እግዚአብሔር ይችላል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 172

  • @molaalem9626
    @molaalem9626 Před rokem +7

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እኔ የአንተን ትምህርት ሠምቸ የውስጤን ጭንቀት ይለቀኛን ከእርጋታ ጋር እና እድሜ ይሥጥልኝ።🤲🤲🤲🤲🤲⛪️💒💒💒💒⛪️⛪️

  • @kokobetadesse9446
    @kokobetadesse9446 Před 10 měsíci +3

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን።

  • @hayahalain9269
    @hayahalain9269 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያጽናን

  • @selamawityigzaw4359
    @selamawityigzaw4359 Před 2 lety +29

    መምህር ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነበር እባክህ አንተም ውስጡን ባለማወቅ ለቤተክርስትያናችን ምእመናን መለያየት እስተዋፅኦ አድርገሃል ስለዚህ ከቻልክ መጥተህ ለአትላንታ ቅድስተ ማርያም ምእመናን እር ቅ እንድናወርድ ብታደርግ እግዚአብሔር አገልግሎትህን የበለጠ ይባርክል ነበር

    • @mistochannel4570
      @mistochannel4570 Před 2 lety

      Mejemeria enante 1lemehon tfelgalachihuna nw esun na yemtyw?

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጢና ይስጥልን መምህር ጳውሎስ 🙏🙏🙏 የ ኦርቶዶክስ አርብኛ ቃልዎትን ያስማልን መንግስተ ሰመያት ያዋርስልን 🙏🙏🙏🥰🥰..... አሜን አሜን አሜን

  • @yacobisrael8292
    @yacobisrael8292 Před rokem +1

    እንደወንድምህ እንደክብሬ ክብሬ ጌታን ተቀበልና ጌታን አገልግል እባክህ!! ተረት ተረት ላይ ዘመንህን አትጨርስ!! እንደተደባለቀብህ ይገባኛል!!!

    • @samrawittefera5029
      @samrawittefera5029 Před rokem

      ante neh yetedebalekebh wendm. Libonah sile tawere enji yihen timhirt meredat yihen yahl aykebdm. Ante neh teretun meleyet yakateh because be mewkes bicha libih tawrual.

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ እምነታችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገራችን ሰላሟ ይብዛ

  • @siraktakele6177
    @siraktakele6177 Před 2 lety +6

    በእድሜ በፀጋ ያቆይህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰብ ጋር ያኑርልን ።

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso2797 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃልህዎትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ልቦናን የምያረሰርስ ትምህርትን ነው ያሰተማሩን.

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 2 lety +9

    አሜን አሜን አሜን ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ወንድማችን መምህራችን እግዚ አብሔር
    በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን: እናመሰግናለን: ከልብ አክብሮት ጋር 🙏🙏🙏

  • @dguhfdghj2846
    @dguhfdghj2846 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን በስደት ያሉ እህት ወድሞቻችንን እህቶቻችንን በፀሎት አሥቡን💔🤲🤲🤲

  • @tegesetkonjum7037
    @tegesetkonjum7037 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር እድሜ ፀጋው ያብዛልን መምር በጣም ምወድ ማርያምን ትምርት ከልብ ነው ምታስተምር አንድ ቀን አገሬ ብታስተምር ጅማ ዜን ሊሙ ሰቃ አትናጎ ከተማ ቅድስት ልደታ ማርያም ቤተክርስቲያን

  • @user-zo9qk5gn8e
    @user-zo9qk5gn8e Před 8 dny

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅለ እይውት ያስማልን❤❤❤❤

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 Před rokem +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-wb6gx7ur6v
    @user-wb6gx7ur6v Před 2 lety +10

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 Před 2 lety +2

    ቃለሒወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ልዑል እግዚአብሔር ✝️📖♥️

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i Před 2 lety +1

    ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @amarchgoa1922
    @amarchgoa1922 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን💒💒💒💚💚💛💛❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @ayelehailemaryama3595
    @ayelehailemaryama3595 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጢና ይስጥልን መምህር ጳውሎስ

