🛑ሄለን ለማርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርኘራይዝ አደረገችው ❣️😱😱

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@-haddiszema‬

Komentáře • 2,8K

  • @ashutube16
    @ashutube16 Před 7 měsíci +870

    ወንድሜ አይለያቹህ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @Zebra2814
      @Zebra2814 Před 7 měsíci +2

      ❤❤

    • @tgstbrhane2641
      @tgstbrhane2641 Před 7 měsíci +1

      Ashuye😍

    • @ashutube16
      @ashutube16 Před 7 měsíci

      ​@@tgstbrhane2641weye

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 Před 7 měsíci +5

      ምንድነው ልተኑ እንደ አብርሽና ሩታ ሁኑ ማርኬ እሥኬ ማምጣት አስተኝታቹ ጠብቁ ሥታስጠላ ለዪቱብ ብላቹ እንድዝህ ነገር አትሥሩ 18ዕድሜ በታች የተከለከለ ነው ዝሙት ኡኡኡ😢

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 7 měsíci +8

      ግን እደዚህ ያለ ነገር አይመቸኝም በተለይ ላልተጋቡ ፍቅረኞች አይመከርም ሀጢያት ነው ።

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 7 měsíci +825

    የማርክ እና የሄሉ አድናቂዎች እስኪ ልያችሁ 👍☝ሄሉዬ በጣም ተሻሽላለች ከበፊቱ የምትሉ 👍 መጨረሻችሁ ይመር M & H

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před 7 měsíci +1080

    ቡታጅራወች አልተቻሉም ቀጥሉበት 🌹🌹🌹🌹🌹

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Před 7 měsíci +8

      አንደኛው አንተ አይደለህ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa Před 7 měsíci +2

      ጠፋህ ሙቤ

    • @aynalemgadesha
      @aynalemgadesha Před 7 měsíci +2

      ሙቢ አንተም ሄዋንህን ይዘህ ከች በላ❤

    • @Nurya971
      @Nurya971 Před 7 měsíci

      ሙቤ አደለም ፌክ አካዉት ነዉ ኢይዉ አካዉቱ​@@aynalemgadesha

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 Před 7 měsíci +3

      አባቴ ኤሄ 18ዕድሜ ያሉት የተከለከለ ነው 😢

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Před 7 měsíci +60

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ስለሀገራችና በሳውዲ ስላሉት እስረኞች ፀልዩ😢😢

  • @Mubetube-ud5xh
    @Mubetube-ud5xh Před 4 měsíci +44

    ይከ ፍቅር ሳይፈልጉ ያስፈቅራል😂
    ፍቅር ብቻ ማነዉ እደኒ የሚወደዳቼዉ

    • @user-iv3kc8kb6p
      @user-iv3kc8kb6p Před 3 měsíci

      የምር እኔ እራሱ ፍቅር አሳዙኝ ከማን እደሁ አላውቅም ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl Před 7 měsíci +360

    ብታምኑም ባታምኑም አሁን ላይ እንደተከታታይ ድራማ ጠብቄ የማዬው የቡታጅራ ዩቲውበሮችን ብቻ ሁኗል እንደሌሎቹ ጭቅጭቅ,ሀሜት,ተንኮል,ምቀኝነት የለባቸው ሁሌ ፍቅር ብቻ ይመቻችሁ😍🙌

    • @user-uo1xm6km8g
      @user-uo1xm6km8g Před 7 měsíci +3

      ወሬኛ ወሎየ ሀሜተኛ ለማለት ነው አሸቄ

    • @Tube-cy8gl
      @Tube-cy8gl Před 7 měsíci +13

      ​@@user-uo1xm6km8gእኔ ወሎ ነኝ ግን ስም አልጠራሁም ምነው አቤት አልሽሳ🙄🤔

    • @user-mx1jz8yk4f
      @user-mx1jz8yk4f Před 7 měsíci

      🎉🎉🕊💐💐💐

    • @aster7876
      @aster7876 Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy Před 7 měsíci +9

      @@user-uo1xm6km8gመቼ የአገር ስም ጠቀሰች ? ነገር በክስሽ ነዉ እንዴ ይዘሽ የምዞሪዉ ? ደግሞ እዉነቷን ነዉ በተግባር እያሳዩን ነዉ ቡታጅራዎች ምን አለ ከነርሱ ዉስጥ ባል ብስጠኝ ፈጣሪ
      ቅጥል በይ ይዉጣልሽ 😂😂😂😂

  • @shewitchaqley617
    @shewitchaqley617 Před 7 měsíci +45

    ጓደኝነታቸው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ያረግላቸውም እስቲ ለእነዚህ ምርጥ ቤተሰቦች የምትወዱ በላይ❤❤❤❤

  • @smerhhasitamer2846
    @smerhhasitamer2846 Před 7 měsíci +14

    ሄሉ በጣም ወድሻለሁ ደግሞ ማርክን የመሰለ ለሴት ክብር ያለዉ ፍቅረኛ ማግኝት እድለኝነት ነዉ ፍፃሜችሁን ያሳምርዉ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 7 měsíci +247

