Yetekelekele Episode 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የተከለከለ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
    Yetekelekele from Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
    #Kana #Kana_Television #Kana_TV #Yetekelekele #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 279

  • @user-dx5zd3dq6q
    @user-dx5zd3dq6q Před 5 měsíci +16

    ማነውእደኔ 2016 እያየውያለ

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Před 2 lety +17

    ፈሪሀ የኔ ጣፋጭ ለካ በዚህላይም አለሽ ኢሜርን ይዘሽልኝ ነይ እባክሽ ናፍቃችሁኛል

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +47

    ጉልሱም የኔዉድ ❤ፈሪሀ የኔዉድ ❤ኢሜርና ኮራይም እዚህ ቢኖሩ በጣም ሀሪፍነበር❤❤

    • @yonatanhaylehayle2614
      @yonatanhaylehayle2614 Před 2 lety +3

      እወቅ እንደ ቤህሉል ማንም የለም ቤህሉል ኣንደኛ

    • @madina4756
      @madina4756 Před rokem +3

      ሳህ እኔማ በአካል የማቃቸው ነው የሚመስለኝ እነፈሪሀን ወላሂ 😂

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před rokem +1

      @@madina4756 😂😂😂😂🌹🌹

    • @user-br6no9hn5f
      @user-br6no9hn5f Před 11 měsíci +4

      ፈሪሀ እኮ አለች

    • @user-rl9lf8ru5z
      @user-rl9lf8ru5z Před 10 měsíci

      Enem astawaskuwachaw enna asaznagn Yana fariha film 😢😢😢😢😢😢😢😢😢enna handa koray enna emir Levant gulsum mahmat fariha enna Lara yasaznal batam

  • @Yetm798
    @Yetm798 Před 2 lety +30

    የተቀማ ህይወት ይለቀቅልን እባካችሁ👏👏👏🌺

    • @herangualagame7447
      @herangualagame7447 Před 2 lety +5

      ኣለ እኮ ከምዕራፍ ኣንድ ጀምሮ እስከ ምዕራፍ ሁለት ኣለልሽ

  • @yonatanhaylehayle2614
    @yonatanhaylehayle2614 Před 2 lety +15

    እውነት እንደ ቤህሉል ምርጥ ካራክተር በኣለም ኣላየሁም ምርጥ ነው በጣም ሁሉም ፊልም እሱ ቢተውነው ኣሪፍ ነበር

  • @lorenzoe6522
    @lorenzoe6522 Před 3 lety +45

    ያመለጡን ብዙ ፊልሞች አሉ እባካችሁ በነካ እጃችሁ ልቀቁልን

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።።~

    • @SebleKitchen1
      @SebleKitchen1 Před 3 lety

      በዉጭ ሀገር ለምትኖሩ ወገኖቻችን ሆስፒታል መስራት ለምትፈልጉ czcams.com/video/VyQP35v0pBQ/video.html

    • @user-pm4fj5qi7i
      @user-pm4fj5qi7i Před 2 lety

      ወይኔ አዚሁም ፈረሀ አለች የኔ ልእልት ዉድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před 3 lety +14

    ዋው እንዴት ደስ ይላል በጣም የምዎደው በማይገባኝ ቋንቋ ስንቴ ደጋግሜ እንዳዬሁት ማውራት አልችልም።

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።።~

  • @MhmkMhmmm
    @MhmkMhmmm Před měsícem +1

    ፈሪሐን ሣያት እንዴት ደስ እንዳለኝ.ጉልስም.ፋጥማጉል.ኩዚ.ደስ ሲሉ❤❤

  • @user-yx8kc4bj7p
    @user-yx8kc4bj7p Před 3 lety +36

    ፍቅርና በቀልንም በነካ እጃቹ ጀባ በሉን ቀጥሉበት

    • @nanibelete6371
      @nanibelete6371 Před 3 lety +1

      Betam betam Kongo new Feker a bekel metayet alebet

  • @mekdeslove6325
    @mekdeslove6325 Před 2 lety +7

    ፈሪሀ የኔ ውድ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛ ይሚር ቢኖር በጣም ደሰ ይል ነበር

