Video není dostupné.
Omlouváme se.

እጣ ፈንታ ክፍል 22 | Eta Fenta epsiode 22

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana CZcams channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 625

  • @SagahaHsjsb
    @SagahaHsjsb Před měsícem +291

    እጣ ፈንታ ግን ማነዉ እደኔ እሚወደዉ❤❤👍👍

  • @RammaTargo-jp5sf
    @RammaTargo-jp5sf Před měsícem +178

    ቅዱስ ሥላሴ አባቴ ከሞተ አተረፈኝ፣ዛሬለኔ
    የደረስለእናትምይደረሰላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tadutadu3253
    @tadutadu3253 Před měsícem +111

    በጣም እናመሰግናለን ቃናወች እጣ ፈንታን እሁድና ቅዳሜ ሰለለቀቃችሁልን

    • @EmanJ-q2l
      @EmanJ-q2l Před měsícem

      Enilerasu,betamenamesegnalen,,,average,endatakortut❤❤❤❤❤enwedachihulen❤❤❤❤

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Před měsícem +146

    የኔ አዛኝ የኔ ሩህሩህ የማድም ቅመሞች ከምሬ ነው በጣም ነው የማመሰግነው 💝💝💝ከ30. 43አስገባችሁኝ 💝አላህ የልባችሁን ያሳካላችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲ያረብ

  • @noonoo3732
    @noonoo3732 Před měsícem +68

    😢😂መታገስ ዋጋ አለው ሲሉ ሰምታችሃል ዛሬም ሊለቀቅ ነውአይደል I love.ቃና❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před měsícem +75

    ቅዱስ አማኑኤል ለደጅ ያብቃችሁ ❤❤

  • @ToybaMehammed-ol4yb
    @ToybaMehammed-ol4yb Před měsícem +54

    ለዝህ ፊልም ያለኝ ፍቅር አጠይቁኝ🤭🤭😁😁😁😹

  • @gggrvheve
    @gggrvheve Před měsícem +168

    አባቴን አሞብኛን እስኪ እንዲሻለው በፅለት አስቡት🥺ሙስሊሞች በዱኣ🙏🥰ደበር ነው ያለው😢

  • @sintayehutilahun6526
    @sintayehutilahun6526 Před měsícem +36

    ቃናዎች እናመሰግናለን የተከታዬቻችሁ ሐሳብ ታከብራላቹ በርቱ

    • @Jkbf-e4h
      @Jkbf-e4h Před měsícem

      የሣቄምጮቺ

  • @hiwotzemedkun1294
    @hiwotzemedkun1294 Před měsícem +75

    ከሰኞ እስከ እሁድ ማድረጋቹ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @user-io9fr1bu3w
    @user-io9fr1bu3w Před měsícem +36

    አዳ ከመጣች ጀምሮ የመዳም ቤት ክችን ቀሎኛል ❤❤❤❤❤

    • @Tommy-zy5cq
      @Tommy-zy5cq Před měsícem +1

      😂😂😂😂😂😂በደንብ ይቅለልሽ

    • @tigrayadey4575
      @tigrayadey4575 Před měsícem

      እኔሰ በትይ እስኪምሽ እንዴት እንደምቸኩል😂

    • @Tommy-zy5cq
      @Tommy-zy5cq Před měsícem

      @@tigrayadey4575 በደንብ ይመቻ ውዶቸ

  • @dalueshe2024
    @dalueshe2024 Před měsícem +36

    ማነው እንደ እኔ ከሀገር ቤት ፊልም የአፋላ ፍቅር የምካታትል 😊❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🙄ⓛⓘⓚⓔ

    • @Rahmat-fw5bp
      @Rahmat-fw5bp Před měsícem

      እኔ ዪአደን ምርጥነው

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Před měsícem +165

    ውዶቼ ደምሩኝ ሙስሊሞች በአላህ ሊሎችም ወገኖቼ በምታምኑት 🥰💚ለምኘ ችሁ አልውቅም 😢

  • @mekyatefera
    @mekyatefera Před měsícem +18

    ወዲና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች የረፍት እጀራ አላህ ይሥጣችሁ አላህ አገራችንንም ሠላም ያዲርግልን ያረብ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @KdstMtke
    @KdstMtke Před měsícem +29

    እጣ ፋንታን ማነው እንደኔ የሚወዳቸው❤

  • @senibirhanu5709
    @senibirhanu5709 Před měsícem +17

    ያዳ እና የቦራ አድናቂዎች የታላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-bu6sb2nl5s
      @user-bu6sb2nl5s Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊

