽ አለቃላቂ ድብኝት ነሽ እህትና ወድምን አታቀያይሚ

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r Před 3 měsíci +124

    በመዳም ቅመሞች አትቀልዱ ክብር ይኑራችሁ ሄሉ ደግሞ አታደርገውም

    • @BhelHee
      @BhelHee Před 3 měsíci

      እውነት ነው ሄሉ ምስኪን ናት

    • @Eman-te6jh
      @Eman-te6jh Před 3 měsíci

      ወላሂ በትክክል ዊናየ

    • @samerahothifa3897
      @samerahothifa3897 Před 3 měsíci +2

      ዊናየ የቤተሰብ ክብር ከእናንተና ከነቃል መማር አለባቸው

    • @user-df4zh3uh4y
      @user-df4zh3uh4y Před 3 měsíci

      እወነትዊናዬ

    • @user-dv5ho2zh2
      @user-dv5ho2zh2 Před 3 měsíci

      አር ለማንነውኪብሩ እንደትከበርመይሄነይእና

  • @user-px1uw5sy5l
    @user-px1uw5sy5l Před 3 měsíci +27

    ሄሉየ ሚስኪ
    አይዞኝ ውብየ እሮቶ ነገረኛ ባለጌ
    ለባል ቤተሠብ ክብር ይኑርሽ

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s Před měsícem

    ሄሉ አትልም ፍቅር እስካለቀ ድረሥ ይባላል ያሠው የሚኖረው ፈጣሪ እሰከፈቀደው ድረሥ ብቻነው ጥፋት አዴለም😢😢😢😢

  • @aishaahmed3968
    @aishaahmed3968 Před 3 měsíci +159

    ለናሂ ያለኝ ክብር በጣም ቀነሰ ዝቃጭ በጣም ነበር የማከብርህ ሚስትህን እንኳን ተይ ማለት የማትችል ቤተሰብህን አታስደፍር ሄሉ በጭራሽ ለአንተ ትዳር መፍረስ አትመኝም

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 Před 3 měsíci +2

      ትክክል

    • @hamyiTube138.
      @hamyiTube138. Před 3 měsíci +2

      አወን ወላሂ

    • @enatager5416
      @enatager5416 Před 3 měsíci

      እዉነት አድህቱን ለምንጥርግ አትልም እሷብቻነትሴት እህትህግንአታገኛትም

    • @aburidwan6831
      @aburidwan6831 Před 3 měsíci

      የተመልካቹ ማመን ነውጂ ሚገርመኝ ቢጣሉ ምን አዝረከረካቸው ብለሽ ሸቀሉብንጂ

    • @aburidwan6831
      @aburidwan6831 Před 3 měsíci

      ፏ ፍትው ብለው አስበውበት ሊሰሩብን እየተጨማለቁ ማንም አያምናችሁ

  • @RabeaNow
    @RabeaNow Před 3 měsíci +84

    ይኸ ፕራክ ከሆነ የማዳም ቆመሞች ሰብሰክራይብ አሱ💃💃💃💃

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 Před 3 měsíci +73

    📌ናሂ ቤተሰቡን ከመጀመሪያዉም አላስከበረም የምትሉ እስኪ

    • @user-qw5bf2il1d
      @user-qw5bf2il1d Před 3 měsíci

      በጣም

    • @tsedallove
      @tsedallove Před 3 měsíci

      በእህቱ ትቀናለች ፈጣሪ ሆይ

    • @user-wp8lp2bw4s
      @user-wp8lp2bw4s Před 3 měsíci +1

      ናሂ ሞኝ አትሆን የናትህ ልጅ ትሻልሀለች ሚስትህ ሌላ ባል ብታገባ ላት ባዳ ናት እህትህ ❤እህትህ❤ ነች እማትቀይርህ

  • @MKl-wn5ox
    @MKl-wn5ox Před 24 dny

    ናሂ ግን እህትን ሳይሆን ሚስትህን ተቆጣ የምር ሀይለኛነች አይደብራትም የባሏን እህት ለተራ ወሬ ይጋለጥ ምናምን ለቤተሰብ ክብር የላትም በጌታ😢😢😢

  • @zdethiotube
    @zdethiotube Před 3 měsíci +67

    ናሂ ለቤተሰብህ ክብር ይኑርህ ወሬ እየለቃቀማችሁ ልጅቱ ላይ አትጩሁባት ለዛውም አንድ እህት ላይ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሄሉ አትልም እውነት አብሪያት ነው ያለቀስኩት ይህ ፕራንክ እንኳን ቢሆን ውብየን እወዳትን ያክል ጠላሗት

