Video není dostupné.
Omlouváme se.

የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው በዚህ ቪድዮ እርግጠኛ ነኝ ምንአህል ኦርጋናይዘር አስፈላጊ እና ሄወታችንን የሚያቀል ዘዴ እንደሆነ እንደተማራችሁበት እርግጠኛ ንኝ

Komentáře • 105

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  Před měsícem +24

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ሁሌም አብራችሁኝ ስለ ሆናችሁ ከልብ አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት ቪዲዮዎችን እንድሰራላችሁ የምትፈልጉ ከሆነ በኮመት አሳውቁኝ ።ላይክ እና ብር ማረጋችሁን እንዳትረሱ ❤❤❤
    የጫማው ማስቀመጫSEE SPRING Large 12 Pack Shoe Storage Box, Clear Plastic Stackable Shoe Organizer for Closet, Space Saving Foldable Shoe Rack Sneaker Container Bin Holder a.co/d/03SywEVS

    • @HewiHewi-py4ud
      @HewiHewi-py4ud Před měsícem

      Please 🙏🙏

    • @rahelpaulospaulos1349
      @rahelpaulospaulos1349 Před měsícem

      ሜሉ የጫማው ማስቀመጫ የት ነው የገዛሽው ስሙ ምንድነው ? Amazon ላይ አለ?

    • @PatmaPatima-rn1se
      @PatmaPatima-rn1se Před měsícem

      @@Mellyspicetv ሙያብሎዝም በሁለነገርሽ ጀግና በርችልን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před 8 dny

      @@rahelpaulospaulos1349 ሊንክ አስቀምጫለሁ እኮ የኔ ውድ

  • @kinankinan5758
    @kinankinan5758 Před měsícem +8

    ሜሉ በጣም ነው የምወድሽ እኔ እምፈልገው አይነት ነው ስራሽ ሁሉ ብዙ ነገሬን አመሳስልሻለሁ ከራሴ ጋር, እኔም ቤት ሲተራመስ በጣም ያነጫንጨኛለ, ቤት ተስተካክሎ ፀድቶ ባልበላ ሁላ ይሻለኛል ❤❤❤

  • @user-hw6dx3wi4x
    @user-hw6dx3wi4x Před měsícem +10

    very organized lady "ልባም ሴት"

  • @almazaderaye9624
    @almazaderaye9624 Před měsícem +5

    ሜልዬ እግዚአብሄር የባረከሽ ሰው
    ነሽ ለእራስሽ ተጠቅመሽ ለሌላው
    ማስየትሽ ሁሉንም ይጠቅማል
    እድሜና ጤና ይስጥሽ::

  • @yebichayedires1456
    @yebichayedires1456 Před měsícem +7

    ሜሊ አመሰግናለሁ ። ጎበዝ እናት ነሽ።

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před měsícem +5

    wow በጣም ያምራል ጎበዝ እናት ነሽ❤

  • @selam7643
    @selam7643 Před měsícem +6

    የግርግዳው ንጣት አይን ያጭበረብራል ጎበዝ 👏👏👏👏

  • @fikirmekonen4220
    @fikirmekonen4220 Před měsícem +18

    ሜሉ ባልሽ አግኝቷል ሚስት እድለኛ ነህ ብለሽ መልእክቴን አድርሽልኝ ❤ነገ በጠዋት ስራዬ ጫማ ማስተካከል ይሆናል ሞራል ሰጠሽኝ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před měsícem +7

      በጣም በፍጥነት አንካሳ ዶሮ ሳቀድመኝ እነግረዋለሁ ኪኪኪ

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Před měsícem

      💕💕💕💕💕​@@Mellyspicetv

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g Před měsícem

      😂😂😂​@@Mellyspicetv

  • @suzihagos7111
    @suzihagos7111 Před měsícem +7

    You are so smart my sister ❤i love every thing you Do. Good job.

  • @samuelhailu4609
    @samuelhailu4609 Před měsícem +3

    EGZIABHER nuroshin yibarklish Melu...