  • @ArsiemaAblel
    @ArsiemaAblel Před měsícem +39

    ዕጣ ፋንታ❤ዋዉዉ ደሰ ይላል ቅዳሜና እሁድ ሰለተጨመረበት❤❤❤❤

  • @TyTy-yg8ul
    @TyTy-yg8ul Před měsícem +27

    ዛሬም ይለቀቃል ተመስገን ጎብዝ ሆናቹ ዘንድሮ😅

  • @user-mt3zw7ls4c
    @user-mt3zw7ls4c Před měsícem +12

    ጉጉት ብየ የምጠብቀው ፊልም እጣፈንታ❤ሰኞ እስከ እሁድ ሰለሆነ ደስ ያላችሁ❤👌👌

  • @DhXv-fm7bx
    @DhXv-fm7bx Před měsícem +13

    ከድመቴ ወደ ጥርሴ ኣይ ኣዳ😂😂

    • @ayudawudtube
      @ayudawudtube Před měsícem

      የሳቃችን ምንጭ 😁😁😁😁

    • @user-bu6sb2nl5s
      @user-bu6sb2nl5s Před měsícem

      🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-eo6ln
    @HanaHana-eo6ln Před měsícem +9

    እጣ ፈንታ አሁን ገና ከተንኮል የራቀ ፊልም አመጣቹ እኔ በአዳ ፈታ እያልኩ ነው እናንተስ 😂😂😂

  • @Vkvix-ym9ou
    @Vkvix-ym9ou Před měsícem +29

    ይህ ፊልም እንደኔ ደስ የሚለዉ አለ እህቶቼ ወንድሞቼ በስደት ዓለም ያለነዉ ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን ደምሩኝ እስኪ እህቶቺ❤❤❤❤👏👏

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse Před měsícem +5

    የአዳ አስተማሪ ማርያም አደኛ ናት
    አዳዬ ፈጣሪ ይርዳሽ እግዲ❤

  • @user-pz4pk9cn9l
    @user-pz4pk9cn9l Před měsícem +16

    እንደ እኔ ሰሊንንና አዳን እምውድ👍❤በጉጉት የሚጠብቅ

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před měsícem +4

    ያዳንነ ያሰሊንን ጓዳኝንነት ዳስ ሲል ❤️❤️💖💖💖

  • @alamAlam-r5d
    @alamAlam-r5d Před měsícem +11

    ዉዶች ዛሬ ሊለቀቅ ነዉ እዴ ኧረ በተለቀቀ ደብሮኛል ከምር😢

    • @GhggCggg-ix9wl
      @GhggCggg-ix9wl Před měsícem

      መጡልሺ😂😂የኔቢጤ የሠከረሺ😂😂

  • @susu-mt2ut
    @susu-mt2ut Před měsícem +18

    ፈጣሪ ሆይ እጣ ፋታየን እማይበት ፊልም አድርግልኝ....😭🙌🤣🤣🤣🤣

  • @rbkaTube-gz6ti
    @rbkaTube-gz6ti Před měsícem +18

    ይሕ ለነገ ነው የዛሬው ይለቀቃል 21 ክፍል ዋዉዉ ደስ ይላል ቅዳሜና እሁድ ስለተጨመረ

  • @fhtg5706
    @fhtg5706 Před měsícem +6

    መንግቱም ዳታውንው ከፈተው ቃናም ቅዳሜና እሁድ እጣ ፋንታን ለቀቀልን ሀሪፍ ነው❤❤❤

  • @GsFe-vk1yx
    @GsFe-vk1yx Před měsícem +8

    ወይኔ እነሱ ለማየት ያለኝ ጉጉት ኦ😂😂😂

  • @user-lp8tf1sk6h
    @user-lp8tf1sk6h Před měsícem +5

    እጣ ፊንታ ምነው ግን እደኔ እምወደው ❤❤❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +3

