አድርገህልኛልና አመሰግንሃለሁ | Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ| ethiopia | Ortodox Tewahdo sbket | November 10,2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #samuelasres #ortodox #sbket #ethiopia #tewahdo #christian
    Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © samuel asres
    Click here Facebook page / memhrsamuel-asres

Komentáře • 269

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 lety +53

    ይህንን ትምህርት ስንት ጊዜ ሰማሁት በሰማሁት ጊዜ ሁሌም እንደአዲስ ነው የማዳምጠው 🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እናመሰግኖዎታለን ድንቅ ትምሀርት ነው🙏አድርገህልናልና ለዘላለም እናመሰግንሃለን 🙏🤲 አሜን

    • @user-zs5qf2xi7c
      @user-zs5qf2xi7c Před rokem +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tewabechkassahun3850
      @tewabechkassahun3850 Před rokem +2

      ይገባዋልንእኔም ሁል ቀን አመሰግነዋለሁ መልካም እሰሰተማሪ እግዚአብሔር ሊጠቀምብዎት ለአኢትዮኘያ ምናልባት አምላክ የተላኩ ይመስላል እግዚአብሔር ከአእርሶ ጉር ይሁን አሜን አሜን አሜን።

    • @megdelawitestifanos2407
      @megdelawitestifanos2407 Před 2 měsíci

      MM Mmm . mmM

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 Před 2 lety +27

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ይኸው አንተንም ለኛ እንደእርሳስ መቅረጫ እንድትሆነን ለእሱ የእጁ ሥራ ላደረገህ ለመድኃኒያለም ክብርና ምስጋና ይግባው፡፡ ያንተንም ፍፃሜ ያሳምርልህ፡፡

  • @firehiwotwubneh2425
    @firehiwotwubneh2425 Před 2 lety +8

    Uffff ነፍሴን አረሰረስካት ነፍሴ ደርቃ ነበር ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በቤቱ ያፅናክ🙏❤

  • @user-ep4ru3cg9i
    @user-ep4ru3cg9i Před 9 měsíci +3

    እዉነት እዉነት ነፍሴ ደርቃ ነበር ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህረችን በቤቱ ያፅናክ ❤❤❤❤❤

  • @user-jp5ro7wt8l
    @user-jp5ro7wt8l Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 Před 2 lety +2

    የማይሰለች ህይወት የሆነ ቃል ሁሌ አዲስ!

  • @jemariynege4746
    @jemariynege4746 Před 2 lety +19

    የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመነው ይባርክልኝ መምህር ለኛም ልቦናው ማስተዋሉን ያድለን የእውነት. ልቦና ይስጠን ይሄን የመስለን. የህይወት ምግብ ትተን እኛ የት ነን አቤቱ ልቦናዬን መልስልኝ

    • @user-fi8cs7is1d
      @user-fi8cs7is1d Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kokebassefa396
    @kokebassefa396 Před 2 lety +7

    ትምህርትህ የተስበረ አጥንትን የሚያለመልም ነው:: በአንደበትህ ማር ይፍስሰበት:: ቃለ ህይወት ያስማህ🙏🙏🙏

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 Před 2 lety +2

    የልቤ ሰው የህይወት ቃል ያሰማልንከትምህርቱ ዘወር ስል እንደ እሪያ እዚያው እጭቃዬ እመለሳለሁ

  • @gtiti9656
    @gtiti9656 Před 2 lety +10

    በእውነት እግዚ አብ ሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል አቤት መታደል ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን አሜን ፫

  • @ubaxabaaba4782
    @ubaxabaaba4782 Před rokem +2

    የሰማነውን፡በልባችን፡ያሳድርብን፡መምህራችን፡እድሜ፡ከጤና፡ይስጥልን፡ይሄን፡አደበት፡ለሰጠህ፡ክብር፡ምስጋና፡ይገበዋል፡የማይጠገብ፡አደበት፡ይህን፡ሁሉ፡ለሰጠን፡አምላክ፡ብቻ፡ተመስገን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ልቦናየን አብራልን አምላኬ ሆይ አመሠግንሀለሁ እንደ ቸርነትህ አምላኬ መምህራችን እድሜና ፀጋዉን ያላብስልን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ln5xt2vz1t
    @user-ln5xt2vz1t Před 2 lety +7

    አሜን አድርግእልኛልና ላዛላላም አምስግናለው አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲📖🇪🇹🙏ቃል እይዎት ያሳማልን አሜን 🤲🙌🏿🌾🙌🏿🌾🙌🏿🌾

