ሄሉ ጠቅልላ ገጠር ገባች ላያቹ አልፈልግም ወብዬ እና ናሂ ተመለሱ😭😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #nahitube #couples #helutube

Komentáře • 2,8K

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og Před 3 měsíci +725

    የምር ምርጨዋ ተመችቶኛል እራሷን ለማዳመጥ ሰላም ያለው ቦታ ሴትየዋ እራሱ የደሀ ኩሩ እግዚአብሄር ይስጠዎት ናሂ አስተባብረህ የሴትየዋን ቤት በቆርቆሮ ይሰራላት እሚል ላይክ ያድርግ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Před 3 měsíci +13

      ሳህ ይሄቤትነውሰላም ያለው

    • @tigydubai6753
      @tigydubai6753 Před 3 měsíci +6

      እዚቦታ ሲያምር

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před 3 měsíci +11

      ለሹፌሩ ዩትዩብ ይከፍታል ሴትየዋም ቤታን እንስራ ይላሉ 😂😂😂😂

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Před 3 měsíci

      ​@zeynebasnake83🤣😂🥰😍👍🙏🥰😘💋91

    • @user-er6xl3fh4p
      @user-er6xl3fh4p Před 3 měsíci +2

      አስቀይር ናሂ

  • @Samiratube-du3hu
    @Samiratube-du3hu Před 3 měsíci +134

    ወላሂ ሄሉ እንደት እዳሳዘነችኝ አይዞሽ ሄሉየ ሁሉም ያልፋል ጠንከር በይ እኖድሻለን የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @user-lk4qr1tp5u
    @user-lk4qr1tp5u Před 3 měsíci +148

    😂😂😂😂ከፕራክ ወደ ድራማ ደሥ ይላል😂😂😂ከጥሉበት ሂሉ ሁሉም ያምርብሻል ድራማነው የምትሉ በላክ አሣዩኝ ውዶቸ

    • @user-en9mb7lq5h
      @user-en9mb7lq5h Před 3 měsíci

      ለክ ነሸ

    • @Zinat9-jg2gt
      @Zinat9-jg2gt Před 3 měsíci

      ወነትሽነው

    • @hawa5330
      @hawa5330 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤በጣምጅ ዋው ገብቶሻል አችማ😂😂​@@user-gv3qg6bq5m

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@user-gv3qg6bq5m

  • @TagYdh
    @TagYdh Před 3 měsíci +150

    ገጠር ትቀመጥ አምሮባታል የምትሉ👍👍ለወጭውም ይሻላል ሁማን ሄር የለ ሚካብ የ ለ ግልግል😂😂😂😂😂😂

    • @user-tq9gw8to3x
      @user-tq9gw8to3x Před 3 měsíci +3

      አረ በሳቅ😭👈😂😂😂😂😂

    • @user-dz8uc2mj8z
      @user-dz8uc2mj8z Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😅😂😅😂😅😂😅😂😅😅😂😅😂😅😂😅😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😅😂😅😂😂😂😂😮😮😮

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t Před 3 měsíci +2

      ክክክክክክ ሳህ

    • @user-jr3hg4ck7m
      @user-jr3hg4ck7m Před 3 měsíci +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅

    • @samiramitiku5068
      @samiramitiku5068 Před 3 měsíci +2

      😂😂😂😂😂😂😂 ይሻላል እሱ ሁሉ እንዳለሁኖ እራሶን ብታዳምጥ ደስ ይላል በእውነት

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 3 měsíci +80

    ውብዬ ግን አታስመስይ ደግሞ ቤተሰብ ይጨነቃሉ ትያለሽ ለነሱ ብታስቢና ብታከብሪያቸው ገመናዋን ሚዲያ ላይ ባላወጣሻት አስመሳይ በቃ ተዋት እራሷን ታረጋጋበት አይሩ አረንጓዴ ቦታው እራሱ መንፈስ ያድሳል ተዋት ሄሉዬ ሁሉም ያልፋል የኔ የዋህ ናሂ እራሱ በጣም ነው ያዘንኩብህ እውነት ዛሬ ደግሞ እሷን ነይ እንሂድ ብሎ ማጨናነቅ

    • @AlfaTamart
      @AlfaTamart Před 3 měsíci +1

      እኔ የምለው ያጠፋችዋ ሄለን ነች ግን ውቢየን ለምንድነው የሚጠለዋት😮

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Před 3 měsíci

      @@AlfaTamart xifat yehelen bihone ye betsebn guday bewsxe mecerese ticile neber lemn midya lay maw at asflge biyanse kesa bitxyqna bitrda yihe Hulu neger ay exam neber wubye bexam as messy nat

    • @tigabuAndmimiwa7
      @tigabuAndmimiwa7 Před 3 měsíci

      አረጋጉ ድራማ ነዉ ወይኔ ምነዉ አበዛቹ😢

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 Před 3 měsíci

      ድራማ ነው ስሞኑን ወጭ ስለለባቸው ብር ለመስራት ነሽ

  • @user-fy9ty8tr2x
    @user-fy9ty8tr2x Před 3 měsíci +130

    ነገሮች ለኸይርነዉ የመጡት የነሡጠብ ለዝችሤትዩ ብሎነዉ የዚች ሴትየ ቤት ይቀየር የምትሉ ላይክ ቤት ይሠራለት ለዝችሚሢኪን እናት

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Před 3 měsíci +291

    ድራማ ነዉ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉😂

  • @GgGgd-tu2we
    @GgGgd-tu2we Před 3 měsíci +63

    ተከታታይ ድራማ ነው የምትሉ ነቄወች ላይክ አድርጉኝ

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před 3 měsíci +34

    ዉብየ ትዳር እንደዚህ አይያዝም ሚስት እኮ ብዙ መስዋት መክፈል አለባት እሽ ይችን ትንሽ ነገር አካብደሽ ቤተሰቡን በጠበጥሽ ባል ተብየዉ እንደ ወንድ ቆፍጠን በል አትሽለጥለጥ

