ጌማት አሰራር (Sweet Ball maker ) gemat Arabic Food

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Created by InShot:inshotapp.com/...
    #dumpling, #Sweetball,#gemat
    sweet ball maker, sweet balls recipe, sweet ball, sweet ball making machine, sweet ballad, sweet ball arabic, sweet balls of fire, sweet ballz shark tank, sweet ballroom blitz, sweet balls recipe in malayalam

Komentáře • 363

  • @diyethiopian929
    @diyethiopian929  Před 3 lety +32

    ሰላም ውድ ተመልካቾቼ ሺራ አሰራር እንዲሁም ሰፋ ያለ ማብራሪያ የምትፈልጉ ይህን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ czcams.com/video/gKCBp3Vs0bQ/video.html

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 Před 2 lety +43

    ወላሂ ምርጥ. ጌማት ወጣልኝ በጣም በጣም አመሰግንሃለሁ❤❤❤❤❤❤

    • @EeEe-bs7dk
      @EeEe-bs7dk Před rokem +1

      ውስጡ እንደት ነው ክፍት አለልሽ

    • @firewarekzeyede1526
      @firewarekzeyede1526 Před rokem +6

      @@EeEe-bs7dk አዎ ወላሂ ይፕሴትዮዬ ልጆች ሰራትፕኛቸውን አምጥተው ወላሂ አስለምጃት ጌማት እደሚሰራ እስኪሉኝ ድረስ ነው የወደዱልኝ😍😍😍

    • @hawamizan795
      @hawamizan795 Před rokem +1

      ወላሂ መረጥ ነው እኔም ሰራቸው መዳም ብጣም ወደዋልቸ

    • @user-go7xm7xf5o
      @user-go7xm7xf5o Před 5 měsíci

      እኔ መስራት እችላለሁ ግን ድርቅ አይልም ለምን😌

    • @firewarekzeyede1526
      @firewarekzeyede1526 Před 5 měsíci

      @@user-go7xm7xf5o ወላሂ ይላል ኮስተሩን ሁለት ማንኪያ አርጊው በደንብ ሳትዝቂ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před 2 lety +37

    አርጎ ባትጨመሪበት አሪፍ ነው ምክኒያቱም ጌማቱን ያለሰልሰዋል ኪራቺ መሆን አለበት ጌማት ሲበላ ኪሸኪሸ ማለት አለበት

    • @hirj2602
      @hirj2602 Před 2 lety

      በጣም እወነት ለዝዝ ሲስጠላ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@hirj2602 ደምሪኛዋ❤❤🎉

    • @user-ot4ty5zc7v
      @user-ot4ty5zc7v Před rokem +1

      @@hirj2602 ደረቅ እደት ምን ልጠቀምበት ❤❤❤💓

  • @abayeneshkebede8386
    @abayeneshkebede8386 Před 5 měsíci +1

    ሊግማት አሰራርሽ ልዮ ነው አንደኛ ነሽ ተባረኪ

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 Před rokem +1

    ማሻአላህ አንችን አይቸ የሰራሁትለፊጥራ በጣም ቆንጆነዉ

  • @meslechhayile8787
    @meslechhayile8787 Před 3 měsíci

    wowowowow

  • @meremere9450
    @meremere9450 Před rokem +5

    ማርያም ምርጥ ጌማት ሰራው ተባረኪ❤

    • @firewarekzeyede1526
      @firewarekzeyede1526 Před rokem +1

      በጣም እኔ እራሴ እስከደነግጥ ድረስ ምርርርርጥጥጥጥ ጌማት ወጣልኝ እጅሽ ክፉ አይንካው በጣም በጣም አመሰግናለሁ😍

  • @kidssome9454
    @kidssome9454 Před rokem +4

    እጅሽ ይባረክ እህታችንን በርችልን

  • @chaltutesfaye8545
    @chaltutesfaye8545 Před rokem +2

    በጣም አሪፍ ነው እኔ ሞክረዋለው በርች 😘😘

  • @HayatEndris-o3b
    @HayatEndris-o3b Před 20 dny

    ማሻላህ በሪች

  • @eeeeeeeeeeef817
    @eeeeeeeeeeef817 Před 5 měsíci +2

    በጣም አመሰግናለሁ ወላሂ በጣም ምርጥ ጌማት ወጣልኝ

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Před 3 lety +2

    እኔ ስሰራ Valina አረግበታለዉ ሽታዉ ቆንጆ ነው ማሻ አላህ ብያለሁ ጎበዝ ነሽ

  • @KazinaKazina-wy4yv
    @KazinaKazina-wy4yv Před 28 dny

    ماشاءالله تبارك الله ♥❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wd9pp7vx8g
    @user-wd9pp7vx8g Před rokem

