#በስቡሳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 86

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt Před měsícem +1

    እናመሰግናለን በርቺ

  • @emuhesenat6319
    @emuhesenat6319 Před 2 lety +2

    ሰላም ሰላም የኔ ባለሞይ ዋዉ በጣም ልዩ ነዉ
    የኔ እህት በጣም ያምራል ዋዉ

  • @DjBorti
    @DjBorti Před měsícem +1

    😮😮😮❤

  • @አልይኮቻALY-kombolcha

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ kh ማሻአላህ ያምርስል እናመሰግናለን

  • @Ekram475
    @Ekram475 Před 2 lety +3

    አሰላምአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን እህቴ እኳንሰላም መጣሽ ዋው በጣም ደሥንላል ቀጥይበት💞💞💞💞💞💞

  • @user-ok5bv8xy7c
    @user-ok5bv8xy7c Před 2 lety +1

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ። ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ በጣም የማምር አሰራር በርችልኝ እጅሽ ይባረክ

  • @seadihusna
    @seadihusna Před 2 lety +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዋው ማሻአላህ በጣም ያመራ ሙያነው ያሳየሽን ሽኩረን የኔውድ🥰🥰🥰🥰

  • @hayattube6555
    @hayattube6555 Před 4 měsíci +2

    በርች❤

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE Před 2 lety +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህት ብል አፍያ እጅሽ ይባረክ ከይሩየ

  • @derashutube
    @derashutube Před 2 lety +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ለሀገራቺን ይሁንልን በጣም አሪፍ ቆይታ ነው እህቴ

  • @rozahabte3595
    @rozahabte3595 Před 2 měsíci +1

    በጣም ቆንጆ ነው በሪቺ

  • @hafizatube
    @hafizatube Před 2 lety +1

    አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንዴት ነሽ እህት አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ አሏህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 Před 2 lety +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ።ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ኬይ ውድ ጎበዝ ባለሙያ እኮነሽ አላህ ይጨምርልሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሸር

  • @emushewatube
    @emushewatube Před 2 lety +1

    ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ ዋዉ በጣም እሚያምር አሰራር ነዉ እናመሠግናለን

  • @umemuaztube
    @umemuaztube Před 2 lety +1

    አሳላምአላይኩም ወራህማቱላሂ ወባራካቱ
    ማሻ አላህ በጣም አሪፍ አሰረር ነው ቀጢይበት ከዚ በለይ እንጣብቀለን ቆንጆ አየያዝ ነው የኔ በለ ሙያ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před 2 lety +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እደትነሺማሬ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ የኔውድ ሠላምሺይብዛልኝ ተናፍቀሻል እናመሠግናለን የኔ ባለሙያ ይስላም ኢደኪ

  • @mesi21tube
    @mesi21tube Před 2 lety +2

    ዋው ሞያ👌ሰላም እግዚአብሔር ይመመስገን ሰላም ለሁላቹህ ሰላማቹህ በክርስቶስ ይብዛ እኳን ለዋዜማ ለፍስለታ ፆም በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን እዲሁም ለመጥምቀ መለኮት ወርሀዊ መታሰቢያ በአል እዲሁም በቀኑ ታሰበው ለሚውሉ ቅዱሳን በሙሉ ሰላም ለሁላቹህ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገናችን ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሀገራችን ሰላም ያርግልን በእውነት💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍

  • @user-wx2ib9me1s
    @user-wx2ib9me1s Před 2 lety +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ እህት ማሻአላህ እጂሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @zizutube
    @zizutube Před 2 lety +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻአላህ

  • @Mema-youtube
    @Mema-youtube Před 2 lety +1

    አሰላም አላይኩም ወራህማቱላሂ ወባራከቱሁ አህላን ኬ ኤቻችን ማሻአለህ ምርጥ ሞያነው በርቺ ኬ ኤችን ያምተበራተቱ እህት ወንድሞቼ ሰላም ብያቹወላው ሰላማቹ ይበዛ በእስር ቤት ለምስቀዩ ወገኖቻችን አላህ ይድራስላቻው አገራችንም አላህ ሰለሟን ይመልስልን ያልትዘወጀቹ አላህ ይዛውጀቹ ያተዘወጃቹ ዘውጀቹን አላህ ያስምርላቹ ☝️☝️🤲🤲🤲🌹

  • @hasitube2437
    @hasitube2437 Před 2 lety +1

    አሰላም ወዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ከይሪያዬ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የኔ ልዩ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ሀቢበቲ ጀዛከላህ ኸይር ማማዬ ፣🌹🌹🌹🌹

