Video není dostupné.
Omlouváme se.

የቆሰለ ፍቅር ክፍል 150 | Yeqosele Fikir episode 150

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 12. 2023
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 243

  • @gruutbvgrgfv5220
    @gruutbvgrgfv5220 Před 8 měsíci +122

    ነጌ እኮ እናታችን ቅድስት አርሴማ ነች እንኳን አደረሳችሁ እሷ በያለንበት ትጠብቀን❤🙏

  • @Abilovetube742
    @Abilovetube742 Před 8 měsíci +37

    ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሃገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌺🌿🌿🌿🌿🌺🌺🌺🌺🌿🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hayatfkr7832
      @hayatfkr7832 Před 8 měsíci

      አድርጌሻለሁ እኔንም ሰፕስክራይብ አድርጊኝ ውደ

  • @samuel0607
    @samuel0607 Před 8 měsíci +76

    የቅድስት አርሴማ ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል❤❤❤።።።

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 8 měsíci +23

    ጀግናዉ ጀብዴት እንዴት ነዉ ደስ እሚለዉ ዶክተር ተብዬ ከሀዲዉን ሲገድል አንጄቴ ቅቤ ጠጣ😂♥️♥️♥️

  • @MubaSilta
    @MubaSilta Před 8 měsíci +44

    የሂላል እና ሊዮን ፍቅር ደስ ስለ ❤

  • @LemLem-sc8sc
    @LemLem-sc8sc Před 8 měsíci +48

    ፈጣሪ እንደ ጀብዴት አይነት ባል ይስጣችሁ ❤❤❤❤አፍ የኔ ❤ጀገና❤❤❤

    • @Salam-rs7lx
      @Salam-rs7lx Před 8 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @user-mu8fo5ur8l
    @user-mu8fo5ur8l Před 8 měsíci +45

    6ነኝ በቃ 60ላይክ ይገባኛል ስሮጥ ጥርሴን አጥቼው ነበር😂

  • @emaema-dv7cj
    @emaema-dv7cj Před 8 měsíci +21

    እንደ ጀብዴት ያለ ጅግና ይስጠን ❤❤❤

  • @DjxjDkxjx-kn6hx
    @DjxjDkxjx-kn6hx Před 8 měsíci +18

    እውይ ጀብዴት የኔ ጀግና❤ ደኩተር ተብሎ ሰላዩን ሲገለው እዴት ደስ እዳለኝ😊

  • @shakirakiez2976
    @shakirakiez2976 Před 8 měsíci +21

    የኔ ጠንከረዎች አለህ ስደት በቀቹ ይበለን❤❤❤❤❤❤

  • @user-zm4yc9tc7s
    @user-zm4yc9tc7s Před 8 měsíci +9

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን በረከቷና ረድኤቷ ያሳድርብናል ምልጇዋና ፀሎቷ ኢትዮጵያን በቤተክርስቲያናችን ተዋህዶ ሐይማኖታችን ታስበን።

  • @EDU12721
    @EDU12721 Před 8 měsíci +13

    ሙስጠፋ ከማልን ለማየት በጣም ጓጓው 😊

  • @MoodiAa-nl5so
    @MoodiAa-nl5so Před 8 měsíci +12

    ውዶቼ ይቱብ ዛሬ ከፈትኩ እስኪ እንተጋገዝና እንደግ እኛ የመዳም ቅመሞች ለሰው እንጂ ለራሳቺን አንሆንም ስለዚህ አብሮነታቺሁን አሳዩኝ😢

  • @Merry-wf7ib
    @Merry-wf7ib Před 8 měsíci +9

    ድራማው ሊፈፀም ቀርብዋል
    ስለዚ እንዳይአቋርጡት ይቀጥል የምትውሉት👍

  • @aar4858
    @aar4858 Před 8 měsíci +14

    ማነውአዴኔ ያኩብ መለዮውን ለብሶ ሲያይ ያለው🇹🇷🇹🇷🇹🇷የኔ ጀግና ያኩብ ጅብደት መለዮህን የምለብሰውመቸነው አደያኩብ የምታስደስተኝ ለብሰህ😘😘