  • @finfinie
    @finfinie Před 3 lety +18

    ጉሉሱም ሰወድሽ ፈርሀ የፈርሀ እናት ኡፍፍፍ ሰወዳቹ

  • @Biboabera
    @Biboabera Před 3 lety +100

    የሁሉንም ፊልም አርጉልን የድሮወንም ጨምሮ እኔ የሰው Copy በማይረባ ጥራት ማየተረ ሰልችቶኛል

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።።~

  • @mikitenkolu5858
    @mikitenkolu5858 Před 3 lety +23

    የትንሹ ልጅ ድምፅ ግን በጣም ነው የሚያስጠላው ትክክለኛ የልጅ ቢሰራው ደስ ይላል

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 Před 3 lety +24

    ፈሪሃ በዚድራማ ስለመጣሽ ደስ ይላል ኢሚር ቢሆን በጣም ያምራል

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h Před 3 lety +62

    ቋንቋውን ባልችልም ከዛሬ 10 አመት በፊት በአረብኛ አይቸው ነበር የዛሬን አያርገውና አሁንማ አረብኛም በደንብ ቻልኩ።

    • @woinshethora7735
      @woinshethora7735 Před 3 lety +1

      👍👍👍👍👍

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 Před 3 lety

      ደምሪኝ ተዋህዶ

    • @tgestdesale1237
      @tgestdesale1237 Před 3 lety

      😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @mussiemengistu7242
      @mussiemengistu7242 Před 3 lety

      Fuggfffggjjoogggvvghvvgggugggggggggyggggggggygggyygggugggyggggyggggggyggugghgguiggggugygygyggggygyyggggygggfyggygygggooohhhhhghhhhjooohhhhhggghgghghgghhgghggghgghvgguggggghgguggygguguggygggyyyyyygyhhhhhghghggguughghhghggugggughuhghhgughuhhuhhhiioohhhhhghhhbhhjhhhhhh hhuhg hjbj

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc Před 3 lety

      ኡኡ የዛሬ 10 ከረ በስመአብ

  • @user-ht4wo1qq7u
    @user-ht4wo1qq7u Před 3 lety +6

    አንየ በፈት ፈርሃበጣም ነው ምወዳት ነበረ አሁን አደምወዳት ረግጠኛነኝ ይቅረታ አሁ ነው ግን የመከርኩው ዋውውውውውውውው

  • @hermileul2297
    @hermileul2297 Před 3 lety +11

    Thank you kana TV, for letting us watch quality movies from direct source.

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።።~

  • @eff7478
    @eff7478 Před 3 lety +34

    ፍሪሀን ሳይ ኢምር በኑር ብየ ትመኝሁ ፋሪሀ ያለ ኢምር አታምርም

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 Před 3 lety +2

      ልክ

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።።~

    • @user-be9cw7kn4y
      @user-be9cw7kn4y Před 3 lety +2

      ትክክል ወላሂ

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u Před 3 lety +10

    የቱርክ ድራማ የሚምረው በአረብኛ የተተረጎመው ነው

  • @lilyqueen768
    @lilyqueen768 Před rokem +4

    Merhabalar Benim Gibi Türk Olup Bu Dilin Hangi Dil Olduğunu Merak Edenler Siz Araştırıp Uğraşmayın Diye Ben Söylüyorum Bu Dil Etiyopya'da Yaşıyan Amharaların Konuştuğu Dil Olan Amharcadır Teşekkürler.

  • @user-di3ll9ob9b
    @user-di3ll9ob9b Před 3 lety +13

    ፈሪሀ የንየ ቆንጆ❤❤

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።።~

  • @RgggCzbj-fm9kk
    @RgggCzbj-fm9kk Před měsícem +1

    እኔ የሞ ቅጣት ላይ የነበረችዉ ፋጥማ ጉል አሁን ቢተር በጣም ምወዳት

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +5

    ፈሪሀእዚህአለሽዴ❤️❤️ከኤሚርጋርብሆኝደሥይልነበር

  • @azizamohammed2642
    @azizamohammed2642 Před rokem +2

    በየደራማው ያየያችው እንዳለ እዚህ ናችው

  • @gfftggt6311
    @gfftggt6311 Před 3 lety +8

    እናመሰግናለን

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ

    ፈሪሀ የኔ ውብ ስወድሽ ኢሚርም አብሮሽ ቢኖር ደስ ይል ነበር

  • @jemilahaile9271
    @jemilahaile9271 Před 3 lety +17

    Esti endezi be CZcams lekeku👏👏👏

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።~

  • @user-th1lk5ji5x
    @user-th1lk5ji5x Před 5 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
    ቢደገም ደስ ይላል

