የቆሰለ ፍቅር ክፍል 4 | Yeqosele Fikir episode 4

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 05. 2023
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • Zábava

Komentáře • 293

  • @user-ep9vc9wq2k
    @user-ep9vc9wq2k Před rokem +156

    እስኪ ጀቭዴት በመምጣቱ ደስ ያላችሁ 👍❤️🥰👈

  • @mahi1616
    @mahi1616 Před rokem +36

    መሰቀሉ ስታዩ ደሰ ያለው ሰዉ ❤❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před rokem +26

    አባት ጀብዴት ስለመጣ በጣም ደስስስ ብሎኛል🥰🥰🥰🥰🥰

  • @werkineshgeleto1599
    @werkineshgeleto1599 Před rokem +80

    ማነው ግን እንደ እኔ መስቀል ሲያይ ልቡ የሚደሰተው❤❤

    • @habibahassenhassen3198
      @habibahassenhassen3198 Před rokem +5

      አስቲ አርፈሽ ተመልከቺ እዚ የሀይመኖት መለየያት ሰይሆን የሀገር ጉደይ ነዉ

    • @user-xt8tj3cj8f
      @user-xt8tj3cj8f Před rokem +3

      እኔ በጣም ነዉ ደስስስስስ የሚለኝ✝️👏✝️👏✝️👏✝️👏✝️👏✝️✝️✝️✝️✝️

    • @MmM-mr1nq
      @MmM-mr1nq Před rokem +2

      እኔ❤❤❤❤❤

    • @user-jp6qb1sk8t
      @user-jp6qb1sk8t Před rokem +1

      ​@@habibahassenhassen3198 ስሜቶን ነው የገለፀችው ምን ችግር አለው አይ ሰው

    • @ahmedyusuf1458
      @ahmedyusuf1458 Před rokem

      አርፈሽ ፊልሙን እይ

  • @mesimesi9316
    @mesimesi9316 Před rokem +44

    ይሄ ድራማ ልብ አጠልጣይ ነው ደግሞ መስቀሉን ሲያይ ማነው እደኔ ደስ ያለው ❤❤❤❤❤

  • @user-xt8tj3cj8f
    @user-xt8tj3cj8f Před rokem +12

    መሰቀሉ ደስ ሲል✝️👏✝️

  • @marigkfy9738
    @marigkfy9738 Před rokem +7

    ተዋህዶየ አየሃት ✝️ 👈እንደት ደሰ እንዳለኝ 🥰

  • @aberashmekibib6974
    @aberashmekibib6974 Před rokem +27

    አይ ሰው ሐስልጣን እና ገንዘብ ዝና ብሎ ሀገሩን አሳልፎ ይሸጣል የአሁኗም የእምዬ እናት ሀገሬ መሪዎች ከለጂ ሆድ አደሮች ናቸው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የተሰደድነውም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ዘረኝነትን አጥፍቶ ፈጣሪ የኢትዮጵያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ያብዛልን❤❤❤

