ለጀማሪ ( የራሳችሁን ቢዝነስ መስራት ለምትፈልጉ በጣም ቀላል እና ጣፋጭ የበስቡሳ አሰራር ! Basbousa - አሰራር !

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ለጀማሪ ( የራሳችሁን ቢዝነት መስራት ለምትፈልጉ በጣም ቀላልና ፈጣን የበስቡሳ አሰራር !! ‪@Yeshi_kitchen‬ How to make Basbousa at home,Basbousa recipes,Arabic Basbousa#Cake_recipes_at_home #food #cooking

Komentáře • 177

  • @hirutmekuria9527
    @hirutmekuria9527 Před měsícem +18

    በርቺ ስታስረጂ ጎበዝ ነሽ ሰው ሊረዳ በሚችል መንገድ ነው የምታስረጂው።

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem +1

      🥰🌹አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y Před 17 dny +2

    ሃቢበቲ በጣም ነው የሚወደደው ስራሽ በተለይ ጠለብ ለሚመጡ ልጆች በእጅጉ ይጠቅማል 👍💯💖ቅመሞች አበረታቷት ቢያስ 50 k እናስገባት

  • @Classic-bg9bj
    @Classic-bg9bj Před 15 dny +1

    ማሻ. አላህ

  • @faidaalmam1469
    @faidaalmam1469 Před měsícem +2

    Barvo keep it up 👍👍

  • @jahrahars
    @jahrahars Před 19 dny +1

    ማሻ አላሕ በርቺ እሕት

  • @user-ul9cg2fk9i
    @user-ul9cg2fk9i Před měsícem +3

    መሻ አላህ በጣም ቆንጆ ነው በርች

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt Před 13 dny +2

    እናመሰግናለን ሳትሰስቺ ስለምታስረጂ

  • @user-ws9eo1cw6s
    @user-ws9eo1cw6s Před 9 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před měsícem +4

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሪ እህቴ ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @user-ws9eo1cw6s
    @user-ws9eo1cw6s Před 9 dny +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @uae.7219
    @uae.7219 Před 24 dny +2

    ሼር ላይክ አርጉላት የመዳም ቅመሞች ሰብስክራይብ አርላት እናሳድጋት ❤❤❤🎉🎉

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf Před měsícem +6

    ቀጥይበት እህቴዋ ግን ክንድሺን ደብቂ አንቺ ውድ ሙስሊም እንስት ስለሆንሽ ውድ ነሽ አላህም በሂጃብ አዞናል የኔ ውብ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem +1

      🥰🌹እሺ እህቴ ኢንሻ አላህ

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 Před měsícem +3

    ባለሙያ በርች ውደ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ሰብ አረኩሽ❤❤❤

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      አሜን ያረብ ያንችም የኔ ውድ እህት 🥰😘🌹

  • @SameraY-w4w
    @SameraY-w4w Před 8 dny

    Mashaa£Allaah❤❤❤

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před měsícem +3

    ማሻአላህ በረቺውደ አላህየጠብቅሺ

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 Před měsícem +1

    ❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 Před měsícem +4

    ጎብዘ ብርቺ ዛሬ ያንች ብስቡሳ ነው ይስራዊት

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Před měsícem +2

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ የቡስቡሳ አሰራር ነው በርቺ የሰሩ እጆች ይባረኩ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      😍🥰አሜን ያረብ !! ያንችም ሰላም ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ 😊ውብ ንግግር ከውብ ልቦች ነው ሚወጣው አመሰግናለሁየኔ ውድ እህት እንዲህ በውብ ቃላት ለምታጀግኑኝ ውብ ልቦች ፈጣሪ ምኞት እቅዳችሁን ያሳካላችሁ ለኔ ጥሩ እንደተመኛችሁልኝ ሁሉ እናንተም ጥሩ ይግጠማችሁ😍😘🥰

