እጣ ፈንታ ክፍል 26 | Eta Fenta epsiode 26

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana CZcams channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 428

  • @user-yr6kg6nb2u
    @user-yr6kg6nb2u Před měsícem +134

    አዳን የሚወድብቻ በላይክ አሳዪኚ😢❤❤

  • @Shewitzetwahdo
    @Shewitzetwahdo Před měsícem +84

    ናይ ሊቀ መላኣክቲ ቅዱስ ሚካኤል ኣማላድነት ምስ ኩልና ይኩን✝️🤲
    የሊቀ መላኣክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን✝️🤲

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před měsícem +295

    ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @user-rl2op8pw5o
    @user-rl2op8pw5o Před měsícem +159

    ይህንን የምታነቡ በሙሉ ዱአ አርጉልኝ እናቴን አሞብኛል 😢

    • @ZaharaMohamod
      @ZaharaMohamod Před měsícem +2

      አላህ አፊያዋን ይመልስላቼው እህቴ❤

    • @Yasin.7064
      @Yasin.7064 Před měsícem +2

      አላህ ያሽልልሽ

    • @user-rl2op8pw5o
      @user-rl2op8pw5o Před měsícem

      @@Yasin.7064 አሚን ያረብ 🤲🤲🤲

    • @user-rl2op8pw5o
      @user-rl2op8pw5o Před měsícem +1

      @@ZaharaMohamod አሚን የኔ ቆጆ 🤲🤲🤲

    • @aebayehu1990
      @aebayehu1990 Před měsícem +2

      Egziyabher.ymarlshi

  • @fatuma283
    @fatuma283 Před měsícem +87

    ወድ የአዳ ወዳጆች ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቃችሁ አዳን የምትወዱት በ👍👍

  • @user-sn9er3in3x
    @user-sn9er3in3x Před měsícem +94

    ነጌ አባቴ ቅዱስ ሚካይል ነው ከክፉ ነገር ይጠብቀን አሜን ❤❤❤❤

  • @user-rp4ve5vb1v
    @user-rp4ve5vb1v Před měsícem +26

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቃቹሁ ይጠብቀን🤲👏👏🙏

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před měsícem +95

    ቦራ ኩራት ይዞት ነውጂ ፍቅር ይዞታል ከአዳ 👍👍😜😜🤣🤣

    • @wondwosenasrat2139
      @wondwosenasrat2139 Před měsícem +1

      Enem esmamalehu

    • @user-en5yf1xz5n
      @user-en5yf1xz5n Před měsícem +2

      ድብንአድርጎነዋ 😅

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 Před měsícem +1

      😂😂😂😂 በጣም

    • @DhgVvxf
      @DhgVvxf Před měsícem +1

      ትክክል😂😂😂

    • @hayatadela
      @hayatadela Před měsícem +1

      እንደ ኢትዮጵያ ይንደረደራል😅😅😅

  • @kkkkmmmm773
    @kkkkmmmm773 Před měsícem +9

    ቅዱስ ሚካኤል የልባችንን መሻት የፈፀምልን አሜን❤🙏

  • @user-qj3fi7md7d
    @user-qj3fi7md7d Před měsícem +36

    ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን❤❤❤አሜን

  • @user-og5gm7mm9k
    @user-og5gm7mm9k Před měsícem +14

    ብትስብችያ ነግ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ነው ከክፉ ነገር ይጥብቅን 🙏አሜን ብሎ