  • @ftyuftyu8561
    @ftyuftyu8561 Před rokem +14

    አንደኝዋ ልጀ ደግና ነች ስለ ሀገሮ ነው🥰😍አንደኝዋ ግን መቀባባት አይ😢😅

    • @Zahra-hn4vv
      @Zahra-hn4vv Před rokem

      እምትቀባባውን ስጠላት ጀግናዋ ናት የምትመቸኝ😮😢❤❤🎉

  • @kuki558
    @kuki558 Před rokem +17

    የዚህ ፊልም ስም ልክ አይደለም ሀገሬ ነበር መሆን ያለበት

    • @messishewa7226
      @messishewa7226 Před rokem +1

      አዎ ትክክለኛ ትርጉሙ አንተ ነህ ሀገሬ ነው ሚለው

    • @zuzuyasufe
      @zuzuyasufe Před rokem +1

      የቆሰለፍቅር አሉት እሡነውየሰለቸን😅😅😅😅

    • @najahtn809
      @najahtn809 Před rokem +1

      እውነት ነው😭😭😭😭👍

  • @lemitube2092
    @lemitube2092 Před rokem +23

    መስቀሉ በማሪያም ድስ ሲል ❤❤😢

  • @solinagalkeshi9742
    @solinagalkeshi9742 Před rokem +20

    ወይነ ደስ ስል መሰቀል ያለበት ግሪክን በወሬዋ በጣም እወዳታለዉ ላይክ ኣረግሉኝ ዉድቼ❤❤❤

    • @zubiyda9651
      @zubiyda9651 Před rokem +2

      ለፊልሙ ነው እጅ የውነት አይደለም ቱርክ የሙስሊም አገር ናት

    • @gghhh7486
      @gghhh7486 Před rokem

      ​@@zubiyda9651 አረ የሁሉሙ ናት የምን የሞስሊም ሃገር😂😂

    • @solinagalkeshi9742
      @solinagalkeshi9742 Před rokem

      @@zubiyda9651 ኣዎ ግን ግሪክ እኮ ከርሰትያን ሃገር ናት

  • @teferaabebe6423
    @teferaabebe6423 Před rokem +23

    ምንአይነት ድራማ ነው ገና ከአሁኑ በጉጉት ልፈነዳ ነው ውይ(ቀን አይቶ ከሚከዳ ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ)

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 Před rokem +16

    ኣድናቂ ጀብዴት የት ኣለቹ

  • @sifanhh6171
    @sifanhh6171 Před rokem +9

    ዋው ጄቭዴት አለሞቴም በጣም ደስ ይላል

  • @mamefuns8194
    @mamefuns8194 Před rokem +13

    የምር በጣም የወደድኩት ፊልም ነው

  • @amena3575
    @amena3575 Před rokem +11

    ደሥ እሚል ፊልም ጄቭዴት ❤

  • @pkkhan17
    @pkkhan17 Před rokem +14

    በስመአብ አቤት መሰቀል ደስ ሰለ❤❤❤❤

    • @ahmedyusuf1458
      @ahmedyusuf1458 Před rokem

      አሁን እሄጋ ምንያገናኝዋል ወረኛ ፊልሙን አታዩም

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 Před rokem

      @@ahmedyusuf1458 ምነው ሰደብኝ አለኪ ምን አይነት ግም ነህ

    • @RehimaBint-pg3pm
      @RehimaBint-pg3pm Před rokem

      እዚህ ስለ ሀይማኖት አታውሩ አርፈን እንደበር ፊልም ነው እያየን ያለነው ደግሞ ብዙም አትደሳሰቱ በመሥቀል ከሄዳችሁ ፊልሙን ልትጠሉት ትችላላችሁ ምክናየቱም ገራሚ ገራሚው ገና አልመጣም ዳይ ወደፊት

    • @Harir634
      @Harir634 Před rokem

      ​@@ahmedyusuf1458 ምነው ኣመመህ እንዴ ስምትዋ ኮነው የገለፀቹ ኣየ እናንተ

    • @Harir634
      @Harir634 Před rokem

      እኔም ደስስስ ይለኛል የለላ ዘጋ መስቀል ኣድርጎ ሳያይ ደስስስ ይለኛል🥰🥰🥰🥰

  • @sdtt8603
    @sdtt8603 Před 11 měsíci +4

    ደስ ብሎኛል💒💒💒✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲

  • @user-kx3lb4vr9i
    @user-kx3lb4vr9i Před rokem +26

    ደስ ሲል መስቀል ያለበት ፊልም

    • @user-en8og9ue5w
      @user-en8og9ue5w Před rokem +1

      ማርያምን እኔ እሩሡ እዴት ደሥ እዳለኚ

    • @HanaSamueli
      @HanaSamueli Před rokem +1

      ቱርክ እኮ ክርስቲያን አለ

    • @matiasabraham5237
      @matiasabraham5237 Před rokem

      ጦርነት ላይ መስቀል ምን ይሰራል? ሳትሳደቡ መልሱልኝ

    • @user-kx3lb4vr9i
      @user-kx3lb4vr9i Před rokem +1

      @@matiasabraham5237 አላውቅም እኔ ገርሞኛል

    • @user-ju7zp4zz2v
      @user-ju7zp4zz2v Před rokem

      ​@@matiasabraham5237 ብዙ ጊዜ ፖለቲከኞች የሐይማኖት አባቶች ላይ ጫና ያደርጉና ጦርነትን እንድደግፍ ያደርጋሉ ይመስለኛል እዚህ ላይ ወራሪዋ ግሪክ ናት ግን ባለ መስቀሎቹ የግሪክን ወራሪ ጦር እዬበረኩ ነው