  • @halema1887
    @halema1887 Před 3 měsíci +80

    የሤትዪዋን ቤት ይሠራልት የምትሉ ላይክ

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 Před 3 měsíci +7

      ምን አለ 😂😂 ምናለበት የተጀመረውን የኔን ቤት ብታስጨርሱልኝ 😢

    • @user-wn2cg8gf2p
      @user-wn2cg8gf2p Před 3 měsíci

      ​@@martamekonen7455Woyine anichi😂😂😂😂 eshii

    • @almanal5018
      @almanal5018 Před 3 měsíci

      ​@WorkeGel😂😂😂😂😂ana-sv5if

    • @QwertyQwerty-vp8bj
      @QwertyQwerty-vp8bj Před 3 měsíci

      😂😂😂

    • @wsazswzss5892
      @wsazswzss5892 Před 3 měsíci

      ዋውውው

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Před 3 měsíci +124

    ውሳኔዋ ተመችቶኛል የምትሉ ብቻ❤❤❤

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Před 3 měsíci +380

    ሲጀመር ሄሉ በጣም ሚስክን ነች ታስታውቃለች

    • @RawdaIbrahim-xq6pu
      @RawdaIbrahim-xq6pu Před 3 měsíci +6

      አዎ በጣም ነው ያለቀስኩት😭😭😭😭

    • @RawdaIbrahim-xq6pu
      @RawdaIbrahim-xq6pu Před 3 měsíci +2

      በተለይ ሲገቡ ቁጭ ብላ ነበር በጣም ነው ያሳዘነሽኝ

    • @MM.M-mn6lm
      @MM.M-mn6lm Před 3 měsíci +2

      በጣም

    • @tigisitbekana8489
      @tigisitbekana8489 Před 3 měsíci

      እውነትነው በጣም ምስኪነች እውነቶነው ከወከባውና ከግርግሩ ይሻላታል

    • @SmretSmret-in4ot
      @SmretSmret-in4ot Před 3 měsíci +1

      ደምሩኝ እህት ወንድሞችየ😍😍😍❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 3 měsíci +544

    ታረቁ ናሂ ደግሞ በእህትህ አትደራደር ሚስት ይመጣል ይሄዳል 😂 ደምሩኝ ዉዶቼ

  • @user-xq6yb6xh4h
    @user-xq6yb6xh4h Před 3 měsíci +22

    ሄሉ ለሄደችባት ሤትዮ ቤት ይሠራላት የምትሉ😭💘💘💘💘💘

  • @user-yr8hv6ex4i
    @user-yr8hv6ex4i Před 3 měsíci +42

    ጥፍቱ የዉብዬ ነወ አሥቀዳመሽ ሚዲያ ላይ ለምን አወጣሽ ለቤተሠቦቿ አታሥብም

  • @hanakassa-kt2et
    @hanakassa-kt2et Před 3 měsíci +241

    አንድ የእናት ልጅ ሺ ነው የምትሉ በላይክ

  • @user-ip3xb5kp5n
    @user-ip3xb5kp5n Před 3 měsíci +283

    ናሂ እሕትህን አታስከፋት ተከባከባት ይቅርታ ተባባሉ እንደኔ ሄሉን የሚወድ በላይክ 👍👍👍👍argu

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 Před 3 měsíci

      አይደል አልቀረብሽም ህይወቱን እየበጠበጠች ተንከባከባት?

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 Před 3 měsíci +136

    ሄሉን ምትወድ እሰቲ በላይክ አሳዩኝ እንወድሻለን ሄለንዬ🥰🥰🥰

  • @user-tc8gx8ku9u
    @user-tc8gx8ku9u Před 3 měsíci +21

    ይች ውብየ ተብየዋ አሰመሳይ ናት ለምን ምንምን ትያለሺ እደዛ ከፍ ዝቅ ሰታረጌያት ከረመሺ ምን አይነት እስሰት ነሺ ትሺ

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo Před 3 měsíci +57

    እህትና ወንድም አጣላሽ ።ናሂ ለእህትህ ክብር ይኑርህ።አታሳዝንህም ሚስትህ መጥፎ ናት።

    • @MG-hz4ef
      @MG-hz4ef Před 3 měsíci +1

      100%

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Před 3 měsíci +6

      እነሱ ተማክረው ለሰሩት ድራማ የናንተ ሳይድ ይዞ ክፉ መናገር ይገርማል:: ይሄኔ ኮመንታችሁን እያዩ እየሳቁባችሁ ነው

    • @fatimaahmed2330
      @fatimaahmed2330 Před 3 měsíci

      እውነትሽን ነው ኢሄኔ እየፎገሩን ነው​@@Tg-oh5nx

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Před 3 měsíci

      ​@@Tg-oh5nxህዝቤ የዋህነው ያየውንሁላ እሚምን እነሡ ለብርነውተመካክረው የሚሠሩ😅😅😅

    • @user-fx1sx2ky6q
      @user-fx1sx2ky6q Před 3 měsíci

      Awo betam

  • @zeharafentaw9136
    @zeharafentaw9136 Před 3 měsíci +42

    ምን ታድርግሽ አባረሻት አይደል እንዴ ይቅርታ ብላሽ ነበር እኮ አልሰማሻትም
    ናሂ ግን ቤተሰብ ማናጅመንት ኮርስ ያስፈልጋሀል