  • @user-gy2em7lr4g
    @user-gy2em7lr4g Před 3 měsíci +78

    ልጅታ በርግጥ ጥፋተኛነች ብትላት እንካን መናገር የለባትም የምትሉ

  • @user-rx1vh4pq2k
    @user-rx1vh4pq2k Před 3 měsíci +53

    ሲጀመር መሰክር ተብየዉ ምን አባቷ ነገር አቃጠራት

  • @SalamBrhea
    @SalamBrhea Před 3 měsíci +6

    ውበየ ማለት እሰሰት ነሽ የምትሉ በላይክ

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 Před 3 měsíci +33

    ወይኔ ውብዬ ድምፅዋ ሀሉ አስጠላኝ ሄሉ ጥለሻቸው ውጭና ሂጂ ቤተሰብ ሁሉ ላንቺ ዩተለየ ክብርና ፍቅር ስላለው ከሚወዳት ወንድምዋ ለማለያየት ውብዬ ከልጆቹ ጋር ግንኙነት አለሽ የሆነ ነገር ስጥተሻቸው ሆን ብለው ስለትዳርዋ አውርተው እንድታወራ አድርገዋት ምስክር ሆኑባት ውብዬ ግን ምን ያህል አደገኛ ሴት ነሽ ስራሽ ያጋልጥሻል በሰጠሻቸው ብር ስትጣሉ እውነት ይወጣል ሄሉ ጓደኛዋ ስትዋሽ ግራ ገብቷት እንጂ ምንም አላለችም አትልምም

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 Před 3 měsíci +23

    ሚስት ግን የባሏን እህት እንደዚህ ነው እምትናገረው? ግን ውብየ እህቱን ካላከበርሽለት ምን ቢወድሽም ቀስ በቀስ ይጠላሻል መጀመሪያ ክብር ይበልጣል ብታደርገው እንኩዋ በዚህ መንገድ አይደለም እሚጨረሰው ነውር ነው

  • @user-ze2go8uh8g
    @user-ze2go8uh8g Před 3 měsíci +50

    ሄሉዬ የኔ ትግስተኛ እኔ ብሆን ውብየንም አልተዋት በጥፊ ነው የማቃጥላት

    • @alemhi8570
      @alemhi8570 Před 3 měsíci +4

      ሄሉ የኔ ቀጫጫ እች የወንድምሽ ሜስት ጠገበች ተቂጧ ከብዳ ከራሷ ቀላ እንደባብ ተንኮለኛ ናት በጥፊ ላግኛት 😂😂

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s Před 3 měsíci

      @@alemhi8570 ማላመጫዋን ወደ ማዳመጫዋ ነበር ማዞር እንደት እንዳቃጠለችኝ ስንት ግዜ ኮመትኩ አልወጣልሽ አለኝ አትሻብኝ አለ አቡ አሚራ 😀😀😀😀

    • @Ade-sm5xq
      @Ade-sm5xq Před 3 měsíci

      ❤❤ mariyamin ena erasu Helen baregegn lemen endewu tsegrewan chemdje neber gotech mawetat echin mist tebyewu ebet NAT maryamin prank honem Al honem mist tebyewu kifu NAT meto be meto mariyamin betam asteltagnalch

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s Před 3 měsíci

      @@Ade-sm5xq ዉብየ የሄን ጓደኞች ጋ ያሴረች፣ዉ ሴራ ነዉ። እዉነቱን አላህ ያዉቃል ወደ ፊት እምንሰማዉ ይሆናል።

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci

      ወላሂ አቃጠላቸው

  • @Yewbdar
    @Yewbdar Před 3 měsíci +1

    ዉብዬ ግን ከባድ ሰው ነሽ የቤታችሁን ገበና አደባባይ አወጣሽ

  • @user-bk7je9wd5i
    @user-bk7je9wd5i Před 3 měsíci +105

    ሄሉን በፍፁም አታደርግም የምትሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌🥀🥀🥀የኔ ውድድድ

    • @dxbdxa2244
      @dxbdxa2244 Před 3 měsíci

      Qentabat yewnal tastweqalch eche fara aroget.meqeya eske wendma

    • @hawamuhammed3514
      @hawamuhammed3514 Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤

  • @HabibMohammed-fi5mk
    @HabibMohammed-fi5mk Před 3 měsíci +47

    እኔ የገረመኝ የሄሉና የናሂ ትዳር ቁልፍ በሄሉ እጅ ነውንደ ያለው ብትልሥ አረ ነገር አካበዳችሁ ይችን ሚሥኪን ልጅ በፕራንኩም በነገራኛም አታሥለቅሷት ወንድምየው ክብር ለህትህ ይኑርህ

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 Před 3 měsíci +37

    ማርያምን እንዴት እንደ አስጠላሽን የትመልካች ክብር የሌለሽ ነሽ ልጅትዋም አሽቃባጭ ነሽ ባክሽ በቤተስብ ማሀከል መግባት ምን አገባሽ ቦርኮ እድሜሽ ይጥር ሁሁለታችሁም ከፍለጋችሁ ገደል ግብ