የቆሰለ ፍቅር ክፍል 152 | Yeqosele Fikir episode 152

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 341

  • @CalmArcade-nj2qj
    @CalmArcade-nj2qj Před 8 měsíci +79

    የጀቭዴት ማዘን ያሳዘነው ማነው 😢😢😢😢

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 8 měsíci +170

    ትኬት ቁረጡልኝ 😍እማ ጀነራል ፒሊፖስን ገላግየው ልምጣ😅😅

    • @susuguragawa1424
      @susuguragawa1424 Před 8 měsíci +12

      አረ ለኔም እኔ ደሞ አዚዜንና ጄቭዴትን ስሜ ልምጣ 😂 ፒሊፖስ ቢሞት ሌላ ይተካል ባይሆን ዮኒ መጋኛው ብትገይ ጀነት ትገቢያለሽ😂😂😂

    • @tigesttigest3175
      @tigesttigest3175 Před 8 měsíci

      @@susuguragawa1424 😂😂😂😂😂

    • @mekdestamiru5435
      @mekdestamiru5435 Před 8 měsíci

      likelishalewu tolo beyi sayilkek enisimkwu zenawuin

    • @TeaCoffe-qf6mo
      @TeaCoffe-qf6mo Před 8 měsíci

      ጋላግሊውማ ኔተቫቨርሻሎ😂😁😛

    • @user-ex4xi4xv7n
      @user-ex4xi4xv7n Před 8 měsíci +16

      እንዲህ ጎበዝ ከሆንሽ ለምን አብይን አገይልንም እኔ ትኬቱን እቆርጣለሁ

  • @bizuhailemesekel2578
    @bizuhailemesekel2578 Před 8 měsíci +61

    እግዚአብሔር ያገራችንን ሰላም ይመልስልን😢😢😢❤❤❤

  • @Merry-wf7ib
    @Merry-wf7ib Před 8 měsíci +10

    ከሁሉም ቃናዎች እደዚ አይነት አስጓጉይ ና ልቢ አንጠልጣሊ አይቺ አላዉቁም እዉነት 40 በላይ ቃና ነው ያየሁት ግን የቆሰለ ፍቅር 1ኛ ነው እማይየው እናንተስ😍😍😍

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před 8 měsíci +30

    በጣም የሚያናደው ጀብዴት እውነቱን ልናቱ ያለመናገሩ

    • @ttyy4091
      @ttyy4091 Před 8 měsíci

      እናቱ ሞተች ማለት ነው 😏👈👈

    • @KingBoy-e7y
      @KingBoy-e7y Před 8 měsíci

      ነገራትኮ ሞተች እጅ ከዚህ ቡሀላ ክፉ ይሆናል

    • @user-th2kd7kw6t
      @user-th2kd7kw6t Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂​@@KingBoy-e7y

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 8 měsíci

      መታደራዊ ግዴታ ሚሥጥር ነዉ ሁሌም ኣዚዜንም ድቆ ነበር ባታዪዉ ኣይነግራትም ነበር

  • @user-mu8fo5ur8l
    @user-mu8fo5ur8l Před 8 měsíci +40

    ጄብዴት የኔ ጀግና ምናለ እንደሱ አይነት ጀግኖች አስር በኖሩን 😢😂

  • @BdJd-fy7fb
    @BdJd-fy7fb Před 8 měsíci +11

    አይ ጀብደት እናቱ እዉነቱን ሣታቀዉ ወቀሠችዉ ጀግናዉ ጀብደት አርበኛዉ ጀብደት አረበኛዋ ጀግናዋ አዜዜ

    • @addisalme8163
      @addisalme8163 Před 8 měsíci +3

      አዚዜእና ጀብደት እውነተኛ ባልና ሚስትናቸው የኔውዶች

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 8 měsíci

      ​@@addisalme8163በጣም የገረመኝ እሡነዉ ደም እረጅም ኣመት በትዳር ቆይተዋል🎉🎉🎉

  • @ttyy4091
    @ttyy4091 Před 8 měsíci +9

    ጀብዴትየ ቅጥል አልክብኝ አይዞህ ደግሞ ድሊዝና ያኮፕ ተስማሙ ወይኔ እኔም ከባሌጋ መቼ ይሆን የምግባባው የማፈቅረው ስላለኝ ባሌን ማፍቀር አቃተኝ እሱ ይወደኛል እኔ ግን እጠላዋለሁ እስኪ ምክር ስጡኝ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @እሙ.ኢክራም
      @እሙ.ኢክራም Před 8 měsíci +1

