HOW TO MAKE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 187

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Před 12 hodinami

    ማሻላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉ሰብመልሸ

  • @astersimatube
    @astersimatube  Před 3 lety +3

    ሁላችንም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ🙏💞💞💞🌹🌹 thank you so much all my friend💕🌹💕🌹💕🌹💕💕🌹💕💕🌹💕🌹💕🌹🌹🌹💕💕🌹🌹💕🌹🌹🌹🌹💕

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Před rokem +1

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ ልዩ❤❤እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ ዋውውውውውው በጣም ቆንጆ አሰራር አቀራረብ ነው የኔ በለሙያ እጅሽ ይባረክ በቀጣይ በአድስ ነገር እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ህዝባችን ሰለም ያድርግልን አሚንንንንን🥰🥰🥰🥰

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ይመሥገን አስቱዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ አሪፍና ፈጣን አሠራር ነው እጆችሽ ይባረኩ💖💖💖berchi lehegerachen ethiopia selam feker anedenet yeseten amen፫

  • @ፊርዶስ-ጨ7ጘ
    @ፊርዶስ-ጨ7ጘ Před 3 lety +1

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ዋውውውው እጅሽ ይባረክ ያምራል

  • @hanichotube
    @hanichotube Před 3 lety +1

    ሰላም አስቱዬ ውዴ ዋውውውው እጅግ በጣም ያምራል የእኔ ውድ ጎበዝ እናመስግናለን በርችልን ♥♥♥ቀይጥበት ብዙ እንጠብቃለን

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ልዩ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ ውድ

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xt2vv4gv3n
    @user-xt2vv4gv3n Před 3 měsíci

    አመሰግናለዉ ሞክሬዉ ምርጥ ነዉ የወጣልኝ ሰዎቼም በጣም ወደዉታል እጅሽ ይባረክ❤❤

  • @user-gy8vk8eu7m
    @user-gy8vk8eu7m Před 3 lety +1

    በጣም ምርጥ አሠራር ነው በሥቡሣ ነው የሜባል ሥሙ እኔ አላውቀውም ኬክ ነው የመሠለኝ ግን አነፋፈ እደዛ ነው የመሠለኝ እግዛቤር ይባርክሽ ምርጥ አሠራር ነው ቀጭን ነው መሆን ያለበት

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 Před 3 lety

    ዋው ያሚሚሚ በጣም ምርጥ የሆነ ጣፋጭ ነው ይሄንን ከቡና ጋር አሪፍ ነው ተበልቶ አይጠገብም ምርጥ የሆነ ጣፋጭ ነው እናመሰግናለን

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ የኔ ልዩ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ

  • @lffiituuoromotube6555

    _ዋው የኔ ባለሞያ ረመድን ላይ የተለያዩ ምግቦች ነው እሚሰሩት በጣም ደስ ይላል አሳምረሽ ነው የሰራሽው እኔም ካንቺ ወስጄ እሰራለው እናመሰህናለን💐ለሁላችንም መልካም ፆም ይሁንልን_👍🌹🎉❤❤

  • @user-wm6yb7sb7m
    @user-wm6yb7sb7m Před 3 lety +1

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ ዋውውውው በጣም ያምራል ለካ በስቡሳ መስራት ቀላል ነው በጣም ያምራል

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ የኔ ልዩ

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE Před 10 měsíci

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አንደነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሰጥልን ዋዋዋዋዋዋዋዋዋ❤ በጣም አረፈ ነው የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አመሰግናለሁ💚💛❤🌿🌿🌿🌾

  • @tube-ne6hk
    @tube-ne6hk Před 3 lety

    ማማዬ ሰላምሽ ይብዛ ዎው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ተባረኪ በርች ቤትሽ ያሉ ቪዲዮች ሁሉ ደስ ይላል ባለሞያ ሴት

  • @user-em2bn4hp5d
    @user-em2bn4hp5d Před 3 lety +1

    ጎበዝ እህታችን ባለሞያ ሴት ነሽ በርች እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አሰራር ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርችልን

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      እንኳን በሰላም መጣሸልኝ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ ውድ

  • @fasiga
    @fasiga Před 6 měsíci

    በጣም ያምራል እጅሸይባሪክ ነዉ የማመሰግንሸእጅሸ ይባ ልጆቴጆቼ በጣምነዉ የወደ ዱት ሰምኑሳየሸንዳቦም ዳቦምጅግ በጣምነዉ በቤተ ሉየወⶠዉተረኪ የኔ ማርርርር ዋውውውውውውውው❤❤