  • @bethminassie8907
    @bethminassie8907 Před měsícem +3

    የእኔ እመቤት ይቅርታ ሳይሽ የመጀጀመሪያዬ ስለሆነ ነው ሌሎች ምግብ አሰራር አስተምሪን ብዬ የጻፍኩት።ለካ ብዙ አይነት አስተምረሻል።የማያልቅበት ቸሩ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን እና አንቺን በዚህ ሙያሽ እና ቅንነትሽ ትልቅ የቢዝነስ ሰው እንድትሆኚ እመኝልሻለሁ።የነካሽው ሁሉ የአብርሀም የይስሀቅ እና የያእቆብ አምላክ እነሱን እንደባረከ ይባርክሽ!አሜን! ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ።

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      የኔ ውድ እህት ተባረኪ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🌹

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 Před měsícem +4

    እህቴ ጌታ ይባርክሽ አንቺ ቅን ሰው እና ኢትዮጵያዊት ጀግና ነሽ። በርቻ ፡እህቴ እግዚአብሔር ኳንቺ ጋር ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-nd9np8wg3c
    @user-nd9np8wg3c Před měsícem +2

    ማሻ አላህ የኔ ጀግና አላህ ይጨምርልሽ

  • @bethminassie8907
    @bethminassie8907 Před měsícem +3

    ስታስረጂ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ በእርግጠኝነት ደግሞ የወደድሽውን ነው ያስተማርን።ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ!አሜን! ስለወደድኩሽ ብቻ እስከመጨረሻው አየሁት።በትህና የምጠይቅሽ ሌላ ስኳር የማይበዛበት የጾም ደረቅ ያለ የብስኩት አሰራር እና ሌሎች ምግቦች አሰራርን አስተምሪን።አመሰግናለሁ።በድጋሚ ከነቤተአብሽ ተባረኪ!

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ እሺ ኢንሻ አላህ

  • @user-hu2yf6dt3f
    @user-hu2yf6dt3f Před měsícem +2

    ታስረጂ ማሻአላህ

  • @zeharaAli-qf7mg
    @zeharaAli-qf7mg Před měsícem

    በጣም ነዉ እምወድሺ የምር

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před měsícem +1

    የኔ ቆንጆ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před měsícem +2

    ስላም ሀቢበቱ ማሻአላህ ገበዘ🎉🎉🎉ሳብ ላይክ🎉🎉🎉በርችውዳ

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 Před měsícem +2

    እንኳን ደና መጣሽ ጣፋጭ የተባሉ ካንች አይቸነው እምስራው አንድም ቀን ተበላሽቶብኝ አያውቅ በርች 🙏🙏🙏

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem +3

      የኔ ባለሙያ በርቺ ጎበዝ !! አይቶ መስራት ቀላል አደለም እውቀት ይጠይቃል ማየትና መተግበር በጣም ይለያያል ብዙ ልጆች የሚሰጡኝ አይስተያየት ነው ያንችን ቪድዮ አይተን ስንሞክረው ይመጣል ይሉኛል ደስ ይላል ይህን ላደረገው አምላክ ጌታዬ አላህ ክብር ለሱ ይሁን !!

  • @user-ue3tz2ks7t
    @user-ue3tz2ks7t Před měsícem +1

    ማሻ አላህ

  • @amriya2402
    @amriya2402 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw Před měsícem +1

    Corn 🌽 Bread ማለት ነው ጎበዝ ነሽ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-uj3fl5ub4w
    @user-uj3fl5ub4w Před měsícem +2

    ከአንቺ አይቸ መችቡዉስ ሰርቸ ማሻአላህ ሰወቸ በጣም ወደዉታል
    እጅሽ ይባረክ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem +1

      😍🥰ማሻ አላህ ጎበዝ እህቴ ! አሜን ያንችንም ውብ እጆች ይባርከው

    • @hayattube2313
      @hayattube2313 Před měsícem

      የታለ የመጂቡሱ አሰራር

    • @user-uj3fl5ub4w
      @user-uj3fl5ub4w Před měsícem

      @@hayattube2313 በፊት ነበራት ሌላ ቻናል
      አንድ ጊዜ እያየሁ ሰራሁ ከዚያ በኋላ ለራሴዉ አወቅኩበት

    • @user-uj3fl5ub4w
      @user-uj3fl5ub4w Před měsícem

      @@hayattube2313 ሲቀጥል ቲክታክ ላይም ትለቃለችኮ

  • @abebudargeie8747
    @abebudargeie8747 Před měsícem +4

    ስታስረጂ ጎበዝ ነሽ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ይህ ሁሉ ስኳር እና ዘይት ለሰው ይበጃል ? በአሁኑ ሰአት አለሙን በስኳር በሽታ እየተሰቃየ ነው ቀድሞ መጠንቅ ይበጃል