  • @mikitenkolu5858
    @mikitenkolu5858 Před 3 lety +12

    እባካቹ የኛ ሰፈርን ሙሉውን ማግኘት ፈልጋለው

    • @m_a5263
      @m_a5263 Před rokem

      ተሌ ግራምላይ ኣለልሽ😊

    • @MDenhA1900-rf2vh
      @MDenhA1900-rf2vh Před měsícem

      ቴሌግራም ላይ ሰርች ተዴርጎነው እሚገኝው

  • @betselotyimam6122
    @betselotyimam6122 Před 3 lety +5

    are yegna sefernm endizi video lkekuln

  • @azebwakine2250
    @azebwakine2250 Před 3 lety +4

    በጣም ያሳዝናል አቀራረባችሁ አንዳንድ ከምትልኩ ማዕበልና የተከለከለ ቢያንስ 3 3 አስተላልፉልን አዲስ ስላልሆኑ አይከብዳችሁም እባካችሁ

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h Před 3 lety +31

    እሄ ድራማ ምርጥ መሆኑን እነግራቸዋለሁ።

    • @hcgsv5582
      @hcgsv5582 Před 3 lety +1

      Thanks

    • @tino1768
      @tino1768 Před 3 lety

      thank you

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 Před 3 lety

      Lk nesh wsbsb bihinm gn yegna hzb tawkiw yele zm blew gena ke ahun jemrew ysadebalu

    • @trsit4794
      @trsit4794 Před 3 lety +1

      ርግጠኛነሽ ልየዉ?

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 Před 2 lety

      @@trsit4794 አው እውነቷን ነው ውዴ እኔ ባረብኛ አይቼው አሁን በትርጉም ለሁለተኛ ግዜ አይሰለችም

  • @user-fq5fo8wh6l
    @user-fq5fo8wh6l Před 10 měsíci

    ፈሪሀ የኔ ውድ ጉልሱም ሰላየሆችሁ ደስ ብሎኛን በዚህ🥰🥰🥰🥰

  • @kbragaltigray4687
    @kbragaltigray4687 Před 3 lety +8

    Welcome 💖💖💖💖

  • @Vivo-oi9ps
    @Vivo-oi9ps Před rokem +1

    እዚህ ላይ በጣም ባለጌ ነሽ ፋጡማ ጉል ላይ ቆጆ አደበኛ ጠካራ ነሽ

  • @hiwottilahun2905
    @hiwottilahun2905 Před 3 lety +4

    Real new mimslew drama aymeslm best series ever

  • @mishelwilliam931
    @mishelwilliam931 Před rokem +2

    I like this film

  • @ariana9712
    @ariana9712 Před rokem +1

    Still watching this again and again ❤❤❤

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 Před 3 lety +10

    ፈሪሀ የኔ ቆጆ ስወደት

  • @mohamedaman1274
    @mohamedaman1274 Před 2 lety +1

    ኩዚ ጉኒን ማየት እንፈልጋለን በዩቲ ዩብ ሙሉ ፓርቱን ልቀቁልን።እባካችሁ መልስ ስጡን ????

  • @betlhembelachew7763
    @betlhembelachew7763 Před 3 lety +3

    የኛ ሰፈር ምህራፍ 1የለም እባካችሁ ልቀቁት

  • @abbabaabbaba7625
    @abbabaabbaba7625 Před 3 lety +4

    Yetekelekel Parti 115

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +4

    ፈሪሀን ጩጨ ይገርማል💞💞💖

  • @jessicamariyo6202
    @jessicamariyo6202 Před 3 lety +7

    እንዲ ይልመድባቹ የምር በ አረብኛ ብዙ ያለፉን አሉ ደሞ የ ፖርቱጋል ድራማም ለማቅረብ ሞክሩ በተረፈ በርቱ እናመሰግናለን

    • @jessicamariyo6202
      @jessicamariyo6202 Před 3 lety

      @september Seven ,እንዴ በጣም በፍቅር ነው ማየው

    • @jessicamariyo6202
      @jessicamariyo6202 Před 3 lety

      @september Seven Latino cafa eza arif ALU hulu Portugal drama new

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።~

  • @zekariasyehulu4440
    @zekariasyehulu4440 Před rokem +1

    Nice one!