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa Před 8 měsíci +11

    ጀብደት አሁን አሁን ተጋለጠ እያልኩ በስጋት አለቀሁ መቸ ነዉ ግን ስት ክፍል ነዉ እሚያልቀዉ

  • @semirakerim1180
    @semirakerim1180 Před 8 měsíci +14

    ሰሉ አለን ነቢ

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 Před 8 měsíci +11

    😂😂😂😂 ፊሊፖስ ሊወን ያወራው እውነት መስሎት በደስታ ሊያብድ ደረሰ እኮ በቃህ ሊወን አላለም 😂😂😂😂

    • @user-ju7zp4zz2v
      @user-ju7zp4zz2v Před 8 měsíci +1

      አንዳንዴ ፊልም ለማየት ጥሩ ግንዛቤ ያስፈልገዋል አሁን ያችን ፐርት ብዙ ሰው አያስተውልም

    • @temrejemal28
      @temrejemal28 Před 8 měsíci +1

      @@user-ju7zp4zz2v አወን እውነት ነው ግን እኔን በጣም አስቆኛል የሰውየው ሞኝነት ራሱ ያዝናናል

  • @addishiwotgirma6510
    @addishiwotgirma6510 Před 7 měsíci +1

    “እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።”
    - ቆላስይስ 3፥17
    ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fshdfsvx2071
    @fshdfsvx2071 Před 8 měsíci +13

    የኔጀግና ኮነሬል ጀቭዴት ስወደው❤❤🎉❤🎉❤❤

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Před 8 měsíci +7

    ድል ለታሪከች❤❤

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 Před 6 měsíci +2

    ጄብዴት በሄድከበት ሁሉ ሳቅ እያልክ ጀግንነት ይለያል💪💪💪💛

  • @user-wu6rp3nc9j
    @user-wu6rp3nc9j Před 8 měsíci +9

    የአዚዜልጂ ሲምርየኔቸኮሌትአደዬብሥምህ ደሥይለኝነበር😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋

