ስለ ጥቅል ጎመን- rice rolls ለማታውቁ ይህ ቪድዮ እንዳያመልጣችሁ ! ውዷ እህቴ ይህን ተወዳጅ የጥቅል ጎመን መሃሺ አሰራር ሞክሪው 100% ታመሰግኝኛለሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #cabbages #Baking,cooking,food,#ricerolls #arabicfoodrecipe #Ethiopian_food_cooking _videos #ጥቅልጎመን
    አረቦች በፍቅር ሚወዱት መሃሺ መልፉፍ መሃሺ በሩዝ አሰራር ሞክሩት100% ትወዱታላችሁ ማዳም ሁሌ ነው ምታሰራችሁ !! መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከሶሻል ሚድያ,#የሺ_ባለሙያ,yeshi_balemuya,yeshikitchen,#يشي,#cooking&baking

Komentáře • 90

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Před měsícem +7

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ🌷ሁሉ መደምደሚያ የሆኑትን ነብያችን ሱለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌸🌸 ደምሩኝ ስወዳችሁ ቤተሰብ ሁኑ አስተማሪ የሆኑትን ብዙነገር፣ እናቀርባለን 🌸

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b Před měsícem +8

    እህቴ አንዳንድ ነገሮች የምትጠቀሚያቸው ለምን በኢትዮጵያ ሰም ብትነግሪን ነው እንጂ አንቺ በምታቂው ሰም ብትነግሪን ጥቅም የለውም

  • @EthiopaLove-wf7fp
    @EthiopaLove-wf7fp Před dnem +1

    ጎበዝ ነሸ ማሪያምን እናመሰግናለን በደብ እዲገባን የቅመሙን ሰም በአረብኛ መጥራትሸ ደሰ ነው ያለኝ ጌታን በርቺ ውዴ ለአዲሰ ጀማሪ ምግብ ሰሪ በቃ እዲገባ አረገሸ ነው ምትሰረጂው❤❤❤❤

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před dnem

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እህት

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih Před 13 dny +1

    በርችልን👍👍

  • @HayathHaya-xt7zr
    @HayathHaya-xt7zr Před 2 měsíci +6

    ኧረ ባአሏህ አይከፈልበትም ያጀማኣ ሸር እያደርግን እናሣድጋት ወሏሂ በተለይ በመዳም ቤት ምግብ ለምንሠራ ልጆች እኮ ሀሣባችን እድንጥል ነው ያደርገችን

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před 2 měsíci +2

      የኔ ውድ እህት አላህ ይመንዳሽ ! ላይክ ሼር እንዲሁም በኮመንት ለምታበረታቱኝ ለሁላችሁም ፈጣሪ ያክብርልኝ 🥰😘❤️

  • @obseegorba
    @obseegorba Před 16 dny +1

    Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee qalii jabadhuu waa bayee baredaa jabadhuu

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk Před měsícem +2

    ماشاءالله. ሸቱራ🎉🎉🎉

  • @user-lk7bg2vv3b
    @user-lk7bg2vv3b Před 11 dny +1

    መሻአሏህበርች

  • @Rukiyatariku-b8z
    @Rukiyatariku-b8z Před 6 dny +1

    ጆርዳን መልፉፍና ጎመኑኩሳዱባዉ ነዉየሚባለዉ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před měsícem +2

    ጎበዝ በትክክል አብሸሪ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      😍😘🥰🌹የባሸሪ የኔ ውድ እህት

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 Před 24 dny +1

    የወይራ ዘይት ነው የሚጣፍጠው ደሞ ሌሚ አድርጊበት

  • @jamelamuhammad2854
    @jamelamuhammad2854 Před 2 měsíci +2

    የኔ ማር በጣም ነው የማመሰግነው ጀዛከላ ❤❤❤

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před 2 měsíci +1

      🥰😍😘አሜን ! ውያኮም !!