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ጣፋጭ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ ውድ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 10 měsíci

    wow bosubusa cake asrar😋😋👌ejishin ybarkew astuye gene balemoya wudina yetekeberachihu yehagera ljochi beyalachihubet selamachihu ybzalgn

  • @azizatube8011
    @azizatube8011 Před 3 lety

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ አስቱካ ዋውውው የኔ ባለሞያ በጣም ምርጥ አሰራር ነው
    እኔኳን መብላትም አልወድ
    መስራቱንም አላውቅም ነበር😊

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸልኝ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ ኑርልኝ ውድ

  • @fenatiyonas9019
    @fenatiyonas9019 Před 3 lety +1

    _የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል_
    _እኛም እንሞክራለን ስላካፈልሽን ሞያሽን እናመሰግናለን_
    _

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ ውድ

  • @user-wn8yt9ch7u
    @user-wn8yt9ch7u Před 3 lety

    ሰላም ላችይሁን በጣም የሚገርም ኬክ ነዉ በጣም ባለሙያኘሸ እጅሸ ይባረክ ሁሌም አይሻለሁ ምግበሸችሸ አደኛ ናቸወለ በቃ ኬክ ሰንፈልግ አሰቱ ኬክ ቤት እያልነ መደወል ✅🇪🇹👆🙏💜

  • @zuzu4168
    @zuzu4168 Před 3 lety

    ውይይይ ዛሬ ጣም የምዘደውን ነገር ነው ያሳየሺን ዋው ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው

  • @meditube4847
    @meditube4847 Před 3 lety

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው እንደት ያምራል የሚገርም አሰራር ነው እጂሽን ይባርከው ዎደ

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ጣፋጭ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ ኑርልኝ ውድ

  • @tubemar3474
    @tubemar3474 Před 3 lety

    ቆንጆና ምርጥ አሰራር ነው አሰራርሽም ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ጎበዝ ደስ ይላል ተባረኪልኝ በርቺ👍♥️

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ማር

  • @hermanyabate217
    @hermanyabate217 Před 3 lety

    _selam lanchi yihun ውድ እህታችን_
    _የእኔ ጎበዝ ባለሞያ በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ውድ እህት በርችልን እሺ እንሞክራለን_

  • @yeshiimseganaw1736
    @yeshiimseganaw1736 Před 3 lety

    ሰላም አሰቴር እኮን በሰላም መጣሸ ሁሉም ምግቦችሸ በጣም ደሰ የሚሉ ኛቸወሐ እናመሰግናለን በጣም ቅንጆ ነዉ በርች👍👌👌

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ የኔ ልዩ

  • @selemonten3892
    @selemonten3892 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አስቱዬ እጅሽ ይባረክ ብስኩት በጣም ነው የምወደው አንድ ቀን እቤትሽ ስመጣ ታበይኛለሽ በርቺልኝ

  • @user-vh3dg2nj8l
    @user-vh3dg2nj8l Před 3 lety +1

    በጣም ደስ ይላል ቅልጥፍናሽ ምናምን አሪፍ ባለሞያ ሴት እናመሰግናለን ይህ ነገር ስሙ በስቡሳ መሰለኝ ተወድስጅ ምግብ ነው በርች sis

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      እንኳን በሰላም መጣሸልኝ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ ኑርልኝ ውድ

  • @user-pt2xv8cm4o
    @user-pt2xv8cm4o Před 3 lety

    ሰላም እዴት ነሽልኝ ምርጥ አሰራር ነው ወደነዋል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቆንጆ ነው

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      አለው ሁልሺ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ የኔ ወድ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ ውድ

  • @user-db8ez4jc3y
    @user-db8ez4jc3y Před 6 měsíci +1

    ጎበዝ ውዷ በርች

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 5 měsíci

    ዋዉዉዉዉ ምርጥ የበስቡሳ አሰራር👌👌

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 Před 10 měsíci

    Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo nagaa tokkumma fi jaalala yaa bayyatu waqayyoo woww bayyee nama tola hojiii bayyee nama tola Aster❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nuretube1155
    @nuretube1155 Před 3 lety

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ዋውውውውሰሰ እጅሽ ይባረክ አቤት ሙያ በርች❤

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ጣፋጭ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ ኑርልኝ ውድ

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Před 3 měsíci

    Salam Salam ukanii dasii maxashuu Salam yebezaleshee Salam lagarachenii adinatii yamaxalenii faxarii salamunii yamaxalenii ❤❤woww nowuu simachii

