እጣ ፈንታ ክፍል 23 | Eta Fenta epsiode 23

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana CZcams channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 391

  • @Hana-ጃማ
    @Hana-ጃማ Před měsícem +339

    ማነው ደስ ያለው ሰሞኑን በተከታታይ በመለቀቁ👍👍

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před měsícem +293

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @mequadesha
    @mequadesha Před měsícem +123

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰😍😘😘#የፍቅር_ልቦች

  • @user-on6mu1tv2x
    @user-on6mu1tv2x Před měsícem +46

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @AynuuAynit
    @AynuuAynit Před měsícem +64

    ለምን እስከ ማታ ይቆያሉ ቶሎ አይልቁልነም እንድ ከሁሉም በላይ ሰላም ይብዝላችሁ ወንደመን እህቶቼ በስግደት የሉትም ሁሉ ፈጣር ይጠብቃችሁ ወቶ ከምቀራት እማምላክ ተጣብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🥰

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 Před měsícem +1

      አሜን

    • @user-km4bv1re5z
      @user-km4bv1re5z Před měsícem +2

      አመስግኚ ቅዳሜና እሁድንም ጨምረው እየለቀቁልንነዉ የሰአቱ መርዘምግድየለም

    • @Marfh-ly8en
      @Marfh-ly8en Před měsícem +1

      አሜን❤❤❤

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse Před měsícem +55

    ሰሊን ስወዳት እደዚ አይነት ጓደኛ ይስጠን ፈጣሪ❤❤

  • @YaredBizuneh
    @YaredBizuneh Před měsícem +78

    በላይክ ጥማት መሞቴ ነው እስቲ አስታግሱልኝ😍😍🙏🙏

  • @SaraAhmed-mr5ru
    @SaraAhmed-mr5ru Před měsícem +69

    አዱን እና ቦራን የሚወድ እንድኔ❤

  • @TigestWubea-je6yg
    @TigestWubea-je6yg Před měsícem +58

    ወይኔ የአዳ ዘመዶች ባይኖሩ ድራማዉ አያምርም ነበር😂

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před měsícem +116

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ❤

  • @tewahdohaymanotey6025
    @tewahdohaymanotey6025 Před měsícem +15

    በመብረቅ ፋንታ Soz ይተርጎምልን የምትሉ👍

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Před měsícem +35

    አር ቃናውች ለውጥ ዋው ሆናችሁ 🥰🥰ወዶች ያዝ ያዝ እያርጋችሁኝ የኔ ምርጦች 💝💝💝💝

  • @user-sr9yu5gd8r
    @user-sr9yu5gd8r Před měsícem +14

    ውይ ሰሊን ውዴ 😢 በጣም ነው ምወዳት የኔ ጣፋጭ🎉🎉🎉 እደስዋ ያለ ጓደኛ ይስጠን❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-kp7pp7bj6y
    @user-kp7pp7bj6y Před měsícem +36

    ሰሞኑን አስደሰታቹን እንኳን ደስ ያላቹ እጣ ፈንታ አፍቃሪዎች❤

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před měsícem

      እስልምና የመጣው 16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በ ብዛት ሙስሊም ነበረ የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩልበባርነት ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ወዘተ

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před měsícem +37

    አዳ አች ለፍላፊ እውነቱን ንገሪው ሳይረፍዲብሽ 😂😂😂

  • @SemeraSemue
    @SemeraSemue Před měsícem +41

    ማነው እደኔ የሚወዳቸው 👍 አሳዪኝ❤❤❤

  • @ToybaMehammed-ol4yb
    @ToybaMehammed-ol4yb Před měsícem +58

    አዳ ከቦራ ፍቅር ይዟታል ዬምትሉ🤔🙋‍♀️😂😂

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc Před měsícem +5

      እኳም እሷ እኔንም ይዞኛል

    • @ayudawudtube
      @ayudawudtube Před měsícem +1

      😂😂😂😂😂😂😂​@@EmyaShataw-lp3tc

    • @user-bx1sg9ms7o
      @user-bx1sg9ms7o Před měsícem +3

      እኔም ይዞኛል😂😂😂😂❤❤😂😂😂😂😂

    • @tseganeshlire1825
      @tseganeshlire1825 Před 25 dny

      😂😂😂😂🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @selametesfaye
    @selametesfaye Před měsícem +37