  • @askalmesfin6669
    @askalmesfin6669 Před 3 měsíci +324

    ዉብየ የምትባይ ሴት አስመሳይ አትሁኝ ከልብሽ ሁኝ የምትሉ

    • @salmevms5847
      @salmevms5847 Před 3 měsíci +1

      😂😂

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉

    • @MastersMmm
      @MastersMmm Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂

    • @mimitapeno100
      @mimitapeno100 Před 3 měsíci +2

      Yetemechegn comment 😂😂😂😂😂setasitela

    • @tsedeyanteneh2743
      @tsedeyanteneh2743 Před 3 měsíci +2

      እዚህ ላይ የምትንጫጩ ከውብየላይ ዉረድ ባልያጡየአረብ አገር ሴቶች ይመስሉኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 Před 3 měsíci +152

    አይ የእናት ልጂ ሆድህ አልችል ብሎ አይደል ጥሩ ነው ይቅር ባይነት

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 3 měsíci +12

    አረ ሄሉ ደሞዋ እራሱ ተመልሶዋል ንፁ አየር በጣም ደስ ይላል❤

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Před 3 měsíci +33

    ውብዬ አስጠላሽኝ አልፈልግሽም ካልሽ ልጅቷን ተዋት ሰላም ታግኝበት። ወይስ ድራማ ነው ይህ ሁሉ ሲሆን እናታችሁ የት ሄጀች?

  • @yordanosmunaye835
    @yordanosmunaye835 Před 3 měsíci +37

    እሱን ከወደድሽ እህቱንም እንደሱ መውደድ አለበሸ ክብር የሚባል ነገር አለ የሰወሬ ለምን ትሰሚአለሽ

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile Před 3 měsíci +92

    ሄሉ ጥፋተኛ አይደለችም ቀላሉን ነገር ሰማይ የሰቀለችዉ ዉብዬ ተብዬዋ ክፉ ነሽ።

  • @lemikonjo
    @lemikonjo Před 3 měsíci +116

    ውብየ በጣም ተቀይረሻል በጣም መልካም ሰው ነበር አሁን ለምን ተንከሲስ ሆንሽ ናሂ ደግሞ ሽልጥልጥ አትሁን ሄሉየ የዋህ ናት❤❤❤❤

    • @znteznte965
      @znteznte965 Před 3 měsíci +1

      ትክክል

    • @TsinatDeribe
      @TsinatDeribe Před 3 měsíci

      ሄሉ ምነው ጥፋተኛ ናት

    • @galzamgal7940
      @galzamgal7940 Před 3 měsíci +1

      ኧረተው አይባልም ይሄነገር ዲራማ ይመስላል? ተው አታስጨንቁን የኢትዮ ሶሻል ሜዲያ ሴጣን ሾፈውክክክክክ ሁሉም ለቅሶ እኛ እስትፊት እንሁን እኛ የመዳም ቅመም ፈረደብን እስቱፊት እንሁን ፍቱትአቦ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SmretSmret-in4ot
      @SmretSmret-in4ot Před 3 měsíci

      ደምሩኝ እህቶችየ❤❤

    • @doracell2474
      @doracell2474 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂

  • @user-gz6uj3dx5i
    @user-gz6uj3dx5i Před 3 měsíci +21

    ወብየ ተብየዋ አልፈልግሺም እያለች ነገር ስታቀጣጥል ነበር ዛሬ ለሄሉ አስባ ሳይሆን ያለችበትን አይታ ለመደሰት ነዉ ሄሉየ እነወድሺ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JdjJdh-gk1gb
    @JdjJdh-gk1gb Před 3 měsíci +4

    ናሂ የማይረባ አሥጠቂ ነዉ የምትሉ በላይክ አሣዮት

  • @user-yn7us4gq2q
    @user-yn7us4gq2q Před 3 měsíci +40

    እኔ በፋሚሊ መግባት አልፈልግም ግን ምንጥፋት ቢኖርእኳን በዉስጥ መጨረስ ትችሉ ነበር ልብ ከተሰበረ ብሀላ መጠገኛው ከባድ ነው💔💔💔

    • @HayatHayat-cf5bj
      @HayatHayat-cf5bj Před 3 měsíci

      ዪቱብ ላይ ምን ይፖስቱ😂😂

    • @tahacell6435
      @tahacell6435 Před 3 měsíci +1

      እውነት ነው

    • @hirut758
      @hirut758 Před 3 měsíci +1

      ​@@HayatHayat-cf5bj😂😂😂😂😂

    • @user-yn7us4gq2q
      @user-yn7us4gq2q Před 3 měsíci +2

      @@HayatHayat-cf5bj እዉነት ለገዘብ ተብሎ የሰው ልጅ እረከሰ😭

  • @user-th8zg7ek1h
    @user-th8zg7ek1h Před 3 měsíci +39

    በእዉነት ሄሉ ትክክለኛ ቦታዋን ነዉያገኘችዉ አሁን ገና ሴት መሠለች

  • @user-xv7jg5rb5u
    @user-xv7jg5rb5u Před 3 měsíci +147

    አታስመሲይ አቶጃትም ተያት እራሷን ታድስ ያቺ ጣጣ ነዉይሄ ሁሉ ያመጣዉ ሄሉ ስወድሽ እኮ

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3h Před 3 měsíci +4

    አረ የት ነው ናቲ በፈልግ አጣሁት ኮሚቱን ድረስላት የምትሉ በላይክ

  • @Soso-by8qk
    @Soso-by8qk Před 3 měsíci +10

    የዝች የሴትዮ ቤት በቆርቆሮ ይቀየርላት የምትሉ በላይክ ግጩ👍👍

  • @afomya5604
    @afomya5604 Před 3 měsíci +184

    ወይኔ ዛሬ አሳቃችሁኝ እንዴት መርጣ ሔደች የልብሷ ነገርስ😂😂😂

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez Před 3 měsíci +63

    ቤቷ ውስጧ ሲያምር እያንዳንድሽ የዚች ቤት ትዝታ አለብሽ እኮ 😁😁

    • @user-vf2rm1pe9i
      @user-vf2rm1pe9i Před 3 měsíci

      በጣም❤

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci +1

      በጣም ወላሂ ይህ ትዝታ አለብን

    • @user-vf2rm1pe9i
      @user-vf2rm1pe9i Před 3 měsíci

      @@jebdb አወ ፈጣሪ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን መታደል ነው የገጠር ልጅ መሆን ሁሉ ነገር ሙሉ ገጠር😭❤❤❤