    ገናስራ ጨረስኩ 12:30 በጣም ደክሞኛል ግን እናተን ሳላይ አልተኛም ብየአለሁ😂😂😂ነገሩ ዳታ በመለቀቁ ደስብሎኛል

  • @FunnyCroquet-vc2is
    @FunnyCroquet-vc2is Před měsícem +16

    የሃ ፊልም በጣም ነው ደስ ምለው

  • @HghjJgh
    @HghjJgh Před měsícem +8

    አዳና ቦራ እንደሚጣሉ ሳስበው በጣም እናዳለሁ

  • @obsangeesa3709
    @obsangeesa3709 Před měsícem +8

    Ada and selin💃❤️

  • @SurprisedHummingbird-je7vr
    @SurprisedHummingbird-je7vr Před měsícem +7

    ቃናዎች አሁን ነፍስ እያወቃችሁ ነው ደሞ ደቂቃውን ትንሽ ጨመር አርጉበት 😅😅❤

  • @KdstMtke
    @KdstMtke Před měsícem +6

    ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸወ❤❤

  • @LkjDes
    @LkjDes Před měsícem +2

    ዋዉ ተባረኩ ቃናዎች እሁዱ ምድር ቃና ደስ ሲል😂❤😍ይልመድባቹ ኣቦ 🥰🥰🥰

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu Před měsícem +25

    ይህነን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ኢየሱስ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @ኤድን
    @ኤድን Před měsícem +10

    እጣ ፊንታ እንድኔ በጣም የሚወድ ሰው አለ❤❤❤❤❤

  • @TeTe-hx6vi
    @TeTe-hx6vi Před měsícem +7

    ቀለል አድርገን በቀልድ የምንጀምረው ውሼት ትልቅ ዋጋ ያስከፍለናል ብዙ ነገር ያሳጣናል
    ቢመርም ቢከብድም እውነት የበላይ ነች

    • @mehretsamre6263
      @mehretsamre6263 Před měsícem

      እውነት ነው ውሸት ባጭሩ ካልተቆጨ ቡዙ ዋጋ ያስከፍላል እኔም አጋጥሞኝል

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před měsícem

      ልክ እደፈሪሀ ፊልም ዉሸት መጨረሻዉ ደስአይልም

    • @TeTe-hx6vi
      @TeTe-hx6vi Před měsícem

      @@user-op4mt4tm8f አዎ ለትክክለኛ ህይወትም ያው ነው ጠላቷንና ፈተናዋን ያበዛችው ቀለል አድርጋ ጀምራ ባሳደገችው ውሼት ነው