  • @azugaltigray8414
    @azugaltigray8414 Před rokem +4

    ጄብዴት ስለ መጣ ደስ ብሎኛል❤️‍🔥🥲

  • @user-dj7wz1sz1j
    @user-dj7wz1sz1j Před 11 měsíci +5

    ዋዉ ደስ ሲል መስቀላችን❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @liverpoolynwa8750
    @liverpoolynwa8750 Před rokem +22

    Pls በቀን ሁለት ክፍል ልቀቁልን🙏

    • @abebatube6227
      @abebatube6227 Před rokem +1

      አይ የኛ ሰው😆😆😆😆ጭራሽ በቀን ሁለት😆😆

    • @liverpoolynwa8750
      @liverpoolynwa8750 Před rokem

      @@abebatube6227 ድራመዉ ቆንጆ ነዉ ምን ላድርግ😆

    • @user-zm6mq1dp9m
      @user-zm6mq1dp9m Před rokem

      ቲክቶክ አደረገሺው እንዴ😅😅😅

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos Před rokem

      እረ በስመአም ምኑ ደስ ብሎሽ ነው ኩዚ ኢሚር ኦማር ያሉበት ይለቀቅልን please

    • @meseretkassegn5552
      @meseretkassegn5552 Před rokem

      ሥራ የለም እንዴ በቀን ሁለት ግዜ 😂😂😂😂

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Před rokem +13

    ቃናዎች ሀገራችን ያለችበት ሁኔታን ሚገልፅ ድራማ ስላመጣቹ ክብረት ይስጥልኝ❤ አዚዝም ስለሀገር ፍቅር ነበር❤

  • @tube-om1fc
    @tube-om1fc Před rokem +12

    የሴቶቹአለባበስ በጣምያምራል👍👍🤔

  • @lemembera4145
    @lemembera4145 Před rokem +8

    መቸም ለኛ የመዳም ቅመሞች ልብ ለማቃጠል ቀንከለልት እየጣሩ ፍልም ይለቃሉ

  • @user-kn9tz4ow8l
    @user-kn9tz4ow8l Před rokem +28

    ግሪክ የክርስቲያን ደሴት ናት በጣም እወዳታለሁ❤

  • @afrata2939
    @afrata2939 Před rokem +6

    በጣም ደሥሥሥይላል እና እዳታቋሩጡት❤❤❤

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Před rokem +18

    ይሄ ፍልም ልቤን አጠለጠለው♥♥♥

  • @mahletwubie3875
    @mahletwubie3875 Před rokem +4

    ወይኔእደኔመስቀላቸዉንአይቶ የተደሰተ ወይምየረካ❤❤❤❤❤

  • @ghth506
    @ghth506 Před rokem +12

    ዋዉ አርቶዶክስ ናቸዉ ልበል🎉

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před rokem

      ኡቱማኖች እና ግራክች ሆነውነውየምተውት እንጂ ሰወቹው ሙሲሊምናቸው ግራክች ሆንሲተውኖው አርቶዶክሰች ተላበሰውነው ቱርክችደሞ ኢሲሊምናን ተላበሰው

    • @sayedahmada1948
      @sayedahmada1948 Před rokem +2

      ​@@aeshimohammed9684 እናቱርክውስጥክርስቲያንየለምያለሽማነው

    • @HanaSamueli
      @HanaSamueli Před rokem +2

      @@aeshimohammed9684 ቱርክ ክርስቲያን አለ እኮ ቤተክርስቲያን በጣም ብዙ አለ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před rokem +1