  • @alemtsehayseyoum309
    @alemtsehayseyoum309 Před měsícem +2

    ሰላም እንዴት ነሽ ለቤትሽ አዲሰ ነኝ በስቡሳ ምን ማለት ነው አልገባኝም።

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE Před 2 lety +1

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ምርጥ እና ያማር ቦስቡስ ነበር ማሻ አላህ ባለሙያ ነሽ ዋው ወድጄዋለሁ 💐💐💐💐💐💐💐

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube Před 2 lety +1

    እስላም አሌይኩመ ውራመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ውሳህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ khዬ ካቺይ ብዙ እንጠብቃለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹብት ስላማቹው ይብዛልኝ

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣሸ ወዴ ዋውው ነው አሪፍ የክኬ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሽን ይባርክ ወዴ

  • @misteryoutube
    @misteryoutube Před 2 lety +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ ጥሪ ቆይታ ነዉ።አላህ ለሀገራችን ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት ይስጥል ያረብ አሚን

  • @emutube7995
    @emutube7995 Před 2 lety +1

    ኪያይ እዴት ነሽልኝ እህታለም ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ እኳን ደና መጣሽ አ አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ከምሳ በሃላ አቅርቢ መጠው👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Před 2 lety +1

    የኔ ባለሙያ እኳን በሠላም መጣሽ ዋውውውው ያበደነው በርቺልኝ #ሠላም ሠላም ውድና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች እደምን አላቹ በያላቹበት አለም ዳርቻ ሠላማቹ ይብዛ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን የተቸገሩትና እና ያመማቸውን ፈጣሪ ይድረሥላቸው እኛም በቻልነው አቅም በፀሎት በዱሃ እናግዛቸው ካለንም በገዘብ እንርዳቸው ለወገን ደራሽ ወገነውና የተቸገሩ ሠዎች ሥናይ ከፈር መጠን አንለፋቸው በቻልነው አቅም እንርዳቸው ደግነት ለራሥነው እና ሁሌም መልካም ሠዎች እንሁን
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @emuhikmachanale2891
    @emuhikmachanale2891 Před 2 lety +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ተባርከላህ ኬ ኤች የኔ ባለሙያ ቀጥይበት 👍👍🌹🌹

  • @selamtube21
    @selamtube21 Před 2 lety +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ከይርያዬ ዋዉ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ቀጥይበት እጅሽ ይባረክ ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን😍😍😍💐💐💐💐💐🌺🌺🌺👍👍👍👍

  • @Fatuma
    @Fatuma Před 2 lety +1

    ዋውውውው ማሻአላህ እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ እህታችን አህለነ እንዴት ቆይሸ ጥሩ ቆይታ ነበር ቅጥይበት በአላህ ፈቃድ ቡዙ እንጠበቃልን አገራችን ሠላሙ ያሠማን ያርብ

  • @madiiyoutube
    @madiiyoutube Před 2 lety +1

    አሰለም ወሊኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱህ መሸአላህ ተበረክ አለህ በረቺ ዉዷ እናመሰግናለን

  • @tizitatube84
    @tizitatube84 Před 2 lety +1

    ሰላም ውዴ እንዴት ነሽ ዋዉ አሪፍ በስቡሳ ነው ማር እጅሽ ይባረክ

  • @seniy4518
    @seniy4518 Před 2 lety +1

    አሰላሟለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ኬኤችየ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ማሻአላህ ሀሪፍ አሰራርነዉ

  • @user-cm1or6cb7p
    @user-cm1or6cb7p Před 6 měsíci +1

    ፍጥነት ጨምሪ ቆንጆ ነው በተረፈ

  • @temradawod
    @temradawod Před 9 měsíci +2

    መሻዓላህ ወላሂ እኔም ያንችን አይቸ ሰርችው ባም አሪፍነው በርች

  • @Gidug93
    @Gidug93 Před 2 lety +5

    MasyaAllah yummy 😋

  • @rozitube8088
    @rozitube8088 Před 2 lety +1

    salemulakum werhametulhi wabrekatehu ahelan mash allah yne belmoya😋

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp Před 3 měsíci +1

    በጣምቆንጆነው

  • @user-ud2nv4io9v
    @user-ud2nv4io9v Před 9 měsíci +1

    ለክ

  • @zainabuhassan3180
    @zainabuhassan3180 Před 8 měsíci +1

    ማሽአላህ

  • @badriyamohamad1185
    @badriyamohamad1185 Před rokem +1

    አርፍኖ 👍🏻

  • @seadagyu1503
    @seadagyu1503 Před rokem +1

    ወላ ማሻ አላህ ስርቸው ዛሬ ማሻ አላህ

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel Před 2 lety +1

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ኬ አላህ ያግዝሽ ውድ አላህያግዝሽ መጣሁልሽ እስኪ እድ ለይ እንሁን የላ 🌴🌴🌴🌴🌴🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍒🍒👈