  • @asterkenaw4542
    @asterkenaw4542 Před měsícem

    ሜሉዬ እኔም የሆነ ክፍል ውስጥ የተዝረከረከ ነገር ሳይ ውስጤ አብሮ ይተረማመሳል፣ ለኔም ትልቋ ምሳሌዬ ደግሞ ውዲቷ እናቴ ካዬ ናት ፣ ልጆችን ከልጅነታቸው ጀምሮ መቅረፅ ሲያድጉ ለራሳቸው ነው የሚጠቅመው፣ ተባረኪ፣ ቤተሰባችሁ ሁሉ ይባረክ🙏

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 Před měsícem +3

    በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነዉ ሚሉ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-om2xb1uw4t
    @user-om2xb1uw4t Před měsícem +6

    ስወድሽ ፡ ጎልደን ፡ ብቻ ፡ አይደለም ፡ ዳይመንድ ፡ነው ፡ የሚገባሽ ፡ ሚልየ ፡ በርቺ

  • @user-jf5zu5ir3e
    @user-jf5zu5ir3e Před měsícem +2

    Mellusha balemuya ehit tebarekilign werikum yigebashal

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před měsícem +1

    እረ ሜሉዬ ደስ ስትይ ጎበዝ ❤❤በጣም ነው እንጂ የሠውን ሞራል ምታነሳሺ፡እውቀትሽን ሁሌ ሼር ስለምታደርጊን ተባረኪ፡አሁንም ይጨምርልሽ፡አመሰግናለሁ❤❤😊😊🎉🎉🎉

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 Před měsícem +7

    አሳድጊኝ!!❤❤ታድለው አንቺ ስላለሻቸው፡፡

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 Před měsícem +2

    ጎብዝ ነሽ🙏🙏🥰👏🏾

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 Před měsícem +1

    ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp Před 10 dny

    11:29 ይህ ምድን ነው በሃገራችን ሚሉ❤ በነገራችን ላይ በጣም ከመደንቃቾው ሰዎች 1ዷ ነሽ አርእያዬ ነሽ ትዳር ስይስ እንደቺ ምሆን ነው ምፈልገው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před 8 dny +1

      እኛ ጎረቤት (ኢትዮ)አለ የሚገርመው ግን የሽቶመስሪያ ብለው ነው የሚጠሩት ሲነግሩን ከችግኝ መሸጫ ቤት ነው የገዙት የሸጠውም ሰውዬ እንደዛ ብሎ ነው የሸጠላቸው

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp Před 8 dny

      @@Mellyspicetv ደስ ይላል

  • @Calebwoo981
    @Calebwoo981 Před měsícem +2

    My favorite mom ❤

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 Před 29 dny

    ሁሉም ታድለዋል ሜሉዬ ባልሽም ልጆችሽም።

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před měsícem +1

    ጎበዝ እናት ነሽ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před měsícem

    Great Great 👍 yarda Lege thank you for share wonderful sis

  • @user-ds1bv2rg1v
    @user-ds1bv2rg1v Před měsícem +1

    Golden betammm yigebashal eko❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 Před měsícem +1

    🎉የአረቦችን ልጆች አላየሽ አይደል

  • @user-og7hu7zg9y
    @user-og7hu7zg9y Před měsícem +1

    Betam yamral,,,,Melly be enatish yelijoch yetmhrt bet misa yemihon lesamnt Sirilign,,, mekoreni, pasta, Rice ,silk aybelawum...

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 Před měsícem +4

    ሰላም ሰላም ዉዴ እንዴነሽ :አዶት የት ጠፋች

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před měsícem

      አዶት ለኔም ነው የጠፋችው

  • @astermamo9476
    @astermamo9476 Před měsícem

    ጀግና እናት ነሽ ተባረኪ

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 Před měsícem

    በርቺ የማትደርሽበት ምንም ምክንያት የለም እኛም አለን ❤❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před měsícem

      እሺ እበረታለሁ የኔ ውድ

  • @Faith10110
    @Faith10110 Před měsícem

    Loved it. Balemoya!!!

