ውዴ ይህን በጣም ቀላል የጌማት አሰራር ካየሽ ታመሰግኝኛለሽ ! ለግብዣ ድንገት እንግዳ ሲመጣ በተለይ ለረመዳን ሁሉም ቤት የማይጠፋ ጣፋጭ gemat ! ጌማት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • #sweet_ball, sweet balls, #all_sweet, sweet ball's, sweetgum balls, sweet ball maker, sweet, sweet balls gemat, sweet potato ball, sweet ball recipe, crispy sweet ball, sweet balls recipe, sweet potato balls, sweet gum ball uses, sweet gum ball tree, sweets, sweet gum tree balls, sweet bells, sweet gum ball picker, how to make sweet balls, sweet gum ball removal, sweet gum balls crafts, sweet gum balls pick up, sweet milk balls recipe, sweet puffed rice balls

Komentáře • 32

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 Před 10 dny +3

    የኔ ባለሙያ ጀግና እኮነሺ የኢትዮ ህብስት አሳይን

  • @azbgalweyentiytgray221
    @azbgalweyentiytgray221 Před 3 dny +1

  • @rozitube8088
    @rozitube8088 Před 9 dny +2

    Aselamulakum Habibti yne jegana sewdash ❤❤❤

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před 9 dny

      ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ 🥰

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před 10 dny +1

    በርች

  • @user-wu2fu3bw8e
    @user-wu2fu3bw8e Před 8 dny +1

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ማሻአላ ሰብ ላይክ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před 7 dny

      ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አልሃምዱሊላህ ሰላምሽ ይብዛ !

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 Před 11 dny

    ማሻ አላሀ❤❤❤

  • @user-zy5ce7ge2x
    @user-zy5ce7ge2x Před 10 dny

    በርቺ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před 10 dny

      😍😘🥰ኢንሻ አላህ የኔ ውድ

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Před 4 dny

    ተባረኪ

  • @user-rq9mb8gi4t
    @user-rq9mb8gi4t Před 11 dny

    Betam Yasgomejal
    gibezi Beriche
    Gena Bizu
    Fetara Entebiqalen❤

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před 11 dny

      ኢንሽ አላህ የኔ ውድ አብሽር

  • @user-rg2ck4zw2e
    @user-rg2ck4zw2e Před 7 dny +1

    የሺየ፣የኔ፣ባለሙያ፣ብዙ፣አስተማርሽኝ፣አድስ፣ነበርኩ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před 7 dny +1

      😍🥰ጎበዝ የኔ ውድ አይቶ መስራትም አይምሮ ይጠይቃል በርቺ ሁላችንም አይተን ነው የለመድነው

    • @user-rg2ck4zw2e
      @user-rg2ck4zw2e Před 7 dny

      @@Yeshi_kitchen እሺውዴ

  • @jamelamuhammad2854
    @jamelamuhammad2854 Před 10 dny

    የሺዬ የኔ ውድ በርቺ በሁለት ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያረኩሽ አላህ ማአሽ ❤❤❤-

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před 10 dny

      ታድዬ የኔ ውድ እህት ተባረኪ 😘🥰

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Před 11 dny

    የኔ ጎበዝ እህት አኔ ባንች እቀናለሁ ምናለ እንዳችጎተዝ ባደረገኜ እያልኩ ግን እህቴ መፈሳዊ ቅናት ነው በጣም የምወድሸ የማደቅሸ እህቴ ነሸ ማዳሜ በጣም ትወድሸ አለች

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před 11 dny

      🤩😘🥰እህቴ የኔ ውድ ጥሩ ቅናት ጥሩ ነው በእውቀት በመልካም ነገር መቅናት ክፋት የለውም ለምን አገኘ ለምን አለፈለት እኔ እንደሱ ለምን አልሆንኩም ብሎ መቅናት ነው ምቀኝነት የንቺ በእውቀት በመልካም ነገር ነው ጠቃሚ እውቀት አላህ ይጨምርልሽ !!

    • @uaesara8261
      @uaesara8261 Před 11 dny

      @@Yeshi_kitchen አሜን እህቴ

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy Před 6 dny +1

    ያንኛዉ ቻናልሽስ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před 6 dny

      ዝግ ነው☺️

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Před 6 dny +1

      @@Yeshi_kitchen በዛኛዉ እየጠበኩሽ አሁን አጋጣሚ አገኜሁሽ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před 6 dny

      @@MadenaUae-lw9wy 🥰😘🌹ድለስ ይልላል እንኳን ደህና መጣሽ

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf Před 5 dny

    እኔ እሰራለሁ ግን ወረቢ እዘይት ውስጥ ስከተው ቀንዶቹ እየበዙ አንጀቴን ያሳርረዋል

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před 5 dny

      አታቅጥኝው መጥበሻው ጠበብ ያለ ጎድጓዳ ይሁን ዘይት በዛ አድርጊ ማንኪያ የፕላስቲክ ተጠቀሚ ማንኪያውን ዘይት ውስጥ እየነከርሽ ከዛ አሪፍ ይሆናል ሁላችንም ከብዙ ሙከራ በኋላ ነው የቻልነው ጎበዝ ሞክሪ