    • @saraoumer
      @saraoumer Před měsícem

      wow astawyi nashi commntshi batmi arfi naw 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hu2yf6dt3f
    @user-hu2yf6dt3f Před měsícem +1

    ጎበዝነሽ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před měsícem +2

    👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @erukyaabdi
    @erukyaabdi Před 5 dny

    👍👍👍👍❤

  • @almaztsegay8854
    @almaztsegay8854 Před 29 dny

    ❤🎉❤🎉❤

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 Před měsícem +1

    የኔ እህት በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @user-zy6wh5mk5l
    @user-zy6wh5mk5l Před měsícem +1

    Semid mindinew

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 Před měsícem +2

    Mashallah berchi😊

  • @user-zq6xm2wp6x
    @user-zq6xm2wp6x Před měsícem +2

    Waaleykumassalaam warhmatulahi wabarakaatuh Masha Allah mashaaa Allah berchi habibti❤❤

  • @user-bd3oz4ub1l
    @user-bd3oz4ub1l Před měsícem

    Mashlh ❤❤❤

  • @hamdiyaa8776
    @hamdiyaa8776 Před měsícem +2

    Masha.allah beaten tefech naw like aregelishalew❤

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 Před měsícem +2

    ❤❤❤በርች ዉደኤ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      😍😘🥰ኢንሻ አላህ እህቴ አመሰግናለሁ🌹

  • @Amani-oq7lb
    @Amani-oq7lb Před měsícem +1

    ማሻ አሏህ የኔ ውድ ቀይረሽ ነው ይቱብሽን ገና አገኝሁሽ🌷🌷

  • @user-ob1nf3hw1u
    @user-ob1nf3hw1u Před měsícem +2

    Betam gobez

  • @JamilahJamilah-s6z
    @JamilahJamilah-s6z Před měsícem +1

    በርችየኔውድ

  • @eritrea576
    @eritrea576 Před 17 dny +1

    Semolia powder

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před měsícem +2

    እዴናሺ የኔ በለሙያ እጂሺ ይበረክ ገናዘሬ ዪቱብሺን አገኛው ❤ሰክረብ አረኩሺ

  • @user-qn3sc6xx2c
    @user-qn3sc6xx2c Před měsícem +2

    የኔ እናት እጅሽ ይባረክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን መዳሜ ሸር አድርጋልኝ ነው ያየሁሽ በርችልን

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      🥰አሜን አሜን! የኔ ውድ እህት ለመልካም ምኞትሽ ለውብ ቃላቶችሽ ከልቤ አመሰግናለሁ ተባረኪ !!

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Před měsícem +3

    ምንድነው ሰመድ

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 Před měsícem +3

    ከዚህ ብፍት ይሆን ይቡስኩት ሃላ ስርትሽ ንብር አሁን አጥፍትሺዋል ብናትሽ ድግምሽ ስርው ልስራ ግልግው አጣውት

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem +1

      ይህ አዲስ ቻናል ነው የበፊቱ ቻናል የለም ምን አይነት ? በቀደም የሰራሁትን እይው አለ ሌላ ከሆነ አስታውሽኝ እሰራዋለሁ

    • @afiyatube6273
      @afiyatube6273 Před měsícem +1

      @@Yeshi_kitchen በ ሻይ ብስኩት ንብር ይስራሽው

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 Před měsícem +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ተአላ ወበረካትሁ እንዴት ነሺ አለሺ ❤❤❤❤❤❤

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      😍አልሀምዱሊላህ እንኳን ደህና መጣሽ 😘🥰🌹

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf Před měsícem +2

    ሰብስክራይብ አረኩሽ ግን ሂጃብሺን አጥብቂ አደራ
    በተለይ በፈጣይር ስራ ማሳየትሽ ላይ ቀጥይበት ተፈላጊ ነው
    አንዳንዴም የቅመማ ቅመም አቀማመም ላይ አትርሺን

  • @rehabfikirsultan-dy5jh
    @rehabfikirsultan-dy5jh Před měsícem

    ማሻ አላህ የኔ ውዴ❤❤

  • @assimaabdulahi6748
    @assimaabdulahi6748 Před měsícem +3

    ሰሚድ ምንድን ነው?