    • @bahria1927
      @bahria1927 Před 8 měsíci

      አዉ ድቡሼ የሆነ ልጅ ነው❤❤😍😘

  • @user-un1ss7et1b
    @user-un1ss7et1b Před 8 měsíci +8

    ሊሆን እና ሂላል ሳይ የሚይዘኝ ፍቅርስ ከዛ ሲልቅ የት እንደሚገባ አላቀዉም😢 🙈🙆😂❤🎉

  • @hdhdurhdhry4977
    @hdhdurhdhry4977 Před 8 měsíci +16

    ሊዮንየ ልብ❤ምሉ❤

  • @Bb-nd1bl
    @Bb-nd1bl Před 8 měsíci +5

    አሁን በቀ ያአዚዜ መሄድ ያጄብዴትና ያአዚዜ ማሞቻ ሳት ደረሳ ማለት ነው አይ አሁን በሰላም አትመለስም😢😢😢😢

  • @SurprisedCaptainHat-lj2om
    @SurprisedCaptainHat-lj2om Před 8 měsíci +9

    ጅብደት ሱና ለመድረክ ንፉግነት ነው ነው የምወደው የኔ ጀግና❤❤❤❤😂

  • @user-ne2rd3hi9k
    @user-ne2rd3hi9k Před 8 měsíci +1

    ልክ እንደ ጄብዴት አፍቃሪ እና ጀግና ባል ይስጠን❤❤❤❤

  • @mesiethio2857
    @mesiethio2857 Před 8 měsíci +10

    እኔስ እደጀብደት ያለ ጀግና ባል ይስጠኝ❤

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 7 měsíci

      የዛሬ ወንዶች ኣይረቡም እዚ እዛ እያሉ
      ሴቶች መቀያየር ነው ጅግንነታቸው😢

    • @NeyemaNeyema
      @NeyemaNeyema Před 4 měsíci

      😂😂😂😂እውነትነው​@@user-fe7xs3jc7f

  • @hayat8148
    @hayat8148 Před 8 měsíci +3

    ኮረኔል ጀቭደት እፉፉፉ ጀግና የሚለው ቃል እራሱ አይገልፀውም

  • @Asliselomun
    @Asliselomun Před 8 měsíci +7

    ጀብዴት ባንደራዉ ያየዉ እንደት ያሳዝናል😢

  • @user-wg9kp2pi8j
    @user-wg9kp2pi8j Před 8 měsíci +3

    ኢትዮጽያዬ ሰላምሽን ያብዛልንንንንን አሚንንንን

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před 8 měsíci +5

    ጀብደት የኔ ጀግና ስወድህኮ❤

  • @user-ih7pn4kd4m
    @user-ih7pn4kd4m Před 8 měsíci +4

    የኔ ጀግና ጀቭዴት ቅቤ አጠጣኝ ሲገለው መለዮህን መቸ ይሆን እምትለብሰው❤❤💖

  • @VipVip-ls8to
    @VipVip-ls8to Před 8 měsíci +8

    የሂላል እና የሊወን ፍቅር ይለያል

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Před 8 měsíci +15

    አ ብ ይ የፋኖን ባንድራ ሲያይ ይቃጠላል ፊሊፖስም የቱርክን ባንድራ ሲያይ ይቃጠላል ዞሮ ዞሮ ድሉ የፋኖነዉ እናም የቱርክ ነዉ😂😂

  • @user-lg9pt3gm2l
    @user-lg9pt3gm2l Před 8 měsíci +12

    ሙስጠፋከማል ተዉ ግን ብቅበልና እንይህ😇

    • @user-oy7ml6sm3x
      @user-oy7ml6sm3x Před 8 měsíci

      😂😂😂😅

    • @user-oy7ml6sm3x
      @user-oy7ml6sm3x Před 8 měsíci +1

      ሙሰጠፋ ክማል በሂውት ያለው እገሩ በቼነው በባለፈው አይተናል😂😂

    • @zahraza4746
      @zahraza4746 Před 3 měsíci

      Enim gaguchalhu😂😂😂😂😂😂😂

  • @samuel0607
    @samuel0607 Před 8 měsíci +8

    እስቲ የጌታ ልጆች አላችሁ 😮😮😮

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at Před 8 měsíci +4

      ወላሂ እንደ ጴንጤ እርካሽ የለም!

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 Před 8 měsíci +3

      የጌታ ልጆች እዚህ ምን ይሰራሉ አቺ666😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ghgj3366
      @ghgj3366 Před 8 měsíci +3