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 3 měsíci

      አሁንም ባገኘሗት ቤቲቱን ያውም ፍቅር የሞላባት አይይይ ትዝታ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 3 měsíci

      ​@@user-vf2rm1pe9iአሚንንንንን🥺🥺🥺💕💕💕💕

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Před 3 měsíci +78

    ውብየ የምትባይ ሤትዮ ተይ ግን ሄሉን አታሥከፊ ሄሉ በጣም የዋህ ነች አች ግን ጠግበሻል የምር 🙄🙄🙄🙄

    • @minasefa6377
      @minasefa6377 Před 3 měsíci +1

      ያበላሻት ትመስያለሽ አግብተሽ እይው መቼም ምርቃት ነው ሚመስልሽ

    • @user-lg9kt7ut1w
      @user-lg9kt7ut1w Před 3 měsíci +2

      የሆነች ሮቶ

    • @user-uk9ne7kw5o
      @user-uk9ne7kw5o Před 3 měsíci +1

      ከሱወ ሰውዩ ወድም ምበለዉ ስተስት

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 Před 3 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @SurprisedBeaver-ur7ob
      @SurprisedBeaver-ur7ob Před 3 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-ex3ft1vm8n
    @user-ex3ft1vm8n Před 3 měsíci +9

    ዉብየ ግን የሠዉ ሞራል ጎዳሻ ሔሉየ አይዞሽ የኔናት

  • @emuselwatube
    @emuselwatube Před 3 měsíci +5

    ሄሉ ፕራንክ እያደረገቻቸው ነው የምትሉ👍

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 Před 3 měsíci +22

    ዉብየ አች በጣም ባለጌሠዉ ነሽ ድርቅ ድርቅ እያለሽ ችግር እኳን ቢኖር መፍታት ነበረብሽ አሥጠላሽኝ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 3 měsíci +35

    ወይኔ ሄሉ የማትሄድበት የለም ቦታው ደሞ ሲያምር ❤❤❤❤❤

  • @user-st4wi7hh7j
    @user-st4wi7hh7j Před 3 měsíci +61

    ውብየ ተቻችሎ መሮሲገባችሁ የቤተሰብ ገበና በሚድያ ለቀሽ ስራ ፈት ለባል ወሬ ማቀበል ነው ስራሽ ለቃላችሁ ሄደች አሁን ለማስመሰል ነው ፍለጋ የሄድሽው 😢

    • @ninjaice744
      @ninjaice744 Před 3 měsíci +1

      እውነት ነው ምን አይነት ሴት ነች

  • @aranshitesfay3145
    @aranshitesfay3145 Před 3 měsíci +5

    የሄ ከልባ ነው የተፀፀተች ፈጣሪ ወደ ቀዱሞ ፍቅር ቤተሰብ ይመልሳት ይስመርላት .ታሳዝናለች በጣም

  • @azebgebrehiwot5625
    @azebgebrehiwot5625 Před 3 měsíci +13

    ድራማቹ ገራሚ ሚስት ተብዬዋ ግን መርዝ ነሽ በስመአብ

    • @user-kk2jq3vx8l
      @user-kk2jq3vx8l Před 3 měsíci

      ነገር ማባባስ ዲራማነው አትቀባጂሪ ሚስቲቱ ምርጥ ልጂ ናት

  • @susu21
    @susu21 Před 3 měsíci +145

    ክፍል ስንት ላይ ያልቃል ድራማው በርቱ ትወና አንደኛ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @sihamMohammed-fh6xc
      @sihamMohammed-fh6xc Před 3 měsíci +3

      መጀመሪያ እውነት መስሎኝ ነበር በውብዬ አዝኘ ነበር

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Před 3 měsíci +1

      ,አዎ ድራማ ግን እሄ ይሻላል መሰለኝ😂😂😂😂

    • @EsEs-ih6jo
      @EsEs-ih6jo Před 3 měsíci

      😂😂😂

    • @user-id4gj6ny2y
      @user-id4gj6ny2y Před 3 měsíci

      😅😅😅ግራ ገባን እኮ ጌታን

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Před 3 měsíci

      😂😂😂

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 3 měsíci +112

    ህዝቤ ሆይ ፕራንክ እየስሩብን ነው😅😅😢

    • @fantayguhey1146
      @fantayguhey1146 Před 3 měsíci +2

      ሻቀሉብን

    • @sitty8517
      @sitty8517 Před 3 měsíci +1

      Yetaweqe newu prank

    • @ethiopiatakele533
      @ethiopiatakele533 Před 3 měsíci +1

      በትክክል

    • @Zdweloyewa
      @Zdweloyewa Před 3 měsíci +4

      ትክክል ምግቡ እራሱ ከመኪና ውስጥ ነው ያመጡት ቤቱንም ለድራማ ነው የተከራዩት እንጅ እማታውቀው ሰው ቤት እንደት ተቀመጠች

    • @user-zl1ks5vj4f
      @user-zl1ks5vj4f Před 3 měsíci

      አወ ከምር እሷ ፕራክ ባይሆን ወደ እናቷ ቤት ነበር የምትሄደው ተጫወቱብን

  • @user-hm2sl4mw9w
    @user-hm2sl4mw9w Před 3 měsíci +49

    ወይኔ ሄሉ አለባበስሽ ናቲን አስታወሰኝ😂😂😂

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 Před 3 měsíci +27

    ናሂ ባለቤትህን ልትመክር ይገባል ጎደኛቾ የስሩት ግፍና ሀጢያት ሳያንስ አንተና ባለቤትህ በአሉሽ አሉሽ ይህንን ነገር በማድረጋችሁ ያሳፍራል እጅግ አሳፋሪ ተግባር ፈጽመሽ ሄሉን ጥፉተኛ ማድረግሽ ደግ አይደለም ጭራሽ ከሚዲያ ብትርቂ ደግ ነው

