እጣ ፈንታ ክፍል 24 | Eta Fenta epsiode 24

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana CZcams channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 446

  • @Hdkhd8Hdk-wi2sq
    @Hdkhd8Hdk-wi2sq Před měsícem +298

    ማነው እንደኔ ተለቀቀ አልተለቀቀ እያለ በየቀኑ የሚያይ 👍

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před měsícem +116

    ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን አሜን (3)🙏🙏🙏❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @dalueshe2024
    @dalueshe2024 Před měsícem +63

    የአዳ አክስት አለራጋዛችም ያረገዘችው የቦራ ቤት ሰራተኞ ነት 😂😂በምን አዋኪ እንዳትሉኝ 😅😅ገምቼ ነው 😂😂 😂😂⏲⏲⏰🕰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇹🇷🇹🇷🇹🇷

  • @beesaal8014
    @beesaal8014 Před měsícem +135

    ሰልን እና አዳን እምትዎዱት እስኪ ግጩ ሳልንዬ የጎዳኚናት ጥግ ስዎዳት 🥰🥰

  • @AynuuAynit
    @AynuuAynit Před měsícem +70

    ይሄን ኮመንት የምታንቡ ሁሉ አማብታችን ደንገል ማርያም ከልጇ ከውድጇ ክመዳናለም ጋ ተትብቃቹ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @hbhhbh8109
    @hbhhbh8109 Před měsícem +32