  • @user-ld3uj3dv2v
    @user-ld3uj3dv2v Před měsícem +20

    ቁድስ ምክእል ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን🙏💐♥️

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 Před měsícem +52

    አዳና ቧራን ማነው የሚወዳቸው እንደኔ 🥰👍👍👍👍👍

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Před měsícem +65

    በቃ እቅዳሜ እና እሁድም ይቀጥላል ማለት ነው ይሄ ነገር ከአዳ እና ከቡራ ቃናውችም ፍቅር ሳይዛቸው አይቀርም 🤣

    • @KanaStudio1
      @KanaStudio1 Před měsícem +1

      😂

    • @AdisiMarkio
      @AdisiMarkio Před měsícem

      😂

    • @HggggHvgvggg
      @HggggHvgvggg Před měsícem +1

      አይገርምም😂😂😂27,28ሳይለቁለምንቀሩውደ፣እነዝህጉደኞችየሆኑሰወች

    • @user-jl5rm7me9o
      @user-jl5rm7me9o Před měsícem

      ሀሀሀሀ

    • @hbhhbh8109
      @hbhhbh8109 Před měsícem +3

      አጭር ፊልም ነው እኮ 😢😢

  • @user-kr7zs5uk6g
    @user-kr7zs5uk6g Před měsícem +26

    የነገዉ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤😊

  • @mequadesha
    @mequadesha Před měsícem +19

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤ #የፍቅር_ልቦች

  • @user-is9oc9yb3s
    @user-is9oc9yb3s Před měsícem +18

    እባካችሁ ሰዎች ዛሬ ሀኪም ቤት ሂጅ ነበር እራሴን አሞኝ እና ምን አለኝ መሰላችሁ ዶክተሩ የመዳም ቅመሞች ላይክ ካላደረኩሽ በጣም ይብስብሻል ብሎኛል እና ምን ይመስላችኋል ላይክ ብታደርጉኝ😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙈

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 Před měsícem

      ሀሀሀ😂😂😂😂😂

    • @hbhhbh8109
      @hbhhbh8109 Před měsícem

      😂😂😂❤

    • @hadr2250
      @hadr2250 Před měsícem

      ሀሀ መቃአረጌሽአለሁ ለምንትታመሚለሽ😂😂

    • @user-is9oc9yb3s
      @user-is9oc9yb3s Před měsícem

      @@hadr2250 የላይክ ሱስ ነው ሁሌ የሚያምሽ አለኝ😂😂🙈 Tanks you ❤❤

    • @user-uo8ke6ec1p
      @user-uo8ke6ec1p Před 8 dny

      አረ❤❤❤❤ኩሸ

  • @user-dv9ll1tj1g
    @user-dv9ll1tj1g Před měsícem +18

    በጣም አሞኛል ሁላችሁም ሚካኤል የማርሺ በሉኝ

  • @user-oh2of9pu6x
    @user-oh2of9pu6x Před měsícem +28

    በስደት ያላችሁ እህቶች የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před měsícem +18

    ማነው እደኔ እደ አዳ ያለ ህይወት ያለ ወይም የነበረ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው😢አለሁበት እኔ😢ግራ እደተጋባሁ😢