  • @weynitube440
    @weynitube440 Před 3 lety

    ሰላም እማ እዴት ነሽ በጣም ቆንጆ ነው በጣም ቀላል ነው ደሞ ጎበዝ ብዙ እጠብቃለን ከልብ እናመሰግናለን 👍♥️ተባረኪ

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸልኝ የኔ ውድ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ማር ኑርልኝ ለዘላለም ውድ

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial Před 11 měsíci

    Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee wow wow basbusaa gobezii koo ogguumaa kee kunii wan aja'iibaatii hanyanuu kaa qimamii too hojiin bosaa hojechaa jirtaa❤❤

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 Před měsícem

    ፈጠን በይይይይይይ

  • @feyisemengistu
    @feyisemengistu Před 3 lety

    Looks great and delicious food
    It's amazing wooowwww very nice
    Aster yene konjoo barchii baxam disilaal gobaz neshi liyuuuuuuuu

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      እንኳን በሰላም መጣሸልኝ የኔ ልዩ በጣም አመሰግናለሁ ማር

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. Před rokem

    Wowww Baxami yamerle barchee weddd azoshe yene wudi mashaallah share aglate barchee sirash like good Selma Selma Selma Selma new barchee ❤❤ wowww Baxami daselea barchee weddd azoshe

  • @tsegubiniam1574
    @tsegubiniam1574 Před 3 lety

    Egish ybarek wudee Betam konjo yehone tafachi new enamesegnalen berchi wudee

  • @user-yw6cz8eo1c
    @user-yw6cz8eo1c Před 3 lety

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ዋውውውውውው እጅሽ ይባረክ ያምራል በርች

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ከልብ

  • @sayatdestelegaleche962

    Selameshe yebezalen astereye ejeshe yebarekelen egaaa balemuyaaaa

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Před 3 lety

    ዋዉ! በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ። ጎበዝ እጅሽ ይባረክ👏 በርቺልኝ እህቴ!

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      Yene wubbbbbb Thank you so much my sweet ❤💗♥💖💕

  • @masartmasart-vp1jc
    @masartmasart-vp1jc Před 7 měsíci

    ወወወወወወወወወወወወወ❤❤😘
    እጂሽ ይባርክ እህቴ ባል ሞያ ነሽ በርች ❤❤😘😘

  • @tegstsima6130
    @tegstsima6130 Před 3 lety

    ዋውውውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ የሀገሬ ልጅ በጣም አረፍ ነው በርችልኝ ውድ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም ውድ

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ልዩ በጣም እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም ውድ

  • @user-gu1ns5sq2s
    @user-gu1ns5sq2s Před 7 měsíci

    ዋውውውውውው በጣም ምርጥ ነው የኔ ማር እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jq2js2ld9v
    @user-jq2js2ld9v Před 3 lety

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ አስቱካ ዋውውው በጣምም ምርጥ አሰራር ነው ውዴ

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸልኝ የኔ ልዩ በጣም እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ውድ

  • @fkraowek5745
    @fkraowek5745 Před 3 lety

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ አስቱካዬ ዋውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው ውዴ

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      አለው ሁልሺ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ የኔ ውድ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ማር

  • @user-vu2yb4cs4p
    @user-vu2yb4cs4p Před 3 lety

    _ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን_
    _ዋው በጣም ያምራል ውድ እህታችን ባለሞያ ነሽ እናመግናለን እማ_

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ልዩ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ ኑርልኝ ውድ

  • @konjolove5675
    @konjolove5675 Před 3 lety

    ዋውውውው በጣም አረፍ ነው በርችልኝ ውድ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ በርችልኝ ውድ

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ጣፋጭ በጣም አመሰግናለሁ ማር ውድ

  • @gaithessa7981
    @gaithessa7981 Před 4 měsíci

    ጉቦዝ በርች

  • @GetiTube
    @GetiTube Před 3 lety

    Yene konjo berichln

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      Yene wubbbbbb Thank you so much my sweet ❤I miss you so much 💖💓💗❤♥🙏💖💓💗❤♥🙏💖💓💗

  • @zd.tube541
    @zd.tube541 Před 2 měsíci +1

    Labeteshe adese naye❤❤❤🎉🎉🎉 betasab argeye🎉🎉🎉

  • @tesheteshe818
    @tesheteshe818 Před 3 lety

    Astereye yene balemuya gobeze eko neshe wedye berechilen mamaye 👏👏👏👏👏👏

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      Yene wubbbbbb Thank you so much 💖💓💗❤♥🙏💖💓💗❤♥🙏

  • @hawibiyyachannel8562
    @hawibiyyachannel8562 Před 3 lety

    Wow jabaadhu Astuu koo baayyee namatola ! Galatoomi nuuf qooduu keetiif

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      Lubbuu tiyaa ❤Thank you so much 💖💓💗❤♥🙏💖💓💗❤♥