    • @tigabuAndmimiwa7
      @tigabuAndmimiwa7 Před 3 měsíci

      ስጀመር ዉብዬ ፈጣር የመከራት ምርጥ ልጅ ነች አትጫጩ ድራማ ነዉና ስድብ አቁሙ

    • @girmaybirhanu9157
      @girmaybirhanu9157 Před 3 měsíci

      @@tigabuAndmimiwa7 ይሄ ተግባር ምንም ይሁን ምን ሊፈጸም አይገባውም መንጫጫት ብቻ አይደለም በእውነቱ አለም ይሁን በድራማ ሊደረግ አይገባውም

  • @elenikebede1327
    @elenikebede1327 Před 3 měsíci +9

    ስንተኛ ክፍል ድራማ ነው የዛሬው በዚሁ ቀጥሉበት ድራማ መስራት ያዋጣችኋል

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa Před 3 měsíci +80

    ናሂ ሚስትህንና ኤህትህን በአንድነው ማየትያለብህ እኔወንድሜ ብትሆን ዘወርብየ አላይህም ማሪያምን

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Před 3 měsíci

      ወላሂ እኔም ብሆን ሆ

    • @MAAEZZD5972
      @MAAEZZD5972 Před 3 měsíci

      Yenem wandim bihon be tif neber yemilati wubiye kebit nachi

    • @SalamWw-zp8fh
      @SalamWw-zp8fh Před 3 měsíci +1

      ምን አደርገ እረ ተው

    • @user-bm2zc2sg8d
      @user-bm2zc2sg8d Před 3 měsíci +1

      Menalbt mestu sponser tehonalche yamsrwe bswa birr yehonal

    • @user-ri1wc4kq7k
      @user-ri1wc4kq7k Před 3 měsíci

      እራስ ወዳድ እህት ነሽ ማለት ነዋ! እኔ ብሆን ደግሞ እጅግ አከብረዋለው! ም/ቱም ለሚስቱ ያለው ክብር ሁሌም እንዳከብረው ያደርገኛል ደግሞ እኮ አድልቶ አይደለም ሚዛናዊነቱ ዬትም የለም በቃ እውነትን ነው የሚጋፈጠው እህቱ እንደውም ልትኮራበት ነው የሚገባው! እህት ስለሆነች ብቻ ጥፋቷን መሸፋፈን አለበት ብዬ አላምንም! አደራህን ይህ ባህሪህ እንዳይቀየር!

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Před 3 měsíci +11

    እረባካቹ ናሂ ይችን ልጅ በደንብ እዩዋት ውስጧ የተረበሸ ይመስላል ቤተሰብ ተወያዩበት እና ወደ ፀበል ውሰዷት

  • @mikiralebachew555
    @mikiralebachew555 Před 3 měsíci +35

    ውብየ ግን ነገር አትተይምዴ በራሶ ጥፋት ምናምን ለምን ትያለሽ በቃ እርሽው ውስጥሽን ንጱ አድርጊው በቃ አንዴ ተሳስታለች እረ በስማም

  • @SAMBATI-wg2bh
    @SAMBATI-wg2bh Před 3 měsíci +5

    ተያት እባክሽ ገጠር ሞሆን ይሻላታል ካንቺ ከምትኖር እህት የለሽም እንዴ ለዛ ዶሞ ሞራታል እንደ ጥግተኛ ኣረግሽያት ለምን ብላ እዚ ኢድምዋ ተጨናንቃ የምትነሮ ኣሁንም ተያት ባክሽ ዋናዉ ፍቅር ና ሰላም ነዉ የምስፈለጓዉ

  • @HiatHiat-cp3wx
    @HiatHiat-cp3wx Před 3 měsíci +1

    ሚስት ብትሄድ ሚስት ትመጣለች ዪምትሉ ልጆች ትገርማላችሁ ሚስት እቃ አይደለችም በፈለጋችሁ ጊዜ ዬምቀይሯት ኦኬ እህትም ብትሆን እደ ጥፋቷ መቀጣት አለባት

  • @user-ig4jl2fr2t
    @user-ig4jl2fr2t Před 3 měsíci +17

    ዉብይ ግን በጣም ቅናትኛ ናት በእህት ና በዉንድም

  • @-fikr
    @-fikr Před 3 měsíci +39

    የማዳም ቅመሞች እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጠን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ 🙏

  • @user-om5zc4zm2n
    @user-om5zc4zm2n Před 3 měsíci +30

    ዶርዜ የሆንሺ አችነሽ የቤተሰብ ገበና አደባባይ ማውጣቶ ጥሩ አይደለም አተግን ሴት የላከው ሞት አይፈራም ይባላል በእህትህ አትደራደር ይችሴት ነገረኝ ከናትጋ የማታጣላበት ነገር አይኖርም