      @@sayedahmada1948 የለም አላለኩም ግን ቱርከ እና ግራክነው ነወ ፍልሙ እሰከመጨረሻው ሲታያ በደንብ የገባሻል

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před rokem +1

      @@HanaSamueli አው አለ

  • @melatdesta9825
    @melatdesta9825 Před rokem +9

    አሪፍ ነው እንዴ 1ብየ ልጀምረዉ ነገሩኝ ተመልካቾች😅

    • @LiliLili-bw7um
      @LiliLili-bw7um Před rokem +2

      አዎ ከመጀመርያ ጀምሪው በጣም አሪፍ ነው😂😂

    • @yifdheg2368
      @yifdheg2368 Před 11 měsíci +1

      ፈጣሪ የኒ ብጤ ጓደኛ አለኝ ልመለስ እንደፈረደብኝ😅😅

  • @user-br9ly2og2w
    @user-br9ly2og2w Před 3 měsíci

    ዉይ ደስሲል ጀብዴት እኮንመጣ አሊከማልም በመዳኑ ደስብሎኛል አድኛዋልጅ ጎበዝናት ጀብዴት አለደስይላል አቤት መስቀሉ እደትደስይላል

  • @MmM-mr1nq
    @MmM-mr1nq Před rokem +2

    እደትነው ያስለቀሽኝ አዚዚዝ እናት ስትሰቃይ ማየትአልወድም😢😢😢😢😢😢

  • @sadakhan7925
    @sadakhan7925 Před 11 měsíci +2

    ባለማህተቧቹ🤗💒

  • @user-fl5kt3ll4o
    @user-fl5kt3ll4o Před rokem +15

    መስቀል ሀይለነ 🥰🥰🥰🥰

    • @bereka6709
      @bereka6709 Před rokem +1

      😂😂

    • @user-fl5kt3ll4o
      @user-fl5kt3ll4o Před rokem +1

      @@bereka6709 ምነው የሚያስቅ አለው እንዴ መች የማላፋርበት ነው አሁንም እደግመዋሀሁ መስቀል ሀይላችን ነው መስገል መዳኝችነው አሀዚብ ተቃጠሉ 😁😁😁😁 ሰይጣን የተቀጠቀጠበት መስቀል ነው መስቀል ሀይል ነው ✝️✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰

  • @user-ep1ch3ui5e
    @user-ep1ch3ui5e Před rokem +21

    መስቀል አረገዋል ልበል በሚራያም❤❤

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před rokem +2

      ቱርክ በግራክ ተወራ መሰቀል የለበሱወት ግራክችናቸው

  • @kidane7945
    @kidane7945 Před rokem +5

    ግሪኮች እኮ ልዩ ናቹ በእምነታቸው ደስ ሊል መስቀሉ✅💙✝️

  • @bashat5742
    @bashat5742 Před rokem +2

    ሰላም እዴት ወለቹ ዬሀገሬ ልጆች ፈጠረ ይጠብቀቹ

  • @Fatima-ei4gx
    @Fatima-ei4gx Před rokem +3

    በጣም ነዉ የሚስበዉ ዉዉዉዉዉ

  • @mknl1888
    @mknl1888 Před rokem +3

    ዋው ቆጆነው ፊልሙ

  • @dhghcgv4448
    @dhghcgv4448 Před rokem +2

    መስቀሉ ድስ ሲል❤❤

  • @ftyuftyu8561
    @ftyuftyu8561 Před rokem +9

    ወይኔ አባታቸው መጣ🥰

  • @user-mm3fq2nj2d
    @user-mm3fq2nj2d Před rokem +4

    ደሪያ የኔ ማር መጣችልን❤❤

    • @zuzuyasufe
      @zuzuyasufe Před rokem

      ኤሬየለችምዴሪያ

    • @user-mm3fq2nj2d
      @user-mm3fq2nj2d Před rokem

      @@zuzuyasufe አለች ዉዴ ላዉን አታያትምደ

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před rokem +21

    ዋው ወዲጀው አለሁ ጥቁር ፍቅር ላይ የኡመር ደሚር ጓደኛ አርዳም አለበት

  • @italiyaitaliya6163
    @italiyaitaliya6163 Před rokem +6

    ውይ መስቀሉ ደስ ሲል ሲሳለም ቀናሁ 😢😢

  • @OsamaOsama-co6dd
    @OsamaOsama-co6dd Před rokem +2

    ጄብዴት ማጣ ዳስ ስል❤❤❤

  • @msamuel2857
    @msamuel2857 Před rokem +1

    I saw it before, and this is Molay Sultan Suleiman film, business as usual,, just like our country... history repeat itself.

