እጣ ፈንታ ክፍል 25 | Eta Fenta epsiode 25

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana CZcams channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 392

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před měsícem +151

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ
    ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @Shewitzetwahdo
    @Shewitzetwahdo Před měsícem +34

    ናይ ቅዱስ ያሬድ በረከት ምስ ኩልና ይኩን✝️🤲

  • @M-qy1qh
    @M-qy1qh Před měsícem +141

    ማነው ይሄ ፊልም ሱስ የሆነበት 😢😢 ስወዳቸው አዳና ቦራን 🥰🥰🥰

  • @ሳራ
    @ሳራ Před měsícem +95

    😂ሱስ ሆነብን እኮ ይሄ ድራማ❤ዉዶችየ 200 ሠብስክራይብ ሙሉልኝ አትለፉኙ

  • @user-fy7ke6pv1z
    @user-fy7ke6pv1z Před měsícem +33

    ማነው እደኔ ቤተሰብ የናፈቀው ቅሞሞችየ😌😌😥😥😥

  • @ኤድን
    @ኤድን Před měsícem +30

    አዳ እና ቦራ ሠውዳችሁ እኮ ሁሌም ሰለመለቁልን እናመሠግናለን 🥰🥰👍👍

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před měsícem

      እስልምና የመጣው በ16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ኤርትራ በረሀ ስለነበረ ሰው አይኖርበትም ኤርትራ ከትግራይ ውጪ ታሪክ የላትም ባሀረ ነጋሽ ማለት በግዝ ሲተረጎም የነጋሽ ባህር ነው የትግራይ ህዝብ ልብ በል የቀይ ባህርም አሰብም የሚመለከተው አንተንነው ያባቶች ንብረት ነው የኤርትራ ህዝብም ወድም ነው የኤርትራ ህዝብ በትምህርት አላለፈም ስለዛ ማንነቱን አያቅም ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስ ክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ መንግስት ነው ኢዛና ካሌብ ዘረ ያቆብ ያሬድ ዜማው የትግራይ ታሪክ ነው ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አማርኛ ቋንቋ የወታደር ቋንቋ ነበር የወጣው ከግእዝ እና ከትግርኛ ነው ሀፄ ዮሀንስ አማርኛ የኢትዮዺያ መግባቢያ ቋንቋ እዲሆን ወሰኑ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባዲራም የሰጡን ሀፄ ዮሀንስ ናቸው አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በብዛት ሙስሊም ነበረ አአ ጠምጥሞ የያዘው ዘላን ስለነበረ በግጦሽ መሬት ፍለጋ ነው ዘላን ማለት አንድ ቦታ የማይቀመጥ በከብት እርባታ ብቻ የሚኖር የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩል በባርነት ተገዝቶ ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ቤንሻንጉል ጋሞ ወዘተ

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Před měsícem +107

    አዳን እና ቦራን ምነው እደኔ የሚወዳቸው ❤😍

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 Před měsícem

      ቦራ ለል ፍልም ኣለዉ በጣም ያምያምር ነዉ ስወደዉ ❤

    • @EmanJ-q2l
      @EmanJ-q2l Před měsícem +1

      Eneayi❤❤❤betam❤❤ewedachihoalehu❤❤❤

    • @SaraMaselkhe
      @SaraMaselkhe Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@EmanJ-q2l