  • @mesti805
    @mesti805 Před 3 měsíci +1

    አሁን ነው ቦታሽን ያገኘሽው እንዳትወጪ አምሮብሻል ከነቀሚስሽ ከተማ ላንቺ አይመጥንም ገጠሩ ይሻልሻል

  • @mawaysh
    @mawaysh Před 3 měsíci +3

    ምን ትመስላለች በክት ፈጣሪ ቤተሰቡን ከሚነጣጥል የወንድም ሚስት ይጠብቃችሁ ነገሮችን ማረጋጋት ሲገባችሁ ባልና ሚስቱ ያቀጣጥላሉ አስመሣዮች

  • @user-rf6kq1xo4k
    @user-rf6kq1xo4k Před 3 měsíci +18

    ትንሽ ጊዜ አራቅ ባይ ሄሉ 😭አይዞሽ የኔ ምስኪን

  • @Snegn-qw3ru
    @Snegn-qw3ru Před 3 měsíci +11

    ውብየ የቤተሰብ ገበና ወደሚድያ አታውጭ በውስጥ ጭርሱ በትዳር ላይ ተቻችሎ ነው የሚኖረው ...

  • @user-sl2lu3fw3v
    @user-sl2lu3fw3v Před 3 měsíci +56

    መጀመሪያ ካሜራ ከፍተሽ እንደዚህ አይነት በሜዳ ማወጣት ጥሩ አይደለም እናንተ ቤተሰብ ናችሁ ውስጥ መነጋገር አለባችሁ እንጂ በሚድያ ማወጣት ትክክል አይደለም አንቺ ጋ ነው ጥፋት

    • @zenebeh
      @zenebeh Před 3 měsíci +1

      ልክነሽበቤተሠብብዙነገሪይፈጠራል በዉሥጥ መፍታት ነበረባቸዉ ሥትቪዲዮሠሩባአድወሬ

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 3 měsíci

      Alefe

    • @AddisEbero
      @AddisEbero Před 3 měsíci +2

      በትክክል ምንም ብሆንም ጥፋተኛ ዉቤ ናት

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 Před 3 měsíci

      Hoho commentateroch aygebachhum ende dersobachhu eyut abo bebal beteseb tekebachhu bikefachhu manm mtkerbut kelele yalew amarach media new lehulu neger agenazbu ebakachhu sewn lemegudat lemesber atchekulu

  • @MahiMahita-yh1eh
    @MahiMahita-yh1eh Před 3 měsíci +8

    ውብዬ በጣም መልካም ሰው ነች ሄሉን ፍለጋ መምጣቷ ናሂም ቢሆን ምርጥ ወንድም ከወንድም በላይ ነው ትዳራቹን ፈጣሪ ይጠብቅላቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት መልካም ናቸው እና ደሞ ሄሉ በጣም አምሮባታል ቀሚሱም ሄዶባታል እንደውም እዚሁ ነው መሆን ያለባት

  • @DiveLove-xb7gk
    @DiveLove-xb7gk Před 3 měsíci +1

    ሔሉየ የኔ ምሰኪን ምርጫሸ ደስ ሲል እፍፍፍ ለምን አተዋትም በቃ የምር 😢😢😢😢

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Před 3 měsíci +51

    በአላህ አውፍ በሉኝ. ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብያችን ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Před 3 měsíci +2

      ,ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
      የኛ ውድ ነቢያችን ለምን እደዚህ ቦታ ባታወሩስ ❤❤❤❤

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 Před 3 měsíci +1

      ሥለላህ ዋለይሂ ወሰለም

    • @SAmu-wh2lp
      @SAmu-wh2lp Před 3 měsíci +1

      ሠለለሁ አለይሂ ወሠልም

    • @hikmaredi6091
      @hikmaredi6091 Před 3 měsíci +1

      S a w

    • @user-bh3w7
      @user-bh3w7 Před 3 měsíci +1

      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 Před 3 měsíci +35

    ውብዬ የምትባል ሴት ማየት አስጠላኝ ሄሉ ስረአት ያላት ልጅ ነች የባልሽን ቤተሰብ አክብሪ እሺ

    • @besabesa5671
      @besabesa5671 Před 3 měsíci

      Eji weregna

    • @minasefa6377
      @minasefa6377 Před 3 měsíci

      አግብተሽ እይው ወረኛ

    • @user-zp5xv1tu6e
      @user-zp5xv1tu6e Před 3 měsíci

      እረ አይባልም ምን አይነት ኮምንት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ😢

    • @salihatube8511
      @salihatube8511 Před 3 měsíci

      @@user-zp5xv1tu6e ስራዋ አላናደደሽም ሄሉ ሳትል ግድ ብለሻል ስትላት

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Před 3 měsíci +36

    አይውብየ ተብየዋ ኧር ደሞ ገጠር ሂደሽ አበጣብጪ ህዝብ

    • @fatmaussn
      @fatmaussn Před 3 měsíci +2

      ኤጭ ሥታሥጠሊ በሠዉ ህይወት ምን አገባሽ ሲጀመር ዉብየ ምን አጠፋች ነገረኛዋ ሄሉ እኔሥ ብሆን ብለሽ አታሥቢም ነገምን እደሚያጋጥምሽ ምን ታዉቃለሽ በትዳርሽመሀል ሥለዚህ በሠዉላይ መፍረድ ከባድነዉ

    • @astertasew2332
      @astertasew2332 Před 3 měsíci +1

      አረተው አይባልም

    • @Nunu11-yr9pw
      @Nunu11-yr9pw Před 3 měsíci

      እኮ 😂😂😂

    • @sitty8517
      @sitty8517 Před 3 měsíci

      Prank newu iko

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce Před 3 měsíci

      😂😂

  • @ewnet539
    @ewnet539 Před 3 měsíci +1

    ብንሄድ ይሻለናል ለምትሉ የሚኬድበትን ቦታ ከሄሉ ተማሩ ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም ::😅❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před 3 měsíci +2