  • @HanaSamueli
    @HanaSamueli Před rokem +2

    🙏⛪⛪⛪ሲሳለሙ😍😍😍

  • @DubaiDxb-hx2lp
    @DubaiDxb-hx2lp Před 3 měsíci

    መሰቀሊ ደሰ ሲል

  • @mubl7395
    @mubl7395 Před rokem +8

    ዋው ደስ ሲሉ መስቀሉ

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v Před rokem +3

    ጀብድት አተን ገደልሁ ብሎ ሚሥቱን ሊያገባ አልተሳካላችሁም

  • @zeharazeharaamiraa685
    @zeharazeharaamiraa685 Před rokem +2

    አይ ኮሜንቶች 😅😅😅😅

  • @user-fh9nj9yf1w
    @user-fh9nj9yf1w Před rokem +5

    በፈጣሪ ዮሄ ፊል መጨረሻው ኣያምርም ምክንያቱ የሃገር ጉዳይ ሳይሆን የሃይማኖት ጉዴይ ነው እርግጠኛ ነኝ ክርስትያን በሙስሊም እንዲሸነፋ ማድረግጰወዘተ ነው ኣቅጣጫው ይነግራል

    • @Mearymeary644
      @Mearymeary644 Před rokem

      Awo😢😢😢😢Ba tekikel

    • @hbhhbh8109
      @hbhhbh8109 Před rokem

      በምን አወቅሽ😏😏😏🙄🙄

    • @user-fh9nj9yf1w
      @user-fh9nj9yf1w Před rokem

      @@hbhhbh8109 ሰው እንደ መሆኔ ብዙ ፊልምም ስለምከታተል ሁኔታው ጠቆመኝ😏

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před rokem

      እኮ አይገርምም ግን አይሆንም ክርሰትያን በአህዛብ ተሸንፎ አያቅም በጭራሸ ቱርክ ፀረ ተዋህዶ ናቸዉ ቆሻሾች በጭራሸ ክርሰትናን የሚያሸንፍ ሀይል የለም

  • @user-ml6rj7hn4y
    @user-ml6rj7hn4y Před rokem

    ወይኔ ጀቭደት 😘

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 Před 9 měsíci

    ሁሉ ሰው ሚወራው ስለመስቀሉ ነው ስወዳችሁ❤

  • @mulatutale7818
    @mulatutale7818 Před rokem +2

  • @berabero716
    @berabero716 Před rokem +1

    Pls kedame en ehude lekaku

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před rokem +2

    34:31 oh lord 😂😂

  • @eskedareskedar7373
    @eskedareskedar7373 Před rokem +3

    ግን ልጆቹ ቆንጆዋ የፀጉሯ ከለር ቢጫ አልነበረም ተቀያይረው ነው አንዴ

  • @ibarahimjabir8081
    @ibarahimjabir8081 Před rokem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-st7wj7or9v
    @user-st7wj7or9v Před rokem +1

    ጀቭዴ መጣ ተመስገን❤❤❤

  • @AishaAisha-kg7xu
    @AishaAisha-kg7xu Před rokem +3

    ወይኔ ሴለሶን ከሃቱ ፍቅር 😅😅😢😢

    • @ghth506
      @ghth506 Před rokem

      እህቱ አደለችም

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3k Před rokem +3

    የልጁቹ አባት አገሩን ክዶ ነው ወይስ ራሱን ደብቆ ነው😜😜

  • @vvfff-jd7ge
    @vvfff-jd7ge Před rokem +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @meimeiali9659
    @meimeiali9659 Před rokem +1