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +16

    ለቃናወች ልብ የሰጠ አምላክ ለመግስታችንም ይስጥልን አሚን

    • @user-oq8os4ex1z
      @user-oq8os4ex1z Před měsícem

      ምንም ልብ ❤ አልሠጣቸውም ቅጣትን አቋርጠውታል😢😢

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse Před měsícem +19

    አዳ ያሁኑን ስኬትሽ ምንም ሳትዋሽ አሳኪ ፈጣሪ ይርዳሽ❤

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Před měsícem +24

    አዳና ቦራ እሰማያቸው ቸኩያለሁ😢❤❤❤ልቀቁት ቅቅናም ሁላ😂😂😂😂😂😂

  • @slamanahmad
    @slamanahmad Před měsícem +287

    ቅጣት ይለቀቅ ክፋል 119 ይለቅልን የምቱሉ👍

  • @user-cb8iz9oi3r
    @user-cb8iz9oi3r Před měsícem +48

    እካን ደስ ኣለሽ በሉኝ እህቴ ኣመሪካ ገባች❤❤❤❤❤❤❤

    • @slamanahmad
      @slamanahmad Před měsícem +1

      እንካን ደስ ኣለሽ እህቴ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

    • @KanaStudio1
      @KanaStudio1 Před měsícem +1

      እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

    • @Hana-ጃማ
      @Hana-ጃማ Před měsícem +1

      ደምሩኝ❤

    • @KanaStudio1
      @KanaStudio1 Před měsícem +1

      @@Hana-ጃማ እሺ እኔም ደምሪኝ/ረኝ ❤

    • @user-hn3cr8xb3v
      @user-hn3cr8xb3v Před měsícem

      እንኳን ደሰ አለሽ

  • @user-lr4zr2zd7s
    @user-lr4zr2zd7s Před měsícem +32

    ቅጣትን ልቀቁልን ❤❤❤❤❤

  • @aimaethiopia9811
    @aimaethiopia9811 Před měsícem +84

    አዳን የሚወድ ብቻ ላይክ ያድርግልኝ😢❤

  • @Jilalufetiha67
    @Jilalufetiha67 Před měsícem +30

    አሚን በሉ እኔ ልመርቃቹ አላህ ያላሰባቹ ርዝቅ ይስጣቹ ከመዳም ቤት አውጥቶ የምትመኙትን ይስጣቹ ያላገባቹ አግቡ ያልወለድነው ልጅ ይስጠን ❤❤❤❤እየደመራቹኝ በቅርቡ ሀገር ልገባ ነው አሳድጉኝ ስወዳቹ

  • @SesayeSesaye-rf5pn
    @SesayeSesaye-rf5pn Před měsícem +28

    አዳን እና ቦራን ምነው እደኔ የሚወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @noonoo3732
    @noonoo3732 Před měsícem +14

    😂ወታደሩ ቦራ ምን ልሁን ነው እሚለው ባለፈው😂ቀን አጎቱ በፍቅር❤😢እመን ሲለው😂😂😂ፍቅር እሚባል ነገር የለም ፍቅር😂❤ያለው በደራሲያው ግጥም መካከል ነው ሲል እኔስ በ ፍቅር አምናለሁ😊😢❤

  • @EkuAdem
    @EkuAdem Před měsícem +17

    4:00 ነው የሚለቀቀው እየተባሉ ልቀቁት ልቀቁት የሚሉት ነገርሳ😂😂

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk Před měsícem +5

    አዳ ጀግና ደግ አደረግሽ የመትረበ ቱክቼ እች እንከፍ

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Před měsícem +4

    አዳ ዉዴ አይዞን ቱክቼ ደግሞ ልክ እንደ ትክክለኛ ሰዉ ስታወራ አታፍርም 😊

  • @user-ii3rc8tm3g
    @user-ii3rc8tm3g Před měsícem +6

    አቶ ቦራየ አላለችም አዳየ የኔእብድ❤😂😂😂😂

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Před měsícem +15

    በአዳ እና በቦራ ፍቅር ይሁንባችሁ ደምሩኝ 🙆🙆ያተያል

  • @Selamsela-iw9uz
    @Selamsela-iw9uz Před měsícem +11

    ስወዳቸዉ ፈታ ያለ ፊልም 😂🥰

  • @HawaaSeid
    @HawaaSeid Před měsícem +15

    ጀዝባ አዳ አቃጠለችኝ ለምን እውነቱን ለቦራ አትና ገርምዴ😡😡😡😡😡

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před měsícem +7

    ማብራቅ አልቆኋል ስላዚ ሌላ ድራማ ይለቃቅልን 😢😂😊❤🎉

  • @Yeshitub
    @Yeshitub Před měsícem +18

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ😢 ስወዳችሁ😢🙏🙏

  • @zeyenbuzeyenb1591
    @zeyenbuzeyenb1591 Před měsícem +9

    😂😂😂ውይኔ ቦራና አዳ ጭቅጭቅ😂😂😂😂😂

  • @user-xj8xi3vu3t
    @user-xj8xi3vu3t Před měsícem +9

    አዳዬ የኔ ቀውስ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ❤

  • @BirkeAdmaseMamo
    @BirkeAdmaseMamo Před měsícem +9

    Adana boran yemiwed edene eski👍

  • @user-vd2cp9eh5z
    @user-vd2cp9eh5z Před měsícem +7

    😅😅😅አዳ ቦራ አይይ ጭቅጭቅ😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @RashedRashed-nv6qu
    @RashedRashed-nv6qu Před měsícem +8