    ደስ ይላል ዛሬም ይለቀቃል

  • @user-di4nm8sd1v
    @user-di4nm8sd1v Před měsícem +18

    ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Před měsícem +25

    አዳ ስወዳት ደግሞ ስታምር❤😍

  • @gdvdh4743
    @gdvdh4743 Před měsícem +19

    እንዴት ናችሁ የኔ ስደተኞች ወገኖቼ ሰላም ብያለሁ❤

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Před měsícem +18

    እስኪ ስራ ፈልጉ ጣይፎች ተዉ 😢 ማነው ግን እንደኔ ጭንቀቱን የሚያስረሳው እጣ ፋንታ😂😂😂

    • @user-jg5vx1bs8v
      @user-jg5vx1bs8v Před měsícem +1

      አድ ስራ አለ የጀማአ 1800ትሂጀለሽ

    • @user-ev4sf3kx8b
      @user-ev4sf3kx8b Před měsícem

      @@user-jg5vx1bs8v አው ጣይፍ ነው

    • @SaudiTaif-eb2df
      @SaudiTaif-eb2df Před 13 dny

      እኔ እሄዳለሁ ሰው ካልሄደበት ውዴ በአሏህ ​@@user-jg5vx1bs8v

    • @SaudiTaif-eb2df
      @SaudiTaif-eb2df Před 13 dny

      ​@@user-ev4sf3kx8bስራ አገኘሽ ውዴ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +8

    በመብረቅ ፈታ soz ይተርጎምልን የምትሉት

  • @yewerja_medanit
    @yewerja_medanit Před měsícem +5

    የአዳ ቶርጋሚ ናት ድራማውን ያሳመረችው ከምር ዮነ ከለር ሰታታለች ትወናዋ ላይ😂❤❤❤

  • @beesaal8014
    @beesaal8014 Před měsícem +9

    እዝ ድራማ ላይ ጄላል አስጠላኝ 😂😂

  • @jmela5844
    @jmela5844 Před měsícem +10

    ❤❤❤❤ልቀቁልን አይቆጥርባችሁ ወጭው በኔ ነው ልቀቁት😂😂😂

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z Před měsícem +4

    የኔዉድ አዳየ ተሰቃየችኮ የሷን ስሜት የሚረዳዉ የደረሰበት ብቻ ነዉ😢😢😮❤❤

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m Před měsícem +11

    አይ አዳ አቃጠልሽኝ ምናለ ነግረሽው ብታርፊ እኛም ምላሹን ብንሰማ አንች. ቀልቃላ😂😂😂😂

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev Před měsícem

      እኔም ዛሬ ስጠብቅ ነበር ትነግረዋለች ብየ

  • @user-en5yf1xz5n
    @user-en5yf1xz5n Před měsícem +6

    ማነዉ አዳስታዝን 😥አብሮ የሚያዝነዉ የኔ አዳ ❣️ ቦራ ፍቅር 🥀ጠግርሮታል እማይናገርሆኖበትነዉጅ በቅርቡ ይፈርጣል ብየተስፋአለኝእናተስ 😅

    • @user-hd3xb7gk5i
      @user-hd3xb7gk5i Před měsícem +1

      አው እሱማ😂 ግን እስኪለቀቅ መጠበቅ አልችለልምምምም ስንት ሰኣት ነው ሚለቁት

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před měsícem +10

    አይይይ እኛኮ ክብር አይወድልንም አሁን ደሞ በየቀኑ መልቀቅ ስጀምሩ ሳይመሽ ልቀቁ የምል ኮመንትም በዝቷል ዛሬ ብቻ በየ ቀኑ ይለቀቅ እንጂ እስከ 8 :00 ሰአትም ቢሆን ቁጭ ብዬ አየዋለሁ😂😂😂

  • @Toyiba76
    @Toyiba76 Před měsícem +6

    ሰላማቹ ይብዛልኝ ውድ ያገሬ ልጆች ቤያላችሁበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @user-ye7ti9zr7f
    @user-ye7ti9zr7f Před měsícem +8