    ማሻአላህ እናመሠግናለን በጣም ሀሪፍ ነው እኔም ሰርቸው ነበር

  • @hayatwllotube8322
    @hayatwllotube8322 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ትምርት ነው

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 Před 3 měsíci

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ አላህ እጅሽን ይጠብቅልሽ ስርቼ ሰዎቼንም ወደዱት አላህ ይስጥሽ ጥሩ ወጣልሽ ሰርቼ

  • @meslechhayile8787
    @meslechhayile8787 Před 3 měsíci

    baxami arifinew barechi

  • @saraeth6752
    @saraeth6752 Před 3 lety +3

    ሸሪ ምነደነ ነዉ

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt Před 5 měsíci

    ማሻአላህ እህት በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @kadeejakadeeja-nq6lx
    @kadeejakadeeja-nq6lx Před 6 měsíci

    ሽኩረን እህቴ ሰርቸው በጣም አሪፍነው

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 Před 5 měsíci

    እጂሽይባረክበጣምሀሪፍነው👌👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @user-kh3td3zu2j
    @user-kh3td3zu2j Před 2 měsíci

    ሰራሁት ውዴ በጣም ወድጀዋለሁ ❤❤❤

  • @user-bj8qj2or8c
    @user-bj8qj2or8c Před 2 lety

    ወላሂ በጣም ጎበዝ ባለሙያነሽ ማሻአላህ ሠርቸው ሲያም በሁሐትስልኬነው ሠብ ያረኩሽ

  • @user-db3kt7vx2k
    @user-db3kt7vx2k Před 6 měsíci

    በጣም ሚገርም ጌማት ነው ሰርቼዋለሁ አላህ ይጨምልሽ እህት

  • @thehaytesfay9616
    @thehaytesfay9616 Před rokem +2

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @user-gz7ni7sj7p
    @user-gz7ni7sj7p Před 4 měsíci

    Mashal❤yamrl

  • @dubainew-cu1ud
    @dubainew-cu1ud Před rokem +1

    ማሻአላህ ነኔእህት እኔም እየሠራሁ ነው

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 Před 2 lety

    መሸአለህ እጅሽ ይበራክ እህቴ ከአንድ like በልይ ቢሠጥ 💯 ነበር 👍👍😘

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira Před 2 lety +2

    በጣም አሪፍ ነው ውድ የሀገሬ ልጅ💞🇪🇹🇪🇹

  • @user-il7fv9ll7n
    @user-il7fv9ll7n Před 5 měsíci

    እጅሽ ይባረክ ማሻአላህ

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Před 4 měsíci

    በጣምርጥ ልጌማትነዉ ብዙጊዜ እኔሰራሁ ባቺ ቪዱዮ በጣምርጥ 👌👌👌👌❤❤ ልጌማትስሪነዉሚሉኝ መዶሜ❤❤ አላህይስጥሽ በርቺ🥰

  • @MufliBish
    @MufliBish Před 5 měsíci

    Wow baxam yamral❤❤😘✨️💕💕♥️♥️

  • @aduethiopian
    @aduethiopian Před rokem

    አንችን አይቸ እኔም ስረቸው በጣም ምርጥ ጣፋጭ የሆነ ጊማት ሆነ መዳም ወዳው አለች እናመስግናለን ውድ

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 Před 7 měsíci

    ዋዉ በጣምያምራልባለሙያነሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kadeejakadeeja-nq6lx
    @kadeejakadeeja-nq6lx Před 6 měsíci

    በጣምአሪፍ ነው ዛሬ3ኛቀን ልሰራውነው በጣምነው የምጥመው

  • @Zozo-mt6pj
    @Zozo-mt6pj Před 3 lety +3

    ጎበዝ እናመሠግናለን

  • @kadeejakadeeja-nq6lx
    @kadeejakadeeja-nq6lx Před 6 měsíci +1

    ጀዛኪላህ ኸይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 Před 2 lety +1

    ገበዝ እናመሠግናለን

  • @user-wt1yv8tf4x
    @user-wt1yv8tf4x Před 3 lety +1

    👍👍👍ሀሪፍነው፡እኔግን፡ቡክቦዴር፡አላርግም

  • @MekaBogale
    @MekaBogale Před 4 měsíci

    ማሻአላህ ነው ወላሂ አንችን ተከታትዬ ሰርቸው ያውም በግማሺ ደቂቃ በርችልኝ እህት❤❤❤❤❤❤

  • @oagf4377
    @oagf4377 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን በርችልን