  • @birtukanhaileamenamenamen9938

    እወነት ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይስውርን አሜን አሜን አሜን

  • @hdhhd2132
    @hdhhd2132 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እርሜይስጥልኝ ቃሉ ምግብ ነው ቃሉ ይጠግናን❤❤😢😢

  • @ahlamahlam9230
    @ahlamahlam9230 Před 3 lety +11

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!!
    ደስ የሚል ትምህርት ነው
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ubaxabaaba4782
    @ubaxabaaba4782 Před rokem +2

    ልዑል፡እግዛብሔር፡ሆይ፡ስላደረክልኝ፡ነገር፡ሁሉ፡አመሰግንሀለሁ፡በሓጢያቴ፡ሁሉ፡የምታኖረኝ፡የኔ፡ጌታ፡አመሰግንሀለሁ፡ሌላ፡ምን፡ይሰጥህ፡ምስጋና፡ብቻ፡ነው፡ሰዉ፡በነበር፡የያዳዱ፡ትፋሽ፡ባላስከፈሉኝ፡ነበር፡ለሰጠኧኝ፡እስትፋስ፡ስለሰጠኧኝ፡ማንነት፡ክብር፡ምስጋና፡ላተ፡ይሁን፡ፍቅር፡ሆና፡ፋቅርን፡ለሰጠችን፡ንፁህ፡ሆና፡ንፁህን፡ለሰጠችን፡ድግል፡በድግልነዋ፡ክብር፡ምስጋና፡ይሁን፡ለናታችን፡ለቅድስት፡ማሪያም፡

    • @Hana-cg5tk
      @Hana-cg5tk Před 2 měsíci

      አሜን፫❤❤❤❤❤

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Před 2 lety +6

    እመብርሀን ፀጋውን አብዝታ ከጤና ጋር ታድልልኝ ወንድሜ የተረጋጋና ልብን መንፈስን የሚያፅናና የተገራ አንደበት አሉክ ይብዛልክ ፀሎቶችክ እራሱ ስለሀፅያቴ የምታነብ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ደግነት ፈትፍተህ የምታጎርስ ድንቅ መምህር ነክ ዘመንህ ይባረክ እመብርሀን ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +3

    አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመሰግንሀለሁ👏👏👏ኡፍፍፍ ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነዉ በልባችን ፅላት ያስቀምጥልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን🤲🤲🤲

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +6

    የመምህር ትምህርት በጣም ደስይላል እናመሰግናለን

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር በፍጥረታት አንደበት የተመሰገነ ይሁን፫

  • @birtukanhaileamenamenamen9938

    እወነት ነው እግዚአብሔር ይመስግን አሜን አሜን አሜን መምህርቸን ቃል ሂውት ያስማልን ጤና እዴሜዎን ፈጣሪ አምላክ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 lety +2

    ✝️"አድርገህልናልና ለዘላለም እናመሰግናለን "✝️🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 lety +1

    ✝️✝️✝️አድርገህልናልና ለዘላለም
    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @bruktitekefelew5633
    @bruktitekefelew5633 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @Ab-jy5lr
    @Ab-jy5lr Před 3 lety +6

    እውነት ብስማህ እማልጠግብህ መምህሬ ቃለህወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 Před rokem +3

    አድርገህልኞልና አመሰግናለሁ እሱን ለምኖ ያፈረ የለም የምታስተምረው ትምህርት አጥንትን ዬለመልማል ቃለሂወት ያሰሜልን ፭5❤❤❤❤❤

  • @guenetagonaferadfrese313

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስለማወቀው እና ስለማላስተውልህ ድንቅ ውለታህ በህይወቴ ዘመን አመሰግንሃለሁ!
    አድርገህልኝልና ለዘለም አመሰግንሃለሁ!
    እሜን አሜን አሜን

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 Před 2 lety +1

    ትምህርትወ ሱስ ነዉ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 3 lety +4

    ጌታ ሆይ አድርገህልኛልና አመሰግንሃለሁ
    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን ሪጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን: እመቤታችን ትጠብቅልን

  • @app1399
    @app1399 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህሬ

  • @mesiyeemalji7249
    @mesiyeemalji7249 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ🥰🥰

  • @mesfin4438
    @mesfin4438 Před rokem +1

    ጌታዬ ሆይ አድርገህልኛልና አመሰግንሃለሁ አሜን 🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-hi2pv5wg6y
    @user-hi2pv5wg6y Před 7 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሠማልን እልብ የሚቀመጥ ከክፋት የሚያድን ትልቅ ትምሕርት