      ​@@FjhShj5😂😂😂😂😂አለን እሚልኮ አይጠፍም መቸም የተመቱ ናቸዉ 😂😂😂😂😂

    • @AdisHabeshawete
      @AdisHabeshawete Před 8 měsíci

      Gude eko nawe machame ya setane lejie yalme ezhe

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk Před 8 měsíci

      ​@Fክክክ ምን ማለትነው እህቴ እሄዳለሁ ደግሞ😅😅jhShj5

  • @yena3093
    @yena3093 Před 8 měsíci +11

    ሙስጠፋ ከማል መቼ ነው የሚታዬው?😂 ከፊልሙ የመጀመሪያክፍል ጀምሮ ስሙ ብቻ ነው ያለው

    • @sabiyagadd7404
      @sabiyagadd7404 Před 8 měsíci +1

      እኔራሱ ይኸው በጕጉት እየጠበቅሁ ነበር😂😂😂

    • @ghgj3366
      @ghgj3366 Před 8 měsíci +2

      ባለፈዉ እግሩን አሳይተዉናል ፊቱ ነዉ የቀረን 😅😅😅😂😂😂😂😂😊

    • @yena3093
      @yena3093 Před 8 měsíci +2

      @@ghgj3366 በጨንቀኝ ከአንገቴ ጎንበስ ብዬ ነበር ያኔማ😂😂

    • @saleemaassen7129
      @saleemaassen7129 Před 8 měsíci +3

      ​@@yena3093😅😅😅😅ክፍልስንትላይነዉ የሙስጠፍ ከማልእግር የታየዉ

    • @kalkidanmengstu2516
      @kalkidanmengstu2516 Před 8 měsíci +1

      ጫማውኮ ሲያምር ሙስጠፋዬ

  • @rahamarahma
    @rahamarahma Před 8 měsíci +3

    ባሁኑ ግሪኮች ያሸንፍሉ😌

  • @mazamazi9561
    @mazamazi9561 Před 7 měsíci +2

    የኔ ጀግና ጀብዴት

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 8 měsíci +6

    ፊሊፖስ🗡🗡🗡🗡🗡🗡የማትረባ በቃ የሰኞ ሰዉ ይበለን❤

  • @user-en9rb2kq3t
    @user-en9rb2kq3t Před 8 měsíci +2

    ከመይ ዊዒልኩም ተጋሩ ኣሕዋተየ❤

  • @MaritaYideg-ff1el
    @MaritaYideg-ff1el Před 8 měsíci +5

    ወቅቱን የጠበቀ ፊልም

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Před 8 měsíci

      እነሱ እኮ እርስ በራስ አይደለም የሚዋጎት

  • @user-dy4lq1ut2u
    @user-dy4lq1ut2u Před 8 měsíci +2

    ምናለወዱሁሉ እደ ጀብደት ፍቅርናጀግንነትቢኖራቸው

  • @10birrrrr
    @10birrrrr Před 8 měsíci +7

    ዛሬ 2ተኛ ነኝ😮😢🎉🎉በዚህ አጋጣሚ ልነግራችሁ የምፈልገው ትልቅ ዜና አለኝ ብርጋዴር ቴፍክና ኮረኔል እስታቭሮስ መህመት አሊ ከማል ለናፈቋቹህ በጣም ደህና ናቸው ኢንስታግራማቸው ላይ ቀን በቀን ፎቶ እዬፖሰቱ ነው እስካሁን አድራሻቸው ጠፍቶ የቀረው የቫዝሊና የቬሮኒካ ነው😢

    • @user-yf5ff5vp4h
      @user-yf5ff5vp4h Před 8 měsíci

      😂😂😂ሚሥኪን

    • @hayathhayath1414
      @hayathhayath1414 Před 8 měsíci

      ክክክክክክ እሽ እባክሽ ሠላም በያቸው

    • @user-wf9wg2lo8s
      @user-wf9wg2lo8s Před 8 měsíci

      ሠላምታችንን አድርሺልን

    • @asdqw2351
      @asdqw2351 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂

    • @SemiraGetachew
      @SemiraGetachew Před 8 měsíci

      😢😂😅ብርጋደል ቴፊክን በክብር ይነፉ በይልኝ

  • @salamabraha1475
    @salamabraha1475 Před 8 měsíci +1

    በቃ አሁን ጣብያ ያለው ቱርኻውያን ልሞቱ ነው በቃ ያስዝናል አቤት ወጣት አቤት ህዝብ ጠሩነት በጣም በጣም በጣም ክፉእ ነው አምላክ ገሥፅልን ይሀ ጠርነት ድራማ ቢሆን እዃን ያሳዝናል ሰላም ንሃገራችን😢😢😢😢

  • @user-cq4gl7kl4l
    @user-cq4gl7kl4l Před 6 měsíci +1

    Leyonen emewadaw❤❤❤❤❤

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 8 měsíci +3

    ጀቭዴት የኔ ጀግና🌄🥺💙

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r Před 8 měsíci +6

    ሀግሬ ያልቸበት ሁኔታ ይህ ፊልም😢😢😢

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Před 8 měsíci +2

      ምንም አይገናኝም እነዚ ለአገር ነጻነት ኢትዮጵያ ደሞ አንዱ አንዱን በዘር የበላይ ለመግዛት እርስ በራስ

    • @aaaa-tn9ye
      @aaaa-tn9ye Před 8 měsíci

      😢😢

  • @user-tr9xt3lv2l
    @user-tr9xt3lv2l Před 7 měsíci +1

    የግሪኮችመለዮ በጣም ያምራል

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u Před 8 měsíci +1

    ጀግና ጄብዴት ጨረስከቸዉ ይገርመል የቱርክ ወተደር ሙስጠፋ ከማል ሞቶወል ብዬ አተለልኩወቸዉ ብሎ ጀብዱን ነግሮት በዘዉም ወደ ሲኦል ሄደ

  • @user-jo7yz8zz3m
    @user-jo7yz8zz3m Před 8 měsíci +8

    ተጋርዋን ሃመይ እዩ ዘሕምም አብ ዓድካ መፅኦም ባንድራ ካዉርዱ ተለዉ😢😢😢😢😢😢😢😢 ሃምዛ አብ ትግራይና ላትገበረ ዝነበረ😢😢😢 ብቻ ፈጣሪ ምሉእ ሰላም ይግበረልና😢😢🙏🙏🙏