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 Před 24 dny +1

    እሩዝ ቀይ መሆን አለበት መክስ ስታረጊ ደሞ እድስቶ ላይ ደንች እና ኮሮት አርጊበት ላችም ስጨርሽ ማሰማርያ ይሆንሻል

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf Před měsícem +8

    ጥቅል ጎመኑን አንስታችሁ እንዳለ ፍሬዘር አርጉት ከዛ መቀቀል አያስፈልገውም

  • @senayt1822
    @senayt1822 Před měsícem +1

    ጥሩ ነው እጂሽ ይባረክ ግን በሳት ባይቁላላ ጥኣሙ በጣም ቆንጆ ነው የሚሆነው

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem +1

      በሎሚ ጣእም ብቻ በነጩ ከተሰራ ልክ ነሽ ይህ ቀይ ነው

  • @AsfFsa-u5x
    @AsfFsa-u5x Před 3 dny +1

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před měsícem +1

    አረ አንደኛ ነሽ በርቺ አገላለጵሽ

  • @user-iz1ct1rf1m
    @user-iz1ct1rf1m Před měsícem +1

    እናመሰግናለን የኔዎቹ እማ ،you tube እያዩ አንድ ምግብ አይቀራቸውም ያደክማል ስራው ግን

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      አይዞሽ በርቺ አላህ ያበርታሽ

  • @RidwanKedir-o3d
    @RidwanKedir-o3d Před měsícem +1

    አለህ ይጨምርሊሽ 15:16 15:16

  • @user-kf4ec5dz2s
    @user-kf4ec5dz2s Před měsícem +1

    ماشاء الله 😊❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 29 dny

    ማሻአላ

  • @user-hy5po1ik5h
    @user-hy5po1ik5h Před 29 dny

    ዋው ማሻአላህ

  • @FadilaAbbasanbii-vm8go
    @FadilaAbbasanbii-vm8go Před měsícem +1

    Mashaa Allaah Tabarakallaah❤❤❤👍👍

  • @user-ei9zf5vg5x
    @user-ei9zf5vg5x Před 28 dny +1

    ጓበዝ አገላለፅሽ ይመቻል ❤❤❤

  • @RidwanKedir-o3d
    @RidwanKedir-o3d Před měsícem +1

    አለህ ይጨምርሊሽ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      አሜን ላንችም ውዴ 😍🥰🌹

  • @BaidaGullte
    @BaidaGullte Před dnem +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sofiጉራጌዋ
    @sofiጉራጌዋ Před měsícem +1

    በርቺ ጉበዝ

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen Před měsícem +1

    በርች እህቴ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      ኢንሻ አላህ የኔ ውድ እህት

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 Před 27 dny +1

    ክዳኑን አዲ ሰሀን አዲርገሺ በቀስዲር እፋኝዉ ቶማ የምንወቅጥበትን ቁጪ አዲርገሺ

  • @user-rq9mb8gi4t
    @user-rq9mb8gi4t Před 2 měsíci +1

    Yene Gobezi Betam Yasgomejal

  • @user-fz7xs2kn7z
    @user-fz7xs2kn7z Před měsícem +1

    Masha Allah gobez

  • @Rakeb154
    @Rakeb154 Před 2 měsíci +1

    እህቴ እስቴ የፍርኖ ዱቄት ኬክ አሳይኝ ታድይ ሁሉንም እየለካሽ ስሪልኝ ከታች ስንት ደቁቃ እንደሚቆይ ከላይ ስንት ደቂቃ እንደሚቆይ አሳይኝ እርጉዝ ነኝ አምሮኝ በስደት ላይ ልሞት ነው ስርቼ ልብላ እህታለም

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b Před měsícem +1

    ቀሰ ብለሸ ብትነግሪን ጥሩ ነው መፃፍ እንኮን አልቻልኩም

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před měsícem +1

    እጂሺ ይበረክ

  • @user-xs5fy8qk4r
    @user-xs5fy8qk4r Před měsícem +1

    Yikerta sijemer tikel gomen weha afelito eyenekeru tolo tolo mawetat new mateleya lay