  • @user-cj8kj3mc4o
    @user-cj8kj3mc4o Před měsícem +13

    ኮሜንተርች እስቲ እኔንም ደምረኝ በአላህ

  • @yekassaehet
    @yekassaehet Před měsícem +3

    ቆይ አዳ ግን ሳትናገር በደፈናው ነው እወጣለሁ የምትለው አያሳዝናትም ቦራ😢

  • @MahilteDemise
    @MahilteDemise Před měsícem +6

    አዳ የኔ እብድ ስወዳት 😚💗

  • @semiraMohammed-uf6rn
    @semiraMohammed-uf6rn Před měsícem +3

    ወይኔ ወላ ኮመት ሳነብ ቆይቸ የምር እደዚህ በተስፋነው የምጠብቁት ቅመሞቸ😂😂አብሽሩ ደርሷል

  • @RuhamaTashome
    @RuhamaTashome Před měsícem +6

    መብረቅ አለቀ አሉ ፈራይል ነብስ ይማር😢

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před měsícem +5

    እኔኮ እዜህ ቤት ስመጣ ነዉ የምስቀዉ😂 አዳ ቦራ እደት እደሚያዝናኑኝኝ

  • @alpha1r
    @alpha1r Před měsícem +5

    Ye Ada dimtsi yemitsera lij betam gobez nat

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před měsícem +2

    አዳ እና ቦራ ፍቅር የሆኑ ልጆች ናቸው❤

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 Před 9 dny

    አስተማሪ ና አስቂኝ ምርጥ ድራማ🎉❤

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez Před měsícem +2

    አረ ወየው አዳወላሂ የፊልሙ ድምቀት ናት😂😂😂😂ዩንቨርስቲ የሄዱ ጊዜ አዳ በሳቅ😂😂😂

  • @user-qq8en3ru6u
    @user-qq8en3ru6u Před měsícem +3

    አዳ የስልቄ ምንጭ እረ ተአምር ሮ እየሄደ ነው አለች😂😂😂😂😂😂😂

  • @RgaatBerhe
    @RgaatBerhe Před měsícem +5

    Enamesegnalen❤sele lekekut😊

  • @user-wk8sd7nn9r
    @user-wk8sd7nn9r Před měsícem +2

    ቦራ ልሸኝህ ናውጣ አለውኮ ሰለ አዳ ሲያወራ 😂😂😂😂

  • @user-qc7xq8gf5x
    @user-qc7xq8gf5x Před měsícem +7

    ቃናዎች ገደል ጉቡ ብየ የረገምኩዋቹ ኣውቄ ነው እሺ i love you kanaዬዬዬዬ ኣዳ የኔ ጤነኛ እብድ ❤😂😂😂

  • @ينمب
    @ينمب Před měsícem +4

    አዳ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሺ❤❤❤

  • @user-hh6sb9pz6p
    @user-hh6sb9pz6p Před měsícem +2

    እጣ ፋታን ሞቸነው የምወደው🎉🎉

  • @hayathussen4652
    @hayathussen4652 Před měsícem +1

    ቅዳሜና እሁድ ያሳዩት ለምን መሰላቹ ምክንያቱም ባለፈው ሳምንት ሀሙስ እና አርብ አላሳዩም ነበር ያኔ ቢያሳዩ ኑሮ አያሳዩንም ነበር . ግን ሁሌ እዲ ቢለቀቅ ደስ ይለናል ከሰኞ አስከ እሁድ ማለት ነው ፊልሙ በጣም ያጓጎል አይ ቃናዎች እሪከርድ ሰበሩ😅😅😊 የኔ ውድ አዳ

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Před měsícem +3

    አይ የኛ የሴቶች ቅናት አዳ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Před měsícem +3

    እጣ ፈንታየ ጭንቀቴን እምታጠፍልኝ የኔ ውዶይ❤❤❤❤

  • @user-vp1xb8jm8z
    @user-vp1xb8jm8z Před měsícem +1

    ዋዉደሥሢል. የመዳም. ቅሟሟች. በያላቹሁበትሠላማችሁይብዝትይበልልኝ

  • @user-fl1mr7je4m
    @user-fl1mr7je4m Před měsícem +3

    Adaye yene wudi😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před měsícem +3

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል😢ከምንም በላይ😢💔😢😭

    • @SaraSara-p1h
      @SaraSara-p1h Před měsícem

      አይዞን የኔዋዋዋ😢😢😢

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y Před měsícem +2

    ዋዉ ቃናዎች ይመቻችሁ

  • @Madina-pg8yk
    @Madina-pg8yk Před měsícem +1

    ቃናዉች ህወይታችሁ በደስታ ይሙላ ❤

  • @user-oy1qh9xc9z
    @user-oy1qh9xc9z Před měsícem +15

    በህልሜ ነዉ 😂😂😂 እሁድና ቅዳሜ እየተለቀቀ ነዉ እ መልስ ስጡኝ

  • @HksnOnsn
    @HksnOnsn Před měsícem +1

    እስቲ ኣዳን እንደኔ የሚወዳት❤❤❤

  • @Neimakedr1334
    @Neimakedr1334 Před měsícem +11

    ዐረ ተረጋጉ ገና ለሰኞ ነው ዛሬ አይታይም

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare Před měsícem

      ትናንትና ታይቷል😂😂😂

    • @betelhemdeme
      @betelhemdeme Před měsícem

      ይታያል ለዛሬ ነዉ ቀኑን እይዉ

    • @Neimakedr1334
      @Neimakedr1334 Před měsícem

      @@betelhemdeme ልክ ነሽ ዛሬ ነው ግን ኮመንቱ የፃፈው ከ3 ቀንበፈት ነው

    • @AM-dv2ry
      @AM-dv2ry Před měsícem

      ይታያል

    • @betelhemdeme
      @betelhemdeme Před měsícem +1

      @@Neimakedr1334 እሺ ይቅርታ

  • @user-gf5hv6et5r
    @user-gf5hv6et5r Před měsícem +1

    ወይኔ አዳየ ስወድሽ😅😅😅

  • @mdhusan3553
    @mdhusan3553 Před měsícem +1

    እጣ ፋንታን ፊልም በጣምነዉ እምወደዉ

  • @KidstKid2116
    @KidstKid2116 Před měsícem +3

    አዳ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @gfhg6947
    @gfhg6947 Před měsícem +2

    እኮን ደስ ያላቹሁ ነይት ተለቆል❤❤❤

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev Před měsícem

      እውነት አማራ ክልል ተለቋል ?