    ጋይስ ማርኬን እና ሄሉን 100k እናስገባቸው❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 7 měsíci +2

      የኔ ቆንጆ ደምሪኝ

    • @helenendalew6673
      @helenendalew6673 Před 7 měsíci +4

      እውነት 100እሸ እናሰገባችው የእኔ ውዶች ሰውዳቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před 7 měsíci

      @@helenendalew6673 ሰው ሁሉ ያለው አርሽ ቤት ምን ጉድ ነው

    • @meselechgugsa8141
      @meselechgugsa8141 Před 7 měsíci +3

      እሺ እናስገባቸው ስወዳቸው ልዩ ናቸው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

    • @mulu216
      @mulu216 Před 7 měsíci

      ሸርአርጉላቸው

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před 7 měsíci +583

    በርቱ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ❤❤❤

    • @zinash1
      @zinash1 Před 7 měsíci +39

      አብርሽ አተም ከእሩታ ጋርም በጣም ታምራላቹ ግን ለምንድነው ማህተብ የማታስርላት የሄሉ አገትን እንዴት እንደሚያምር አታይም በእመቤቴ ደሞ የፆጌ ፆም ደርሷል ጠካራ ሁኑ በፆም ፀሎት

    • @user-lj6ho4bc6u
      @user-lj6ho4bc6u Před 7 měsíci +8

      አብሪሽ ሰላም ነው ሩታዬ እዴት ናት ፈልጌህ ነበረ

    • @user-lj6ho4bc6u
      @user-lj6ho4bc6u Před 7 měsíci +2

      አብሪሽ ሰላም ነው ሩታዬ እዴት ናት ፈልጌህ ነበረ

    • @user-lj6ho4bc6u
      @user-lj6ho4bc6u Před 7 měsíci +2

      አብሪሽ ሰላም ነው ሩታዬ እዴት ናት ፈልጌህ ነበረ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 Před 7 měsíci +1

      18አሜት ዕድሜ የተከሉከለ ነው 😢

  • @user-sz7dt3bf6g
    @user-sz7dt3bf6g Před 7 měsíci +22

    ሁሉም ሰዉ እደኛ እደመዳም ታክሲወች የሰዉ ደስታ ቢያስደስተዉ ምን ነበር ቀና ልብ ያለን እቁወች ነን የአላህ እስኪ እኛንም ከሰዉ ቤት አዉጥተህ የራሳችን ህይወት ስጠን❤

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf Před 7 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢 ደክሞናል እኛ የምር ፍጣሪ እኛንም ያስብንውን ያሳካልን እኔማ ፍቅር ሳይ እንባ ነው የሚቀድመኝ ወይኔ ባሌዋ በርቀት ተቃጠልኩ ውይ ስደት 😊😊😊

    • @user-sz7dt3bf6g
      @user-sz7dt3bf6g Před 7 měsíci

      @@JdjdBdjjd-uc4wf አይዞን እህቴ

  • @user-ne1nk3ic7v
    @user-ne1nk3ic7v Před 7 měsíci +17

    ቅመሞችየ ተው ዱአ እንደራረግ አላህ እኛ ንም ይሹፈን 😂😂😂😂😂እስኪ ላይክ አድርጉኚ

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 7 měsíci +301

    የኔ ሂዋን የት ትሆነ 👫🙈የበይ ተመልካች ሆን😅😊የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ💋🌹👍

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Před 7 měsíci +146

    ብርኬና ኤፍ እኮ ሁለታቸው ሲዋደደሉቸው ደስ እንደት እንደሚላችው የምር የጎደኝነይ ጥግ😢❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 7 měsíci +1

      የኔ ልዩ ደምሪኝ

    • @user-fm3su4yv1v
      @user-fm3su4yv1v Před 7 měsíci

      ደምርኝ አድርግኝ ወለላዋ❤

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 Před 7 měsíci +3

      በጣም! ሁሌ የነሱ ደስታ ነው የሚፈልጉ
      አላህ አይለያቸው

    • @rahima1683
      @rahima1683 Před 7 měsíci +1

      ስህ❤❤

    • @semirae
      @semirae Před 7 měsíci +1

      ሰህ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před 7 měsíci +44

    ትግዕስት መራራ ብትሆንም ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ናት
    ማርክ ለፍቅር የከፈለው ዋጋ በመጨረሻም እሷንም አንበረከከ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 Před 7 měsíci +21

    የመዳም ቅመሞችየ ያረፈ እጀራ ይስጠን አሜን ለዘላለም በፍቅር ኑርልኝ❤❤💚💚🥀🥀🥀

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r Před 7 měsíci +85

    ሄሉየ ስረአትሽ ደስ ይለኛል ምርጥ አባት ነው ያስደገሽ❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 Před 7 měsíci +1