  • @tesfayewondimagegne8691
    @tesfayewondimagegne8691 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን:: ትምህርቱ የኦርቶዶክስ እምነታችንን የሚያጠናክርና ወደ ውስጥ እንድንገባ የሚያበረታ በመሆኑ አበረታቶኛል

  • @burtukanburtukan9092
    @burtukanburtukan9092 Před 2 lety

    Amen Amen amen amen amen amen

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 lety +2

    አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @merhawitembaye3813
    @merhawitembaye3813 Před 2 lety +3

    እምወድህ ወንድሜ እድሜህ ይርዘም

  • @tiruworkteshale7113
    @tiruworkteshale7113 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 2 lety +1

    አሜን አመን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ጤና ከእድሜ ከፀጋ አበዝቶ ያድልልን አሜን!!

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 Před 2 lety

      መምህሬ መምህር ጳውሎስ ተወልደ ሥላሤ አጥጋቢ ትምሀርት ነው ለሚከታተለውና ለሚፈፅመው እረጅም እድሜ ከመልካም አገልግሎት ጋር ብርታትና ጥንካሬን ያድልልኝ ።አሜን፫።

  • @ElimEfream
    @ElimEfream Před rokem +1

    Amen...

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 2 měsíci

    አሜን ቃለ ህይዎት ያስማልን❤❤❤

  • @senaitzeray6410
    @senaitzeray6410 Před rokem

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @mesi5948
    @mesi5948 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤ቃለ ህይወትን ያሰሜልን መምህራችን❤🙏

  • @wedewede8500
    @wedewede8500 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 Před 2 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-nn7sj9de3t
    @user-nn7sj9de3t Před 5 měsíci +2

    ከመዳብ ጋር ስጣላ እምፂናናበት ስብከት ❤🎉🙏🙏👂በስደት ያላችሁ አህት ወድሞቸ ለመቅደሱ ደጂ ያብቃን

  • @elsaelsa3901
    @elsaelsa3901 Před rokem

    Amen Amen Amen kali hiwote yesamalene yeagilgilote zamanani charu madanAlem yebarkilki

  • @emabetdhaba4657
    @emabetdhaba4657 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜን ጤና ይስጥልኝ 👏👏♥️❤️

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤️🙏🙏🙏

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Před 2 lety

    እስበ መምህራንን ያድልልን በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ዘርህ ይባረክ

  • @sarawedm430
    @sarawedm430 Před 2 lety

    Amen amen amen qale hiwot yaemalen memehrachen be edme betsega yetebekelen hagerachen haymanotachen orthodox tewahido selam yaderegelen fetariachen amen amen amen 🤲🤲🤲

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @kidist7811
    @kidist7811 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አንደበተ ርዕቱ መምህር

  • @debrebekele1407
    @debrebekele1407 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢😢

  • @zenazena9505
    @zenazena9505 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @jamujamuu8676
    @jamujamuu8676 Před rokem

    ቃለ ህይወት ን ያሰማህ መምህራችን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ

  • @user-gy6qm7sz5k
    @user-gy6qm7sz5k Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን !!

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር አምልኮትና ውዳሴ ለእርሱ ይሁን

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 Před 2 měsíci

    አሜን ፣ ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @tibebukassa2348
    @tibebukassa2348 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen kale heywate yasemalen

  • @tsahayiidadhii7984
    @tsahayiidadhii7984 Před 2 lety +1

    AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🤲

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @saradimssie2715
    @saradimssie2715 Před 10 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወትን ይስማልን

  • @ketelazemed3478
    @ketelazemed3478 Před 2 lety

    ከጤናጋርያድልልን፡ቃለህይወትንያሰማልን

  • @chuchudaso5439
    @chuchudaso5439 Před 6 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማምህር ቃል ህይውትን❤

  • @yeneneshassegid2795
    @yeneneshassegid2795 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen kalyewt yasemaln

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Před 10 měsíci

    Amen amen amen kale hewet yasemalin memhrachin

  • @usermb4vp5bx8d
    @usermb4vp5bx8d Před 5 měsíci

    kalhiwt.yasemalen.mehmerachin.🙏🙏🎉🎉❤❤❤❤❤amena.amena.amen

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 2 lety

    ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእውነት መመህረችን ደሰ የምል ትምህረት ነው በእዳሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ogbaghebriel5736
    @ogbaghebriel5736 Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የሰማልን

  • @ElimEfream
    @ElimEfream Před rokem +1

    I will never ever,never ever forget our mother Holy Mary...Thank you Teacher.

