ኮሸሪ አሰራር how to cook egyptian kosheri ( ሩዝ ምስር ማካሮኒ አንድ ላይ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 11. 2018
  • Created by VideoShow:videoshowapp.com/free

Komentáře • 438

  • @gangag8039
    @gangag8039 Před 5 lety +210

    እኔ አረብ ሀገር ነኝ ግን ሁሉንም ምግብ እሠራለሁ ይህን አላቅም ነበር በትንሹ እሞክራለሁ fb ዘረኝነት ከመሥማት መማር ጥሩ ነው

  • @hadgghgff624
    @hadgghgff624 Před 5 lety +70

    መዳም መዳም የምትሉ ሁሉ አመዲ ያልብሳችሁ የሰው ሶጋ መብላት አይሰለቻችሁም ምላሳችን በሚያመጣው ጣጣ ነገ በአሄራ ስራችን ሁሉ ባዶ ነው የምላስ ወለምታ!!!!!!

  • @dinali1902
    @dinali1902 Před 5 lety +10

    ያንቺ ሞያ ደሞ ለየት ያለ ነው ... ምትገርሚ ባለሙያ ነሽ ... እጅሽ ይባረክ

  • @fasa7843
    @fasa7843 Před rokem +5

    ዋው የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ እኔም ቡዙ ግዜ እሰራለው በጣም እሚወዱት ምግብ ነው መዳሜ ዶክተር ናት እና ይዥው እምሄድ ስሪልኝ ትላለች ሁሌ ምርጥ ምግብ ነው 😘😘😘😘

  • @leyuyenatanafaki3219
    @leyuyenatanafaki3219 Před 5 lety +10

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምናመሰግነው እጅሽ ይባረክ

  • @user-eu5hy4xj5x
    @user-eu5hy4xj5x Před 4 lety

    በጣም ነው የማመሰግነው የግብጾች አሰራር እረስቸው ነበር በርቺ እህቴ

  • @areejaborumman8968
    @areejaborumman8968 Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥይበት🙏

  • @ndiyandiya9716
    @ndiyandiya9716 Před 5 lety +3

    ማሻኣላህ ባረከላሁ ፊኪ የሁሉም ሰው ኣሰራሩ ይለያያል ሱብሀን ኣላህ

  • @user-ew4yh5ml5b
    @user-ew4yh5ml5b Před 5 lety +3

    መሻአላ በጣም ደስ ይላል እህት በርቹ

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ ጠንካራና በራስ መተማመን አይቼብሻለው በርቺ በርቺ

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511

    እናመሰግናን ማር የምወደው ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @gangag8039
    @gangag8039 Před 5 lety

    አሠራርሺ ቆንጆ ነው እህት አጂሽ ይባረክ

  • @zabuurraasayiidaliiy9572

    mashaa Allah bexam besiilalii arifiinow

  • @seadaseada7091
    @seadaseada7091 Před 5 lety +1

    መካከላኛው ምስራቅ አካባቢ ላለነው በጣም እየጠቀምሽን ነው የኔ ቆንጆ እጅግ ይባረክ እና የኩፍታ አሰራር እንድታሳይን

  • @masreshaawegechewtadesse7904

    የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @user-zj4wp1qo3z
    @user-zj4wp1qo3z Před 5 lety

    ሙያ ብሎ ዝም ማሻ አሏህ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ

  • @user-tn7jd6jo9b
    @user-tn7jd6jo9b Před 5 lety

    Wow betam new miyamrew ehita egish ybarek 🤚😍😍😍 ameseginalehu e

  • @user-ed5us1hq7v
    @user-ed5us1hq7v Před 4 lety +1

    የኔ ውድ እጂሽ ይባረክ ሰርችው በጣም የወደድት።

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 Před 5 lety +31

    ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ አረ ተይኝ የዛሬ ስንት አመት ሀገሬ ስገባ ምርጥ ኩሸሪ ሰርቼ ለየት ያለ ምግብ ብዬ ለቤተሰቦቼ ሳቀርብ ያደበላለቅሽውን ማን ይበላል የቅርብ ዘመዳችንን እንጀራችንን አቅርቢልን ከእንጀራችን ተይ አታቀያዬሚን ብለውኝ እርፍ ከአሁን በሃላማ አላህ ካለ ለውድ ባለቤቴ እሰራለታለሁ