  • @ekaramkassye5382
    @ekaramkassye5382 Před měsícem +2

    ማሻአላህአላህ ይብቅሽ
    በኮኮናቱ ምትክ ዱቄት ባረግስ ኮኮናት አታመጣም መደሜ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      አይ ኮኮናት ፍቅፋቂ ያስፈልገዋል

  • @hayattube2313
    @hayattube2313 Před měsícem +1

    ማሻአላህ እጂሽ ይባረክ ውደ ቶሎ ቶሎ አቅርቢልን ሌሎችንም ውደ እነበሪያኒ እነመግሉባ እነመጂቡስ ወዘተ ይለቀቅልን❤❤❤

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      🤩😍🥰😘🌹አሜን !! ጀዛች አላህ ከይር ያንችም እጆች ይባረኩ !! እሺ ኢንሻ አላህ

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 Před měsícem

    ትክክል እኔም እደዚህ ነዉ እምሰራዉ

  • @azbgalweyentiytgray221
    @azbgalweyentiytgray221 Před měsícem +2

    😍🥰

  • @sadaabubakr6830
    @sadaabubakr6830 Před měsícem +1

    Berchiln

  • @user-en6ql7hz3k
    @user-en6ql7hz3k Před měsícem

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Proveitdoni
    @Proveitdoni Před měsícem +1

    Smed mendn naw

  • @senaitmekuria7707
    @senaitmekuria7707 Před měsícem +2

    ሰሚት ማለት ምንድነው ምንስ አይነት ዱቄት ነው እባክሽ አስረጅንኚ በጹሁፍ ላኪልኝ አደራ መሞከር ስለምፈልግ ነው

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem +1

      ሰሚድ 🌸🌹Semolina ይባላል በእንግሊዘኛ ልክ እንደ እሩዝ ፍሬ አይነት ነው የሱ ክክ ነው የሰራሁት

  • @user-ec2yy6gd6j
    @user-ec2yy6gd6j Před měsícem +3

    የኔሸበላእኳንደህናመጣሽ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      ❤እንኳን ደህና ቆየሽኝየኔ ውድ እህት

  • @tgtg7068
    @tgtg7068 Před měsícem +1

    ኢትዮጵያዊ ባለሞያ ነሽ❤

  • @aklilnews
    @aklilnews Před měsícem +1

    የሺዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      😍🥰እንኳን ደህና ቆያችሁኝ

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf Před měsícem +1

    ግን እንቁላል ማረግ እማይፈልግ እንቁላሉን መተው ይቺላል
    ለ 5 ደቂቃ ያክል ብንመታው ውህዱን ይበልጥ ያምራል ባስቡሳው እናም እስንያ ላይ ከገለበጥነው በሆዋላ ለ ግማሽ ሳአት ብንተወው ፉርን ውስጥ ሳናስገባ ቅልል ነው እሚለው ሆዋላ ሲበላ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem +1

      እሱ ያለ እንቁላል የሚሰራ በስቡሳ አለ እሱን በሌላ ግዜ ይህ ግን እንቁላል ያስፈልገዋል

  • @azebendewagaw01
    @azebendewagaw01 Před měsícem +2

    ሰሚር ምንድነው?