      የኔዉድ በትክክል❤❤❤

  • @user-kr5tr9kc4p
    @user-kr5tr9kc4p Před 7 měsíci +448

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ፈጣራ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ🙏🙏🙏

  • @UuKk-vu7vq
    @UuKk-vu7vq Před 5 měsíci +5

    የመጀመሪያዬ ነው ወዴዚህ ቤት የመጣሁት 😢ወንድሞቹን ሳላዴንቅ አላልፍም ማርያምን 😢❤እግዚአብሔር ካሠባችሁበት ያድርሳችሁ እንቅፋት እንዳያገኛችሁ❤❤❤እወዳችሆለሁ በጣም ምርጥ ወንድሞች❤❤ማርክ&ሄሉ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @yyss333
    @yyss333 Před 7 měsíci +15

    ሄሉ ቀልባቸውን ገፈፍሽው አኮ አነብሩክ የናንተን መጥፎ ነገር መስማት አይፈልጉም እንዴት በረው እንደመጡ ፍቅራቸው ይጨምር የምትሉ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @makbellakew
    @makbellakew Před 7 měsíci +146

    ዋው ስታምሩ ለኛም ከስደት መልስ እንደናተ ፍቅር ይስጠን❤❤❤

  • @user-yq8if6pv9p
    @user-yq8if6pv9p Před 7 měsíci +149

    የኔ ልዩዎች ስታምሩ እስኪ እናብርሽን በየቀኑ ይልቀቁልን የምትሉ በላይክ👍👈❤❤❤

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 Před 7 měsíci +2

      አወወላሂእኔእሰማማለሁቀሩብን😢😢

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 7 měsíci +3

      እኔም እስማማለሁ አብርሽና እሩታዬ የኔ ተናፋቂወች❤❤❤❤❤

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před 7 měsíci +2

      እነሱ እኮ ልዩ ናቸው ሁለት ፍድሻወች

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn Před 7 měsíci +1

      እኮ የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před 7 měsíci +1

      ዴምሪኝ ውዴ🎉

  • @user-mo9eg6cm9z
    @user-mo9eg6cm9z Před 7 měsíci +9

    እስኪ እነዚህን ልጆች የምትወዱብቻ በላክ አሳዩኝ❤❤

  • @aschalw1489
    @aschalw1489 Před 7 měsíci +11

    ማሪያምን ግን ስታስቀኑ የጓደኝነት ጥግ ኡፉፉፉ❤❤ ፍቅራችሁ ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ፈጣሪ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před 7 měsíci +101

    በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር🌹💝🎉🎉🎉

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 7 měsíci +2

      ደምሪኝ ልዩ

    • @wenoalamayoture5046
      @wenoalamayoture5046 Před 7 měsíci +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LoveStMary
      @LoveStMary Před 7 měsíci

      Kidane Mehret Eske Mecheresha Fikrachuh ende Zinab taznbelachu!!! Bewnet Benantes hulum neger yamral dessssss setlu aleyachu Kirstos Bedemu yeshefnachu

  • @user-ye9me3ds9z
    @user-ye9me3ds9z Před 7 měsíci +51

    ሔሉ ልእልቷ እርጋታሽ ስርአትሽ ከመልክጋ አደኛነሽ አለባበስሽ❤ፍቅርእስከመቃብር ብያለው

    • @rahima1683
      @rahima1683 Před 7 měsíci +2

      አሚን ወላሂ ሂለን እኮ ትለይለች በተለይ እርጋታዋ ❤❤❤

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před 7 měsíci

      @@rahima1683 በጣም❤

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 Před 7 měsíci +7

    ሄሉ ምርጥ ልጅነሽ አመለካከትሽ ከድሜሽ በላይ ነው ማቴርያል የማትመለከቺ ምርጥ አፍቃሪ ነሽ ጌታ ይባርክሽ

  • @user-rk4nv9fd8l
    @user-rk4nv9fd8l Před 7 měsíci +9

    አይለያቹ የኔ ምርጦች ሄሉዬ ማርክን እዲ ማስደሰትሽ በጣም ደስስስስስስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 7 měsíci +42

    ሄሉየ የኔ ደርባባ ሴት አቤት እርጋታ ማርቆስ እኮ ተመርቆል አንችን የመሰለች ሄዋን ፈጣሪ ስለ ሰጠው ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 7 měsíci

      የኔ ልዩ እህት ደምሪኝ

    • @rahima1683
      @rahima1683 Před 7 měsíci +1

      ስህ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @user-dr8ls2ek1s
      @user-dr8ls2ek1s Před 3 měsíci

      እኔምሳላደቃት አላልፍም የሴትኩሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @minamina2153
    @minamina2153 Před 7 měsíci +75

    ጓደኝነታችሁ ሲያምር ኤፋ " ብሩኬ "ዊና " ማርክ " ሄሉ " በፍቅር ነው የምወዳችሁ እስከመጨረሻው አይለያችሁ ይመርባችሁ ❤❤❤❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Před 7 měsíci +55