  • @user-yj7fd1cw4f
    @user-yj7fd1cw4f Před 3 lety

    በጣም የሚገርም ሙያ ነዉ እኔ መሰራት ደሰ ይለኛል ግጰማዳም እሶ ሰትፈልግ። ጀ ሰሬ መሰራት እፈልግ ነበር እናመሰግናለን

  • @melkeayalew5030
    @melkeayalew5030 Před 3 lety

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ ዋውውው በጣም ያምራል እኔ መብላቱን አልወድም መስራቱንም አላውቅም🙈

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      እንኳን በሰላም መጣሸልኝ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ ውድ

  • @ይትዮብያአገራ

    እኔ ኬክ ነው የመሠለኝ ደሞም እደዛ ነው የሜመሥለው የኔ ባለሙያ ሤት እናመሠግናለን ጥሩ ሙያ ነው በርች

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ጣፋጭ በጣም አመሰግናለሁ ማር ኑርልኝ ውድ

  • @tsegeshetsegeshe7645
    @tsegeshetsegeshe7645 Před 3 lety

    Astereye yene gobeze selameshe yebeza andegaaa eko neshe berechilen wedye

  • @MEKAKASSA-uz5pk
    @MEKAKASSA-uz5pk Před 3 měsíci

    ማሻአላህ 👍❤🌹

  • @zeditube6496
    @zeditube6496 Před 3 lety

    ቤተሰቡ አድርጌሻለሁ ማማየ ለኔም በተሰቡሽ አድርግኝ

  • @saadaS-o6t
    @saadaS-o6t Před 3 měsíci

    በረቸ

  • @hayati2tube929
    @hayati2tube929 Před 3 lety

    Woowwww aster barchii baxam gobaz neshii thanks for the video

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ጣፋጭ የሀገሬ ልጅ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ

  • @lebesewyewedale5778
    @lebesewyewedale5778 Před 3 lety

    Wowwww astereye yene gobeze berechilege wedye abete moyaaa

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      Yene wubbbbbb Thank you so much 💖💓💗❤♥🙏💖💓

  • @user-ct7hx7sq9f
    @user-ct7hx7sq9f Před 6 měsíci

    ጉበዝበርችልን

  • @mes725
    @mes725 Před 3 lety

    የኔ ውዴ አስቱየ ሞያኮ ነፍ ነው በርችልኝ ማሚ

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ

  • @hanalove8935
    @hanalove8935 Před 3 lety

    Woowww yummmmm barchii gobaz neshi aster

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ጣፋጭ በጣም አመሰግናለሁ ማር እንኳን በሰላም መጣሸልኝ የኔ ልዩ

  • @user-xu1tz2uq2j
    @user-xu1tz2uq2j Před 3 lety

    ሠላም ላችይሁን በጣም ደሥ የሜል አሠራርነው ምናለበት ጎረቤቴ ብትሆኝ በጣም ጥር ነበር

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ማር ውድ

  • @mes725
    @mes725 Před 3 lety

    በርችልኝ እማ በጣም ጎበዝ ነሺ

  • @nathanyoni6746
    @nathanyoni6746 Před 3 lety

    Wow wow yummy yummy 😋 it’s delicious 😋

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 Před 3 lety

    አስቱዬ በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      Yene wubbbbbb Thank you so much 💖💓💗❤♥🙏💖💓💗❤

  • @hayatshemsu1293
    @hayatshemsu1293 Před měsícem

    Semet yemibalew duket yet new yemigegnew

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Před 3 lety

    yene wede leyu adaregeshi newe yeseserashi tsome tefetewe eseke sera new yechokolkute ejeshi yebareki

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ ኑርልኝ ውድ

  • @user-cw1io4he8u
    @user-cw1io4he8u Před 3 lety

    Wowwww yene mare meret aderegeshe new yeserashewe wedye 😍😍😍😍

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      Yene wubbbbbb Thank you so much 💖💓💗❤♥🙏💖💓

  • @Hidaya-p7g
    @Hidaya-p7g Před měsícem

    yebekolo duket new mntekemew dear

  • @bontufufaa
    @bontufufaa Před 3 lety

    Wow looks so delicious thank you for sharing sis🥰👌👍👍

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      Yene wubbbbbb Thank you so much my sweet ❤💗♥