    አዳና ቧራ እሚወድ❤❤❤

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 Před měsícem +7

    ቡራ አዳነ እየረዳት ነውቱኪች እዳጉዳት ነው ውሎን እደዝህ ያረገው

  • @AsuLovedmiringPegasus-lp4jt
    @AsuLovedmiringPegasus-lp4jt Před měsícem +7

    ቅጣት
    ቅጣት
    ቅጣት❤😢

  • @KalMule-lb1qu
    @KalMule-lb1qu Před měsícem +9

    ቦራ የአዳ ፍቅር እያሳበደው ነው❤❤

  • @RaSid-hm7qj
    @RaSid-hm7qj Před měsícem +4

    ምጉድ ነው ቃናወች ስትመሰገኑ አስቀራችሁት ቅጣት ይለቀቅልን👍👍👍👍😥😥

  • @aar4858
    @aar4858 Před měsícem +5

    አቶ ቦራዬ አላለችም😂 የኔ ሚጥሚጣ ነገር😊

  • @selam518
    @selam518 Před měsícem +5

    አዳና ቦራ እስ ከማያቸዉ እቸኩላለሁ😂❤

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 Před měsícem +4

    አዳ ቦራ የኔ ቀውሶች ስወዳቼው እኮ😁❤❤

  • @selametesfaye
    @selametesfaye Před měsícem +23

    አዳ እና ቦራ ሲሆኑ አንድ ላይ
    ዕጣ ፋንታ ግሩም የሚያገናኝ ከላይ

  • @newmethod4900
    @newmethod4900 Před měsícem +29

    ሽንቁር ልቦች ይለቀቅ የምትሉ 👍..

