የሆቴል ምግብ የሚያስንቅ ለምሳ ግብዣ ምርጡ ገበታ ! የዶሮ ስጋ ወጥ!በካሪ ጣእም በምግብ ቤት ዘይቤ የተዘጋጀ ምርጥ ምሳ ! tasty Chicken curry
Vložit
- čas přidán 23. 08. 2024
- #Amharic_food_cookin #ethiopianchickenrecope #easy _how_to_make_Chicken_curry_Masala ? #chikencurry #food #cooking
#chicken_curry, #curry#chicken, #chicken_curry, #best_chicken_curry, #easy_chicken_curry, #easy_curry_chicken, #kaju_chicken_curry, #chicken_curry_easy, #curd_chicken, #curried_chicken, #tasty_chickencurry, #quick_chicken_curry, #basic_chicken_curry, #gravy_chicken_curry, #spicy_chicken_curry, #dhaba_chicken_curry, #chicken_gravy_curry, #chicken_katsu_curry, #chicken_curry_recipe, #chicken_curry_indian, #creamy_chicken _curry, #indian chicken_curry, #simple_chicken_curry
ቺክን ካሪ ለመስራት ሚያስፈልጉን ግብአት :-
( Chicken curry Masala )
1ኪሎ የዶሮ ስጋ አጥንት የሌለው
በትልቁ ማንኪያ የተፈጨ ዝንጅብል
በትንሿ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
በትንሿ ማንኪያ እርድ
በትንሿ ማንኪያ በርበሬ ( ፍልፍል አህማር )
ለብቻ በጎርጓዳ ሳህን
በትንሿ ማንኪያ ( ግማሽ 1/2) እርድ
በሻይ ማንኪያ 1 ፍልፍል አህማር
በሻይ ማንኪያ 1/2 ግማሽ የተፈጨ የዝንጅብል ዱቄት
በትንሿ ማንኪያ ከዝበራ ከዝበራ ፓውደር ( የተፈጨ ዱቄት ከዝበራ
በትልቁ ማንኪያ አንድ ከሙን
ሶስ :-
ሶስት ማንኪያ በትልቁ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ
ውሃ 500 ml ግማሽ ሌትር ወይም ሁለት ኩባያ ከግማሽ
በትልቁ ማንኪያ አንድ የካሪ ፓውደር
😊
የኔ ቆጆ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ❤❤
ሹክረን የኔ ውድ እህት🥰
ماشاء الله በርቺ
ባለሙያነሽ በርቺ
🥰😘🌹ኢንሻ አላህ
በርች
ዋዉ አሰራርሽ ደስ ስል በእግዚአብሔር ሰብስክራይብ አደረኩሽ በርች እህታችን 🙏❤️
ምን አለበት ሰብ ብናደርጋት በዝሙት የሚጨማለቁትን በሳም 100 ሺ ይገባሉ እዲያው አሽቃባጩ አበዛዙ በርቺ እህቴ
አደረኳት ሰብ ያንቺን ኮሜንት በማንበብ ብቻ😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍
@@reyuyenu340 ጎበዝ 🌹🌹🌹
አደረኳትእኔም
በጣም ጎበዝ ናት እኔ እከታተላት ነበር አገር ሳትገባ
❤❤❤❤🎉
በጣምነው የወደድኩሽ ዩቲብ ገብቸ ያንችን ምግብ በመመርረጥነው የምወለው ያችን ካላገኘሁ አልሠራም አገላለጽሽ አሠራርሽ በጣም ደስ የሚልነው አላህ ይጨምርልሽ ግን አንድነገር ልንገርሽ እናተና አላህ አይባልምእናብለሽ የሠውንልጅ ከአላህጋ አታያይዥ እሽእማየ
Masha Allah baarechi ❤❤❤❤
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
Wa'aleykum salam warahmatulah wabarakatuhu masha allah tabarakalah ♥️ ❤barche 12:20
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ውዴ የኔባለሙያ በርቺ የኔልዩ❤🎉🎉🎉❤❤