    ማነው እደኔ አዳ እውነቱ እስክትናገር የጨነቀው😅😅😅

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev Před měsícem +1

      እሷ ለምነግረው እኔ ተጨነኩኝ😮

    • @ZGFFHHSFHGGFF
      @ZGFFHHSFHGGFF Před měsícem +1

      በጣም ነው የጨነቀኛ 😂😂😂😂😂

    • @harootger4942
      @harootger4942 Před 25 dny +1

      እኔ 🥺

  • @Tagistdagni
    @Tagistdagni Před měsícem +1

    ሰሊን ስወዳት ከልብነው እደዚ አይነት ጋደኛ ይስጠን ፈጣሪ❤❤❤❤

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Před měsícem +12

    በመብረቅ ፈንታ የሚተካዉ ድራማ ማነዉ ግን😊

  • @MakiMan-dr5zh
    @MakiMan-dr5zh Před měsícem +3

    ቃናዎች ውለታችሁ እየበዛብን ነው ቅዳሜና እሁድም 😂❤❤❤

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 Před měsícem +6

    ያዳ አፍቃሪዎች ደምሩኝ ስወዳችሁ😊

  • @user-zc3jm9wu6w
    @user-zc3jm9wu6w Před měsícem +4

    በስግደትያላቹእህቶቼፈጣሪከክፉነገርሁሉይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @user-bg5uq6ih8l
    @user-bg5uq6ih8l Před měsícem +5

    አዳንካፋ የምትላት ነገር እደት እደምወድላት እስላይና❤❤😮😂😂

  • @user-kg3do9pn3s
    @user-kg3do9pn3s Před měsícem +7

    ማነዉ እደኔ ደስተኛ❤

  • @user-hi6dc5vh2p
    @user-hi6dc5vh2p Před měsícem +3

    ሰሞኑን ማነዉ እደኔ ደስያለዉ በተከታታይ በመለቀቁ😢❤❤❤

  • @KanaStudio1
    @KanaStudio1 Před měsícem +33

    የአዳ ወዳጆች አዲስ ጀማሪ ነኝ አስቂ ቪዲያ ለማየት እኔ ጋር ኑ🙏🙏🙏

    • @user-zx3pz4bu9o
      @user-zx3pz4bu9o Před měsícem +1

      እንደዚ አይነት ነገር ስለሚያስፈልገኝ ጎራ ብያለዉ

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před měsícem +6

    አዳ ለፍላፊ እውነቱ ተናገሪ እስከ መቸ ነው😂😂😂😂😂

  • @AbrahamAde-bo2ou
    @AbrahamAde-bo2ou Před měsícem +1

    የአዳ አማች ግን በጣም ነው ደስ የምለው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Melat____
    @Melat____ Před měsícem +6

    ደሞ ቅጣት ኣልተለቀቀም በቃ ልያሳብዱን ነው እነዚ ሰዎች😂

    • @sfsdssws7953
      @sfsdssws7953 Před měsícem

      ፌስቡክ አለልሽ ሁሉም ገፅ

    • @sfsdssws7953
      @sfsdssws7953 Před měsícem

      ፌስቡክ አለልሽ ሁሉም ገፅ

    • @user-kj2zd8ue6q
      @user-kj2zd8ue6q Před měsícem

      እኔ ቅጣት በቴሌ ግራም 157 ደርሻለሁ

    • @user-me8sv3gz7u
      @user-me8sv3gz7u Před měsícem

      ቴሌግራም ላይ ሙሉው አለልሽ እነሱን አትጠበቂ

  • @hwa1074
    @hwa1074 Před měsícem +3

    😂😂😂😂ጀላር እና ሮዝጋር😅😅😂😂😂😂

  • @Ok.birabiri
    @Ok.birabiri Před měsícem +9

    ሰሞኑን ደስታዬ 100%ሆኖዋል 🥰🥰🥰😊😊😊😊😊😊

  • @hayatadela
    @hayatadela Před měsícem +6

    ወይ ጉድ በቃ ከድራማ ወደ ድራማ ተዘዋውሬ ልቅር😢😅

    • @user-zu5gb5dm2n
      @user-zu5gb5dm2n Před měsícem

      😮😮

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 Před měsícem +1

      ምን ይደረግ ብለሽ ነው አሁንማ ስራችን ሆነ 😂😂

  • @senibirhanu5709
    @senibirhanu5709 Před měsícem +2

    ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሃሳባቹሁ ያሳካላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SurprisedHummingbird-je7vr
    @SurprisedHummingbird-je7vr Před měsícem +4