    • @user-sr9yu5gd8r
      @user-sr9yu5gd8r Před měsícem

      ይትብ ላይ የለም😢 ውዴ በምንድነው የምታዩት ንገርኝ❤

    • @user-gc7wz5gz3o
      @user-gc7wz5gz3o Před měsícem

      ​@@user-sr9yu5gd8rበቴሌግራም አሉልሽ😊

    • @Sumayafanit
      @Sumayafanit Před měsícem

      ይለቀቅ😊

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Před měsícem +3

    ወይኔ ቦራ ወድሜቢሆን አድቀንም አብረን አንኖርም😂😂😂😂ጩህቱብቻ ኪሎ ይቀንሳል😂😂😂

    • @RoqyaMohmad
      @RoqyaMohmad Před měsícem

      አረአትበይዉዴ የኔ ወድም ልክእደዝህነዉ😂😂😂

  • @user-cv3qy4jx1m
    @user-cv3qy4jx1m Před měsícem +5

    እጣ ፈንታ ኣለ እንደኔ ምወዳቸው❤❤

  • @MikiCell-xr5do
    @MikiCell-xr5do Před měsícem +5

    በጣም የታማቻኝ ፊልም ❤️❤️❤️

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před měsícem +6

    እዚህጋ ደግሞ እንደ ሩዝጋር የሚዘጋኝ የለም😅

  • @user-lp8tf1sk6h
    @user-lp8tf1sk6h Před měsícem +5

    አዳን ስወዳት❤የኔ ቅመም❤❤❤

  • @wubitubi
    @wubitubi Před měsícem +6

    አይይ አደ አቶ ቦርዮ😂😂😂😂

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před měsícem +3

    አዳ አቶ ቦራየ አላለችም በሣቅ😂😂😂😂😂😂

  • @user-dh1fs9fr1m
    @user-dh1fs9fr1m Před měsícem +5

    የአዳ ኮፍደስ wow 👍🏻👍🏻👍🏻😂😂😂

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z Před měsícem +6

    ጋይስ ሳይለቀቅ ኮሜታተራቹህ ኧረ ተዉ ግን😂😂😂

  • @AmnetAil
    @AmnetAil Před měsícem +5

    ቶሎቶሎልቀቁልን❤

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez Před měsícem +4

    እነ ቦራ ሰክረው አሳቁኝ።😂😂😂

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr Před měsícem +6

    ምነው ግን 12ስአት ብለቁት እቅልፌን ነሳችሁኝኮ😢

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před měsícem +8

    ከአዳና ከብራ ሱስ ሆናብኝ እናንተስ❤❤❤🎉🎉

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Před měsícem +6

    አሊ የልቤት ነገርከው አይ ቦራ

  • @FetihaAgraw
    @FetihaAgraw Před měsícem +8

    ኡፋ ደከመኝ እየገብ ተለቀቀ አልተለቀቀ በማለት አረ ልቀቁልን

  • @etsaymarse2210
    @etsaymarse2210 Před měsícem +10

    አዳን የሚወድ ብቻ ላይክ ያድርግልኝ❤

  • @MeriLion21
    @MeriLion21 Před měsícem +6

    My favorite Film ❤❤

  • @saada952
    @saada952 Před měsícem +7

    በግዜ ይለቀቅልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤

  • @user-yr6kg6nb2u
    @user-yr6kg6nb2u Před měsícem +6

    ❤❤አዳ የኔምስኪን😢

  • @EsDe-mq3cs
    @EsDe-mq3cs Před měsícem +4

    አቶ ቦራየ😂😂😂😂

  • @MiheretMerinigat
    @MiheretMerinigat Před měsícem +3

    ዬሄን ፊልም ማታ ማታ ደቂቃ መጠበቅ ሆነ እኮ ስራዬ😂❤

  • @user-yy9tm3hm5c
    @user-yy9tm3hm5c Před měsícem +4

    ኡፍፍፍ በጥም ስጠብቅ ፍቅር ይዞኝ😂😂😂

    • @user-od2qk6it9i
      @user-od2qk6it9i Před měsícem

      እኔ ይዞኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +3

    እሮዝጋር ሁሌ አሻጉሊት እዳረጉህ😂😂😂

  • @toybategegne4953
    @toybategegne4953 Před měsícem +12

    ኧረ ቅጣት ይለቀቅልን ፍትህ ፍትህ🎉🎉🎉🎉😮

  • @emutube2300
    @emutube2300 Před měsícem +12

    አዳዩ መልካም እድል 😂😂የኔ እብድ

  • @FetihaAgraw
    @FetihaAgraw Před měsícem +6

    አናሳዝናቹሁም

  • @Sofiagebremhret-ob5wl
    @Sofiagebremhret-ob5wl Před měsícem +2

    ❤❤❤❤ betam newu yeweddekut thank you kanoch

  • @AbebuAdmasu-oj3wx
    @AbebuAdmasu-oj3wx Před měsícem +4

    እውነት ነው ይለቀቅልን

  • @ethiopia6733
    @ethiopia6733 Před měsícem +3

    በጣም አይደል እንዴ የምትዝናኑት 10ደቂቃ ቲክታክ ነው እንዴ😂

  • @MekdesWube
    @MekdesWube Před měsícem +4

    ስወዳቸው

  • @AbentDerbe
    @AbentDerbe Před měsícem +3

    Yamen ketan new eta fanta beca yenorlin gayes

  • @TigistBerihun-jc7wz
    @TigistBerihun-jc7wz Před měsícem +5

    Yhi film susi hunobgnal ❤❤❤

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq Před měsícem +2

    አዳንና ቦራን ሥወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatmelat8307
    @melatmelat8307 Před měsícem +14