    ግን ሂሉ ሳትጋቡ ወደሌላ ባትገቡ ጥሩ ነው ያባትሽ ቃል አክብሪ ብቻችሁን አልጋቤት መገናኘት ወደምን እደሚመራ የሚታወቅ ነው ሴት ልጅ ነሽ ክብረሽን ጠብቂ

  • @user-vy1ik6uu8h
    @user-vy1ik6uu8h Před 7 měsíci +9

    ሄሉየ ቆንጆ አንቺ በጣም መልካም ሰው አክባሪ ረጋ ልዩ ነሽ ለህዝቡ ደስ በሚል ከነ እርጋታሽ ነው ደስ እሚሉ ነገሮች እምትሰሪያቸው በጣም ነው ደስ እምትይው ሄላየ እህቴ በጣም ነው እምንወድሽ ለሰው ያለሽ ክብር በጣም ደስ እሚል ነው ሁሌም ነይልን ቀን በሸን ቪዶ ስሪልን ግን አደራ እደ ሩታ ጉረኛ አሽሙረኛ እዳትሆኚ አደራ ሩታ ካሁኑ መላላጥ ጀመረች

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 Před 7 měsíci +49

    እኔኮ ሁሌም like አድርጌ የምወጣው ለናንተ ቃላት ስለሚየጥረኝ ነው እንጂ ቀንቼ አይደለም ጌታን ❤🎉ስወዳችሁ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 7 měsíci +1

      የኔ ቆንጆ ደምሪኝ

    • @ክርስቲና857
      @ክርስቲና857 Před 7 měsíci

      @@HtymiTuba5335
      እሽ ማማዬ 😍

    • @sinantube9825
      @sinantube9825 Před 7 měsíci +1

      enem andem ken comment tsife alakem like bicha ❤❤❤

    • @OkOk-re3ut
      @OkOk-re3ut Před 7 měsíci +2

      እኔም ኮሜንት አልፅፍ በምን ልግለፃቸው❤❤❤

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 Před 7 měsíci +146

    የኔ እንቁዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @AsnidebelaAsnide-px3go
    @AsnidebelaAsnide-px3go Před 7 měsíci +23

    ጓደኛ ሳይሆኑ ወንድም ብቻ ሁሉ ነገር ናቸው እጅግ በጣምምምምም ነው ደስ የሚሉት❤❤❤❤❤

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Před 7 měsíci +7

    ወላሂ ምንብየ እደምኳምት ብሩኪ እና ኢፍ ዊና ማርክ ጎድኘነት ምን ቃል እደሚገልጣችሁ ቃላትምያጥራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይለያያቼሁ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Před 7 měsíci +63

    ዋዉ ፍቅራቹ የዘላለም ያርግላቹ ማርክ ና ሄሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 7 měsíci

      የኔ ልዩ ደምሪኝ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 Před 7 měsíci +1

      18 አሜት በታች የተከለከለ ነው 😢😢

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df Před 7 měsíci

      @@HtymiTuba5335 ደመርኩሽ ወዴ❤

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat8196 Před 7 měsíci +101

    የኔ ተምሳሌቶች በስደትያላችሁ ረቢ የማታእጀራ ሀላልየሆነፍቅር ይወፍቃችሁ💐

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 Před 7 měsíci +5

    በማርያም እግዚአብሔር አይለያችሁ በስመአብ ምንም ማለት አልችልም ። በታምሩ 💚💛❤️

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w Před 7 měsíci +10

    ወይ ጓደኝነት ወይ ወንድምነት እናንተ በምን ቃል ትገለፃላቹ አሁን❤ ሰርፕራይዝ ከሚደረገዉ ይልቅ የእናንተ ትብብር ይገርመኛል ሁሌም😊

  • @nunubintbaba
    @nunubintbaba Před 7 měsíci +73

    የብሩክና የኤፍሬም መልካምነት የጓደኝነት ጥግ ናቸዉ ደስሲሉ አይለያችሑ

  • @ftube923
    @ftube923 Před 7 měsíci +127

    የመዳም ቅመሞቺ እንኛንም ከስደት መልስ ደስስስስስ ያለ ሂዉት ይስጠን የምትሉ👍👍👍

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Před 7 měsíci +10

    የማዳም ቅመሞች ያልታሰበ እርዚቅ ይስጠን ደሞአበረታቱኝ ውዶቸ❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 7 měsíci +5

    የውነት ቡታ ጀራዎች ፍቅር ናቹ አለያቹ የጓደኝነት ጥግ ደስ ስትሉ❤❤❤❤ ሄሉ ስታምሪ❤❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Před 7 měsíci +31

    እስከ ዛሬ ሶሻል ሚዲያ ስጠቀም የጓደኝነት ጠግ የማየው በእናንተ ነው አቦ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሉም ሰው እንደናንተ ፍቅር ቢሆን አለም የት በደረሰች wow ❤❤❤❤