🥰ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ; ኢንሻ አላህ እህቴ አመሰግናለሁ😘🌹
ውድ የሀገ#እዲሰ #ጀማሪ ነኝ አበርታቱኚ
በጣም ጐበዝ ጎበዝ ነሽ በርቺ
ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያ ሄደሽ ጠፍተሽብኝ ነበር የኔ ቅመም። Eli
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወደው ❤
በርቺ አረቦች ይከታተሉሻል ደሞ❤❤
እሺ እህቴ የኔ ውድ አመሰግናለሁ🥰🌹
ما خص جمالها ..الموضوع عن الاحترام فقط
ዉዴ አስራርሽ ቆንጆ ነው ባሪቼ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌
ባለ ሞያ❤❤❤
المكونات:- كيلو سدر دجاج
ملعقة صغيرة من كوركم
ملعقة صغيرة من الفلفل الحار أو الفلفل الحلو
ملعقة كبيرة من معجون الزنجبيل
ملعقة صغيرة من توم المهروس
٢ بصل متوسط الحجم
فلفل 🌶️ الحار
ملقتين كبيرتين من كزبرة خضراء مفرومه
ملعقة صغيرة من الماء
ملعقة صغيرة كركم
ملعقة صغيرة من فلفل حلوة أو حار
ملعقة كبيرة من كمون
ملعقة صغيرة من الكزبرة المجففة المطحون
زيت نباتي
ملح على حسب الرغبة
الصلصة
ثلاث ملاعق كبيرة من معجون طماطم
١/٢ لتر ماء
ملعقة كبيرة بهارات الكاري
ملح
٣٠٠مل من كريمة الطبخ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ሠላም መጣሽ ማሸአላህ በጣም ደስ የሚል አሠራር ነው በርቺልኝ እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሠብ ላይክ አድርጌሻለሁ መልሽ በቅንነት 👈❤❤❤🎉🎉🎉
mashaa allaha
ማሽ አላህ ጠንክሪ ውዴዋ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ ዛሬ ነው ያየሁሽ
Subscribe አድርጌሻለው በርቺ
🤩🥰እንኳን ደህና መጣሽ
እኔዶሮውንአልጠብሰምእክክክክ😅 ጎበዝበረች🌹🌹🌹🌹
ኢማራቶች ዶሮ ሲጠበስ ነው ደስ ሚላቸው !
❤❤❤❤
Woww
❤thanks dear 🌹
ዛሬ እኔም ምሳ የሠራ ሁለት እሡነው ቀጣይያንችን አሰራር እሰራለሁ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤
🤩🥰🌹
በርችልን እህት
❤❤❤❤❤
ማሻ አሏህ
Aselamu aleykum werah metulahi weberekathu mashallah eht arif aserar new berchi❤❤
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
መኮረኒ በክሬም ስሪልኝ❤
ኢንሻ አላህ እህቴ
ወአለይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ ያአለህ ሰሚ እና እዝነት ይብዘልሺ
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
aselm walekum yesheyae enae yalhut ethiopia nw enam andand kememochen bamarena negeren endegeza beterefewe dubai eyalwe eketateleshe neber ahunem agereme eketatelalwe endewem kanche eyayew eseralwe beterefew berche❤❤
ማሻ አላህ ዛሬ በአማረኛነው ያወራሸው
🤩🥰🌹
❤❤❤❤❤❤,,በረቺሌቺሌኚ እህቲየ
Masha a Allaah❤❤❤🎉
🥰🌹
ማሻአላህ
🥰🥰🥰 ጎበዝ
🤩😘😍🥰🌹