    • @yebitgraweyti8489
      @yebitgraweyti8489 Před 8 měsíci +3

      ብጣዕሚ ከኣንበር💔🥺እዚ ፊልሚ ክርኢ ከለኹ ኣብ ትግራይ ዝበፅሐ ግፍዕን በደልን እዩ ዝረአየኒ😢

    • @hjitt
      @hjitt Před 8 měsíci

      😢❤

    • @nnl473
      @nnl473 Před 8 měsíci

      😢😢

  • @milli12354
    @milli12354 Před 8 měsíci +1

    ፍሊጶስ ጀግና ነበር ለሃገሩ ብዙ ሊሳኩ የሚችሉ እቅዶች ያቅዳል ጀብዴት ባያፈሽለው ኖሮ😢፣፣፣ጀነራሎቹ ደግሞ ፂማቸው ለምንድነው ጫፉን ሚጠቀልሉት😅😅😅ስያስጠላ

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by Před 8 měsíci

      ድርድር ላይ ቀንድ መስሏል😂😂😂😂😂

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂

  • @hashimaa8523
    @hashimaa8523 Před 8 měsíci +3

    የኒ ጀግና ጀብድት❤❤❤

  • @ahmedcali6704
    @ahmedcali6704 Před 8 měsíci +3

    ለሙስጣፍ ከማል የጎጋው ብዙ ይማስለናል

  • @zeee1852
    @zeee1852 Před 8 měsíci +5

    ፍልፕስ የቶርክን ባድራ አብይ የአማራን ባድራ ብጥሎትም ግና እናውለብልበዋለን😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ንፍሮ እዛ ስፍር

    • @Semira945
      @Semira945 Před 8 měsíci +2

      አወ አድቀን አይቀርምኢሻ አላህ

    • @gryr173
      @gryr173 Před 8 měsíci +3

      😢😢😢ፈተና ቢበዛም ወደፊት ነፃ እኖጣለን እደፈጣሪ ፍቃድ

  • @gondrewa
    @gondrewa Před 8 měsíci +5

    ሙስጠፋ ከማል በሂወት ያለው እግሩ ብቻ ነው 😂በባለፈው እግሩን አይተናል 😂😂

  • @user-cq4gl7kl4l
    @user-cq4gl7kl4l Před 6 měsíci

    Manew endana turken emewadat😘😘😘😘😘🇹🇷

  • @user-di8jn7wj9w
    @user-di8jn7wj9w Před 8 měsíci +3

    ዛሬ የለም ማለት ነው

  • @ZahraSaeed-ig4xd
    @ZahraSaeed-ig4xd Před 8 měsíci +1

    የኔሰላም❤❤❤❤❤❤❤
    🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @mustanallhainmylifemustan9020
    @mustanallhainmylifemustan9020 Před 8 měsíci +1

    Dr gin turkeywe new? Ine minim algbegem

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před 8 měsíci +2

    ግን በእውነተኛው አለም ሀገሩን እንድህ እንዴጄብዴት የሚወድና ለሀገሩ የሚታገል አለዴ የምር ጄግና ነው እኔማ እውነት ነው የሚመስለኝጅ ፊልም አይመስለኝም ይገርማል ዴሞ ከክፍል 90 አካባቢ ጄምሬ ነው ያየሁት

    • @emuzakiremuzakir5306
      @emuzakiremuzakir5306 Před 8 měsíci +1

      ዞሮ ዞሮ እውነተኛ ያለፈ ታሪክ ነው ድሮ ያሳለፉት ነው ሌላው ደሞ ሀገራችን ላይ ብዙ ሀገር ወዳድ ጀነራሎች ነበሩን ግን ገደሏቸው ዋና ዋና ለሀገራቸው ተቋርቋሪ የሆኑት ተገለዋል አሁን ሁሉም ነብሰበላ ነው ያለው አላህ ይጠብቀን መላው ኢትዮጲያ