    • @mesarttesefa1965
      @mesarttesefa1965 Před 5 lety +1

      zizuzd Ahmed ክክክክክክክክክክክክክክ

    • @saedaandres8205
      @saedaandres8205 Před 5 lety

      zizuzd Ahmed ትክክል ወላሂ ይመችሽ

    • @user-ne4tu5vy7j
      @user-ne4tu5vy7j Před 5 lety +1

      እኔ ለባሌ ሰርቸ አልተመቸውም ድጃጅ የለለው እሩዝ ብዙም ደስ አይለውም እኔ ግን በጣም እወደዋለሁ

    • @sara.4204
      @sara.4204 Před 5 lety

      አታጣይን ከጀራችን አሉሽ ማማየ. ክክክክክክ እህቴ የኔም ቤተሰቦች ባቀርብላቸው እንኮን ሊበሉት ለማየትም አያዩትም ግን እኮ የሀገራችን ኢትዩጵያ. ብዙ ምግቦች አሉን ያርቡን ምግብ እሚያስንቁ 100 % እህቴ

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 Před 5 lety

      Kkkkkkkkkkkkkk

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 Před 5 lety +1

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @yen5372
    @yen5372 Před 5 lety +4

    በጣም አመሰግናለው ወላሂ ስፍልገው ነበር

  • @user-cx7oz9wb6z
    @user-cx7oz9wb6z Před 5 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ሰላምሽ ብዝት ይበል

  • @feben8177
    @feben8177 Před 5 lety +1

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

  • @zabibasalam9675
    @zabibasalam9675 Před 2 lety

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በርቺ እናመሰግናለን በርቺ

  • @user-xc1ey1xx8p
    @user-xc1ey1xx8p Před 5 lety +2

    በጣም ጕበዟ ሼፍ😍😘

  • @user-ww7oo2qp4g
    @user-ww7oo2qp4g Před 4 lety

    ዋው ገን ዘሬ አይሁት እህቴ እጅሸ ይበረክ ጥረ ነው ቀጥይበት ውድ

  • @user-ve8ew9km1t
    @user-ve8ew9km1t Před 5 lety +1

    የኔ ቆንጃ ውድድድድ፣አደርግልሻለው፣ተባረኪልኝ የኔ እህት።

  • @naif60697
    @naif60697 Před 5 lety +1

    ማሻአላህ፡በጣም፡አሪፍምግብ፡አላህ፡ሞያሽን፡ይጨምርልሽ

  • @user-xm8yi9nc7f
    @user-xm8yi9nc7f Před 5 lety +52

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኚ የምፈልገው ምግብ ነበር ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴዋ

    • @samiramanajir7521
      @samiramanajir7521 Před 5 lety

      ማሻ አላህ አድናቅሽነኝ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 Před 4 lety +1

      እኔም ስፈልገው ነበር

    • @sofyaabi2448
      @sofyaabi2448 Před 3 lety

      ማሻአላህአላይይጨምርልሺሀይቴከታችበጽሁፍብታስቀምጭልኝጥሩነው

  • @amantube2265
    @amantube2265 Před 5 lety +7

    ዋውውው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @user-sb3bt4lh5k
    @user-sb3bt4lh5k Před 5 lety +2

    እኔም ዛሬ ምሣ ሠርቻለሁ አሠሪዬ በጣም ነው ምትወደው

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 Před 4 lety

    Betam wedjewalehu berchi...beketay yetimatim shorba aserar asayn

  • @misseest1480
    @misseest1480 Před 4 lety

    ማዳም ነገስሪ ብላኛለችውዴ ነገልሰራነው ካንቺአይቺ እጅሽ ይባረክ

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 Před rokem +2

    በሚገባ መልኩ ነው ምታስረጅ በጣም ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ማሬ❤❤❤😍😍👈👍