በትር ቺክን ለምሳ ለእራት በነጭ እሩዝ ወይም በካብዝ ሚበላ ምርጥ የዶሮ ወጥሽነው 👇በጣታችሁ ተጫኑት ይካፍታል czcams.com/video/mOUOBX9r0DM/video.htmlsi=IBpMq24kVX9kVAFZ
ተባረኪ
🥰😘🌹አሜን የኔ ውድ
❤❤❤
😍🥰🌹
ማሻአላ
😊😊😊😊
ወአ ሰላ ወራ ወበ
ማሸአላህ
Enamesegnalen
በርች ቆንጃ
አሰላም አሌይኩመ ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ውሳህለን ማሻ አላህ
Watching from sudan nice
Berechi
በርቺ ሰብ አረኩሽ❤
ማሸአላሕ እሕት
🥰🥰🥰👍👍👍🙏🙏
አህለን ወሳህን ማሻ አላህ🎉🎉
የኔ ባለሞያ❤❤❤
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤❤በርቺ
❤❤❤❤❤❤🎉god
Kezbera mindin new
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እህት ❤
🥰😘ኢንሻ አላህ🌹
❤❤❤❤በረች
ማሻአለህ በጣምጎበዝ በርቺ እህት
😍🥰😘🌹
❤❤
🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️💞💞💞🎉🎉🎉🎉
አሰላም አለይኩም ሰላም ነሽ እህቴ ካላስቸገረኩሽ በውስጥ ብታናግሪኝ
አሰላም አለይኩም
🥰♥️🥰♥️
ሰብስክራይብ ላድርግሽና ልከታተልሽ የምግብ ሙያ መልመድ በጣም እወዳለሁ
❤❤❤❤😢😢
በሪች አላህ ይጫምርልሽ
❤አሜን ያረብ ጀዛኮም አላህ ከይር
በርች ጀዛ ከአላህ🎉🎉🎉🎉🎉የምግቡን ስም እና የቅመሙን ስም ብትነግሪ ማታከት አይሁንብኝና አዲስ ስለሆንኩ የቅመሙ ስም እየጠፋኝ ሰብ አርጌሻለሁ 🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
አህለን ማማዬ የኔባለሞያ ጎበዝነሺ🎉🎉🎉
😍😍
ጥሎብኝ ምግብ መስራት አልወድም ለራሴም በግድ ነው😂😂😂
ሴትና ኩሽና ☺️
እማማዬ ምግብ ቤት ነው የምትስራው ግን
መኖሪያ ቤት
@@Yeshi_kitchen የኔ ውድ ብዙ ስለምታዘጋጅ ምግብ ቤት ይመስላል ለዛ ነው የጠየኩሽ ስልክሽን ላኪልኝ
መሸአለህ
🌹🌹🌹🌹
gobiz
🥰አመሰግናለሁ የኔ ውድ🌹
Thanks ❤
You're welcome😍🥰🌹
አሠላሙ አላይኩም አህት ኩብዝ አሠራር ስሪልን ኩብዝ ሪጋግ ሠይሆን ክቡ መሃሉ ሚከፈታውን ምክሬ እምቢ አለኝ መሃሉ አንደንዱ ይከፍታል አንደንዱ ደሞ አይከፍትልኝም
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ። ኢንሻ አላህ እህቴ
👍👍👍❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤🎉
🤩😍🥰😘🌹
ኢሹ ወጥ
የቱም አዘጋጃት አሳይልን
🥰እሺ ነጭ ሽንኩርት በዛ ያለ ትንሽ ዝንጅብል ልጠን በመፍጫ ውስጥ እናደርግና ሙቅ ውሃ ትንሽ ትንሽ ዘይት አድርገን መፍጨት አይጠቁርም ቶሎ አይበላሽም ክዳን ባለው ጠርሙስ ዘይት አድርገን የፈጨነውን ማስቀመጥ
ለቤትሺ አዲሰ ነኝ ቢል አፊያ❤❤❤
🥰😘🌹አላህ ያፊች
ቅጠሉ ድብላልነው
አዎ የድንብላል ቅጠል ነው
@@Yeshi_kitchen አመሰግናአለው
ዶሮውን ሳንጠብስ መጀመሪያ እሱሱ ጋር መስራት አይቻልምደ ውደ መልሽልኝ
🥰ይቻላል
ወተትነው የጨመርሽው
ክሬማ
ወአለይኩአሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁመሻአላህ
አድ ለኛእያሣየቺነው ወጥብትልም
❤❤❤❤wow
😍 thanks 😊🌹
Yene Fiqirii ❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕🤏🤏🤏 love you my sister
😘😍🥰🌹
gobaze berchi
😍😘🥰🌹
Kezbera ymteyw mnun nw?
እርጥቡን ቅጠል ከሽንኩርቱ ጋር የፈጨነውን
ቅመሞቹን በአማርኛ ንገሪን 😊😊😊
አለ ኮ ኮመንት ስር ፈልጊው 🥰🌹
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