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Před 7 měsíci +76

    እረ ሌላ አለም የመዳም ቅመሞች አላህ ሀላል የሆነው ይወፍቀን አሚን ያረብ 😢☝☝

  • @HahaBabba
    @HahaBabba Před 7 měsíci +6

    ወይኔ ስታምሩ ለኛም ከስደት መልስ እንደናተ ፍቅር ይስጠን ጓሉ አሚንን❤❤❤❤

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 Před 7 měsíci +5

    ብሩኬ ኤፋ እናተንም የምታስደስታችሁ ጥሩ ፍቅረኛ ❤እመብርሃን ትስጣችሁ ፀሎቴ❤ ምኞቴ ነው ❤❤ሁሌም እንወዳቸዋለን 🙏

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 Před 7 měsíci +17

    በነገራችን ላይ ከሚናደዱብሽ ሰዎች አንዱ እኔ ነኝ። እቺ ልጅ በፍፁም ለማርክ አትገባም ያልበሰለች ጠብራራ ናት እል ነበር። ምክንያቱም የሚገባዉን ፍቅርና ክብር እያሳየሹ አይደለም ብየ ስለማምን። አሁን አሁን ግን እየተሻሻልሽ ይመስለኛል። የምር ካለማስመሰል ከልብሽ ተለዉጠሽ ከሆነ ጥሩ ነዉ። ፍቅራችሁ እግዝአብሄር ይጨመርበት።

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před 7 měsíci

      😂እረ እ ኔም ነበ ርኩ ጌታ ን ዛሬ ባየሁት በጣም ደስ አለ ኝ

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 Před 7 měsíci +1

      ​@@mhsenailmhsenail2098አይእህትእዲሜለሩታ😂😂😂

    • @user-js6xz9zk8z
      @user-js6xz9zk8z Před 7 měsíci +1

      ሩታ ከመጣች. ተለውጣለች

  • @ZahraZahra-dy6vj
    @ZahraZahra-dy6vj Před 7 měsíci +55

    የመዳም ቅመሞች ለኛም ከስደት መልስ ደስስስስስ የሚል ሂወት ይስጠን❤

  • @zeinabhassan5726
    @zeinabhassan5726 Před 7 měsíci +2

    የምር የናንተን የጎደኝነት ጥግ ለመግልፅ ቃል የለኝም ብቻ ውውውው ድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ju4oz7gp5c
    @user-ju4oz7gp5c Před 5 měsíci +3

    የሰዉ ልጅ የሕወት ታሪክ ብቻ ይገርመኛል!!!!!!

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt Před 7 měsíci +73

    ስታምሩ የመዳም ቅመሞችየ ለኛም ይህንን ቀን ይስጠን ከስደት መልስ😘😘😘

  • @promobile9759
    @promobile9759 Před 7 měsíci +104

    ብታጅሪወች ፍቅረችሁን ወደታችሁን ዘላቂ ያርግላችሁ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdsdesalgni
    @mekdsdesalgni Před 7 měsíci +7

    ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ወድሞች ምርጥ ጥዶች ሥታምሩ ፍቅራችህን ይጨምርላችህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsegayeTunis
    @TsegayeTunis Před 7 měsíci +5

    ቀጥሉበት ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před 7 měsíci +17

    ሄሉ ያባትሽን ቃል እዳረሽ በተረፈ ፈጣሪ መጨረሻቹሁን ያሳምረው❤❤

  • @user-vx4sk5dd1e
    @user-vx4sk5dd1e Před 7 měsíci +64

    የዚህቤተሰብ አድናቂወች በላይክ አሳዪኝ ❤❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 7 měsíci +2

      የኔ መልካም ደምሪኝ

    • @user-vx4sk5dd1e
      @user-vx4sk5dd1e Před 7 měsíci

      ደምሬሻለሁ ዉዴ ❤❤❤​@@HtymiTuba5335

  • @user-wc3bl3ro7e
    @user-wc3bl3ro7e Před 7 měsíci +2

    ሴት አዲ ናት አይገርምክም ፍቅርን በተግባር ነው የምታሳየው ሴት የመውደድም ብቃቷ የመጥላትም ብቃቷ ጥግ ድረስ ነው ዋውውውውውውውውው አይለያቹ በአውነት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @KwKw-bt6od
      @KwKw-bt6od Před 7 měsíci

      አራት፣ነጥብ፣❤❤❤🙏

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 7 měsíci +4

    አረ ጓደኞች መለት እንደዚህ ነው ያምራ እግዚአብሔር ይባረክችሁ ፍቅርች ይጨመረልችሁ አረ ቡታጂሮዎች አረ ፍቅር ነቸዉ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 Před 7 měsíci +26

    ጓደኛ እንደናተ ነው ማርያምን በጣም ነው የምታምሩት በጌታ ትብብራችሁ እናተ እንደ እናት ልጅ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ሁሌም በፍቅር ኑሩ እግዚአብሔር ከማያልቀው ፍቅሩ ይችራችሁ እወዳችሁለው ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @rahma6779
    @rahma6779 Před 7 měsíci +16