  • @user-wj7xp2hv2t
    @user-wj7xp2hv2t Před 3 měsíci

    ደስስስ ይላል ሞከርኩት😊😊😊በርች እደዚሕ ቀለል ያለ ምግብ አሰራር ሸር አርጊን ሁሌም ለማጆችም ስላለን እኖድሻለን

    • @MeryemAli-ek3ro
      @MeryemAli-ek3ro Před 2 měsíci

      ውነት ነው. እኔ ይሄው. ከዩቱብ እያየሁ. ነው ዱባይ. ምግብ እችላለሁ ብየ. ልገባበት ነው አላህ ይርዳሽ በይኝ😂😂😂

  • @jemals4345
    @jemals4345 Před 5 lety

    ሽኩረን በጣም ጏበዝ ነሽ ማሻአላህ

  • @mesihailuwowlovely9240

    OmG Supper 😗😗 ❤❤
    👉 # 1 👌👌👌👏👏👏

  • @asrisalemu9174
    @asrisalemu9174 Před 4 lety

    በጣም ያምራል እሽ በረች
    የኔ ቆንጆ

  • @mereimworku9256
    @mereimworku9256 Před 4 lety

    MA Sha allah tebarekelah

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety

    ማሻአላህ ጣፍጭ ነው ግን ስርቸ እሞክርዋለሁ

  • @rahmamohmed9516
    @rahmamohmed9516 Před 5 lety

    Masha allahu batam new yamewdaw megeb egeshen ybarekaw

  • @user-ts9ck9ze2i
    @user-ts9ck9ze2i Před 5 lety +1

    እናመሰግናለን ስፈልገው ነበር ማር ነሽ አላህ ይገዝሽ

  • @user-td1mi6fs5f
    @user-td1mi6fs5f Před 5 lety

    ዋዉ ዋዉ ደስ ሲል በርቺ

  • @user-mh2xw1li8w
    @user-mh2xw1li8w Před 4 lety

    ጎበዝ ተበራቺ የኔ ጀግና ❤💛💚👏👏💋💋💋

  • @AsenakoZEthiopia-ei5wv
    @AsenakoZEthiopia-ei5wv Před 2 měsíci

    የኔ ቆንጆ ደሰ ይላል❤

  • @HhH-mp9qc
    @HhH-mp9qc Před 4 lety

    እጂግ እናመሰግናለን እህት በርቺልን

  • @saedaandres8205
    @saedaandres8205 Před 5 lety

    ማሻአላህ የኔመደም ስሰራ ዋው ናት የነስሪ ምግብ ነው

    • @hannaeyob3686
      @hannaeyob3686 Před 4 lety

      በጣም ያምራል በርች በነገራችን ላይ እኔም አረብ አገር ነበርኩ አሳድጄ ነው የማየው የነሱን ምግብ ሲሲራ እና ከቻልሽ ፈቱሽ ስሪልን ካላስቸገርኩሽ ተባረኪ

  • @user-jl5uz7zs9o
    @user-jl5uz7zs9o Před 5 lety

    Masa Allah. bareche mare

  • @user-kf7pv7hh7n
    @user-kf7pv7hh7n Před 5 lety +8

    የምወድሺዬ አዎ ስፈልገው የነበረ ምግብ። ተባረኪ።

  • @zaharazahara7742
    @zaharazahara7742 Před 5 lety

    ጥሩ ቀጥይበት አሁንሠርቸ አበላላሆቸው

  • @hamouditv8221
    @hamouditv8221 Před 5 lety

    Tebareki Bebzu

  • @danyddd1732
    @danyddd1732 Před 5 lety

    Wowwwww very nice

  • @dhd300
    @dhd300 Před 5 lety

    ጎበዝ ነሽ በርች ማማየ

  • @MEKAKASSA-uz5pk
    @MEKAKASSA-uz5pk Před 3 měsíci +1

    ማሻአላህ🌹

  • @sablework6012
    @sablework6012 Před 5 lety

    ዋው ቆንጅው እጅሸ ይባረክ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 5 lety +3

    በጣም ቆንጆ ጎበዝ! የሲሪያ ጓደኞቼ ሠርተውት ቀምሼው ወድጄው ነበር። እነሱ ግን ሶስ፣ ማካሮኒ አላደረጉም፣ ሽምብራ ያለውም ምሥሩንና ሌላ ማጣፈጫ ነው የተጠቀሙት። ያንቺ ለልጆች በተለይ ቆንጆ ነው። እናመሰግናለን!

  • @user-ns8wu8ql4r
    @user-ns8wu8ql4r Před 4 lety

    በጣም ቆጆነው እህታችን

  • @Mn-yb4sh
    @Mn-yb4sh Před 5 lety +2

    Mesallha Mesallha yaselm edek 👍 👏 👏 👏 👏

  • @zeyinyaahmed9696
    @zeyinyaahmed9696 Před 2 lety

    ማሻላህህህህ የኔ እህት አመሠግናለሁ

  • @amogneshdemeke288
    @amogneshdemeke288 Před 5 lety

    የኔባለሞያ.በርችበደብአስተምረሽኛል

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u Před 4 lety

    በጣም ቆጆ ነው ማር

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 Před 5 lety +3

    Thank you it looks delicious!!!