    ሆ ብዬ ጥሩ ልጅ ነሽ ተባረኪ ጌታ ይባርክሽ ቤተሰቦች የውድሻል አንቺም ትወጃቸዋላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ትዳራችሁ ከእግዚአብሔር ነው

  • @user-dl8eg4xf5s
    @user-dl8eg4xf5s Před 3 měsíci +24

    ብሰራም ሚዲያላይ የሚወጣ አልነበረም ግን ውብዬ ጥፍቱ ያንች ነው እናም ተዋት ትንሽ ትረፍበት እራሶን ትንሽ ዘና ታድርግ ወደ ውጭ ነበር ማምጣት እንዲያውም የምታገኙበት ቦታ ሳይሆን አታችሆት የምትፀፀቱበት ቦታ ነበር መሄድ የነበረባት ሄሉዬ የኔ የዋህ ሰውን አትመኝ በራስሽ ብቻ ኑሪ ጥሩ ሰው ሁሌም ፈተናው ብዙ ነው ፈተና ቢበዛም በርች ፀሎት አድርጊ

    • @mominahussien7980
      @mominahussien7980 Před 3 měsíci +1

      Yes,why she didn't she even tell her husband or his mom and dad before she took the issue to the media.

  • @user-mh5rb1mj5g
    @user-mh5rb1mj5g Před 3 měsíci +33

    ዉብየ በሠወችኀተጠልተሻል በጣም ባለጌ ክፉ ነሺ አች እበት እጭ ሄሉበጣም እንወደታለን አች ዝሆን

    • @user-zp5xv1tu6e
      @user-zp5xv1tu6e Před 3 měsíci

      አይባልም ምን አይነት ኮምንት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ 😢😢😢

    • @user-mh5rb1mj5g
      @user-mh5rb1mj5g Před 3 měsíci

      @@user-zp5xv1tu6e ዝበይ የቤተሠብንኀገመና ለብርብላ እጭ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 3 měsíci +51

    በቃ እዛው ዳሯት ተስማምቷቷል😂😂😂😂😂

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 Před 3 měsíci +2

    ናሂ ግን ከወንድምም በላይ ነህ ረጅም እድሜ ኑርልን።

  • @user-ve2lo7go1x
    @user-ve2lo7go1x Před 3 měsíci +5

    ዉብየ እባብ አስመሳይ ሄሉየ አይዞሽ😢😢😢

  • @mohemednasser192
    @mohemednasser192 Před 3 měsíci +50

    😄😄😄 ይሄ ድራማ እደኔ የተመቸው ላይክ ያድርግ 😄😄👍👍👍

    • @emufrdowesyoutube5922
      @emufrdowesyoutube5922 Před 3 měsíci +4

      ሰው እውነት መስሎት የስድብ መአት ይፅፋል እየሸቀሉብን ነው ቤተሰብ

    • @hewanadamanazreth443
      @hewanadamanazreth443 Před 3 měsíci +3

      ካሜራ እየደቀኑ እምቧ ከረዩ...... አሁን ድራማው ክፍል ስንት ይሆን ተመልካች ጅል ነው እነሱ ሽቀላ ላይ $

    • @user-vo3ut1gg6n
      @user-vo3ut1gg6n Před 3 měsíci

      ፓርት 2 ይቀጥል አልኩኝ😂😂😂😂😂😂😂

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k Před 3 měsíci

      መችይሆን የመቆሠመወ😮😮

    • @faizakuku1371
      @faizakuku1371 Před 3 měsíci +1

      👌👍

  • @user-gm4cr7rc4o
    @user-gm4cr7rc4o Před 3 měsíci +8

    ይች ብዬ ተብየዋ አስመሳይ ነች መጀመሪያ ስበቡ አንች አደለሽ ቤተሰብን ያጣላሻቸው
    ናሂ ሚስት ብትሄድ ሌላ ትተካለይ እህትን ጠበቅ አድርገህ ያዝ ከምንም በላይ ቤተሰቦችህ አስቀድም

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Před 3 měsíci +13

    ናሆም ባይሆን ልጆች የዛ የተቀመጠቺዋ ታሳዝናለች እስኪ ጠይቃት ተረባርበን እንርዳት ሄሎዬ የኔ ውድ ገጠር እኔ እውስዳታለው የቡታጅራ ገጠር የእንስት አገር ከስደት መልስ ❤❤❤

    • @radya4508
      @radya4508 Před 3 měsíci

      ትክክል

    • @selitube3792
      @selitube3792 Před 3 měsíci

      ገረ አሰት ፈዶም አጠፎይም ኤነ

    • @user-yh2qu3of4s
      @user-yh2qu3of4s Před 3 měsíci

      ማነው ያጠፋው እንሰቱ​@@selitube3792

    • @konjetkonjet7731
      @konjetkonjet7731 Před 3 měsíci

      @@selitube3792 የኔ ውድ ምን ይሽክቺ ባሽም

  • @sarazeru2771
    @sarazeru2771 Před 3 měsíci +1

    ሄል ወንድምዋ በጣም ነው ምትወደወ ናሂም እህትን በጣም ነው የሚወድት አንዳዴ እህት ወንድማዋን በጣም ስትወደ እንድህ ዐይነት ነገር ይፈጠራል ስለዚህ ውብየ ሄልን ለመረዳት እነ መጥፎ ነገረ ከአእምሮዋ እንዲ ወጣ እርጀት

  • @user-fp3sz1tc1h
    @user-fp3sz1tc1h Před 3 měsíci +3

    Anchi asmesay degimo atafrim esist asmesay heluye ayizoshi yasdefereshi wondimishi nw yemitelu