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Před 2 lety +1

    ብዙ ትምህርቶችህንና ፀሎቶቹን ዳውንሎድ አድርጌ ደጋግሜ እየተፅናናሁባቸው ነው

  • @tewabechkassahun6597
    @tewabechkassahun6597 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ሕይሰት ያሰማልን
    ምስጋና ይሁን ለአእግዚብሔር ምስጋና ይሁን ላደረገልኘ ሁሉ አመሰግነዋለሁ ሁልጊዜ።

  • @bililgntesfaye
    @bililgntesfaye Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቅል ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @goodplaza8431
    @goodplaza8431 Před rokem +1

    አሜን ፫ ቃል ህወሃት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወደ መምህራችን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንመምህራችንፀጋሁንያብዛልን እኛምየሰማነውን እዝበልቦናችንያብራልን።

  • @terngo
    @terngo Před 2 lety +1

    መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ

  • @edmeachewayal
    @edmeachewayal Před rokem +1

    እኔ የሚገርመኝ አንበትህ። እውነት አንተ የተባረክህ ነህ። አመሰግናለሁ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @tewabechkassahun3850
    @tewabechkassahun3850 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ለሚያደርገልን ጌታ ሊመሰገን ይ

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @kelemkelem8116
    @kelemkelem8116 Před rokem +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪዬ ሖይ የሠማነውን መልካም ቄልሕን በልቦናችን አድርግልን ልቦና ሥጠን አቤቱ በቸርነትሕ አሥበን

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @idontknowmyname2100
    @idontknowmyname2100 Před rokem +1

    ቃለህይወትን ያስማልን መምህር ምነው ትምህርትህ አይተላለፍም በደህና ነው በጤና ይጠብቅህ ትምህርትህን ይናፍቃል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 lety +6

    ✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
    ምን ያልተደረገልን ነገር አለ ክብር መስጋና ለሱ ይሁን🙏🤲 አድርገህልናልና ለዘላለም እናመሰግንሃለን 🤲🙏❤ አሜን🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏
    ፀጋ በረከቱን ያብዛልዎ አሜን🙏

    • @hanan9702
      @hanan9702 Před 2 lety +2

      በእዉነት ጰጋዉን ያብዛልን አባታችን
      አሜን አሜ አሜን

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před rokem +1

    ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏🙏🙏መጨረሻችንን አሳምርልንመምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @urud8496
    @urud8496 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @misrakaleka5704
    @misrakaleka5704 Před 2 lety +2

    ተመስገን አምላኬ አድረገህልኛልና ለዘላለም አመሰግናለሁ!!!

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ ህይወቴ ሁሉ ጭቀት ብስጭት ጨለማ ብቻ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Hana-cg5tk
      @Hana-cg5tk Před 2 měsíci

      አይዙንንንንን፣፣እመቤቴ፣ ከጭንቀት፣፣ታቅለለሺሺሺ❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893

    ✝️አሜን🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk Před 2 měsíci

    ሥለሁሉም፣ነገር፣ልዑል፣፣እግዚአብሄር፣የተመሠገነ፣ይሁን፣የተዋህዶ፣እንቁ፣፣ቃለህይወትን፣ያሠማልን፣፣በእድሚ፣፣በጠጋ፣፣ይጠብቅልን፣፣፣አጥንትን፣የሚጠገን፣ነብሥን፣፣የሚለመልም፣ የነብሥምግብ፣፣ተመገበናል!!እግዚአብሄርየየ፣ሆይ፣፣ተመሠጌንንንንን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před 2 lety +3

    አድርገህልኛልና ለዘላአለሙ አመሰግንህአለሁ ❤ በቅድስናህም ዘድ መልካምነዉና ስምህን ተስፍ አደርጋለሁ አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔርአምላክ ፃጋዉን ያብዛልህ እኛን በሰማነዉ ቃል መልካም ፍሬን እንድናፈራ ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @HhhHhh-hq5zm
    @HhhHhh-hq5zm Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @mariyamiinata6823
    @mariyamiinata6823 Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @user-ki9yq2jv6u
    @user-ki9yq2jv6u Před měsícem

    አሜንአሜንአሜን፣፣ቃለህይወትንያሠማልን፣፣የተዋህዶ፣እንቁ፣የሠማነውን፣ቃል፣በልቦናችን፣ያሣድርብንአሜን፫

  • @meaza8754
    @meaza8754 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰❣️ እግዚአብሔር ፍቅር ነው