  • @destadesta8796
    @destadesta8796 Před 5 lety

    ዋውውው በጣም ያምራል በርች

  • @allahisoneallahisone6069

    በጣም የምፈልገው ነገር እጅሽ ይባረክ

  • @jemanishahmed4032
    @jemanishahmed4032 Před 5 lety

    ማሻአሏህ ይሥልም ኢዲች ሀቢቢቲ

  • @user-mw4is7xu9z
    @user-mw4is7xu9z Před 5 lety

    እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ

  • @zedselaml8371
    @zedselaml8371 Před 2 lety

    በርቺ ማምየ

  • @fetihussen6988
    @fetihussen6988 Před 5 lety

    Betam arif new barechi

  • @selilove631
    @selilove631 Před 5 lety

    Woow eine betammm newu yemiwedewuu

  • @user-ns8bg6el4c
    @user-ns8bg6el4c Před 5 lety +2

    ማሻአላህ ከሞያሽ ፍጥነትሽ ስጨመር በጣም ደስ ነው የሚለኝ አላህ ይጠብቅሽ ማማዬ

  • @zamzamzed8163
    @zamzamzed8163 Před 4 lety

    Wow barchii

  • @rukiyeyimer7503
    @rukiyeyimer7503 Před 5 lety +7

    የኔ ምርጥ ባለሙያ በርችልኝ እወድሻለሁ

  • @warkulove8728
    @warkulove8728 Před 4 lety

    በጣም ቆጆነው ውዴ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 Před 5 lety

    Ykirta Sistuka Sosun Shiro Asmeselshiw,,😘😘 😘😘Eni Betam Ewedalehu,,Ensha Allah,,,Nege Etat Serche Asayachewalehu,,,Ariff New,,💓💓💓💓💓

  • @user-sx2ed5gc2e
    @user-sx2ed5gc2e Před 5 lety

    እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን እቲ የኩስኩ አሰራር አሳይን

  • @sefiyaayano1276
    @sefiyaayano1276 Před 7 měsíci

    በጣም ቆንጆ ነው ያግዝሽ

  • @muluneshabay3959
    @muluneshabay3959 Před rokem

    በጣም ጥሩ ነው በርቺ ።

  • @hayatyasin4050
    @hayatyasin4050 Před 3 lety

    ዋው ነው ብዙነገር ካቺ ተምራለሁ የኔ ቅመም

  • @sarasaaraa3443
    @sarasaaraa3443 Před 5 lety

    እጅሽ ይባረክ በአንች ሙያ እኔ ተከበርኩ

  • @hulubersuhone898
    @hulubersuhone898 Před 5 lety

    Emwedew migb new tebareki gobezi neshi

  • @bityapp9526
    @bityapp9526 Před 4 lety +5

    በጣም ቆንጆ ነው እህት በርቺ እኔም ምግብ እሰራለሁ ግን ይሄን ሰርቸው አላውቅም ያቺን አይቸ እሰራዋለሁ

  • @user-hz4qz5zh1h
    @user-hz4qz5zh1h Před 5 lety +12

    እኛ ቤት ስሙ ኩሸሪ ይሉታል ዛሬ ምሳ ሰርቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ

  • @emanseid3236
    @emanseid3236 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ ነሽ ዕሞክራለሁ

  • @user-bz2xc4wb4i
    @user-bz2xc4wb4i Před 5 lety

    እጅሸ ይባረክ ❤❤❤❤💋💋💋🌹🌹🌹🍓🍓🍓🍓🍓

  • @user-hl7tu8mf9h
    @user-hl7tu8mf9h Před 5 lety

    የኔ ልዩ ባለሙያ

  • @user-ii7rn5rx6d
    @user-ii7rn5rx6d Před 8 měsíci

    ጎበዝ❤

  • @deintube5061
    @deintube5061 Před 5 lety

    ጎበዝ ነሽ በርች

  • @user-ht2sr5uu7e
    @user-ht2sr5uu7e Před 7 měsíci +1

    በጣም እናመስግናለን❤❤❤

  • @user-ox4qj8qx8k
    @user-ox4qj8qx8k Před 4 lety

    መሽአላህ መዳሜ ትሰራዋለች ሲጥም የመስሪዎች ምግብ ነው

  • @zedzed1026
    @zedzed1026 Před 2 lety

    በጣም አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰

  • @halemahassen7463
    @halemahassen7463 Před 3 lety

    ዋው አመሠግንሻለሁ ሌላም አሳይን

  • @antenehmulat3297
    @antenehmulat3297 Před 5 lety

    እናመስግናለን ያምራል

  • @EmeyoshiemyoshiE
    @EmeyoshiemyoshiE Před 6 měsíci

    Yena konjo kushari seri tabeya segaba endagatami agegnahueshi tebarekilign❤❤❤❤

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 Před 2 lety

    እኔም እሠራለው በጣም ይጥማል አንችም ባለሙያነሺማርየ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 5 lety +1

    betam mawek yemifelgew ye migib aserar neber seleasayshign Thank you እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @YeHaniTube
    @YeHaniTube Před 5 lety +1

    ውዴ እናመሰግናለን

  • @temreali6430
    @temreali6430 Před rokem

    ማሺአላህ ጉበዝ

  • @fassi6714
    @fassi6714 Před 3 lety

    ጎበዝ በርቺ

  • @user-hx8li6sg4k
    @user-hx8li6sg4k Před 2 lety

    ማሻ አላህ ውደ እጅሽን አይቆርጥመው

  • @feker.youtube4350
    @feker.youtube4350 Před 2 lety

    Wow👌👌👌👌👌👌