  • @soulmg6267
    @soulmg6267 Před 3 lety +4

    Thank you

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።~

  • @weynetubekele7352
    @weynetubekele7352 Před 3 lety +7

    የኔ ውዶች ስታምሩ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +4

    ያምራል❤❤

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +2

    ሂጂና እዛ የተወራዉን አሉቧልታ ይዘሽልን ነይ አላለም ሸባዉ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ Před 3 lety +7

    ፈሪሀ ያለችበት ፍልም ይመቸኛል

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።።~

    • @Zahra-hn4vv
      @Zahra-hn4vv Před rokem

      እኔም ግን ሁሉም ላይ ታሳዝነኝ አለይ😢

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před 10 měsíci

      ​@@Zahra-hn4vvእዚህም ትሞታለችእዴ😂😂😂 እደዛ ከሆና ይቅርብኛ

  • @tsionnat2859
    @tsionnat2859 Před 3 lety +4

    Thanks

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።~

  • @wongalesolomon1075
    @wongalesolomon1075 Před rokem +1

    Yebekel menged ylekeklen ebakachu😢😢

  • @user-zu5gb5dm2n
    @user-zu5gb5dm2n Před 6 měsíci +2

    ጉልተን❤❤❤

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ

    በናታችሁ ኮራይ ሀንዴ እና ካንሱ ያሉበት ዲራማ ካለ ሹክ በሉኝ

    • @user-co3xz8bz1f
      @user-co3xz8bz1f Před 3 lety +2

      የተቀማ ህይወት ላይ አሉልሽ

    • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
      @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ Před 3 lety +1

      @@user-co3xz8bz1f እሽ አመስግናለሁ

    • @user-wk1lt6hr5c
      @user-wk1lt6hr5c Před rokem +1

      @@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ ሃንዴና ኮራይ የተቀማ ህይወት ላይ አሉ ካንሱ ግን የት ናት ???😭

    • @Eman-cs5np
      @Eman-cs5np Před 6 měsíci

      ​@@user-wk1lt6hr5cአረ የሉም 😊ሀንዴ በተቀማ ህወት ማነዉ ሱማ

  • @umdode7879
    @umdode7879 Před rokem +1

    የበፊቶቹንም ፊልሞች ጫኑልን

  • @tdsrdf2918
    @tdsrdf2918 Před rokem +2

    በሸር እንዴት ደስ ይላል❤

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 Před 3 lety +4

    Nice😍😍

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።~

  • @ys1726
    @ys1726 Před 3 lety +3

    which is the first part

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።።~

  • @mohammedtareq7502
    @mohammedtareq7502 Před 3 lety +4

    ፈረሀ የኔዉድ

  • @melisasolomun2670
    @melisasolomun2670 Před 3 lety +3

    Wow thanks kana

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።~

    • @melisasolomun2670
      @melisasolomun2670 Před 3 lety

      @@natthyasaye2704 natey endet awek dbrt lay edehonkugn yene get tenkoy mehon alebh

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      @@melisasolomun2670 mikroch weyim mawrat kefelehsh instagram @tena_ethiopia ly magegnet techiyalesh

  • @kiduyoki9651
    @kiduyoki9651 Před 3 lety +6

    Gena 1 😂 betam zegyachu lol 31 dersowalko belela youtube 😂

  • @rifkaman3444
    @rifkaman3444 Před 3 lety +1

    be you tube filmocun melekek selejemeracu des belonal gn demo ye befitocunm betelekulen arif new demom lekekulen

  • @zedtube8638
    @zedtube8638 Před 3 lety +5

    ሰንት ፓርት ነው

  • @bellatamiru181
    @bellatamiru181 Před 3 lety +3

    Good job

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 Před 3 lety

      ጂጂ ቆንጆ እንዴት ነሽ

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።~

  • @mahigeri
    @mahigeri Před 2 měsíci

    ለሰወስት ግዜ ነዉ ኣሁን የማየዉ ስለ ደበረኝ ነዉ እንጂ ፊልሙን ኣዉቀዋለዉ አረ እጣፈንታ ልቀቁልን የፈጣሪ ያለ 😢

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před rokem

    በጣም ደስ ይምብል ፈልመ ነው🥰💘💞💕

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 3 lety +12

    ፈሪሃ ያለሽበት ፊልም ስውደው

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።።~

  • @tselotkiyaa3275
    @tselotkiyaa3275 Před 3 lety +4

    Wow yilmedbachu

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።~

  • @aa-kp7ls
    @aa-kp7ls Před 3 lety +6

    ፈሪሀ ማኛ

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።።~

  • @elifsenaakn5255
    @elifsenaakn5255 Před 3 lety +3

    Which language ?