    የቦራ ፈገግታ የአዳ ወሬ በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉❤❤😂

  • @fhtg5706
    @fhtg5706 Před měsícem +36

    እንደዚህ ፊልም ሱስ የሆነብኝ ነገር የለም❤❤❤

    • @WeWe-tg5qo
      @WeWe-tg5qo Před měsícem

      እኔስ

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 Před měsícem

      ትንሽ ቀን ነው ያልቃል አጭር ነው

  • @mequadesha
    @mequadesha Před měsícem +105

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤ #የፍቅር_ልቦች

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr Před měsícem +25

    ወይ አዳ እውነቱን ተናግረሽ ተገላገይ ውሸት ግን በጣም ከባድ ነው በየሄደችበት ተሳቃ ሞተች አዳየ የኔ እብድ😂

  • @user-uz5vi3uo1o
    @user-uz5vi3uo1o Před měsícem +47

    ታለቀቀ የመጀመርየ ናኝ ለይክ በሉኝ😂😂

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Před měsícem +35

    የአዳ እና የቦራ አድናቂውች 🥰 ቅንነታችሁን በሚገባ እያየሁ ነው ትለያላችሁ 🥰1k አስገቡኝ 🙏🙏🥰🥰

    • @HggggHvgvggg
      @HggggHvgvggg Před měsícem

      ሰላምአደትነሽውደ❤ክፍል24ብቻነው፣የተለቀቀው፣25,26,አልተለቀቀምእደ፣ንገሪኚበአላህውደ❤❤❤❤❤

    • @adisalemyeshewalji4663
      @adisalemyeshewalji4663 Před měsícem

      @@HggggHvgvgggሰላም እዴት ነሽ 24ዛሬ ይለቀቃ 25.26እያለ ይቀጥላል 🥰

    • @HggggHvgvggg
      @HggggHvgvggg Před měsícem

      @@adisalemyeshewalji4663 እሽየኔማርአወ24,ተለቋል፣አመሠግናለሁእሽውደ፣እስከሚለቀቅድረስእጠብቃለሁ፣

    • @HayatSeid-q7y
      @HayatSeid-q7y Před měsícem +1

      እጣ ፍንታክፍል25እና26 27ተከታታዩንልቀቁልን

  • @KanaStudio1
    @KanaStudio1 Před měsícem +38

    የአዳ ወዳጆች አዲስ ጀማሪ ነኝ አስቂኝ ቪዲዎች ለማየት እኔ ጋር ኑ 🙏🙏🙏

  • @user-gj2rx7xn1g
    @user-gj2rx7xn1g Před měsícem +48

    እስኪ ይሂን Soz ፊልም በአማርኛ ይተርጎም የምትሉ በላይክ

    • @user-pk6rl4sp8c
      @user-pk6rl4sp8c Před měsícem

      አወይተረጎም❤❤❤❤

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 Před měsícem +1

      😢እነ ባልችልም በደንብ በአረብኛ አሁን እያየሁት ነው አረ ፊልም ብሎ ዝም ነው😢

    • @user-ts7or2nr4v
      @user-ts7or2nr4v Před měsícem

      ​@@noonoo3732 አው በጣም አሪፍ ፍልም ነው

    • @RumanaEdris-nh1kz
      @RumanaEdris-nh1kz Před měsícem

      የኔም ጥያቄ ነበር የኔውድ ኡፍፍፍ 😢😢😢❤❤❤

    • @RumanaEdris-nh1kz
      @RumanaEdris-nh1kz Před měsícem

      ​@@noonoo3732ልብሽን እንዳለ አስርክበሽ ነው እምቀሪው😢😢❤❤❤

  • @EkuAdem
    @EkuAdem Před měsícem +45

    ፊልም እድነይ ከሚወሰውሰን ሰይጣን ይገላግለን አሜን በሉ 🤲

  • @user-kc5fl5yu2w
    @user-kc5fl5yu2w Před měsícem +31

    አዳና ቦራ የኔ ቀበጦች ስወዳቸው ማነው ሸአቱ ደረሰ አልደረሰ ብሎ በጉጉት የሚጠብቅ😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EkuAdem
    @EkuAdem Před měsícem +43

    አዳ እና ሩዝጋር በሳቅ ገደሉኝ በዛላይ ካሜራ ማኑ ማነው እደኔ በሳቅ የሞተው😂😂

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 Před měsícem +1

      እኔ በሳቅ ነዉ ፍድት ያልኩት😂😂😂😂

    • @HdHd-ym4il
      @HdHd-ym4il Před měsícem

      ልሞት በሳቅ😂😂😂😂

    • @ayudawudtube
      @ayudawudtube Před měsícem +2

      በጣም በሳቅ ገደሉን አንገቱ ላይ ገመድ አድርጋ ሳያት ምነዉ ባነቀችዉ ብዬ ተመኘሁ

    • @Hifeteasfea
      @Hifeteasfea Před měsícem

      😂😂😂😂እኔም​@@ayudawudtube

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Před měsícem +16

    ታው ግን አሳድጉኝ 😢አይከፈልበትም ታው 😭

  • @tiz59905
    @tiz59905 Před měsícem +16

    የአዳ ና የኦዝጋር ፎቶ አነሳስ 😂ፎቶ አንሺዎች ሼባዎች በሳቅ ገደሉኝ አንድ ጤነኛ ሰው የለም የ እብዶች ስብስብ😹

    • @hayathhayath1414
      @hayathhayath1414 Před měsícem +1

      የብዶች ሠፈር ነበር መሆን ያለበት እርእሡ እጣፈንታ መሆን አልነበረበትም ‏‪14:30‬‏

  • @user-lp8tf1sk6h
    @user-lp8tf1sk6h Před měsícem +10

    ሰልን እና አዳን እምወዳቹ የኔ ዎች❤

  • @HggggHvgvggg
    @HggggHvgvggg Před měsícem +10

    ማንውግንእደኔ፣አሚቆጥርበት፣ዛሪተለቀቀግንእማየውነገነው፣ይቆጥራልበጣምይቆያል፣የኔብቻነውየናተምእሲንገሩኚ፣የጣፋታአፍቃሪወች፣ስወዳችሁ❤❤❤አድደቂቃአድስአትነውእሚፈጀውወላሂ😢❤❤

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před měsícem +10

    አይ አዳ ሙሽኪላ ኪብር 😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Před měsícem +4