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před měsícem +2

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před měsícem

    ውይ የኔን ቤት ክሎዚንግ ባየሽው😢😢😢 ሮጠሽ ትወጫለሽ፡ሞያ ከጎረቤት፡አሁን ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ😂😂😂

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye Před měsícem

    መዳሜ አላት አሪፍ ነዉ ብርጥ ካርቶ አሪፍ ነዉ

  • @hiwotwendimu5092
    @hiwotwendimu5092 Před měsícem

    Thank you Mellye🙏🙏

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir Před měsícem

    ልባም ሴት!!❤🎉

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 Před měsícem +1

    That’s enough and lovely don’t add too much stuff

  • @adanechawoke8051
    @adanechawoke8051 Před měsícem

    Hulun amwalto yestesh balemuya 👌👌👌👌

  • @shalom744
    @shalom744 Před měsícem

    Thank you, Melliye. Ene attendance yizelishalehu. 😂😂 ye video title lay betechemari 'how to make brazilian lemonade' bitiyibet lela gize sinfeligew endinagegnew.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před měsícem +1

      @@shalom744 ውይ እግዚአብሔር ይስጥሽ አስተካክለዋለሁ ተባረኪልኝ

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před 27 dny

    Wowማሚ ግን የጫማ ምስታወቱ አይሸትም አየርስለማይደርሰውስለመሰለኝነው

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Před 28 dny

    አንቺ አልሽ እንጂ በጣም ጥሩ ነገር ነው

  • @tsigeredawolde5621
    @tsigeredawolde5621 Před měsícem

    ሜሉ ጥንቅቅ ያልሽ ካንቺብዙ እማራለሁ❤❤❤

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před měsícem

    ባለሞያ

  • @lilitsegaye3856
    @lilitsegaye3856 Před měsícem

    wow❤

  • @rishant9980
    @rishant9980 Před měsícem

    We know thank you

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 Před měsícem +3

    ወይ ሜሊዬ ምን ልበልሽ የኛን ቤት አሁን ያለበትን ሳየው ሳቄን ነው ያመጣው ገፍተን ነው የምንዘጋው ቁምሳጥኑን😂😂

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před měsícem

      አሁንም አረፈደም ናኒዬ ይስተካከላል

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před měsícem

      ቀስ በቀስ ይስተካከላል በቀን አንድ ነገር ካደረግሽ ይስተካከላል 😅😅

  • @TigistSahle-fi8jc
    @TigistSahle-fi8jc Před měsícem

    Melly የጃኬቱ ቦታላይ ከስሩ አንድ መስቀያ ቢደረግ ለብሰውት የቆዩትን መስቀያ ይሆናቸዋል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před měsícem

      ጥሩ ሀሳብ ነው በጣም አመሰግናለሁ

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 Před měsícem

    Wwwwe betam new ymiyamire

  • @MsLidkid
    @MsLidkid Před měsícem

    Meluye akbarish negn🥰

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c Před měsícem

    ጀግኑት ነሽኬ እሄ የጫማ ማስቀመጫ እኔም ከ ቴሙ ገዝቼው ገላግሎኛል

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před 27 dny

    የአበባውስም አስቀምጭልኝፓሊስ

  • @TarikneshGirma
    @TarikneshGirma Před 25 dny

    ምንድነዉ ቅጠሉ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před měsícem

    Very nice ባለሙያ ነሽ አቦ እጅሽ ይባረክ ሌላው ካርቶን ውስጥ ምንም ከረጢት አግኝቼ አላውቅም የትኛው ካምፓኒ ነው ? አቴንስ ግሪክ ብቻ ከሆነ ፌር አይደለም thank you anyway አሜሪካ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před měsícem

      ሁሉም ውስጥ የለም አንዳንዱ ላይ ነው የኔ ውድ

    • @Addis494
      @Addis494 Před měsícem

      It comes with designer shoes mostly

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Před 27 dny

    በሶቢላ ነዉዴ

  • @rahe-ji2dz
    @rahe-ji2dz Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @user-mz9jo5jj1q
    @user-mz9jo5jj1q Před 29 dny