  • @user-sb9eo8gv1t
    @user-sb9eo8gv1t Před měsícem +57

    መላጣ ነኝሰለዚ ላይክ ሱጡኝ ውዴቼ ተው እንጂ😂😂😂😂😂😂❤

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev Před měsícem +2

      ኦኬ የኒ መላጣ

    • @emutube2300
      @emutube2300 Před měsícem +4

      ላይክ ጰጉር ያበቅላል ማለትነው 🙄😂😂😂

    • @madi8643
      @madi8643 Před měsícem

      ​@@emutube2300ልጽፍ ነበር😂

    • @user-jp7xf8vw5v
      @user-jp7xf8vw5v Před měsícem +1

      😂😂😂😂መላጣ አለወድም ሰለዚህ እቢ

    • @emutube2300
      @emutube2300 Před měsícem +1

      @@user-jp7xf8vw5v 😁😁እሽ

  • @user-rl4ec2vl2f
    @user-rl4ec2vl2f Před měsícem +10

    ማነውእደኔይሄንፊልምየሚወድአዳቦራስወዳቸው🥺❤❤❤

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před měsícem +32

    ከሩዝጋር ጋ ቀለበት እዳሰረይ ሹክ ልበለው መሰለኝ ለቦራ 😂😂😂😂😂😂

    • @smegnsafi2580
      @smegnsafi2580 Před měsícem +2

      ወይ እኔንም ደምሪኝ 😂ምናለ አንዴ ብቻ ፊልም ውስጥ ባስገቡኝና ሹክ ብዬ ብወጣ😃

    • @hanaabebe4954
      @hanaabebe4954 Před měsícem +1

      ጥሩ ሀሳብ ነው😂😂😂

    • @HappytemaHappy
      @HappytemaHappy Před měsícem +1

      የማያነብ መሰለሽ ሆ አርፈሽ ተቀመጪ አቃጣሪ 😂😂

    • @tigesttigest3175
      @tigesttigest3175 Před měsícem

      @@HappytemaHappy 😂😂😂😂😃😃

    • @shalusuowo2350
      @shalusuowo2350 Před měsícem

      😂😂😂😂

  • @user-wq8fv7lr4d
    @user-wq8fv7lr4d Před měsícem +18

    አዳን የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤

  • @EkuAdem
    @EkuAdem Před měsícem +16

    የቦራ እናት የአዳ አክስት ፊልም ላይ ብቻ አይመስለኝም እብደታቸው😂

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +10

    ማነዉ እደኔ ማታ ሲደርስ ስራ ጨርሶ ክላሱ ገብቶ ማብራት አጥፍቶ ቁጭ ብሎ የሚያይ ዋይፋይ እቢ ሲለዉ እብር ስር እየተጠጋ እየቆመ😂😂😂😂 አይ አዳእና አቶቦራ

    • @Hifeteasfea
      @Hifeteasfea Před měsícem

      ወይኔ😂😂😂የኔስራ😢ላለቅስ😂😂ሁላትንሽይቀርብኛል😂😂❤❤❤❤

    • @SOSOSuse
      @SOSOSuse Před měsícem +1

      እኔ😅😅😅

    • @yarbe449
      @yarbe449 Před měsícem

      ሚሲኪን አቅውአለሁ

    • @user-th2kd7kw6t
      @user-th2kd7kw6t Před měsícem

      ወላሂ እኔ😂😂😂😂😂😂😂ሞኩኝ

    • @gdfgf6792
      @gdfgf6792 Před měsícem

      እኔ 😅

  • @Hana-ጃማ
    @Hana-ጃማ Před měsícem +8

    ቃናዎች እራሱ ከአዳና ቦራ ፍቅር ሳይዛቸው አይቀርም😂 እየተረዱን ነው😊

  • @selametesfaye
    @selametesfaye Před měsícem +29

    አዳ እና ቦራ እንደኔ የሚወዳቸው

  • @HdHd-ym4il
    @HdHd-ym4il Před měsícem +8

    የበግ ገባየላይ ትሳተፋለች ወይ አላለም ወይ አዳየ😂😂😂😂

  • @ኤድን
    @ኤድን Před měsícem +6

    አዳ እና ቦራ ሠወዳችሁ እኮ ዋው ክፍል 27 ቀጣይ ❤❤❤

  • @ghftg6718
    @ghftg6718 Před měsícem +13

    ስሙ ቅዳሜ እና እሁድ ይቀጥላል አይደል? ከቆራጣች በሦስቱም ስልኬ ሰብክራይብ አናሳለሁ እሽ ይህን እዉቁ😅😅

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před měsícem +3

    ቅዱስ ሚካኤል የልባችንን መሻት ይፈፅምልን❤❤❤❤❤

  • @MekdiKif
    @MekdiKif Před měsícem +11

    እኔ አዳና ቦራን ነው እምወደው እናንተስ?

  • @MedinaSeid-qz6vz
    @MedinaSeid-qz6vz Před měsícem +11

    ኧረ ይይ ፊልም ስራ አላሰራኝም ❤😂😂

  • @MnajatA-cs7ib
    @MnajatA-cs7ib Před měsícem +8

    እህ ሲየናድድ በዚ ሰምት ነበር መየት የጀመርኩት ለከ ክፍል 26 አልተለቀቀም ነው ወንስ 😂😂😂
    ለኔ ቸግር አለኝ ፈታ ነው ሚየደርገው መገን ቶሎ ቶሎ ልቀቁት 😂😂😂