    ወይኔ አዳ ቀልድሽ አይጠገብ የጫማ ሰሪ ልጅ ባዶ እግሩን ነዉ የሚሄደዉ ይባላል አለች😂😂😂

  • @tewahdohaymanotey6025
    @tewahdohaymanotey6025 Před měsícem +8

    Soz ይተርጎምልን🥰👍

  • @alamAlam-r5d
    @alamAlam-r5d Před měsícem +14

    ዱባይ ያላቹ ሙቀት እዴት ነዉ ዘድሮስ ፈራሁ 😂😂

    • @user-to8kd3bb9o
      @user-to8kd3bb9o Před měsícem +1

      የዘንድሮዉ የከፋ ነዉ አይወራ

    • @user-pk6rl4sp8c
      @user-pk6rl4sp8c Před měsícem +2

      የዘንድሮው ብሶአል😂😂😂😂 ላብድነው እያወራሁ ይመሻል

    • @user-od2qk6it9i
      @user-od2qk6it9i Před měsícem +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HaniShemsu
    @HaniShemsu Před měsícem +8

    ድብቅ ፍቅር ተርጉሙልን

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před měsícem +8

    እኔ እኮ ከ መዳም ቤት እድሜ ልክ ብሰራም እንኮን ያአዳን ያክል መኪና ዬላኝም 😢😢😢እውነት ምስኪን ነኝ 🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😂😂😂😂😂✊✊✊✊✊🤔🤔🤔

  • @hayatali9666
    @hayatali9666 Před měsícem +8

    ይኽ ድራማ በጣም ደስይላል

  • @TgTg-l1m
    @TgTg-l1m Před měsícem +9

    ሩዝ ጋር በጣም ያስቀኛል ወይኔ ምድን ነው የሠጠው ለሠውየው ❤❤❤

  • @DjenRaya
    @DjenRaya Před měsícem +10

    አዳየኔውድ❤

  • @emeliaa612
    @emeliaa612 Před měsícem +12

    ቅጣት ለምን አትለቁልንም ትናንት ማታ አልተለቀቀም ዛሬም እንደዛዉ

    • @Hyru-rd3cv
      @Hyru-rd3cv Před měsícem +1

      ቅጣት ቴሌግራም ላይ ሁሉም ክፍል አላልሽ

  • @MakiMan-dr5zh
    @MakiMan-dr5zh Před měsícem +4

    ቱቸ እና አዳ በሳቅ ገደሉኝ 27 ድንጋይ አናትሽ ይውደቅብሽ አለቻት አዳ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeniYallew
    @SeniYallew Před 10 dny +1