    ማርኪ እኮ ከልብ አፉቃር ነዉ አንች አስቸጋርነትሽን ታስተካክያለሽ ፍቅርሽን አሳይዉ እሽ❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 7 měsíci +4

    የኔ ዉቦች እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሣምርላችሁ ማርኬ ሄሉዬ❤❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 7 měsíci +1

    🎉🎉 ብሩኬ ኤፍሬም ዊና ካሜራ መን ። እናንተ ከወንድምም በላይ የሆናችሁ የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ።።ዘመናችሁ ሁሉ የደስታ ይሁን።።ልጆቼ በጣም እወዳችኋለሁ።። የልጅ አዋቂዎች ናችሁ።።

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 7 měsíci +27

    ተው ተው መቶ ሺ እናስገባቸው ሄሉዬኮ በእውነት የፍቅር ሰው ነችችችች

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Před 7 měsíci +1

      በጣም ስነስራት አላት

    • @rahima1683
      @rahima1683 Před 7 měsíci +1

      ወላሂ በጣም የተረጋጋቺ ናታ ❤ሄለን ትለይለች❤❤❤❤

  • @user-iu9zr9nj6p
    @user-iu9zr9nj6p Před 7 měsíci +62

    የመዳም ቅመሞች ሙስሊሞች ዶአ ክረስቲያኖች ፆለት አድረጉልኝ ሆዴ እየባባነው እናቴን በሠላም እዳገኛት ሀገር ልገብ ትንሽ ጊዜ ነው የቀረኝ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 7 měsíci +2

      😢❤አብሽሪዉዴ

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 Před 7 měsíci +2

      አብሺሪአላህከጭቀትያዉጣሺ

    • @zabibatube
      @zabibatube Před 7 měsíci +2

      የኔዋ ታማማችብኝ ኡፍ ድካም ብቻ😢😢😢😢

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp Před 7 měsíci +2

      አብሽእ በሠላም ተገናኙ😢😢❤❤❤

    • @abybitch8991
      @abybitch8991 Před 7 měsíci +2

      ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před měsícem

    🎉🎉🎉🎉 ሔሉ እረ በሚካኤል ይሔን ፍቅራችሁን አንቺ መልሽው።። ፍቅር ያሸንፋል።።።።።

  • @user-zt8cp8gf2r
    @user-zt8cp8gf2r Před 7 měsíci +4

    ኢኔኮ. ለነዚ. ልጆች. ቃለት. አጠዉ. በዉን. ዛማን. ኢደዚ. አይነት. ጓደኛ. ማግኛት. ማታደልነዉ. ሄሉዬ. ያማርክ. ነግስት. አቺኮ. ሁሌም. ኢደመራብሽ ነዉ. ሁለት. ቆጆ. አይለያቹ. ያፍቅር. ታምሠሌዮች. ኢነንታነቹዉ. በቃ ፍቅር. ማነት. ኢደዚ. ሁለቱም. ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @uuxdx3958
    @uuxdx3958 Před 7 měsíci +82

    ፍቅር ከነሂወቱ ቡታጅራ ነው ያለው❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 7 měsíci

      የኔ ቆንጆ ደመሪኝ

    • @dubaisha234
      @dubaisha234 Před 7 měsíci +1

      ኢወላ❤

    • @mulu5
      @mulu5 Před 7 měsíci

      በጣም ፍለጋ መሄዳችንን ነዉ እኔ እማ አልቀርም

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před 7 měsíci

      ዴምሪኝ ውዴ🎉

    • @dubaisha234
      @dubaisha234 Před 7 měsíci

      @@SebrinaTube- እሽ ሆደ

  • @ida939
    @ida939 Před 7 měsíci +27

    እውነት በጣም ከፍቶኛል ግን እናተን ሳይ ደስ አለኝ እግዚአብሔር ሁልጊዜም ደስ ይበላችሁ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ለኛም መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ያስደስተን ❤❤❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 7 měsíci

      ደምሪኝ የኔ መልካም

    • @ida939
      @ida939 Před 7 měsíci

      ደምሬሽ አለሁ እኔንም ደምሪኝ

    • @rahima1683
      @rahima1683 Před 7 měsíci +2

      ወላሂ እኔም በጣም ነዉ የደበረኚ ❤በዛለይ ወላሂ ስራበጣም ነዉ 😭ሰሞኑ የበዛብኚ

    • @Almiab
      @Almiab Před 7 měsíci

      yena konjo ayzoshe yalfal​@@rahima1683

  • @user-qq7yp5ki2b
    @user-qq7yp5ki2b Před 7 měsíci +5

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ሁላችንንም ይጠበቅችሁ

  • @almaze214
    @almaze214 Před 7 měsíci +4

    ሁሌ የምቀነዉ በጓደኖቻቸዉ ነዉ የምር በቃ የእዉነት ጓአደኛ እኮ ናቸዉ አቤት መታአደል❤

  • @toybanegashe7978
    @toybanegashe7978 Před 7 měsíci +42

    ኮሜታተሮች ለምዲነው የአብርሺን ና የሩታ ፍቅር የሄሉንና ማርክን ፍቅር የምታወዳደሩት ሁለቱም ቤት ስትሄዱ የየራሳቸውን አስተያየት ስጡ ፍቅር ውዲዲር አይደለም ሁሉም ልቡ ባመነበትይ መጎዝነውያለበት