    የኒን ልጅ ነው የያዘችው አላለም አይ የኒን ነው 😂😂😂

  • @MominaMomina-rp9cw
    @MominaMomina-rp9cw Před měsícem +2

    ቃናዉች ሳምንቱን በሙሉ ስለለቃቹሁልን እናመሰግናለን

  • @betelhemdeme
    @betelhemdeme Před měsícem +13

    አዳና ቦራ ዛሬ ባስኬት ቦል ይጫወታሉ😂

  • @gggrvheve
    @gggrvheve Před měsícem +5

    እኔ ድርት ልበልላቹሁ😂🙄🥰ቀጥሉበት በተለይ በመብረቅ ፈታ የህድ ተከታታይ ብጨምሩን😢😻

  • @AminaAhmed-vq1sy
    @AminaAhmed-vq1sy Před měsícem +3

    ለምንድን ነው ዳውንሎድ የማይሆነው አስተካክሉት ቃናወች

  • @Shewitzetwahdo
    @Shewitzetwahdo Před měsícem +2

    ሰላምን ፍቅርን ልደቂ ሰባት ይኩን

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +2

    እሮዝጋር ይመችህ ይሄን ሸባ ደግ አረከዉ😂😂😂

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv Před měsícem +4

    ዋውናችሁ ቶሎቶሎመልቀቁንቀጥሉበት

  • @user-wk8sd7nn9r
    @user-wk8sd7nn9r Před měsícem +1

    ራሴን አልስትም ብለህኝ አልነበርዴ አለይ ያዳ አክስት 😂😂😂😂😂

  • @UeuUer
    @UeuUer Před měsícem +1

    ቶለልቀቁልን ውይ እስከሚለቀቅ ጎጎሁ❤❤❤😊😊

  • @mekyatefera
    @mekyatefera Před měsícem +6

    አዳ የኔ ዉዲ❤❤🎉🎉🎉

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Před měsícem +2

    ዛሬ ምነየምነየ ቀደሞችሁኘ ኮሜት😂😂😂ቅመሞችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmanJ-q2l
    @EmanJ-q2l Před měsícem +1

    Yenawudochi,adera,endatakortutyemr,eyeferahunewu,leaching,endatsebrut❤❤❤❤❤❤

  • @Zaniba-l6h
    @Zaniba-l6h Před měsícem +2

    በጣም አናመሰግናለን ❤❤❤❤ አዳእና ቦራ ፍቅር እዘዋቸዋል 🎉🎉🎉🎉

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Před měsícem +4

    ይለቀቃል ተረጋጉ❤❤❤❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +1

    ሰሊን የኔዉድ ምርጥ ጎደኛ ሳቂሳቂ አለች😂😂

  • @MastewalMa
    @MastewalMa Před měsícem +3

    Part24

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc Před měsícem +2

    እጣፈታ ሳይ ፍቅር ፍቅር ይሸተኛል

  • @MeriLion21
    @MeriLion21 Před měsícem +7

    ክጽበያ ጸኒሐ

  • @user-fg3lq8nx5n
    @user-fg3lq8nx5n Před měsícem +3

    ሁለተኛ ነኝ ዛሬ 😂❤

  • @AhmaTarabay
    @AhmaTarabay Před měsícem +6

    ዋዉደስስል❤❤❤❤❤እስቲጠይቄአላቅምሁላቹምሰብስክራይአርጉኝ❤❤❤❤በናታቹ

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr Před měsícem +5

    wow ማነው እደኔ የቀበጠ 💃💃💃💃💃💃

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před měsícem +3

    የምወዳችሁ🎉🎉🎉

  • @TigistBerihun-jc7wz
    @TigistBerihun-jc7wz Před měsícem +4

    B Ada fikr litawri ❤❤❤

  • @aass9542
    @aass9542 Před měsícem +3

    የአዳዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @selam518
    @selam518 Před měsícem +3