    አዳ የኔ ውድ ቆይ መቼ ነው ቦራ እውነቱን የሚያውቀው😢አስላን ከማጠሩ መወጣጠሩ ዱባ የሆነ ሰውዬ😂😂😁😁😁

  • @yekassaehet
    @yekassaehet Před měsícem +7

    አረ ቃናወች እባካች በነኬሌቤክ ሰአት እነቦራን ልቀቁልን በጣም እያመሸን እኮ ነው በመጠበቅ 😢😢

  • @user-dn1kn3dp6i
    @user-dn1kn3dp6i Před měsícem +9

    አዳን ኡፍ ስወዳት

  • @selam518
    @selam518 Před měsícem +7

    አዳና ቦራ የሚወድ❤

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Před měsícem +7

    የኔ ተናፍቂዎች 😊❤❤❤❤❤❤

  • @mesihailu9961
    @mesihailu9961 Před měsícem +5

    ኦው የዓዳ መምጫ ሠአት ደረሰ👏👏👏❤❤❤❤

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv Před měsícem +5

    ደስብሎኛልበየቀኑ በመለቀቁ

  • @mulumengistu415
    @mulumengistu415 Před měsícem +4

    እንኳን በደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤😊

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před měsícem +19

    ገና ሳይለቀቅ ኮሜቱን ሞልታችሁታል😂

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 Před měsícem +6

    ማደሜ ጠራችኝ😅😅😅😅😅

  • @FetihaAgraw
    @FetihaAgraw Před měsícem +5

    አረ በናታቹ ልቀቁ ልንሞትቸነው እስከመጨረሻው ክፍል ማትለቁ

  • @IeeuUeur
    @IeeuUeur Před měsícem +2

    እኔም እያየሁውየ ቡሀላ ተለቆ ሳይ ደስየሚለኝ ነገርስ🎉❤❤❤

  • @romanatsimu9460
    @romanatsimu9460 Před měsícem +5

    ኣረ የሆነነገር በሉኝ ማዳሜ በማይሆንነገርነዉ የተጣላቸኝ ድስቶች ሰርቀሽኛል በላ ልጆችዋ ደግቶሮች ናቸዉ ከዛባለየዉ ም ወድየት ተወስደዋለች ደስትነዉ እኮ ቢላተም ግንድስቶቹ ልጆቹዋቤት ኣሉተብሎ ግን ህልህ ስለያዛት ከቤት ወጥታለች ተመለሳለች ቢሉኝም ግንመጣች እና ኣንድ ኣንድ እቃ ይዛወጣች ምንእደማረግ ግራገባኝ መሳፈርም ኣልፈለገም ደሞተመለሼ ቢሮ ቢሄድ ደሞ ደጋሜ 2ኣመትነዉ መፈርመዉ መን የሻለኛል ምክራቹ ለግሱሉኝ

  • @user-mt3zw7ls4c
    @user-mt3zw7ls4c Před měsícem +12

    በዚህ ፊልም ፍቅር ላብድ እኮነው❤😂

  • @user-kc5fl5yu2w
    @user-kc5fl5yu2w Před měsícem +3

    የዛሬው ከፍቶኛል 😥ለቀጣይ ቦራ ናአዳ ይስማሙ ይሆናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @user-pe2wv
    @user-pe2wv Před měsícem +2

    ሄ ኡሩዝጋሪ ምን አስቦሆ ናው እዩንውት መቸም yiwoxali🙄🙄🙄❤️

  • @Gyggghhh
    @Gyggghhh Před měsícem +2

    የኔሱሶች አዳየ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EeEe-qn5ed
    @EeEe-qn5ed Před měsícem +5

    ቅጣትይለቀ ቅልን😢😢😢

  • @reyanabdulwasi9308
    @reyanabdulwasi9308 Před měsícem +2

    Kanawoch respect betam❤🎉

  • @user-en5yf1xz5n
    @user-en5yf1xz5n Před měsícem +14

    ያቶቦራ አባት የሚወድ ሰስይላል አራዳነዉ ❤ 🙈🙈

  • @Emuusoll-fm9nh
    @Emuusoll-fm9nh Před měsícem +2

    Echin comment yemitanebu hulluu egzihabher yasebachutin hullu ke haxiyat besteker yifetsimilachuu❤❤❤❤😮😢😢

  • @tadutadu3253
    @tadutadu3253 Před měsícem +5

    ቃናዎች እንደምታቆራርጡብን ሂወታችሁ ይቋረጥ

  • @user-xv7ew5vn1m
    @user-xv7ew5vn1m Před měsícem +8

    ውይአዳ ሁሉም ቦታ ቅልጥፍ ያለች የኔእብድ

  • @user-qb3rm6iq3u
    @user-qb3rm6iq3u Před měsícem +15

    ወየኔ አዳ እና እርዝጋር 😂😂😂😂😂😂ገደሉኝ

  • @aass9542
    @aass9542 Před měsícem +6

    23 ወዴት ጣላችሁት 😮😮😮😢😂

  • @bbb1246
    @bbb1246 Před měsícem +1

    ኧረ ቃናዎች የኒና እና የባታታን ፊልም ልቀቁልን ደግማቹ 🙏 እባካቹ የበቀል መንገድን

  • @EnatFkr-xe3hv
    @EnatFkr-xe3hv Před měsícem +2

    እኔ ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤

  • @ሳራ
    @ሳራ Před měsícem +5

    😂ቀደማችሁኝ

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 Před měsícem +2

    ፎቶ አነሳስ ስያሥቅ😁😁😁😁

  • @selametesfaye
    @selametesfaye Před měsícem +14

    ቶሎ በተለቀቀ ብሎ የሚጓጓ

  • @dyalaAlmamer
    @dyalaAlmamer Před měsícem +4

    ቅጣት?ቅጣት!! ቅጣት የታለ ቅጣት የታለ!?!?

