ምርጥ ገራሚ የጎጃም ጭፈራ (Mirt Gerami Yegojam Chifera) 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 61

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s Před měsícem +3

    ያዝ ጎጃም የሙዚቃ. አልፈቅድም አልፈልግም. ግን መጣቹህ አለማይት አይቻልም. ። 😂😂😂 ማይ. ጎጃም. ቢቸና❤❤❤❤

  • @bateldamte
    @bateldamte Před měsícem +9

    ኧር በሰላም ነው የትራንቱ ፕሮግግራም የተቋረጠው ቸር ወሬ አሰማን አበጀሽ ወለደች እንዴ ❤❤❤

  • @user-ob5jj9cx4k
    @user-ob5jj9cx4k Před měsícem +3

    ዋው. ግን እሱ ባለውን በመፍለግ አይኔ ባከነ 😢😢😢😢 ጭፍራኮ ሲቺል

    • @wuddyedegu4123
      @wuddyedegu4123 Před 23 dny

      እኔ ለራሡ እነ አበጀሽ ያሉበት ነውየሚደምቅ

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před měsícem +5

    ኧረ በለው እነዚህ ፕሮፌሽናል ናቸው አስነበጡት እኮ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ Před měsícem +3

    ሰላምቤተሰብ ትናች አለቀቃችውም ምነው ባላችውበት እግዚአብሔር ይጠብቃችው💚💛❤

  • @ethio1283
    @ethio1283 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ የቆየ ቢሆንም ደሥ ብሎኝ ነዉ ያየሁት

  • @user-yv3vf2bx9s
    @user-yv3vf2bx9s Před měsícem +4

    አማራ ጨዋ ሕዝብ ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před měsícem

    በርቱ አንበሱች

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 Před měsícem +1

    ★አማራ ሀዘን ላይ አደለም ! ሃይማኖቱን ባሕሉን ንብረቱን ቤትና ቤተእምነቱን የሚደፍር የሚዘርፍ ወራሪና ሰልቃጭ በረቱ ስለገባ የአባቶቹን ትሁፊት ለማስጠበቅ በወረሰው አትንኩኝ ባይነት ፍልሚያ ላይ ነው።
    *ይህ ማለት ማልቀስ የለበትም። እየጨፈረ ፣እየሳቀ፣ እየደለቀ፣ እያለጨ፣ እያጨደ ፣ እየመነጠረ፣ እየጎለጎለ፣ እያረመ ይቀጥላል!
    ስላስደሰታችሁን እናመሠግናለን ባሕል ስለመጠበቃችሁ ባለውለታዎቻችን ናቸሁ ጀግንነት ይኼው ፋኖነት!!
    💚
    💛

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Před měsícem

    Esey ya yemetejajalubet Idol show enkuwanm kere.. selecheton neber

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 Před měsícem +9

    የማክሰኞን ትከታታይ አይዶላችሁን እየተጠባበኩ እንደ ህፃን ልጅ ታሞኛላችሁ ይቅርታ የምንፈልገው የአበጀሽን እና የአየታዴ ያሉበትን ነው::

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Před měsícem

    ዋዉ የኔ ቆንጆወች ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @tigestmelke1734
    @tigestmelke1734 Před měsícem +6

    እንኳን:ደህና መጣችሁ:ውዶቼ:እኛጋ መሽቶ ውደመኝታየ:ልሄድ :ስል ነው ያየሁችሁ:መልካም ቀን ይሁንላችሁ: አገራችንን:ስላም ያርግልን::

  • @madi2644
    @madi2644 Před měsícem

    ሰላምናችሁ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Před měsícem

    Ere ene ebeletachewalehu

  • @user-is9di8si2m
    @user-is9di8si2m Před měsícem

    ይመቻችሁ ❤❤❤❤

  • @user-lr4qs2hx8x
    @user-lr4qs2hx8x Před měsícem

    ትላንትቃርታቺሁ ስንጠብቅዋልን

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 Před měsícem

    የሱቤ ልጆች መሆን አለባቸው

  • @user-um4dz6ym2z
    @user-um4dz6ym2z Před měsícem +8

    ትናንትናም ቀራችሁ አበጀሽ ወለደች እዴ????