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před měsícem +1

    አቤት ስወድ እኔማ 😢

  • @user-mr8ii4fb1d
    @user-mr8ii4fb1d Před měsícem

    ናና ማለት ምድነዉ ተሼሂጋርየምናደርገዉነዉ እሥኪመልሺልኝ አሁንልሰራፈልጊነዉ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem +1

      አዎ በሻይ የሚጠጣው ቅጠል ናእና

  • @fafi_9394
    @fafi_9394 Před měsícem

    ማኛ ነሽ ወላሂ ሳላደንቅሽ አላልፍም ምርጥ አገላለፅና ምርጥ አቀራረብ ነው

  • @jaitunazaiton3616
    @jaitunazaiton3616 Před měsícem +1

    ኖኖ

  • @ChrisHiwot
    @ChrisHiwot Před měsícem

    Thank you so much 🙏gin Ketelochun be picture asayin Arabic lemanak weyem English name

  • @monicazegeye3170
    @monicazegeye3170 Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @HayathHaya-xt7zr
    @HayathHaya-xt7zr Před 2 měsíci

    as wr wb እዴት ነሺ ልኝ የኔ ዉድ ጎበዚ እኮነሺ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před 2 měsíci

      Walikum aslaam werahmetullah weberkatu አልሀምዱሊላህ ሰላምሽ ይብዛ!

  • @UmuAymen-r1t
    @UmuAymen-r1t Před měsícem +1

    Be amaregn atawerim ye kememun semoch

  • @HayathOne
    @HayathOne Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rabitube7432
    @rabitube7432 Před měsícem +1

    ሀገር ገብቻለሁ እርጉዝ ነኝ መህሽ እንዴት እንዳማርኝ እንድት ልስራ😢😢

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem +1

      🥰የአላህ! አላህ ያብላሽ !!

    • @user-ke4qu4rg3o
      @user-ke4qu4rg3o Před měsícem

      እህቴም ሀገር መታ መህሺ አማረኝ እያለች ነው እርጉዝ ናት

  • @user-wt6eq8lt3r
    @user-wt6eq8lt3r Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ Berchi

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před měsícem +1

    ،አሰላሙ አለይኩም❤❤

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ

    • @user-mr8ii4fb1d
      @user-mr8ii4fb1d Před měsícem

      ምልሺልኝእሥኪማማ​@@Yeshi_kitchen

  • @user-jo2vg4ml3p
    @user-jo2vg4ml3p Před 2 měsíci

    😊👍❤️

  • @AmusedApron-xb7pw
    @AmusedApron-xb7pw Před 2 měsíci

    አለሺ ባገሩ ምን ሁነሺ ነው የምር you tube ብፈልግሺ የለሺም አይሰራም አንበሳ ነሺኮ ለምጀ ካንች ጤንነትሺስ በሰላም ነው እህት አለም

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před 2 měsíci

      አልሀምዱሊላህ! አለሁልሽ 🥰

  • @rimkitchen9516
    @rimkitchen9516 Před měsícem

    3 አይነት የተከተፈው ምንድን ነው በአማረኛ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem +1

      1/ከዝበራ ማለት የድንብላል ቅጠል
      2/በቅዱኒት በአማርኛ አላውቀውም
      3/ናእእና በአማርኛ ናና ነው ማቀው

    • @rimkitchen9516
      @rimkitchen9516 Před měsícem

      @@Yeshi_kitchen አመሰግናለሁ እህቴ

  • @RidwanKedir-o3d
    @RidwanKedir-o3d Před měsícem +1

    አለህ ይጨምርሊሽ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  Před měsícem

      አሜን ላንችም እህቴ አመሰግናለሁ🌹

  • @azbgalweyentiytgray221
    @azbgalweyentiytgray221 Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @zainabaman3561
    @zainabaman3561 Před měsícem +1

    ❤❤❤