  • @user-lg9vl8og2u
    @user-lg9vl8og2u Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ ጤና ይጠብቅልን

  • @ethiolove341
    @ethiolove341 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN

  • @tigebrhanu1999
    @tigebrhanu1999 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ እናመሰግናለን

  • @user-id6zq6gd8l
    @user-id6zq6gd8l Před 2 lety

    መምህረ ጽውሎስ እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውን በርከቱን ያድለን

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Před 2 lety +2

    🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @tasfaneshtunta3292
    @tasfaneshtunta3292 Před 2 lety +1

    Ameen kal hiwot yasemaln stegawun yabezalin 💞🤲⛪💞🙏

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 2 lety +1

    Amen nnnnnn jesus is the power of God it's true thank you 💕🙏

  • @tigidema1661
    @tigidema1661 Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 Před 2 lety

    Amen Amen amen Kal Hywat Yasemalen Weda Mahmerachen Enmsgenalen Fetar Erjam Edman Tena Abezto Yestelen

  • @user-hs7ef3se7r
    @user-hs7ef3se7r Před 2 lety

    ኣሜን ፫ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @ElimEfream
    @ElimEfream Před rokem

    Keep blessing Orthodox our lord Jesus christ and our mother holy Mary.Amen

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለህ ያገልግሎት ዘመንህን ሳብ ረዘም ያርግልን በእዉነት ቃል የለኝም ❤🙏

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 2 lety +4

    መምህር ከማከብራቸው መምህራን አንዱ ነህና በርታልን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @sarahsarah9191
    @sarahsarah9191 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-ie2bu9se8u
    @user-ie2bu9se8u Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር 🙏🙏🙏🙏

  • @fikirtewolde8323
    @fikirtewolde8323 Před 2 lety

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před 2 lety

    Yemiwedih yemakebrih wendime memihir Pawlos yeagelgilot zemenih yibarek kale hiwot yasemalin

  • @rosetubehabshawit5305
    @rosetubehabshawit5305 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤🙏

  • @azebazeb2112
    @azebazeb2112 Před 2 lety +1

    አሜንንን🙏🇧🇯💚💕

  • @tiruworkdabi5571
    @tiruworkdabi5571 Před 2 lety

    አሜንንንንንን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት 🙏🙏🙏

  • @senaytmrhawi8375
    @senaytmrhawi8375 Před 2 lety

    Amen 🙏 kale heywot yasmalen

  • @meskeremeshetu3788
    @meskeremeshetu3788 Před 2 lety

    እግዚአብሔር እድሜ ፀጋው ያብዛልን መምህር

  • @agizasurakoyomedia
    @agizasurakoyomedia Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልንመምህራችን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před 2 lety

    አሜን ቃለሒወት ያሰማልን 🙏🏽 በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety

    መምሕር ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem

    ድምጽ ትንሽ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @fantagirma315
    @fantagirma315 Před 2 lety

    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ይስማልን
    እድሜና ጤና ይስጥልን ረዥም ከቤታስቦቻችን ጋር

  • @mariaminate767
    @mariaminate767 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @warqiwarqi7264
    @warqiwarqi7264 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @kidestfeleke9615
    @kidestfeleke9615 Před 2 lety

    አሜን ቃለ፡ሕይወት ያሠማልን፡መምህር፡ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @lemlemteare2785
    @lemlemteare2785 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤

  • @habetamtgaey3964
    @habetamtgaey3964 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mb74091
    @mb74091 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን!🤍

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 Před 2 lety +1

    Amen kale hewet yasemalin memhirachin 🙏🙏🙏

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰስማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ !ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናመስግናለን 🙏🙏🙏👍

  • @eyobnegatu6174
    @eyobnegatu6174 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