    አዳና ቦራን የሚወድ❤🎉

  • @ፍቅር127
    @ፍቅር127 Před měsícem +3

    ስስቶቸእንኳንደናመጣቹህ😊

  • @Salam-qh9ym
    @Salam-qh9ym Před měsícem +1

    🎉 አዳ አዳ አጻ😂❤

  • @GitgrvfFfbsgft
    @GitgrvfFfbsgft Před měsícem +1

    ስሊም እና አዳ ደስ ሲሉ

  • @HshsZhz
    @HshsZhz Před měsícem +1

    አናማሳግናለን😘😘

  • @haymi2935
    @haymi2935 Před měsícem +2

    አረ እባካችሁ እዲወርድ አድርጉ ኦ😢ላይን ማየት ማንችል አለን

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +2

    ጀላን ምን ሁኖነዉ😂😂😂😂ኤጭ ተፋታቸዉ

  • @user-hr5oj6se9w
    @user-hr5oj6se9w Před 18 dny

    ይሄ ድራም በጣም ደስ ይላል

  • @AsaliAsali-zc6cn
    @AsaliAsali-zc6cn Před měsícem +1

    አዳዬ የኔ ማርር

  • @user-gx1mc1vy7g
    @user-gx1mc1vy7g Před měsícem +1

    አዳየ❤❤❤❤❤

  • @اموصوديس
    @اموصوديس Před měsícem +2

    አዳየ ያየኔውዲ እውነቱንተናገሪ

  • @user-me1su1id6v
    @user-me1su1id6v Před měsícem +7

    ሰሊም ግን ለኔ ብቻ ነው ማያ የምትመስለኝ😮😮😮

    • @terezcell8368
      @terezcell8368 Před měsícem

      May.manati

    • @Butterfly-lr5sj1pu1v
      @Butterfly-lr5sj1pu1v Před měsícem +1

      እኔ ደሞ ታፋጭ በቀል የሰራቹ የፐሊን እና የፖሻክ ጋደኛ የነበረቹ ትመስላለች😊

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před měsícem

      ድምጾ የሷነዉ

    • @user-qk3mw2ou4v
      @user-qk3mw2ou4v Před měsícem

      እኔ ደሞ ድምፃ ነዉ የሚመሰለኝ

    • @user-me1su1id6v
      @user-me1su1id6v Před měsícem

      @@Butterfly-lr5sj1pu1v ከንፈርዋ ስታወራ ሲቀሳቀስም እየመሰለኝ ነው🤔🤣🤣🤣

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 Před měsícem +3

    አረ ቅጣት ልቀቁልን

  • @user-pt3jz8bb4z
    @user-pt3jz8bb4z Před 19 dny

    ኣሜን

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před měsícem

    እስቲ ውዶች ዱወ አድርጉልኝ ዛሬ አሞኛል አሏህ አፍያ ይስጥሽ በሉኝ😢🤔❤❤😊😌

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy1914 Před měsícem +4

    አዳ ሁሉም ነገር ያምርባታል ይቺ እብድ❤❤❤

  • @SelamRaya-h9x
    @SelamRaya-h9x Před měsícem +1

    የኔ ኣዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kc5fl5yu2w
    @user-kc5fl5yu2w Před měsícem

    ቀጣይ ክፍል እስከሚለቀቅ ጓጓሁ እንደኔ ደቂቃው የሚያንሰው ማነው😂🎉❤❤

  • @helenkldane9221
    @helenkldane9221 Před měsícem

    ኣሜንንን🙏ኣሜንንን🙏ኣሜንንን🙏🌿🌿🌿🌿

  • @mulumengistu415
    @mulumengistu415 Před měsícem +3

    መጡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅

  • @tsaganeshandiso3115
    @tsaganeshandiso3115 Před 10 dny +1

    ቆምጠጤ እረሱ የመጠል😅😅😅

  • @zeburaseid
    @zeburaseid Před měsícem +1

    እደምን አመሻችሁ እደትናችሁ ወገኖቸየ

  • @user-og5gm7mm9k
    @user-og5gm7mm9k Před měsícem +1

    የአድ ንግረ አይልቅም kkkkk

  • @user-cg3rz8cg8i
    @user-cg3rz8cg8i Před měsícem

    😂😂ሰሊም እና አሊ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @HanaHana-eo6ln
    @HanaHana-eo6ln Před měsícem +3

    ሰሊን ግን ትለያለች ምርጥ ጓደኛ ናት አዳና ሰሊንን እንደኔ የሚወዳቸው በላይክ 🎉🎉🎉🎉

  • @EmabetAbou-yo8nz
    @EmabetAbou-yo8nz Před měsícem

    ፈጣሬ የባረካቺሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-uj4jh9rh4u
    @user-uj4jh9rh4u Před měsícem

    እና መሰግናለን❤❤❤❤❤