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 Před 7 měsíci +28

    ሄሉዬ የኔ ልዩ እውድሻለው የማርክ ንግስት
    አላህ አይለያችሁ ኤፋ &ብሩክ የጋደኛ ጥግ
    ሁሌ የእነሱ ደስታ የሚያስደስታችሁ

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 Před 15 hodinami

    ብሩኬ ኤፋ ዊና ከባጃጂ አውጥቶ ወደ ቢትስ ያሻግራችሁ ጦሳ እረግረጉ አዘወገደል መጀን ይሙላላችሁ አሜን በሉ የወለዬ ምርቃን ይደርሳልና

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh Před 7 měsíci +2

    የኔ ማሮች የእዉነት ትለያላችሁ ወንድሞች የኔ ዉዶች ፈጣሪ ያብዛዉ ፍቅራቹህን

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 Před 7 měsíci +18

    እኔ እኮ ኤፊ ሌላ ነገር ምትል እየመሰለዉ መጀመርያ ደንግጦ ነዉ የሚመጣ😂 ኤፊ ግን በዚህ አቃጣሚ በጣም የምወድህ ስራአት ያለህ ልጅ ነህ ሁላችሁም እወድኃችሁኋለዉ በፍቅር ኑሩልኝ🎉❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 7 měsíci

      የኔ መልካም እስኪ ደምሪኝ

  • @sedetegewa
    @sedetegewa Před 7 měsíci +18

    ፍቅር አታቅም ያላችሁ ሁሉ ብዙ ነገሮን ትታ ነው እኮ ለሡ ሥትል

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před 7 měsíci +2

      እኮ ከካናዳየቀረችው ፍቅርንብላእኮነው

    • @rahima1683
      @rahima1683 Před 7 měsíci +1

      ወላሂ በትክክል❤❤❤

    • @user-jo6gd3uf6o
      @user-jo6gd3uf6o Před 7 měsíci

      እሱማ ስንቱ ወረዶባትነወ የለቀቀቺው ስንትቀን አስለቅሳው በመከራነወ የተወቺው

    • @user-jo6gd3uf6o
      @user-jo6gd3uf6o Před 7 měsíci

      እኔኮ ሚገርኝ የናንተነወ 😂😂የዛኔ አወደውም በተወደወ እደዚ አታረግም ስትሉነበር አሁንደሞ ለሱበላ እደዛ ሆነቸ እደዚ ሆነች የምትለትነገርስ

  • @FyzHx-kw4zu
    @FyzHx-kw4zu Před 7 měsíci +2

    መታደል ነው እንደ እናንተ አይነት ጓደኛ ማግኘት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 7 měsíci +1

    ስታምሩ ዋውው 100k እናስገባቸውና ቀለበት እሰርላት የምትሉ

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu Před 7 měsíci +16

    ሁለተኛዋ ወሎ ቡታጀራ ላይ አለች የምር ፍቅራችሁ ጎደኝነታችሁ ሲያሥቀና አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 7 měsíci

      የኔ መልካም ደምሪኝ

    • @hawaabebawu
      @hawaabebawu Před 7 měsíci

      @@HtymiTuba5335 ደሞ ለሰብስክራይብ ደመርኩሽ 💞💞🌹✌️

  • @user-yh6rz6qp8m
    @user-yh6rz6qp8m Před 7 měsíci +15

    የኔ ውዶች ሄሉ የሴቶች በላይ የፍቅር
    ተምሳሌቶች ቃላት ያሠኛል ለናተ

  • @user-ds1wf4rw8s
    @user-ds1wf4rw8s Před 7 měsíci +2

    ውይ ደስ ስትሉ በተለይ ጓደኝነት አቹህ ፈጣር ፍራቹህን ያብዛላቹህ ከጅል ነገር ይጠብቂቹህ በተረፈ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xj9fo9zb8r
    @user-xj9fo9zb8r Před 7 měsíci +1

    አይለያችሁ ማርክ እና ሄሉ እዲሁም ኤፋና ብሩኬ ሄሉ ደስ ትያለሽ እውነት እግዚአብሔር አይለያችሁ

  • @dessalech899
    @dessalech899 Před 7 měsíci +20

    ብሩክ ኤፍሬም ትለያላችሁ. ምርጥ ጓደኞቼ ምርጥ ወንድሞቼ ናችሁ ሄለን ማርቆስ በጣም ነው ምታምሩ ❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 7 měsíci