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 Před 5 měsíci +1

    ማሻአላህ

  • @HSM052
    @HSM052 Před 2 lety

    اسلام عليكوم ورحمت الله وبركاته ماشاءالله🌹📖
    እኳን ሰላም መጣችሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ ሰላም ያርገን ሁላችንም ሁሉንም ነገር አላህ ያብጀዉ በስድትም በሀገርም ያለነዉ ስላነበቡት አመሰግናለሁ📖👍📖👍📖📖💞🌹

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube Před 2 lety

    አሰላማለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ#ቦስቡሳ በጣም ነው የምወደው ዋው እጅሽ ይባረክ የኒ ባለሙያ ሰላም ሰላም እህት ወድሜቸ ሰላም ለም መተሳሰብ አድነት ለሁሉም አድነታለ ሁሉነገር መስራት ሁለየም ወደፍት እጅ ወደኋላ የለም አድነት ተሐለግን ወለየ አድ እርምጃ ኋላ ያስቀረናል ስለዚህ መቅረት ይሻላል መራመድ መልሱ ለናተ ትቻለሁ

  • @webtube2858
    @webtube2858 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ኬችየ የኔ ባለሙያ እጅሸን ይባረክው ውዴ

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Před 2 lety +1

    Selam srlam yemewodeshe eqon dehdna metashe wow herfe aserar new yasayeshen ejeshe yibarek yen wud yami

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 3 měsíci +1

    🎉🎉🎉

  • @user-hi2lz7ol1x
    @user-hi2lz7ol1x Před 10 měsíci +1

    Gobz❤

  • @Gidug93
    @Gidug93 Před 2 lety +1

    Nice Tutoring 🌹👍

  • @miratfanta330
    @miratfanta330 Před rokem +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ውድ ጎበዝ በርቺ😢🎉

  • @haayatebrahem2870
    @haayatebrahem2870 Před rokem +1

    በረች ጠክሪ ሌላም ከቻልሺ አሳይን የኬክ አስራሪ

  • @Seada.Alitube
    @Seada.Alitube Před 2 lety +1

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱህማሻአላህ

  • @samiyoutube9287
    @samiyoutube9287 Před 2 lety

    ሰላም ሰላም Kh ሰላምሽ ይብዛልይ ምርጥ የየባስቡሳ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @temradawod
    @temradawod Před 9 měsíci +1

    እህቴ በግሺጣው ፈንታ እሮብ ወይም ዝባዲ ማድረግ አይቻልም ?

  • @user-hc4yy1lf5p
    @user-hc4yy1lf5p Před 4 měsíci +2

    ❤❤ዋው ሰብስክራይብ አደርኩሺ እጂ የባርክ

  • @mersa12
    @mersa12 Před 2 lety +2

    🌹እህቴ ሆይ ‼️
    🔺ተጠንቀቂ ለማንም ወንበዴ ጏዳሽ አትክፈቺ በውስጥ እየመጣ ለትዳር ነው ቢልሽ እውነት መስሎሽ ልብሽን አትስጪ
    🔺መጀመሪያ እራስሽን ጠይቂ ከየት ሲያውቅሽ ነው ለትዳር ሚመኝሽ ⁉️
    🔺እንኳን የማታውቂው የሚድያ አንኳኪ አሏህ ካዘነለት በቀር የምታውቂውኳን የማይታመንበት ዘመን መሆኑን እወቂ ‼️
    🔺በህይወትሽ ውስጥ ወሮ በላ ተኩላወች ከዲናቸው የተዘናጉ ስለተውሂድ ምንም የማያውቁ የራሳቸው ጅህልና አልበቃቸው አንቺንም ከእውቀት ነፃ ሊያደርጉ
    🔺የሰውና የጅን ሰይጣኖች ሊወተተውቱሽ
    ይመጣሉ‼️
    🔺በትዳር ስም እየመጡ ወርቃማው ጊዜሽ ይቀማሉ ጠንቀቅ በያቸው እውነት መስሎሽ እንዳትሸወጅላቸው
    በአካል ከመጡ በሂጃብሽ ተከናንበሽ አምልጫቸው!‼️
    🔺በሚድያ ከመጡ መጃጃልን ትተሽ በ block አጠናግረሽ ሸኛቸው‼️
    🔺ወደዛ ሂድና አምሳያህን ፈልግ በውስጥ እየመጣ ጊዜዬን አታቅጭጭ ከሸሪአን የሚጋጭ የማይረባ ወሬ ልታስለፈልፈኝ ፈፅሞ አልፈቅድልም እኔኮ የተውሂድ ተማሪ ሱና ተከታይ የሰለፍይ ሴት ነኝ ብለሽ በመመለስ ቆራጥ ሆነሽ ተግኝ‼️
    🔺 እረ ድገሚለት እቴ የሰለፍይ እንስት በየ ሚድያው በቀላሉ ሰርች ተደርጋ የምትገኝ እር