    ሜሉ ሌቫደር ምንድን ነው ባማረኛ

  • @ribkakiflom4661
    @ribkakiflom4661 Před měsícem

    Shekorina 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @le1785
    @le1785 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @intisarfarah42
    @intisarfarah42 Před měsícem

    Gobaze yagere leje

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Před měsícem +1

    ሌባልደር በአምርኝ ንገሪኝ

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Před měsícem +1

    Anchiko zadnga neshe lsenfem morale thongalshe❤gobez mlu

  • @ogbaghebrielrahel2212
    @ogbaghebrielrahel2212 Před měsícem

    💯💯💯💯🥰🥰🥰

  • @dagemruth405
    @dagemruth405 Před měsícem

    Please Show us your kids pic

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před měsícem

      ልጆቼ ምንም ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ አይደሉም ትንንሽ ስለሆኑ ይደጉ እና ጠይቂያቸው የሚፈልጉ ከሆነ በሚገባ አሳያችዋለሁ ምናልባትም እንደባለቤቴ በፍጹም የማይፈልጉ ይሆናሉ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před měsícem +1

    ሜሊ የጫማ ማስቀመጫ ከየት ነው የገዛሽው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před měsícem

      የመጀመሪያው ኮመንት ላይ አለ

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před měsícem

      @@Mellyspicetv እግዚአብሔር ይስጥልኝ አገኘሁት

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před měsícem

    ሚሊ ልጆች እኮ እግራቸው ቶሎ ቶሎ ነው የሚያድገው ብዙ ጫማ እና ልብስ አትግዢ
    የኔ ልጆች በ12 እና በ 13 እድሜያቸው የሚያደርጉት ጫማ UK size 6 ( 39 ነው ወንዱ ልጄ በ7 አመቱ size 3 ነው የሚያደርገው ውድ ነው የምገዛው ብዙ ሳያደርጉት የጠበበ ጫማና ልብስ አላቸው እያሳዘነኝ ነው ለቻሪቲ የምሰጠው አንቺም አታብዢ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před měsícem +1

      እሺ ሰላምዬ እውነት ነው ቶሎ ቶሎ ነው የሚያድጉት

  • @wesenetamrat6458
    @wesenetamrat6458 Před 29 dny

    ለምን ካርቶኑ ላይ ስማቸውን ወይ ምልክት አይሆንላቸውም ነበር

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před 29 dny +1

      የትኛው ጫማ እንደሆነም እንዲያዩት ካርቶን አያሳይም

  • @ameenzeleke864
    @ameenzeleke864 Před měsícem

    እረ ሚሉ እንጀራ አልወጣ አለኝ ዉዴ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před měsícem

      እንጀራ እኮ ከዚህ በፊት ያሳየሁት አለ

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 Před měsícem

    Eseki Eretbun asayen please

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před měsícem +1

      አልገባኝም የኔ ውድ ምንድን ነው እርጥቡን

    • @yasalefekutne9145
      @yasalefekutne9145 Před měsícem

      Kumesatin weset yasekemetshewen medanit ye bel mekelakeya ene menorebet beyemengedu bezu ayinet neger selemay

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 Před měsícem

    Benatsh orgnazig vido serilen bet tsdat ye Lijoch libs uuuuuuu lysabdegn nw tatbo aylkem silbes yelm 😂

  • @bzbz3363
    @bzbz3363 Před měsícem

    Honestly this is a waste of space just use a shoe rack I assume your house is small cause your kitchen is tiny but I love the organisation

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před měsícem +1

      ቤታችን እንዳልሽ ትንሽ ነው ነገር ግን እኛ ልናስቀምጥ ብለን ቦታ አንሶን አያውቅም በደንብ በቅቶናል ለዛም ነው የኔን ልምድ የማሳያችሁ። ቦታ ማባከን ሊሆን ይችላል ካንቺ ቤት አንጻር እኔ ስለማላውቅ ቤትሽን ይሄ ይሻላል አይሻልም ማለት አልችልም