    • @adisalemyeshewalji4663
      @adisalemyeshewalji4663 Před měsícem

      @@MnajatA-cs7ib ስብስክራይብ አርጌ 26እለቅልሻለሁ 🥰

    • @ghftg6718
      @ghftg6718 Před měsícem

      11 ሰዓት ላይ ነው የምለቀቀዉ

  • @Hawa-fb7ww
    @Hawa-fb7ww Před měsícem +2

    አዳ እና ቱክቸ የኔእብዱች😂😂😂😂😂ስወዳችሁ😂😂😂😂

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 Před měsícem +4

    ብዙ ግዜ የበግ ገቢያ ላይ ትሳተፍለች😂😂 ሰውየውን እጅን ወዝውዛ ልታወልቀው ነበር እኮ ሆ😅😂

  • @Yasin.7064
    @Yasin.7064 Před měsícem +8

    ብዙም ባልወድምሽም አላለችም አዳ😅😅

  • @Samsung-ye2ly
    @Samsung-ye2ly Před měsícem +12

    ቆይ ግን ፍቅር ከማይሆን ሰው ለምን ይይዘናል
    መያዙንስ እሽ ግን ከመጥፎ ሰው ለምን ለምን አሁንስ ከፋኝ አመመኝ አልቻልኩምቤዛ😢😢😢😢

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 Před měsícem +2

      እኔም ግራ ገባኝ እኮ😭😭😭

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +4

    አዳና ቱክቸ ጎደኛ ቢሆኑ ደስይሉነበር

  • @user-kb5pd6vr7w
    @user-kb5pd6vr7w Před měsícem +2

    ይሄንንየምታነቡሁሉ በጣም የማፈቅረው ልጅ ድገት አሰንለያይ አለኝ እስኪ በዱአችሁ 😥😥😥😥😥🖤🖤💔💔💔💔

  • @Yasin.7064
    @Yasin.7064 Před měsícem +6

    ቦራ ፍቅርህን ተናዘዝ አትቅደርደር እደሴት ልጅ 😂😂

  • @DhXv-fm7bx
    @DhXv-fm7bx Před měsícem +7

    ስሙኝማ ፍቅር ከዝ በፍት ኣላውቅም ነበር ግን ኣሁን ቦራ ሳየው የሆነ ስመት ኣለኝ ፍቅር ይዞኝ ይሁንዴ😢😢

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Před měsícem +1

    ስሙኘማ ቦራብቻ ችግር የለበትም❤❤❤❤ ሶስቱ ግን የየራሳቸው ነገር አላየው ይተዋወቃሉ ቅቅናሞይ😅😅

  • @HawaHi-hv3jo
    @HawaHi-hv3jo Před měsícem +3

    የአዳ አክስትና የቦረ እናት እብደት😂😂😂😂የተለየ ነው😅😅😅

  • @Zechri13
    @Zechri13 Před měsícem +3

    የነ ቦራ ቤት ድር እና ማግ ላይ ያለው የነ ፈረሀት ቤት ነው አይደል

  • @AlmazTube-pt3nx
    @AlmazTube-pt3nx Před měsícem +2

    በየአላችሁበት❤ቅዱስሚካኤልይጠብቃችሁ

  • @GooklGookl-bw3pz
    @GooklGookl-bw3pz Před měsícem +2

    ቁዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ ዉዶቼ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asdadv6533
    @asdadv6533 Před měsícem +2

    ቅድስ ምካኤል ይጠብቀኝ ይጠብቃቹ

  • @user-qe9if6zy2n
    @user-qe9if6zy2n Před měsícem +2

    ካፉ ማርነው እሚዘበው አላለችም አዳ😂😂😂

  • @user-th2kd7kw6t
    @user-th2kd7kw6t Před měsícem +2

    የአዳ አክስትና የቦራ እናትማ ያማቸዋል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @YeabsiraMuluken-me8bm
    @YeabsiraMuluken-me8bm Před měsícem +4