  • @yetinayettadesse7359
    @yetinayettadesse7359 Před 28 dny +1

    ሰሚድ ምድን ነው

  • @KedjaAbdulkader
    @KedjaAbdulkader Před měsícem +1

    Semid mndnew Ethiopia ley lemegzat

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem +1

      እህቴ በአማርኛ ስሙን አላቀውም

    • @KedjaAbdulkader
      @KedjaAbdulkader Před 25 dny

      Eshi teykiln arebochun kemn endenisera please

  • @ekaramkassye5382
    @ekaramkassye5382 Před měsícem +1

    አካውት ቀይረሽነውእደ ያልፈለኩሽቦታየለም ዉደ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem +1

      😍የኔ ውድ እረ ያኛው ተዘግቶብኝ ነው ! እንኳን ደህና መጣሽ ይህው ባዲስ መጥቻለሁ ላይክ ሼር እያረጋችሁ አበረታቱኝ🥰

  • @user-rq9mb8gi4t
    @user-rq9mb8gi4t Před měsícem

    Yene Kobez Berchi Betam Yasgomejal Ejish Yibrek

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      🥰😘አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ !!

  • @the_family1
    @the_family1 Před měsícem +1

    What is semeed

  • @samrawitmesfin6912
    @samrawitmesfin6912 Před měsícem +1

    ሰሚድ ምንድን ነው እህቴ ወይም ምታቁ ካላችሁ አዲስ አበባ አለ?

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      በአማርኛ ትርጉም ን አላቀውም ገግል ላይ ሰርች አርጊ semolina ነው ስሙ

  • @selamsisay3243
    @selamsisay3243 Před měsícem +1

    ሰሚድ ምንድነው በአማርኛ ብትነግሪን

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      🥰እህቴ የኔ ውድ በአማርኛ ስሙን አላቀውም

  • @AbinetTeshomeGmariam
    @AbinetTeshomeGmariam Před měsícem +1

    ሰሜድምንድንነው

    • @RahimaTabir
      @RahimaTabir Před měsícem

      ሰሚድ በአማርኛ ምን አይነት እንደሆነ ከስንዴ ነው ወይስ ከአጃ ጠይቀሽ በኮሜንት ላኪልን።❤

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před měsícem +1

    እህት ለሞያሽ ጎበዝ የመጣፈጡ እሺ የጤንነት ጉዳይስ?

  • @user-nv2fp4zx6n
    @user-nv2fp4zx6n Před 26 dny +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-mu2ou4lp3g
    @user-mu2ou4lp3g Před měsícem +1

    Yene wedi tefashiko beselam new gen

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      አልሀምዱሊላህ ሰላም ነኝ የኔ ውድ

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v Před měsícem +1

    ሰሚድ ከየት እናገኛለን?ጎበዝ ከሆንሽ ሰሚድ ከምን እንደመሠራ ንገሪን

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      ሰሚድ እራሱን የቻለ ፍሬ አለው እኛ ሀገር ይኑር አይኑር አላውቅም

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen Před měsícem +1

    ነጩ የነሰነሽው ምድነው ውደ መልሽልኝ አደራ ?

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      🥰የደረቀ የኮኮናት ፍቅፋቂ ነው የነሰነስኩበት ውስጡም አንድ ኩባያ ከሊጡ ጋር የጨመርኩት እሱኑ ነው ሌላው አረንጓዴው ፍስጡቅ ነዉ

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 Před měsícem +1

    ውዴዬ ቡሰቡሳ የሚባለው ቂንጬ የሚመሰለው አደል

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      ሰሚድ ሚባለው ማለትሽ ነው አደል ? ግን ለሰላጣ ሚደረገው ቅንጬ አለ እንዳይምታታብሽ ብርጉል ሚሉት እሱ ለሰላጣ ብቻ ነው

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 Před měsícem +1

    ሠሚድ በኢትዮጵያ ምድነዉ ሥሙ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      በኢትዮዽያ ስሙን አላቀውም

    • @hawwaadries3582
      @hawwaadries3582 Před měsícem +1

      እኔእራሡ ግራገብቶኝነዉ የምን ዘር እንደሁ ለማንኛዉም ነጋደ ያሥገባዉ ይሆናል

  • @foziaali2900
    @foziaali2900 Před měsícem

    ሰሚዱ የት ነው የሚገኘው

  • @saeedalshamranis8827
    @saeedalshamranis8827 Před měsícem +1

    ቁርጥማት አይንካሽ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      🥰አሜን የኔ ጣፋጭ🌹ክበሪልኝ😘🌹

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 Před měsícem

    የት ጠፍተሺ ነው ስፈልግሺ ነበር❤

  • @fatimaalsuwaidi7686
    @fatimaalsuwaidi7686 Před měsícem

    ቼባብን እንዴት ማብሰል እንደሚቻል

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před měsícem

    ቅልጥፍ ያልሽ ባለሙያ ሰብ ላይክ አድርጉ plz

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 Před měsícem

    ሰሚድ ምንድን ነው ግን በሀገራችን ?