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq Před 5 měsíci +1

    መሻላምርጢነውብርች

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 Před 5 měsíci +1

    👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Před 2 lety

    Aselmu aleykum worahamatulah woberekatu mash allh yummy hobe konjo tafach new wudee enamseginalen

  • @eyujjsghg6880
    @eyujjsghg6880 Před rokem

    መሸአላህ

  • @miratfanta330
    @miratfanta330 Před rokem +1

    በመልካምነት መልሽ ውድ በርቺ ጎበዝ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Před 2 lety

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ መጣሁ ለመብላት

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 Před rokem

    አሪፍ ነው ውዴ ዋውውው

  • @mazy-meida
    @mazy-meida Před 2 lety +1

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡከን ደህና መጠሽ ውዴ አቤት የበስቡሰው ከለር ስየምር በጠም ቆንጆ አሰረር ነው የሰረሽው ስለሰያሽን እነመሰግነለን ቀጥይበት ውዴ

  • @bigbigu2182
    @bigbigu2182 Před rokem +1

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ

  • @yodittube11
    @yodittube11 Před 10 měsíci

    ዋውውውው❤❤❤❤

  • @betisahle2947
    @betisahle2947 Před rokem +2

    ጅምና ምንድ ነው ቺዝ??

  • @user-dq7fx7qo8x
    @user-dq7fx7qo8x Před rokem +1

    💐💐💐💐💐💐💐
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @medinabintendris
    @medinabintendris Před rokem +1

    ግሸጣም መጥቅም ይቻላልኝ ክሪም በትርፍ አሪፍ ነው! ግዴታ ነሻ ማደረግ የለብንም

  • @ruhsal9
    @ruhsal9 Před 2 lety +2

    🕋🕋🤲🤲☪☪

  • @amimametube
    @amimametube Před 2 lety +1

    አሰላሙአሌኩም ወራመቱላ ወበረካቱ ማሻአላ በጣም ምርጥ አሰራር ነወ ማሻአላ የኔ ባለሞያ ከምር ምርጥ ነወ

  • @fatimaftoom3137
    @fatimaftoom3137 Před 10 měsíci +1

    ሁለተኛ ክረሙን ካረግሽው በላይ የቀረሽን ያደርግሽውን ከላይ ነው ጋዙን የምትሸቅይው

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 Před 2 lety +1

    ትታያለች ደምቃ
    መስፈርቱን አሟልታ አደቡን ጠብቃ፣
    የለበሰች ግዜ ግዴታዋን አውቃ፣
    እንደ ሰማይ ኮከብ እንደ ዉብ ጨረቃ፣
    ኒቃቢስቷ እህቴ ትታያለች ደምቃ፣

  • @sedaathuoby8492
    @sedaathuoby8492 Před rokem +1

    ትለያለሺ

  • @user-iv1sm3jl4q
    @user-iv1sm3jl4q Před 10 měsíci +1

    ዉሃ አይደረግም አይደል

  • @user-gn4rz6fe7q
    @user-gn4rz6fe7q Před 2 měsíci

    ስኳር አይገባም

  • @aeshatube2704
    @aeshatube2704 Před 2 lety

    aselame alykum werhmtulh wbrkthu mashallh

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 Před 2 lety

    .7 በሙታን(በሞቱ) ወይንም ሩቅ ባሉ አካላቶች እገዛን መጠየቅ ይቻላልን?
    መ.7 በሞቱ ወይንም ሩቅ በሆኑ ነገሮች እገዛን መጠየቅ አይቻልም. ከፍ ያለው አላህም እንዲህ ኣለ: “እነዚያ ከአላህ ውጭ ምንም ነገር መፍጠር የማይችሉትን እነሱም የተፈጠሩ የሆኑ፣ ህያው ያልሆኑ ሙታንን፣ መቼ ከሞት የሚቀሰቀሱ መሆኑ የማያቁ አካላቶችን የሚያመልኩ ሰዎች". (ሱራህ አንነህል 16:20-21)
    " ጌታቹን እርዳታ በጠየቃቹ ግዜ ለናንተ ምላሽ ሰጣቹ". (ሱራህ አል_አንፋል 8:9)
    የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል: “አንተ ሁሌም ሀይ የሆንከው ሁሉንም የምታቋቁም የሆንከው በእዝነትህ እርዳን”.
    (ሀሰን የሆነ ሀዲስ በትርሚዝይ የተዘገበ)

  • @meymunatube
    @meymunatube Před 2 lety +5

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ
    ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ እህት ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን በርች

  • @መድናመኮነን
    @መድናመኮነን Před 11 měsíci +1

    መሻአላህ