    እኔ ይሄን ድራማ ገና እሁድ ዕለት የጀመርኩት ግን ሱሰኛ ሆናለሁ

  • @ግደይተክሉ
    @ግደይተክሉ Před měsícem +6

    Adan yemiwedat❤❤❤

  • @janatjanat2187
    @janatjanat2187 Před měsícem +5

    ሁሉም ያስቁኛል🤣🤣🤣🤣

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq Před měsícem +1

    አይ አዳ የኔ ቀልጣፋ አዝናናሽኝ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-by2wy1js1z
    @user-by2wy1js1z Před měsícem +3

    Ende ene Ada yemwedi ale❤❤❤

  • @aar4858
    @aar4858 Před měsícem +2

    አዴሩዝጋ የሚስበኝ የለም አማረብኝ ብሎ 😂ይጃላል😂😂

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ Před měsícem +9

    የአዳ አክስቶች ግን ችግራቸው ምንድነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @Hifeteasfea
      @Hifeteasfea Před měsícem

      😂😂😂የኔም😂😂ጥያቄነው

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Před měsícem +2

    እስኪ እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ በማርያም አበረታቱኝ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +3

    አሁንስ የቦራ ጭቅጭቅ ስልችት እያለኝ ነው😮

  • @fhgrhh7228
    @fhgrhh7228 Před měsícem +5

    እናተአይሰራም 😢😂😂😅😅

  • @jmela5844
    @jmela5844 Před měsícem +2

    እኮን መጣችሁልን ልቤ ተጠልጥሎ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wg7th5hl2l
    @user-wg7th5hl2l Před měsícem +7

    ቦራ ግን መጃጃሉን አላበዛውም

  • @TgestDesale
    @TgestDesale Před měsícem +2

    አሜን ፫ ❤❤❤

  • @SeniYallew
    @SeniYallew Před 4 dny

    ቦራ በጣም እያስጠላኝ ነው የሆነ ዘጊ ነገር ነው አዳን አሰቃያት እኮ የተረገመ😢😢

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +2

    አቶ ቦራ በቅናት ሊሞትነዉ አሁን አዲሱ ልጂ ሲመጣ ከኩዚቦቲ

  • @user-zc3jm9wu6w
    @user-zc3jm9wu6w Před měsícem +2

    የእጣፋንታወዳጆችየትናቹ❤❤

  • @user-eh9my8dw8x
    @user-eh9my8dw8x Před měsícem +4

    ቅዱስሚካኤልከክፉነገርሁሉይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Před měsícem +6

    አደኛ 🥰

  • @user-lp8tf1sk6h
    @user-lp8tf1sk6h Před měsícem +4

    አዳየ የኔ ውዴ❤

  • @mulumengistu415
    @mulumengistu415 Před měsícem +2

    እንኳን በደህና መጣችሁ ሱሱቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fourplus8716
    @fourplus8716 Před měsícem +2