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff3239 Před 5 měsíci

    ማሻ አላህ❤ሲያምር

  • @Harmefood22
    @Harmefood22 Před 5 měsíci +1

    Maashaallahaa Maashaallahaa maashaallahaa Maashaallahaa maashaallahaa Maashaallahaa maashaallahaa Maashaallahaa maashaallahaa Maashaallahaa

  • @hayatwalo2785
    @hayatwalo2785 Před 2 lety +2

    Mashaa allaah 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @bda7alsba3y83
    @bda7alsba3y83 Před rokem

    MAshalah baxami yamiralii barichii 👍👌❤️❤️❤️💕💕

  • @meslechhayile8787
    @meslechhayile8787 Před 3 měsíci

    ❤❤❤siwodishi❤❤❤

  • @seadaendris9752
    @seadaendris9752 Před rokem

    በጣም አሪፍ ነዉ ሠረቸዉ እንዴት እንደሚጣፋጥ

  • @nema.mohmaed8342
    @nema.mohmaed8342 Před 3 lety +7

    የኔ ልዩ በጉ ሥራ ልራስነው

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 2 měsíci

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-pk4on3ft1h
    @user-pk4on3ft1h Před měsícem

    ❤❤

  • @fregt5276
    @fregt5276 Před rokem +2

    በጣም ጣፋጭ ነው ዛሬ ሞክሬው እናመሰግናለን

  • @fatimacell8529
    @fatimacell8529 Před 4 měsíci

    ሽኩራን ❤❤

  • @tube-xu1ef
    @tube-xu1ef Před 2 lety

    ዋውውውው እግዚአብሔር ይባርክሽ ስርቸው ሳትየዋ አጨንጨባለት አለች አመስግናለሁ ውዴ በርች ቀጥይበት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛዋ❤❤🎉❤🎉

  • @BerituKumsa-kp2pf
    @BerituKumsa-kp2pf Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @mdmodina8032
    @mdmodina8032 Před 5 měsíci

    ማሻአላህሠረቸዉአሪፍነዉ

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ እጂሺ ይባርክ እሰኪ የከፈሩሺ አሠራር አያሣይኝ

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 Před 5 měsíci

    ማሻአላህ

  • @buretamati5338
    @buretamati5338 Před 4 měsíci

    ❤😊

  • @KazinaKazina-wy4yv
    @KazinaKazina-wy4yv Před 28 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @user-xi7eo8pz3d
    @user-xi7eo8pz3d Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @ImanTefar-jk4hf
    @ImanTefar-jk4hf Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @OrOr-q2u
    @OrOr-q2u Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wz9rs9ym4r
    @user-wz9rs9ym4r Před rokem

    Gobez

  • @Abeross4574
    @Abeross4574 Před 2 lety

    ሠላማሠላም የምወድሽ ሠላምሽይብዛ አላህሠላምሽ ያብዛዉ ማሻላ ብያለዉ አችምዘይሪን

  • @user-zi3ck2qu1n
    @user-zi3ck2qu1n Před 5 měsíci

    ዋአለይኩም ሠላም እህት እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜት ስጥፋ 🎉 ሳላደቅሽ እና ሳላመሠግንሽ አላልፋም ወላሂ ሠርቸዉ ዛሪ እዴት እደሚያምር በ ሽኩረን በጣም አመሠግናለሁ አሏህ ይጨምርልሽ በርችልን ለመጀመሪያግዜ አይቸስሰራ🎉🎉🎉🎉

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube22 Před 5 měsíci

    🎉❤❤

  • @tube-jk1hf
    @tube-jk1hf Před 2 lety

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበአካ ትሁ ሰላም ነዉ እረመዳን እዴት ነዉ መሻአላህ አለይኪ ይስለም የዲክ አሪፍ ነዉ ደምሬሻለሁ ደመሪኝ የኔ ቆጆ