      ደምሪኝ የኔ ልዩ በቅንነት

    • @dessalech899
      @dessalech899 Před 7 měsíci +1

      አማሳግናለው 🙏

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 Před 7 měsíci +1

    ሂሉዬ እሩታ ፍቅር አስተምራሻለች አንች ደሞ መሀተብ ማረግ አስተምሪያት የምትሉ 👍👍👍👍

  • @user-zy9kl5fh1t
    @user-zy9kl5fh1t Před 6 měsíci +1

    አግቡ ስትይ ሰማሁ ልበል እባክሽ ከቻልሽ እረጅሙን ልጅ❤ አጣብሺኝ 😂😂😂😂

  • @user-wk9oo2uu1r
    @user-wk9oo2uu1r Před 7 měsíci +44

    ቡታጅራ የፍቅር ተምሳሌት ናችው መምጣቴ አይቀርም ♥️💜💜👌

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 7 měsíci +20

    ደስ የምትሉ ጎደኞች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 7 měsíci

      የኔ ቆንጆ እስኪ ደምሪኝ

  • @Zenat-qk7rr
    @Zenat-qk7rr Před 7 měsíci +1

    የዚህን ቤተሰብ ፍቅር ደግሜደግሜ ባይአልጠግብም ደሞእደትእደምዉዳቹዉ አላህይጠብቃቹሁ

  • @Hayreiyamoges-bb6bh
    @Hayreiyamoges-bb6bh Před 5 měsíci +1

    ሳላደንቅ አላልፈም ስጦታወችሽን ሥውድልሽ

  • @mkihahmed3531
    @mkihahmed3531 Před 7 měsíci +33

    ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ❤❤❤በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Před 7 měsíci +46

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ የተከፍችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ደስታችሁን ቅረብ ያረገው አሜንንን ፍቅር ያብዛላችሁ አይለያችሁ ውድድድ❤❤❤❤ ደምሩኝ እህቶቼ

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 Před 7 měsíci +1

    ጋይስ 100K እናስገባቸው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘

  • @tigistbirehane9728
    @tigistbirehane9728 Před měsícem

    Huleme negeroche hulu lebego newu mihonewu le huletachume e/r yenate ye mihone swu e/r yesxachu .melkame hulu yehunelachu e/r yaxachutene deseta be exefe yemeleselachu bexame wedschewalehu ❤❤❤we de hegere semelese ende e/r feqade ayachewalehu ❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 Před 7 měsíci +48

    የመጀመራ ኮማች ነኝ ላይክ ግጩኝ👍 እንዴት ነው ሴት ክላስ ይዛ ፍቅረኛዋ ምትቀጥረው አረ ሀገራችን ተበላሽቷል😥 በተረፈ ከተፋቀራችሁ ቀለበት እሰሩ ተጋቡ አታመንዝሩ ሀጢያት ነው🙏

    • @NmN-by1ez
      @NmN-by1ez Před 7 měsíci +2

      እሽ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 7 měsíci +2

      😂😂😂😂ኖርማን ነዉ

    • @shemima5580
      @shemima5580 Před 7 měsíci +2

      @@user-fo8je1md8n
      አረ ያስጠላል ስጦታ ቢሰጣጡ ይሻላል እንደዚ አይነቱ ነገር በድብቅ ቢያረጉት😢

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp Před 7 měsíci

      ተክክል የማይሆን ነገር😢😢😢❤❤

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 7 měsíci

      @@shemima5580 ያዉለቢዲወይሆናል

  • @user-kn5ls6ou5m
    @user-kn5ls6ou5m Před 7 měsíci +23

    ሄለንን የምትወዱ 👍🖐የኔ ቆንጆ ስውድሽ የማርክ ንግስት❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 Před 7 měsíci +2

      እኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df Před 7 měsíci +1

      ሄሉዬ እኔም በጣም ነዉ የምወዳት❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Před 7 měsíci +1

    የኔ ልዩዎች ስወዳችሁኮ ደሞኮ ዝም ብላችሁ የምትናፍቁኝ ውይይይ የጓደኝነት ጥግ የኔ ውዶች እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fal7583
    @fal7583 Před 7 měsíci

    ማሻ አላህ ልዪናችሁ እዝህቤትየምገባው ለኤፊና ለብሩኬነው ለሠው ክብር ያላችሁ አላህ ልቦናችሁን አይቀይረው በዝህ ንፁህ ልባችሁ ቀጥሉበት

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i Před 7 měsíci +10

    የኔቅመም ሂሉ የኔእርጎ ጌታን እርጋትሽ በጣም በጣም በጣምምምምም ነው ምውደው እናቴ ነገሩ እነ ማርክ ቤት ምርጫ አንደኛ ናቸው እናቴ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹውን ያብዛላቹው ኑሩልኝ ውድድድድድድ ነው ማደረጋቹው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