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      አላወኩም ቅንጬ ነው ሚመስለው

    • @tenayimer5596
      @tenayimer5596 Před měsícem +2

      ሰሚድ ሳይሆን "ሰሚት" ነው የሚባለው እሱም የቅንጨ እህል ሳይሆን " Semolina " የሚባል ከርታ ያለ ዱቄት ነው።

  • @HayathHaya-xt7zr
    @HayathHaya-xt7zr Před měsícem

    ለምን ጠፋሺ ባአሏህ ሁሌ የማሠሪልን

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem +1

      ይቅርታ እህቴ ጠፋሁ አደል አቅም እንስ አለኝ ቶሎ ቶሎ ስራ አልጨርስም ቪድዮ መቅረፅ ማቀናበር በጣም ግዜ ይፈልጋል ለዛ ነው ዱዐ አርጉልኝ ወላሂ በየቀኑ የተለያየ ምግብ ቀርጬ ባካፍላችሁ ምንያክል ደስ ባለኝ ጉልበት እንዳገኝ በየእምነታችሁ ፀልዩልኝ ኢንሻ አላህ የማቀውን ሁሉ ነው ማካፍላችሁ

    • @HayathHaya-xt7zr
      @HayathHaya-xt7zr Před měsícem +1

      @@Yeshi_kitchen አይሶሺ የኔ ዉድ እህት ባለሺበት አሏህ ቅወዉን ብርታቱን ይሥጥሺ يارب

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      @@HayathHaya-xt7zr 🥰አሜን ያረብ!! አሜን ለሁላችን !! ጀዛች አላህ ከይር

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Před měsícem

    እርእ በናትሸ የድሮ ቻናልሸ ጠፈቶብኜ አትጥፌ

  • @fatimaalsuwaidi7686
    @fatimaalsuwaidi7686 Před měsícem

    የድሮ ቻናልህ የት ነው?

  • @user-wx5yy8ib4x
    @user-wx5yy8ib4x Před měsícem

    እኔግን አስብሽነበር የሆነሰአት ስጠፊ ቻናልሽን ቸክላረግ ስገባ የለም ጠፍቶል እዳለነው የተነሳው

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      ልክ ነሽ ምንም ሳይሉኝ ጥርቅም😆

  • @rahmetmurad1559
    @rahmetmurad1559 Před měsícem +1

    ኢትዮጵያ ያለ ሰው ሰኒድ ምንድነው ምንለው

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      አላወኩም

    • @DjDj-my8xf
      @DjDj-my8xf Před měsícem +1

      ሲጀመር ባረበኛም ስሙ ሰኒድ አይደለም ሰሚድ ነው

    • @fozyaseid4832
      @fozyaseid4832 Před měsícem +1

      Semolina flour

  • @fatimaalsuwaidi7686
    @fatimaalsuwaidi7686 Před měsícem

    የቆዩ ቪዲዮዎችን ማሳየት ትችላለህ?

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      ይህ አዲስ ነው በዚህ ቻናል ብዙ የምግብ አዘገጃጀት መማሪያ ነው

    • @hayattube2313
      @hayattube2313 Před měsícem

      ​@@Yeshi_kitchenበጉጉት እንጠብቃለን ውደ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 Před měsícem

    ናሪን ሳይሆን ናርጅን ይሉታ አረቦቹ

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 Před měsícem +1

    ማሻ አላህ

  • @user-lt1nz9dr8w
    @user-lt1nz9dr8w Před měsícem +2

    ❤❤👍👍👍

  • @KedjaAbdulkader
    @KedjaAbdulkader Před měsícem +1

    Semid mndnew Ethiopia ley lemegzat