  • @shtoshti9927
    @shtoshti9927 Před 2 lety +1

    አሜን፫ ይሁን ይደረግልን በእውነት ነው በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dinkneshnega351
    @dinkneshnega351 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን ሰለ ማይነገር ሰጦታ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜቃልሂወትንያስማልን፣ንቁመምህራቺን

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልንን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን መምህር

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤💒❤💒❤💒❤💒❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💚💚

  • @user-ug5sc2jt7c
    @user-ug5sc2jt7c Před 6 měsíci

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏❤️

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 Před 2 lety +1

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏🌷🌷🌷
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🌷🌷

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 Před rokem +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጸጋን ያብዛልህ

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +1

    መምህሬ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Před 9 měsíci +1

    ዘመኑትን. ይባረክሎት❤❤❤❤❤❤

  • @luladawit9431
    @luladawit9431 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen

  • @alemetsehayealemayehu4506

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤

  • @nuhatate6943
    @nuhatate6943 Před 2 lety +1

    ❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺አባቴ አለው በለኝ። ❤

  • @eskedarbk23
    @eskedarbk23 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለ ሂውት ያስማልን ትምርትህን በጣም ነው የምከታተለው ብዙ ተምሬአለሁ ተባረክ።

  • @azebwolday374
    @azebwolday374 Před 3 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m Před 2 lety +1

    አድርገህልኛልና አመሰግንሀለሁ አሜን አሜን አሜን እጅግ የምጣፍጥ የህይወት ቃል እድሜና ጤናን ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሉን በልቦናችን ያኑርልን አቤቱ ጌታ አምላኬ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ማረን

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg Před rokem +1

    አሜን ወንድማችን የእዝአብሄር ፀጋ አይለየን።

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 Před 3 lety +3

    አሜን መአምሕራችን በእውነት የሕወትን ቃልን ያስማአልን

  • @user-zi4et4nr7m
    @user-zi4et4nr7m Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @hanayilma107
    @hanayilma107 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር

  • @awadaawada9100
    @awadaawada9100 Před 2 lety +1

    Kale hiwot yasemaln amen amen amen

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 lety +1

    ✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት በእውነት እናመሰግናለን የሰማነውን መልካም የእግዚአብሔር ቃል በልባችን ይጻፍልን አሜን 🙏 ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @SlemMlkm
    @SlemMlkm Před dnem

    አሜንአሜን አሜንቃለሂወትያሰማልን

  • @nardismiss1466
    @nardismiss1466 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እግያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @RobelZeray-gg9ye
    @RobelZeray-gg9ye Před dnem

    Amen getaye hoy astemre tekebeley .😢❤ amen 🙏

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @teamirmolla2422
    @teamirmolla2422 Před rokem +1

    Kelhiwot,yasemalen memhier,egzabher.yamsegn. betam.tru temehertnew,zemenot yabarke amen amen amen!!!!!!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃልህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህአሜን🙏❤🕊

  • @sunyteamara7093
    @sunyteamara7093 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen mamehirachin kela hiyotin yasemalin yesemanewuni belibachin yasadirilin

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    መገሰተ ሠመያትን ያውረሰልን
    ደሰ የሚል ትምህረት ነው😭😭😭😭😭

  • @zahrazahrais8590
    @zahrazahrais8590 Před 2 lety +1

    በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕሬችን እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @user-yl2vh1kx4t
    @user-yl2vh1kx4t Před rokem +1

    Ameen Ameen Ameen kale hiyewt yesemalen Tegawun Yebzelechuw Tebaraku ❤❤❤❤

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደጋግሜ የምሰማው ትምህርት ነው ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ልዩ ቃለ እግዚአብሄር ትምህርት እንዳስተማርከን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-fy8vg4ib3c
    @user-fy8vg4ib3c Před 4 měsíci

    አሜን 😢 ፈጣሪ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን 🤲 🙏

  • @mebratiemebratiemebratieme8543

    አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 Před 3 lety +1

    የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @asratwoubie9489
    @asratwoubie9489 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይህን ትምህርት በዘመኑ ላሉ መሪዎች እንዲደርሳቸው ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን!!!
    እግዚአብሔር ይታረቀን !!! ሕይወታችንን ያቃናልን!!!

  • @yoditkahsay9601
    @yoditkahsay9601 Před 2 lety +1

    Egziabiher segawn yabzalih amen