  • @fawziyaawal
    @fawziyaawal Před 3 měsíci +11

    ውብዬዋ አይንሽ እዳስጠላን ብርቅ ሄሉዬ ሚስኪን

  • @user-om5zc4zm2n
    @user-om5zc4zm2n Před 3 měsíci +9

    አስመሳይ ነሽ ውብየ ተብየዋ ያችምክንያትነው እዳላይሽ ስትይ ነበር ዋውውው ቤቱ ሲያምር ማርያምን

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Před 3 měsíci +19

    ዉብየ አታፍሪም ደሞ ይዘናት እሂዳለን ስትይ ከቢቲ ዉጭል ስትያት አልነበረም ማሰመሰል በጣምነዉ የምችይዉ በነገራችለይ ማዘርየትሂደዉነዉ ኢኸዉ ሉነገር ሲፈጠ ዉብየ እና ናሂ በጣምነዉ ያሰጠሉኘ ዉቡየ አዉ ዉስጧ እየሳቀነዉ እኮንምሂደችብላ

  • @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ
    @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ Před 3 měsíci +1

    😢😢😢 ውብየ አድ ነገር ልገርሺ የሰማሺውን ሁሉ እውንት ይውጣ እያልሺ ነገሩን አገነንሺው ሰው ማለት መሬት ማለት ነው ሰምቶ መተው እሚ ባል ነገር አለ እሺ ለግዲሁ ሰምተሻል

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 Před 3 měsíci +4

    ለዚች እናት ቆርቆሮ ቤት ይሰራ የምትሉት

  • @user-bx6ly3sy7h
    @user-bx6ly3sy7h Před 3 měsíci +47

    በስደት የምትከራተቱ እህቶቻችን እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @jfhf7531
      @jfhf7531 Před 3 měsíci

      አሚንንንንንንንን

    • @zenebeh
      @zenebeh Před 3 měsíci

      እናምየኔእህት

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před 3 měsíci +41

    ውብየ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ አች ነሽ ገመና ባታወጭ ይህ ሁሉ አይሆንም ነበር

    • @user-zl3ov2es1i
      @user-zl3ov2es1i Před 3 měsíci +1

      በትክክል የቤተሰብ ገበነ ምድየለይ አይወጣም

  • @duey2368
    @duey2368 Před 3 měsíci +13

    ሄሉ የልብስዋ ነገር😂😂 ድራማችሁ ግን መች ነዉ የሚያልቀዉ😊

  • @user-hu2zt9db6y
    @user-hu2zt9db6y Před 3 měsíci

    ናሂ መድሀኒያለም ይባርክህ ሄሉ እድለኛ ነሽ አባት የሆነ ውንድም ስላለሽ አመስጋኝ ሁኚ የትም ሳትሄጂ እራሱ ናሂ ውጥ መደበቅም ትችይ ነበር ማርያምን ምርጥ የይቅርታ ልብ ያለው ባል ወንድም እና አባትም ነህ ተባረክ ናሂዬ

  • @sjshhejejj7947
    @sjshhejejj7947 Před 3 měsíci

    የምር ከባዲነዉ እህቱን ሲያጎርስ እባየመጣ ትዳር ሁኖበትጂ እህትን የመሰለ ነገር 😢😢😢😢😢❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 Před 3 měsíci +7

    ዋአዉ ተከታታይ ድራማ ነዉ ስትመጣ ካሜራ ደቅና እዚ ደርሻለሁ እዚ ነዉ አሁን ምኖርዉ ብላ ሰዉ አሳየን ለምን አሳየካቸዉ ማለት አይከብድም

  • @Tse212
    @Tse212 Před 3 měsíci +4

    የውብየ ክፋት ይሄን ሁሉ መከራ ሄሉየ አይዞሽ ሲጀመር ፕራንክ ነው ግን ሀሳቡ ለፕራንክ እንዳልተሳካ ሲያውቁ ነው ማስመሰል ያበዙት

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u Před 3 měsíci +5

    ሚስትህን አታስበልጥ ሁለቶችንም እኩል እይ ማንም ሰው ያጠፋል በሧአልተጀመረም

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Před 3 měsíci +1

    በደረቅ ሜዳ መናደዴ አይይ የማደም ቅመም ተሻወዲኩ አደሜ ዲረመ ሰረሺብኝ😢😢😢😢😢😢

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 Před 3 měsíci

    አረ እናንተ ሰዎች በጣም ናፍቃችሁናል። አረ አትጥፉ። እባካችሁ እንወዳችኃለን።

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 Před 3 měsíci +8

    ሄሉ ዛሬ ቆንጆ ወይዘሪት መስለሻል ያምርብሻል ቀጥይ ግን መቼ ነው ራማው የሚያልቀው በጣም ረዘመ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 3 měsíci +7

    ሄሉ አይዞሽ ቀን ሲጥል ፈራጁ ብዙ ነው👉😣እኔ nahi መሄድ የላችሁም ነበር የትላንት ኮመት ላይ ስለወረዱብሽ ነው ተዋት በቃ ትረፍበት

  • @user-zk1mt2ug4c
    @user-zk1mt2ug4c Před 3 měsíci +4

    መጥፎ ኮሜት የምኮምቱ ግን ተቆጠቡ እዳይፈርባችሁ አትፍረዱ ይላል ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ መፅሀፋ ላይ ሲናገረ 😊❤

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Před 3 měsíci

    የነዚ ወንድምና እህት ፍቅር ደስ ሲል ተጫወቱብን እኛ ግዜ ማሳለፊያ እንጠቀምበታለን ማወቅ ያለባችሑ ግን እንደ ሞኝ አታጃጅለሉን

  • @MesiYasin
    @MesiYasin Před 3 měsíci

    ሚሥትህ እባብ አስመሣይ ነች በጣም አረመኔ ክፍ ሤት ነሽ ድፍት ያርግሽ