  • @SaadehHabibti-gg2ts
    @SaadehHabibti-gg2ts Před 8 měsíci +3

    ጀብደት❤❤❤❤❤

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 8 měsíci +2

    ልቀቁልን ያለበለዛ 😂😂

    • @micasfaw
      @micasfaw Před 8 měsíci +1

      Anchi ltlekiw new😂😃😄

  • @Susu079
    @Susu079 Před 8 měsíci +3

    እየጠበቆችሁ ነው ቶሎ ይለቅ😊😊😋

  • @Nahope_tube
    @Nahope_tube Před 8 měsíci +1

    Peaceful ✌️

  • @user-ke5kb9wl7j
    @user-ke5kb9wl7j Před 8 měsíci +4

    ፊልፓስ የቱርክ ባድር ሳይ
    ልክ እደ ኢትዮጵያን የትግራይ ባድራ😢

  • @sofi-rv1tz
    @sofi-rv1tz Před 8 měsíci +2

    ዛሬ አረሳችሁትም🎉

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 8 měsíci +1

    Welcome selam Ethiopia selam

  • @user-ne2rd3hi9k
    @user-ne2rd3hi9k Před 8 měsíci +5

    Liyon and hilal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedcali6704
    @ahmedcali6704 Před 8 měsíci +1

    ክክክልል

  • @Semira945
    @Semira945 Před 8 měsíci +1

    ጀብደት❤❤❤❤

  • @elifelip-qx4ok
    @elifelip-qx4ok Před 8 měsíci +1

    Ato esmeti korenel malet aycholm😅 konenel nw milew😂

    • @hemron_mk
      @hemron_mk Před 8 měsíci

      Korenel aybalm eko tikklegnaw colonel new

  • @saedabdallah7463
    @saedabdallah7463 Před 8 měsíci +2

    ሙስጠፋ ከማል መቸ ነው የሚታየው ግን

  • @SumanKumari-oo4up
    @SumanKumari-oo4up Před 8 měsíci +1

    ይለቀቅ😢

  • @user-mb9qn5nk9v
    @user-mb9qn5nk9v Před měsícem

    የኔ ጄብጄት🤙🤙🤙🤙🎋🎋🎋🎋

  • @gjgfg1247
    @gjgfg1247 Před 7 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢😢😮😮

  • @AluChanal
    @AluChanal Před 8 měsíci +3

    ኘሮፋይልኝ ነኻቹ ሳብስክራይብ አድርግልኝ ወዳጆች ❤❤

  • @user-pk5km9jb9s
    @user-pk5km9jb9s Před 8 měsíci +1

    Lion& hilal,yakub&yldiz and azize&jevdet❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌎🌍🌏

  • @user-cf7ps7yf8v
    @user-cf7ps7yf8v Před 8 měsíci

    Amen

  • @user-qo4kl4vo3s
    @user-qo4kl4vo3s Před 8 měsíci +1

    ድል ለቱርክ

  • @WUByoWin
    @WUByoWin Před 7 měsíci

    ዋው

  • @EZANA-oq2lb
    @EZANA-oq2lb Před 8 měsíci

    Dowlode endidergr adergute

  • @jzhzhbzbzb6515
    @jzhzhbzbzb6515 Před 5 měsíci

    ❤❤

  • @BalayiBekele-qq3oq
    @BalayiBekele-qq3oq Před 8 měsíci

    Aleni ❤

  • @user-gv4wi7zl4p
    @user-gv4wi7zl4p Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @fhtyrgdh8630
    @fhtyrgdh8630 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nawalahlam2899
    @nawalahlam2899 Před 8 měsíci +3

    ❤❤😂❤❤😂😢😮😅

  • @user-hc5os7wl4m
    @user-hc5os7wl4m Před 8 měsíci +1

    kana
    tv w,n

  • @user-gb3cg2wo3w
    @user-gb3cg2wo3w Před 8 měsíci

    መልካም ሽንፈት ለግሪኮች

  • @SaraaAhmad-kv7mg
    @SaraaAhmad-kv7mg Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sss-zf3vn
    @sss-zf3vn Před 8 měsíci

    ሊያልቅ ነው እዴ

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před 8 měsíci +2

    ❤😂❤😂❤😂❤

  • @AsAs-ny3bq
    @AsAs-ny3bq Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ul6tx5ob3k
    @user-ul6tx5ob3k Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @FthawiHaileZewde-qe3zp
    @FthawiHaileZewde-qe3zp Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @iigg9749
    @iigg9749 Před 8 měsíci

    ضمن طول

  • @AminatMohammad
    @AminatMohammad Před 8 měsíci

    ❤❤❤😊

  • @aumilkumar9859
    @aumilkumar9859 Před 8 měsíci

    ❤❤😢