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey Před 5 měsíci

    Wow amesegnallew

  • @hiwane1212
    @hiwane1212 Před 4 měsíci

    በጣም ቆንጆ ወጣልኝ

  • @hayathussain9949
    @hayathussain9949 Před rokem

    የኔውድእጂሺይባረክልዩ

  • @user-gc4ni7hx7b
    @user-gc4ni7hx7b Před 5 měsíci

    ዋዉ❤❤❤ ጎበዝ በርቺ

  • @ediltube4490
    @ediltube4490 Před 2 lety +1

    በጣም ድ ይላል እህቴ ሸራ ግነ ምንድኘው?አልገባኝም

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Před 2 lety

    ስላም እህቴ ዋውውውው መሻአላህ ቆጅነው

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 Před 2 lety

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህ ቤተሰብ 🌹👍👍👍ውድ እህት ወድሞቸ ሰላማችሁ. ይብዛልኝ
    አብረን እን ደግ አዳችን ላዳችን በመተዛዘን በመከባበር በመዋደድ ነው ያሰብንበት እምንደርሰው

  • @user-qe8vz3sf4j
    @user-qe8vz3sf4j Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaSa-jm1vd
    @AaSa-jm1vd Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤የኔቆጆ

  • @Tom-Alberta-Canada
    @Tom-Alberta-Canada Před 3 lety +1

    Great recipe with all the following ingredients
    Fabulous video
    Have a nice day , Tom

  • @Hayat-tn9rd
    @Hayat-tn9rd Před 5 měsíci

    😘😘😘👍

  • @ShitaeShitae
    @ShitaeShitae Před 5 měsíci

    gobezi👍

  • @rashamohammed8529
    @rashamohammed8529 Před rokem

    የኔየ ቆጆ እናመሰግናለን

  • @kamilakasim9890
    @kamilakasim9890 Před 9 měsíci

    🙏🏻thanks betam arif new mashallah ene bizu gize serichewalew

  • @seadayoutube9530
    @seadayoutube9530 Před 2 lety

    ጉበዝ በርች ሰብ አረኩሽ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před rokem

    ዋውው ያምራል

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c Před 5 měsíci

    ምረጥነወማሻላህ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed Před 3 lety

    ማሻ አላህ ሲያምር ጉበዝ ውዴ በርቺ

  • @fjjuhjkkjghvg6878
    @fjjuhjkkjghvg6878 Před 5 měsíci

    ማሻአላህ፣ዋውዋው

  • @merriam6681
    @merriam6681 Před rokem

    ወ ዉስያምር ማሻ አላህ

  • @user-bu8px4bk3f
    @user-bu8px4bk3f Před 3 lety +2

    በርቺማር 🌹🌹💐💐💐

  • @zinaaenyew1920
    @zinaaenyew1920 Před 2 lety +1

    ቤኪን ፖውድር ባትጨምሪ አሪፍ ነው ለምን እዘይት ይጠጣል

  • @halimatube99
    @halimatube99 Před 2 lety

    በጣም ሀሪፍነው እህቴ ቤተሠብሺ እንሁን

  • @user-hh4be3ek3s
    @user-hh4be3ek3s Před rokem

    ዋውውውዎዎውውው

  • @marcymarcy-mk5fe
    @marcymarcy-mk5fe Před rokem

    Waw

  • @luleabdullah81
    @luleabdullah81 Před 2 lety +1

    እርጎ ጥሩ አይመጣም በራሴ ተጅርባነው ሁለተኛ ወዴ ዘይት ስትጨምሪ ግራ እጅሽ ላይ ጓት ልበሽ እህት ለንስህና ስልነው ያልኩሽ በሌላ አትሰቢው

  • @alemfekir2103
    @alemfekir2103 Před 2 lety

    Yene Konjo Berchi Ejish Yibarek Nesha Malet Bamarign Men Malete New

  • @user-ig3ev3ve8c
    @user-ig3ev3ve8c Před 6 měsíci

    እርጎው ባይገባ ጥሩ ነበር

  • @user-jr9tt7bc6e
    @user-jr9tt7bc6e Před 5 měsíci

    ኣሰረሩ ንግርኝ ውድ❤❤❤❤❤❤

  • @kalekidankalekidan5195

    Yene konjo betam new mamesegenew enem serew arefi new yehonelgn🥰🥰

  • @gentchane328
    @gentchane328 Před rokem

    ጎበዝ

  • @akidanvaihs1846
    @akidanvaihs1846 Před 5 měsíci

    ማሻአላሀ

  • @rabeytube6440
    @rabeytube6440 Před 3 lety

    ዋዉ በጣም ያምራል ባለሙያ ነሽ