  • @ruthgebreslasie5050
    @ruthgebreslasie5050 Před 9 dny

    I love this movie 🍿

  • @MekedasehaulAmro-nt2us
    @MekedasehaulAmro-nt2us Před měsícem +1

    አረ ማውረጃውን ክፈቱልኝ እዚው ቆሜ ቀሰው 😮😊

  • @SalemBerihu
    @SalemBerihu Před měsícem +7

    እወነት እናመሰግናለን🎉🎉

  • @user-jo9ee1ds1g
    @user-jo9ee1ds1g Před měsícem +2

    የአዳ ጉድ ከዛሬ ይጀምራል😢😢

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Před měsícem +2

    አዳየ የኔ ምስኪን😢😢

  • @DiboraShimels-l2k
    @DiboraShimels-l2k Před měsícem +9

    የቦራን ድምጽ እንዴት ደስ ይላል ❤❤

  • @user-kj2zd8ue6q
    @user-kj2zd8ue6q Před měsícem +2

    ቃናወች በዚሁ ይልመድባችሁ😂😂❤❤❤

  • @user-kb2kj7fh3b
    @user-kb2kj7fh3b Před měsícem +2

    አቦ ይመቻቹ❤❤❤

  • @alfleylameftu7371
    @alfleylameftu7371 Před měsícem +5

    Live engemr

  • @salam9763
    @salam9763 Před měsícem +3

    ቃናዎች በጣም እናመስግናለን ❤❤❤ይልመድባችሁ😊😊❤❤

  • @ddghfghdd1073
    @ddghfghdd1073 Před měsícem +3

    ❤23❤ይቀጥል❤

  • @BjGh-vf4ff
    @BjGh-vf4ff Před měsícem +2

    የኔ እብድ ስወዳት😊❤

  • @seadaayleaw9230
    @seadaayleaw9230 Před měsícem +3

    ዝም ብላቺሁ ጠብቁ ሳምንቱን አይለቁትም😅😅😅

  • @Emuusoll-fm9nh
    @Emuusoll-fm9nh Před měsícem +3

    Sawochii like arung faligewu new😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiztaye
    @tiztaye Před 27 dny

    ስንቱን ችግር አስረሳኝ ይህ ድራማ የምር አዳ ና ቦራ❤❤❤

  • @selam518
    @selam518 Před měsícem +4

    አዳና ቦራ ቢጋቡ❤🎉

  • @user-fq4ur9sx5r
    @user-fq4ur9sx5r Před měsícem +3

    መቸነው የሚያቀው ቦራ ያዳን ጉድ😂😂

  • @helenfanos7526
    @helenfanos7526 Před měsícem +3

    ኣዳን የሚወዳት❤

  • @RumanaEdris-nh1kz
    @RumanaEdris-nh1kz Před měsícem +2

    አሁን ላይኮን አስደስታችሁን መስል😂😂😊😊

  • @meremyutube2824
    @meremyutube2824 Před měsícem +2

    አብሸሪ ውዴ አላህ ያሺረሸ

  • @user-pz4pk9cn9l
    @user-pz4pk9cn9l Před měsícem +4

    ሳላብድ ልቀቁልኝ ምንአለበት ቶሎ ቶሎብትለቁልን

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 Před měsícem +1

    አዳ የኔ ቢጤ ትምህርትሽን ከግቢ ነው ያቆምሽው

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Před měsícem +3

    የኘዳ ወዳጆች እዴናችሁ❤❤❤❤

  • @asfZxc-fn2fv
    @asfZxc-fn2fv Před měsícem +1

    eta fanta selekekachulen thanks ❤❤❤

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 Před měsícem +5

    የመዳም ቅመሞችዬ ድምጻችን ተሰምቷል እስከ እሁድ ነው የሚለቀቀው😂😂

  • @TgF-dy1qm
    @TgF-dy1qm Před měsícem +4

    የነጌ ስው ይበለን

  • @lemembera4145
    @lemembera4145 Před měsícem +1

    ማለቴ እኔ ጠፍቸ እንድ ምሰራ ሰትዬየን ግን ህጋዊ መሆኔን ነው ምታውቀው ግን በጠየቀችኝ ግዜሁላ የተለያየ ውሸት ነው ምነግራት ግን ሰትዬዋ ውሸት ኣይገባትም ነበር እወዳታለው❤❤❤❤መጨረሻዬን እንድምያምር ሁሌፀሎቴ ነው

    • @mahammedhussen6542
      @mahammedhussen6542 Před měsícem

      እዳትያዦ ውዴ እኔም አጋጥሞኝ ነበር የወር ደመወዜን ቆረጠችብኝ ስለዋሸኋት😢😮

  • @DiboraShimels-l2k
    @DiboraShimels-l2k Před měsícem +8

    ቦራ እና አዳ እንደሚጣሉ ሳውቅ በጣም ነው ያዘንኩት🥹😞