  • @RgggCzbj-fm9kk
    @RgggCzbj-fm9kk Před měsícem

    እኔ ገና እየጀመርኩ ነዉ ግን የሙሽራዋን እናት አልወደድኃትም

  • @AaSs-df5fz
    @AaSs-df5fz Před 3 lety +3

    Welcome enamese gnalen

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።።~

  • @Mary-yh4lq
    @Mary-yh4lq Před 3 lety +3

    Welcome

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።።~

  • @hayatmar9979
    @hayatmar9979 Před 2 lety +1

    መቼ ነው የሚጀመረው ይሄ ስወደውኮ

  • @ok-lo1dx
    @ok-lo1dx Před 3 lety +4

    አሪፍ ነው እደታቀረጡት

  • @fatehaethiopia147
    @fatehaethiopia147 Před 2 měsíci

    ፋጡማ ጉል ያለ ከሪም ፈሪሃ ያለ ኤሚር አያምሩም ኤሚር እና ከሪም በኖሩ ብዬ ተመኘሁ

  • @buzeabe
    @buzeabe Před 2 měsíci

    ኩዚየ የኔ ቆንጆ ከዚህም መጣህ❤❤❤❤

  • @almiznabie6184
    @almiznabie6184 Před 3 lety +4

    ዋውው

  • @user-rr9cf7qk5h
    @user-rr9cf7qk5h Před 8 měsíci

    ወይኔ ፈሪሀ ሌላ ሌላ መሠለችኝ በድምፇ😢😢😢😂😂

  • @esayashamerson1791
    @esayashamerson1791 Před rokem +1

    wow

  • @youjadcell482
    @youjadcell482 Před 3 lety +5

    ❤❤❤❤

  • @user-dx5zd3dq6q
    @user-dx5zd3dq6q Před 5 měsíci

    ዋው እነፈሪሀ እነጉልተን. አነኩዚ እነጉልተን🎉

  • @user-nn7wu3lf1k
    @user-nn7wu3lf1k Před 2 lety

    ደሰ የምል ፊሊሚ

  • @TsewonmoknenTsewon
    @TsewonmoknenTsewon Před 2 měsíci

    የከሪም ሮዝ አበባ ስላየሁሺ ደስ አለኝ ምን አለ ከሪም ቢኖር

  • @frtunafsahaye9732
    @frtunafsahaye9732 Před 3 lety +7

    Be kana Korea film yakrbuln mtlu be like gletsu👇

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።~

  • @BatiyaMosa-rh5vy
    @BatiyaMosa-rh5vy Před 7 měsíci

    ፈሪሃ የኔ ዉድ እመሪ የታ ኣለ😢

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc Před 3 lety +4

    ገና ፊልሙ ከመጀመሩ የመቃብር ሶፍራ ሆሆይ

  • @sarahadera8443
    @sarahadera8443 Před 3 lety +3

    put all the shows on please of the past please

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።።~

  • @hikmakp353
    @hikmakp353 Před 2 lety +1

    ዋው ፈሪሀ

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv Před rokem

    አዲሳነው ዬምታውቁ ልጀምሪነበሪ

  • @yekeberMekonen-oh1ne
    @yekeberMekonen-oh1ne Před rokem +1

    ኒሀን የቡለት ምንድን ነዉ

  • @helenambay4054
    @helenambay4054 Před rokem

    Ebakahacheun ulunem lkekeulen

  • @HananKasim-js8hi
    @HananKasim-js8hi Před 7 měsíci

    ዛሀራና ቻንዲርና እንደት ነው እምናየው እህቶች?

  • @MedTi-jv2wh
    @MedTi-jv2wh Před 3 měsíci

    የኔውድ ፈሪሀ ኢሚር ቢኖር😢❤

  • @محمدسعيد-ن2ظ
    @محمدسعيد-ن2ظ Před 2 lety +3

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @Pnice-o1o
    @Pnice-o1o Před 17 dny

    ፈሪሀ❤❤❤❤❤

  • @woinshetdamtew5281
    @woinshetdamtew5281 Před 3 lety +1

    Betam tru nuw

  • @SeniYallew
    @SeniYallew Před měsícem

    ጉልሱም እዚህ ፊልም ላይ በጣም ታምራለች ግን ሰራተኛ ነች መሠለኝ ፈሪሀ የሀብታም ልጅ ናት😂

  • @hanakebede5285
    @hanakebede5285 Před 3 lety

    Betam Yamirali gin eske mechereshi binalyi desiylenali

    • @natthyasaye2704
      @natthyasaye2704 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ከከፍተኛ የድብርት ስሜት የምታመልጭበት/ጥበት ሳይነሳዊ ምክሮች... czcams.com/video/pV6ywYtDHNc/video.html
      ~።።¤Tenaጤና የህክምና ቻናል¤።።~