    ቅጣት ይለቀቅ 😮😮😮😮😮😮

  • @selihomnetsereab9963
    @selihomnetsereab9963 Před měsícem +3

    Mistr bidegem turu new ymtlu🎉

  • @user-sb9eo8gv1t
    @user-sb9eo8gv1t Před měsícem +4

    ኣዳ❤😂😂

  • @user-gv5yk4of7e
    @user-gv5yk4of7e Před měsícem +4

    አዳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před měsícem +6

    አዳን የምትወዱ 😂ሙቸ ነዉኮ የምወዳት የኔ ድቡሽቡሽ

  • @miliblesley8327
    @miliblesley8327 Před měsícem +1

    ኣዳየ የኔዋ❤❤

  • @HawaaSeid
    @HawaaSeid Před měsícem +4

    የእጣ ፈታ መጨረሻውን የምታቁ እባካቹህ ንገሩኝ😢😢

  • @user-tx3im6so5f
    @user-tx3im6so5f Před měsícem +4

    ቅጣት ኡኡኡኡኡኡ 119

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ Před měsícem +4

    ቆይ ግን ይሄ መብረቅ የሚሉት ድራማ ቅጣት ድራማን ይዞት ሄደ እንዴ😏

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv Před měsícem +2

    አዳውዴ አደኛው ውሸት ቀለለላት ደግሞ ሌላኛው ያሠቃያታል

  • @Henanhhh
    @Henanhhh Před měsícem +15

    ቅጣት ልቀቁልን ረ

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před měsícem +2

    አሊና ቦራ😂😂😂😂

  • @HawaHi-hv3jo
    @HawaHi-hv3jo Před měsícem +3

    ሱስኮ ናቸው የነሂ የለያል❤❤❤❤

  • @zgdgirma2891
    @zgdgirma2891 Před měsícem +4

    ሌላ ተከታታይ ይለቀቅልን

  • @SalmOsman
    @SalmOsman Před měsícem +3

    የጀመራቹ የመትጨርሱ ኮሀነ መከታተል ግዚያችን መባከን ነው!!!

  • @Sada-mq7ti
    @Sada-mq7ti Před měsícem +7

    👍👍👍

  • @jmela5844
    @jmela5844 Před měsícem +3

    እር ቶሎ በሉ❤❤❤

  • @tiz59905
    @tiz59905 Před měsícem +5

    በዚ ፊልም በጣን ነው የተለከፍኩት ማታ በህልሜ አዳ ና ቦራን አየው 😹 ውስጤን ተቆጣጥሮዋል ማለት ነው 😊

    • @ሳራ
      @ሳራ Před měsícem

      czcams.com/video/2B3DK_-wKVI/video.htmlsi=BEl7Fud9FxH6Y13f 😂እኔም የእዉነት እኮ ፍቅረኛሞች ናቸዉ ደስ ሲሉ

    • @aass9542
      @aass9542 Před měsícem

      እናም😂😢

    • @harootger4942
      @harootger4942 Před měsícem

      እኔ ብቻ መስሌኝ ናበር 🤣🤣

  • @Sofe-i8y
    @Sofe-i8y Před měsícem +4

    ሰት ሳአት ነዉ ሚለቀቀዉ

  • @user-gz1rx2gr9l
    @user-gz1rx2gr9l Před měsícem +3

    ቀጣይውዶች❤❤❤❤

  • @mestimesti-n5t
    @mestimesti-n5t Před měsícem +3

    wooooo❤

  • @selihomnetsereab9963
    @selihomnetsereab9963 Před měsícem +3

    Mistr film

  • @kidusberihu6371
    @kidusberihu6371 Před měsícem +3

    I love you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Před měsícem +2

    አይ ስካር😂😂😂😂😂ቦራ ፍቅር እኮ ነው አይ ውሸት እኮ መጥፎ ነው

  • @user-lw6oe6bo9u
    @user-lw6oe6bo9u Před měsícem +2

    ቅጣት ልቁልን❤

  • @KanaStudio1
    @KanaStudio1 Před měsícem +11

    አረ በፈጣሪ ደምሩኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ 🙏🙏🙏

    • @ሳራ
      @ሳራ Před měsícem +1

      እንደማመር

    • @ሳራ
      @ሳራ Před měsícem

      czcams.com/video/2B3DK_-wKVI/video.htmlsi=BEl7Fud9FxH6Y13f

  • @raniaelayoubi1884
    @raniaelayoubi1884 Před měsícem +1

    እንደው በሞቴ አዳ መቼ ነው ለቦራ ሁሉንም እውነት የምትነግረው ? ተጨንቄ ልሞት ነውኮ ያደማአ እርዱኝ😢😂😂😂