    • @mulugojjamtube-4292
      @mulugojjamtube-4292 Před měsícem

      እነሱ መደር ተኩስ አለ ለዛነው ያልመጡት ❤

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤ያዝ ጎጀ

  • @Ethiopian-society-union
    @Ethiopian-society-union Před měsícem

    fana yiwedaderu yemtlu

  • @זריטומסרשה
    @זריטומסרשה Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👌

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před měsícem

    የኔ የውሀ ህዝብ ሁሌም ደስ ይበላችሁ😢❤❤❤❤

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genatdemalash1385
    @genatdemalash1385 Před měsícem

    ጎጃም ልዩ ነው❤❤❤❤

  • @user-pd1id7si8g
    @user-pd1id7si8g Před měsícem

    እንኳንደናመጣችህትናትናምናቀራቹህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Před měsícem

    ታምራላችሁ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před měsícem +1

    ቀኑ አልተስማምቶም ጎፋፋፋ ሃዘን ላይ ነች

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole Před měsícem

    እነ ታዴሳ

  • @Iacen
    @Iacen Před měsícem

    ታደሰ ው😮የነውያለሀው ጥፍትስትልብኝጨነቀኝአረ

  • @enzybelay8411
    @enzybelay8411 Před měsícem +1

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 Před měsícem

    የታለ yes no የአርባ ቀን እድል ።ለዚህ ሁሉ ተመልካች እስክስታ መገባዝ ከእናንተ አይጠበቅም ።እኛ የገጠሩ ጨዋታ ነው እንጂ የናፈቀን እስክስታውማ በየጣቢያው ሞልቷል ።

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em Před měsícem

    እረ እንረዳ. ሀገር ሰላም የለም ለዛ ይሆናል አበጀሺ ወልዳ ይሆናል ተበላሻቹህ የሚል ኮሚት ስላየሁ ነው ሀገራችንች ሰላም ያረግል 😢😢😢 አላህ

  • @LiyshTilaye
    @LiyshTilaye Před měsícem

    Ere tew teww uuuu ere abejeshen benatachihu

    • @ethio1283
      @ethio1283 Před měsícem +1

      ወልዳ ወይም ደክሟት ይሆናል እንታገሳቸዉ ዉዴ😍

  • @ginaMohammed-nt5wd
    @ginaMohammed-nt5wd Před měsícem

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉😂🎉🎉

  • @getnetgeremew602
    @getnetgeremew602 Před měsícem

    አሁን ገና ሸወዳችሁን😂

  • @ethio1283
    @ethio1283 Před měsícem

    አበጀሽ ወልደሽ ከሆነ እንኳን ማርያም በሠላም ገላገለችሽ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Před měsícem

    ይህን ባህል እንዳይጠፋ ዘመነ ዋሴን አስወግዱ ። ሰላማዊ ሰዎችን መግደል ልማዱ አደረርጎታል።

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před měsícem +1

    እረ እንኳን ጭፈራ አገላገለኝ መድሀኒዓለም በጣም እችል እወድ ነበር ከዛር ቤቶች ከአዉሊያ ካለባቸዉ ጋር አንድ አይነት ነዉ ከበሮዉ እስክስታዉ የዛሩ ባህሪ ነዉ። በ እመብርሀን ግቡና እዮት😂 ለካ አጅሬ ነዉ የሚመታዉ ሲወርድ ነዉ ለካ 😅😅😅 የኔ ችሎታ አይደለም። በኔ ትከሻ የሚነሽጠኝ የሚያንዘፋዝፈኝ ለካ ዛሩ ነዉ። በአያት ቅድመ አያት መቼም ዛር የቤት ጣጣ ያለመለከ በባህል ታኮ የለምና ደግሞ ጭፈራ ቀንሱ የሚያልቀዉ እኮ ወገን ነዉ ነዉረኞች በሀዘን ቤት ጭፈራ ጎረቤት እንኳ ሀዘን ሲቀመጥ ቲቪ አይከፍትም የአማራ ህዝብ ጨዋ ነዉ ለሁሉም ጊዜ አለዉ አሁን በንስሀ የምናለቅስበት ጊዜ ነዉ ስንት አመት ጨፈርን አሁን በቃ የህልዉና ትግል ላይ ነን ባይሆን ድራማዉ ይበቃናል።

    • @user-jk3in5xm8t
      @user-jk3in5xm8t Před měsícem +1

      @@Kidist-rn2xc ዛር ያልሽዉ ነገር ቢያስፈራኝም 😢 ትክክል በለሻል😢

  • @abebechhabte
    @abebechhabte Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sileshiaweke4814
    @sileshiaweke4814 Před měsícem

    Be thumbnail shewedachhun, mn tefetere???