    Bexami Yamirali Teznanu

  • @user-hj5mq7id9r
    @user-hj5mq7id9r Před rokem +1

    ፍለጋ

  • @user-et8dl1pd1b
    @user-et8dl1pd1b Před 6 měsíci

    Yihe arif film new gin mata 4 sa'at lay kal kidan yedegem

  • @Miki-em3fl
    @Miki-em3fl Před 6 měsíci

    Maskli seyi ❤dasi belonall❤❤❤❤

  • @roqayaroqayaq5472
    @roqayaroqayaq5472 Před rokem +4

    Xrse imam limot naw du a argulny gadnyoche😢😢😢😢

  • @user-xx8me3ut2j
    @user-xx8me3ut2j Před rokem +4

    እምዬ ኦርቶዶክስ❤❤❤❤

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před rokem +2

    🥰🥰🥰🥰🥺😢

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před rokem +1

    😔😔🥰🥰🥰

  • @kidane7945
    @kidane7945 Před rokem +1

    ✝️💙✅

  • @user-px8ym1wb4l
    @user-px8ym1wb4l Před rokem +2

    🙉🙉🙉🙉🙉🙉 ልጁ

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 Před 9 měsíci +1

    የተባርክ ፊልም ነው ወድጀዋለሁ

  • @selamwureta6170
    @selamwureta6170 Před rokem +15

    እይ ፊልም ከተረዳሹት አዉን ያለንበት እሳት ነዉ ጋላና😤 አማራ የአማራ ልጁሽ ሀገራሸዉን ላማዳና እየተሰዉ ነዉ😢😭💔

  • @FatimaMuhamed-hr7ip
    @FatimaMuhamed-hr7ip Před rokem +1

    🥺🥺🥺👍

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Před rokem +2

    ሸለቅ አለሞትም ሀገርን ነፅ የወጣትል

  • @mierafmintentsnotmafi
    @mierafmintentsnotmafi Před 6 měsíci

    የግሪክ መለዮ ያምርበታል🎉😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 Před rokem

    ✝️💙❤❤

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Před rokem +1

    🥰🥰🥰✌️

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Před rokem +5

    ይሄን ፊልም አልወደድኩትም አድክም ነው ጨጎራ ይልጣል😂

  • @user-tn1bt7bo3z
    @user-tn1bt7bo3z Před rokem +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ejejejussuh4558
    @ejejejussuh4558 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤😢😢

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz Před rokem +2

    😂❤

  • @user-zz8lu2jq8m
    @user-zz8lu2jq8m Před 10 měsíci

    ❤❤👍

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 Před rokem +4

    ጀብዴት በሂወተ ት ኣለ ተመስገን ግን እሱ እደተኮሰበት ያውቃል

  • @fevenmasresha3491
    @fevenmasresha3491 Před rokem +2

    ድምጽ 😮

  • @gondrewa
    @gondrewa Před rokem +2

    ድግጥ ነው ያልኩት ✝️ሳይ

    • @matiasabraham5237
      @matiasabraham5237 Před rokem

      ለምን ስታይ ደነገጥሽ?

    • @gondrewa
      @gondrewa Před rokem

      @@matiasabraham5237 ካሁን በፈት አይቼ ስለማላቅ ነው ውዴ

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před rokem +1

    💙💔👌🧡💞💓❣️♥️💝🌹💗💜💕❤️💔💖😍🧡👌💓👍👍♥️💝🤣❤️

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před rokem

    መሰቀል አየሁ ልበል ቀሳውሰት አይኔ ነው

  • @user-dc2uy4qv7e
    @user-dc2uy4qv7e Před 7 měsíci

    ⛪⛪⛪❤❤❤

  • @djjdsy3643
    @djjdsy3643 Před rokem +2

    ❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞😥😥😥😥😥😥😥

  • @RAHMETYEWELGAALIG
    @RAHMETYEWELGAALIG Před rokem +10

    የፌሪድ እና የሂላል አድናቂወች 👍

  • @user-vr1dn7qh6h
    @user-vr1dn7qh6h Před rokem +1

    T❤

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 Před rokem +19

    ልጁ ግን ከህቱ ፍቅር ይዞታል መሰለኝ😊😊

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před rokem +1

    1:30 respect ur mum

  • @dustabashir6177
    @dustabashir6177 Před 11 měsíci

    Cam dawn

  • @danyaper1451
    @danyaper1451 Před rokem +2

    ውድያገርልጁች በያላችሁበትሰላማችሁይዛልኝ