    እስኪ ላይክ አርጉኝ😢

  • @hulegeb-835
    @hulegeb-835 Před měsícem +4

    ጉጉት ገደለኝ እኮ😢

  • @bety7508
    @bety7508 Před měsícem +1

    አሜን

  • @MastewalMa
    @MastewalMa Před měsícem +3

    part27

  • @Ejej-hx5nd
    @Ejej-hx5nd Před měsícem +2

    የቦራናትና የአዳ አክስት 😏😏🤨 😂😂😂😂😂

  • @ddghfghdd1073
    @ddghfghdd1073 Před měsícem +2

    ❤❤ቀጥሉ27❤❤

  • @hbhhbh8109
    @hbhhbh8109 Před měsícem +2

    ክፍል 50 ላይ ይፈፀማል የመዳም ቅመሞች ካሁኑ ቁርጣቹሁን እወቁ ብየ ነው😢😢😢😭😭😭😭

    • @user-wk7jc6eg7h
      @user-wk7jc6eg7h Před měsícem

      😢😢😢

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 Před měsícem

      አው ስያናዱ

    • @user-dn3fs7kq7b
      @user-dn3fs7kq7b Před měsícem

      ከምር እደዛ ከሆነ ያስጠላል መቼም እደሚያጔጔ አውቀው መሆን አለባት ባጭሩ የሚያልቀው 😢😢

  • @maqdesasd2744
    @maqdesasd2744 Před měsícem +2

    ቦራተቃጥሎ መሞቱነዉ😂

  • @ddghfghdd1073
    @ddghfghdd1073 Před měsícem +5

    ልቀቁ❤

  • @በእምነት
    @በእምነት Před měsícem +2

    አዳን የሚወድ👍👈ደምሩኝ😢

  • @user-ol4mj6dw7l
    @user-ol4mj6dw7l Před měsícem +2

    ለምን አትለቁም 😭😭😭

  • @tirhasgebrehawerya
    @tirhasgebrehawerya Před měsícem +1

    እስካሁን የተለዩ ኮሜንት የለም 😢😢

  • @mestimesti-n5t
    @mestimesti-n5t Před měsícem +2

    ተባረኩ❤

  • @user-ep3nw9cw1n
    @user-ep3nw9cw1n Před měsícem +2

    (Duy Beni)የሚለውን ፊልም ጀምሩልን🥺🥺🥺🥺🥺🥺😣😣😣😣😔😔😣

  • @user-om7ke2fs9y
    @user-om7ke2fs9y Před měsícem +4

    ቶሎልቀቁልን አረ

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z Před měsícem +1

    Good job keep it❤❤❤💛💛💛💚💚💚💙💙💙💙💙💙

  • @user-xv8my4hv3v
    @user-xv8my4hv3v Před měsícem +4

    የሃበሻ ልጆች ኦኮ ቃና እያዩ ፍቅር የኔስ እደዚ ለምን ኣይሆንም ይላሉ😂😂😂😂ሴቶችየ በፊልም ሁሉም ያያቹት እውነት እዲሆንላቹ ኣትጠቡቁ😂😂😂😂😂 የሃበሻ ወዶች እደዚ መቀባጠር ኣይችሉበትም በሚያሳዝን ሁኔታ😂😂😂😂

    • @Hifeteasfea
      @Hifeteasfea Před měsícem

      😂😂😂እውነት😢😂😂ብለሻል

    • @mekiyaSehycho
      @mekiyaSehycho Před měsícem

      የኔ በል ይችላል 😍😍😍😍😍😘🥰

  • @EjigayewGiza
    @EjigayewGiza Před 29 dny

    Enenis manew miwadeng❤

  • @AsmaAsma-gz2cb
    @AsmaAsma-gz2cb Před měsícem +1

    አሊእደታለፍቅነዉያያዘዉ😮😮😮❤❤❤❤

  • @user-vd2cp9eh5z
    @user-vd2cp9eh5z Před měsícem +3

    😂😂😂😅😅😅😅😅አቤት እብድ የሞላበት ፊልም

  • @fjfjgfjhjj1906
    @fjfjgfjhjj1906 Před měsícem +1

    ቀጥሉበት😂😂❤😢

  • @shashepigion3478
    @shashepigion3478 Před měsícem +2

    Wow❤❤❤❤

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 Před měsícem +2

    ምራቋን እትፍ ብላ እጃን ጨበጠቻት

  • @SelamRaya-h9x
    @SelamRaya-h9x Před měsícem +1

    በራ እኔ ኣዴ ማነዉ እዴኔ የምወዴቹዉ ❤❤

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f Před měsícem

    ቦራ ኣበዛሃው ለኣዳ ለመናደድ ብለህ ለኣዲስዋ ረዳትህ ይሀ ሁሉ ሙገሳ እስዋም እውነት መስልዋት ደስ ኣላት😂😂

  • @BezaZewide
    @BezaZewide Před měsícem +1

    Amen 🙏🙏🙏

  • @user-gv5yk4of7e
    @user-gv5yk4of7e Před měsícem +2

    አዳ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Před měsícem +1

    አቶ ቦራ ደግሞ ምነው በረዶ ይጠበስልኝ አለ

  • @KanaStudio1
    @KanaStudio1 Před měsícem +8

    አረ በፈጣሪ አዲስ ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ 🙏🙏🙏