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +4

    27 ድንጋይ አናትሽ ላይ ይውደቅብሽ አላለችም እውይ አዳ😂😂😂😂😂😂

    • @YeEhr
      @YeEhr Před měsícem +2

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @WifWif-xj2gz
      @WifWif-xj2gz Před měsícem +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z Před měsícem +2

    የኔስስት አዳየ❤❤❤

  • @noonoo3732
    @noonoo3732 Před měsícem +23

    ስሙ ሰዎች የ ከሃገራችን ፊልም ዪልቅ 😂የቱርክ ፊልም ተከታታይ ስለሆነ በደንብ እማርበታለሁ❤ እናንተስ። ሲጀምር የ ኢትዮጵያ ፊልም ማየት አቁሜለሁ😊

    • @user-to8kd3bb9o
      @user-to8kd3bb9o Před měsícem

      እኔም እንዳንች ነኝ ከድሮም ጀምሬ አማርኛ ፊልም አላይም ነበር እንግሊዘኛ ፊልም እና የቱርክ ድራማ እና ፊልም ነዉ ማዬት የምወደዉ

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 Před měsícem +2

      ​@@user-to8kd3bb9o😊ቱርክ መናገር😢ብችል ደስታዬን አልችለውም

    • @AbebeBeso-sg7ro
      @AbebeBeso-sg7ro Před měsícem

      Gobaz

    • @user-to8kd3bb9o
      @user-to8kd3bb9o Před měsícem

      @@noonoo3732 ቀላል ነዉ እኮ አዘዉትረት ስታይ ይገባሻል

  • @xv4n725
    @xv4n725 Před měsícem +4

    ውይ አይደ😂😂😂😂😂😂😂

  • @HawaHi-hv3jo
    @HawaHi-hv3jo Před měsícem +7

    ሰሞኑን ደሞ ደስ ይላል እየለቀቁልን ነው 🎉🎉🎉🎉

  • @user-rm1ed1vd6s
    @user-rm1ed1vd6s Před měsícem +4

    እር ወየዉ ትናት በህልሜ እቦራጋር ፍታ እያል ዉሀእየተርጫጨን ነበር ወላ ገርሞኝ ነበር እስኪ ፍቱልኝ😂😂😂🎉🎉🎉

    • @user-rw9mr3qc2b
      @user-rw9mr3qc2b Před měsícem

      አችስታድለሽ በልምሽኳንአየሽው😂😂

    • @birtukanGirma-wc4ku
      @birtukanGirma-wc4ku Před měsícem

      ኪኪኪኪ ህልም አይደለም ቅዠት ነው 😅

    • @በቃ
      @በቃ Před měsícem

      ኧረ ስታይ ያመሸሽውን አይንሽ ከዴን ሢል እዛች ጠባብ ክላስ ቱርኮችን ታስቢያለሽ እ ክክክ

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před měsícem

      መልሰሺ ተኛ ፎጣ እድሰጭዉ😂😂😂

    • @hawletmohammed-w5s
      @hawletmohammed-w5s Před měsícem

      እረቀዠትነዉ😂😂😂😂😂

  • @MeriLion21
    @MeriLion21 Před měsícem +4

    Welcome back

  • @fatumatube4305
    @fatumatube4305 Před měsícem +8

    ክፍል 23 ሳይለቀቅ 24 ይቀጥላሉደ

  • @kahisuhagos4071
    @kahisuhagos4071 Před měsícem +2

    የፈተዉ ነገር በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂

  • @MiheretMerinigat
    @MiheretMerinigat Před měsícem +6

    እንዴ part 23 አይለቀቅም እዴ

  • @AlMos-qu5wu
    @AlMos-qu5wu Před měsícem +4

    ዛሬ መጀመርያ ሆንኩ 😂😂

  • @uukk5604
    @uukk5604 Před měsícem +1

    እኒ❤❤❤

  • @user-qp7nb6vj1h
    @user-qp7nb6vj1h Před měsícem +2

    ደሞቅጣትንአቆርጡት😢😢😢😢😢❤❤❤😂😂😂

  • @mesumasu125
    @mesumasu125 Před měsícem