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před měsícem +1

    እኔ እምለዉ ግን አንገታችሁ ላይ መስቀል አርጋችሁ እምታብዱት ምን ሆናችሁ ነዉ ?!😡😡😡😡 በርግጥ የዛሬ አመትም አስተያየት ተሰቷችሁ ነበር ግን ልብ ያለዉ ሰዉ የለም አባታችን ኖህ በጥፋት ዘመን መርከቧን ሲሰራ ወገኖቹ ልክ እንደናንተ ሲጨፍሩ ነበር አምላካችን የንስሀ ግዜ ቢሰጣቸዉም ነገር ግን እነሱ የተፈጠሩበትን አላማ እረስተዉ ነበርና ሲዘሉ ቀኑ መሸባቸዉና ከላይም ከታችም ንፍር ዉሃ ከፈተና አጠፋቸዉ 😢
    ኖህ ግን የተፈጠረበትን አላማ አልሳተም ነበርና እግዚአብሔርን ሰምቶ በሰራት መርከብ እራሱን ሚስቱንና 3 ልጆቹን እና እንስሶችን ይዞ ከጥፋት ዉሃ ድነ። በርግጥ የአለም ህዝብ ሁሉም የኖህ ዘር ነዉ ማለትም የካም የሴም እና የያፌት ይሁን እንጂ የኖህ ዘር ስለሆንን በቻ ከሞት አናመልጥም ምክንያቱም ጭፈራና ዘፈን የሰይጣን ማህሌት ነዉና ። ወገኖቼ ክርስቲያናዊ ምክሬ ነዉ በክፉ አትመልከቱት ልብ ያለዉ ልብ ይበል ደግሞ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ዉሎ በእምነቱ ነዉ እንጂ በጭፈራ አይደለም የሚታወቀዉ😢😢

    • @user-hana365
      @user-hana365 Před měsícem +2

      አሁን በዚህ ዘመን ማንን መከረህ ልታድን ነዉ 99%ህዝቭ የኖኽ ዘመን ሰዉ ነዉ 🤦

    • @user-jk3in5xm8t
      @user-jk3in5xm8t Před měsícem +1

      @@user-hana365 እንግዲህ ጨዉ ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነዉ እሚባል
      ግዜ ሯጭ ነዉና ብርሃን ሳለለችሁ ተመላለሱ ብሏል ባለቤቱ አንዱ ብርሃን ተብሎ የተጠቀሰዉ በዚህ አገባብ እድሜ ነዉ ስለዚህ በጉብዝናችን ወራት ቃል የተሰኘን ወልደ እግዚአብሔርን ማሰብ ተገቢ ነዉ ለራሳችን ስንል ።
      ነዶኘኝ ነዉ የፃፍኩላቸዉ። ደግሞ ጾታ ይታረምልኝ

  • @TenaTena-wh6yk
    @TenaTena-wh6yk Před měsícem +1

    አረ አትሸውዱን ትናትም ቀራችሁ ዛሬ ደግሞ??።

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před měsícem

    ስሙኝማ እምዬ አልማዝ የዚህ ግሩፕ አባላት በጎፋ ለሞቱት ወገኖቻችን የሃዘን መዝሙር አዘጋጁ እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን----- በጋራ ሁናችሁ ፡፡ከመካከላቾሁ ሌላ እምነትም ካለ በእምነቱ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm Před měsícem

      ምን ፋይዳ አለዉ ለነሱ ዱአ ጾለት ነዉ ሚጠቅመዉ

  • @Iacen
    @Iacen Před měsícem

    ተበላሻችሁአሁን

    • @ethio1283
      @ethio1283 Před měsícem +1

      አይባልም ሁሌ አይሞላምኮ

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před měsícem

    እረ ተበላሻችሁ! ድራማ ስጠብቅ የቆየ ጭፈራ🤷‍♀️

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v Před měsícem

    ❤❤❤❤