  • @Mobile-eu3ee
    @Mobile-eu3ee Před 3 měsíci

    Wwwwww wude berchi

  • @zaidyemareyamleji2960
    @zaidyemareyamleji2960 Před 3 lety

    ዋውውው የኔ ባለሞያ አንደኛ በርቺልኝ

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ ኑርልኝ ውድ

  • @tokkumafamily2253
    @tokkumafamily2253 Před 3 lety

    Jabadhu sanyikoo baye namati tola 👍❤

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      Yene wubbbbbb Thank you so much 💖💓💗❤

  • @zuwaidamiftah2978
    @zuwaidamiftah2978 Před 4 měsíci

    Masaallaah

  • @nura3882
    @nura3882 Před 3 lety

    Selam selam tina ystlg astu wow betam hrif ye besbusa aserar new yasayshn anamesegnalen wde

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ማር ውድ

  • @zeditube6496
    @zeditube6496 Před 3 lety

    እጅሽ ይባረክ ጎበዝ

  • @user-xo9ve5ux1q
    @user-xo9ve5ux1q Před 3 lety +1

    Wooow btame now ymyamre wody anche gobz nshe ek berchlge yenye wode ensmsgnalne

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib Před měsícem

    ኮኮናት ያልሽው ባረብኛ ነው ወይስ በአማርኛ ስሙ

  • @Nehasdelights
    @Nehasdelights Před 3 lety

    Very nice recipe✌👌... Keep sharing😊

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      Thank you so much my sweet ❤💗♥💖💕💓❤

  • @MEKAKASSA-uz5pk
    @MEKAKASSA-uz5pk Před 3 měsíci

    ልሰራውነው

    • @MEKAKASSA-uz5pk
      @MEKAKASSA-uz5pk Před 3 měsíci

      ሰርቸአየሁት ሀረመፍነው በርች

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube Před 3 lety

    Yene wud betam yamral waw👌👌👌👌🥰🥰🥰

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      Yene wubbbbbb Thank you so much my sweet ❤💗♥

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 Před 3 lety

    _እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ እህታችን_
    _የእኔ ባለሞያ በጣም ያምራል የሰራሽው_
    _ኢትዮጵያ ስገቢ ምግብ ቤት ከፍተሽ መስራት ትችያለሽ፣_

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ልዩ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ

  • @muluyoutube3663
    @muluyoutube3663 Před 3 lety

    እዝህ ቤት እንዛመድ

  • @mylove-lo4di
    @mylove-lo4di Před 3 lety

    asetuye ejeshi yebareke setaye erasu leyu newe enamesegnalen berechilen wede

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ልዩ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ

  • @befekerilenur8421
    @befekerilenur8421 Před 3 lety

    yene bale muya ejeshi yebareke enate betame merete newe yasetawekale setaye erasu

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      የኔ ልዩ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ ውድ

  • @user-xk5li2ip2p
    @user-xk5li2ip2p Před 3 lety

    ዋውውውውው

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      Yene wubbbbbb Thank you so much 💖💓💗❤

    • @serkalemtube23
      @serkalemtube23 Před 3 lety

      የራያ ቆብ ተደምረሃል ደምረኝ ወድሜ

  • @Foodcollectionofsunita
    @Foodcollectionofsunita Před 3 lety +2

    So nice ❤️

  • @gfg4073
    @gfg4073 Před 5 měsíci

    መጣጠኑን ንገሪኝ ስንት ብርጭቆ ነው የምትጠቀሚው

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 Před 3 lety

    Wow nice 👍👏

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      Yene wubbbbbb Thank you so much my sweet ❤💗♥💖

  • @SaraYosef-g6x
    @SaraYosef-g6x Před 7 měsíci

    አንቺን እንስማ ወይስ ሙዚቃው

  • @SaraSara-so5nw
    @SaraSara-so5nw Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤በጠም ምረጥ አሰረሪነወ ከልብ አመሰግነሸል የኔ ውድ ቪድዮ እየየሁ ሰሪቼ ሰዎቼ በጠም ውዱተል❤❤❤❤❤

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 5 měsíci

      የኔ ልዩ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ🙏🙏🙏

  • @rodasebeyen6857
    @rodasebeyen6857 Před 3 lety

    Yene konjo ehete andega eko berechi emaaaa

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      Yene wubbbbbb Thank you so much 💖💓💗❤♥🙏💖💓💗❤

  • @HyatHyat-f1k
    @HyatHyat-f1k Před 7 měsíci

    በሰመአብ የእጀሸ ጣት ጥፈርሸ በጣም ነዉ ሚመሳሰለዉ

  • @muna24tube66
    @muna24tube66 Před 3 lety

    Wowwwww 😍😍😍😍

    • @astersimatube
      @astersimatube  Před 3 lety

      Yene wubbbbbb Thank you so much 💖💓💗❤♥🙏💖