    እውነት የአድን ሂዎትና የኔ አንድ ነው 😭😭😭😭😭😭በቃ አለምላይ ተመሳሳይ ሂዎት ያለሳዉ አይጠፋም 😭😭😭😭😭

  • @user-re4nd9go9g
    @user-re4nd9go9g Před měsícem +8

    አዲስ ድራማ ልቀቁልን እደጣ ፋታ❤❤❤😊😊😊

  • @hayatali9666
    @hayatali9666 Před měsícem +10

    አዳና ቦራን ማነው እንደኔ የሚወዳቸው

  • @EmanJ-q2l
    @EmanJ-q2l Před měsícem +1

    Yenewudochi❤❤❤betam,ewedachihoalehu❤❤❤

  • @user-or8lm5bj4l
    @user-or8lm5bj4l Před měsícem +1

    1 dgna saylkek nw 24 melkik 2 egna dmo 4 sat nw melkek belwu yeshwudunal er letmlekach kebr yenurachu enjj kana menw alebzam

  • @AfomiAmanual
    @AfomiAmanual Před měsícem +4

    Kefel 23 lekeku enji😢

  • @MaxamedAxmed-if8vf
    @MaxamedAxmed-if8vf Před měsícem +3

    Amn

  • @JxhhJdjdu
    @JxhhJdjdu Před měsícem +3

    በጉጉት ነዉ የምጠብቃቸዉ

  • @BarateAbdella
    @BarateAbdella Před měsícem +3

    ይለቀቁ

  • @TigistTesfaye-l2n
    @TigistTesfaye-l2n Před měsícem +2

    Enam alewe

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Před měsícem +5

    እናመሰግናለን በየ ሰአቱ ስለምትለቁልን 😍😍

    • @Sofe-i8y
      @Sofe-i8y Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ru3sn5wx5s
    @user-ru3sn5wx5s Před měsícem +3

    ቅጣትን ልቀቁልን

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 Před měsícem +1

    ተለያዩ😢😢😢😢

  • @emutube2300
    @emutube2300 Před měsícem +1

    ወይ ቦራ ለአሊኳን ፍቅር እደያዘህ ብትነግረው ምናለ እድህ ከምትድረቀረቅ 😏

  • @user-fc9yi8ux3l
    @user-fc9yi8ux3l Před měsícem +4

    Ooo bora

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 Před měsícem +2

    አዳናቦራ❤❤❤❤

  • @gfffggf4194
    @gfffggf4194 Před měsícem +1

    አዳዬ❤❤❤❤❤❤የኔሱስ

  • @user-ls8sw4xo7e
    @user-ls8sw4xo7e Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤አረቅጣትንልቁቁልን

  • @user-gz1rx2gr9l
    @user-gz1rx2gr9l Před měsícem +2

    አይሰራምእሳእፋ

  • @nigusuayane
    @nigusuayane Před měsícem +1

    wow ❤

  • @Funtock9
    @Funtock9 Před měsícem +2

    እኔ በየደቂቃው ነው የማየው

  • @LilJuna-pl2wi
    @LilJuna-pl2wi Před měsícem +2

    Yemtasmesl set gn betam nw mitastelaw

  • @gtinsaekassa7688
    @gtinsaekassa7688 Před měsícem +1

    Adan ymwdt❤

  • @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
    @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ Před měsícem +1

    ዛሬ ከፍቶኛል 😢😢😢😢

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 Před měsícem +1

    ውይ ቦራ ፍቅር ጠለክ