      አይዞሽ እድ ፍቅር ሁኖንሮ ታፍቅርውነበር

    • @semeret
      @semeret Před 8 měsíci +1

      my life

    • @janina1807
      @janina1807 Před 8 měsíci +3

      ትዳር ቀልድ አይደለም ጠበቅ አድርገሽ ያዢ ያች ያልሆነውን አትመኝ ሂወትሽን ያበላሸዋል እጂ አይጠቅምሽም

    • @MamadseidMamadseid
      @MamadseidMamadseid Před 8 měsíci +1

      ያዳር ትዳር አታርጊ ጠበቅ አርገሺ ያዢ የሚያፈቅርሺን እማ ያዉ እኔ ትዳር ምን እደሁ ባላዉቅም የመሰለኝን ላካፍልሺ 🥰

    • @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ
      @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ Před 8 měsíci +1

      የምትፈልጊውን ሲታባሪሪ የሚወድሽን ታጫለሽ ቀስ ብለሽ ለማፍቀር ሞክሪ ያኛው ትዝ ካለሽ ክርስትያን ከሆሽ በመዝሙር ሙስሊም ከሆንሽ በቁርአን ቅጭላትሽን ቢዚ አድርጊው ይለቅሻል

  • @milli12354
    @milli12354 Před 8 měsíci +12

    የቱርክ ና የግሪክ ያሳለፉት ክፉ ታሪክ ኣሁን ላይ በ
    ፍልስጢም ና የእስራኤል እየተካሄደ ያለው ጦርነት ኣንድኣይነት ነው 😢😢ምስኪን ህዝቦች ህፃናቶች እያለቁ ነው ፈጣሪ በነፃ ለሰጠን መሬት እኛ እየተባላንበት ነው 😢😢ጌታዬ ሆይ ልብ ስጠን😢😢😢

    • @iigg9749
      @iigg9749 Před 8 měsíci +3

      የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ 😀😂

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee Před 8 měsíci

      ያ እንዳለ ሁኖ እትዮ ላይ የሚጨፈጨፈው ህዝብ ዝብ ነው😢

    • @MerMer-bc3df
      @MerMer-bc3df Před 8 měsíci

      የአብይኒ ይትግራይ😢😢😢😢😢

    • @newlife4809
      @newlife4809 Před 8 měsíci

      አይገርምሽም ​@@iigg9749

    • @user-vh7el5mm7d
      @user-vh7el5mm7d Před 8 měsíci

      ሤትዮ ኢቶ የሚያልቁት ከብት ሠሠሉሽዴ ሆ

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 Před 8 měsíci +17

    የኔ ጀቭደት ሲያሳዝን 😢😢😢😢😢

  • @addishiwotgirma6510
    @addishiwotgirma6510 Před 8 měsíci +1

    “እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።”
    - ቆላስይስ 3፥17
    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Před 8 měsíci +7

    😢ኡፍ ጄብዴት አይዞህ ታገስ የኔ ጀግና ዛሬስ አስለቀስከኝ ድሉ ያተ ነው😢

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 8 měsíci +1

      የተረገመ ብርጋዴል ቴፊክ ናፈቀኝ😢😢😢😢😢

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před 8 měsíci +3

    አይ ጄቭዴት እና አዚዝ በጣም አናደዳቹኝ ምን ናበራበት ለእናት ሀሲቤ ጄቬዴት ለሀገርህ እደ ምሰራ ብትናግራት ኖሮ እናትህ በልሞታች 😮😮😢😢😢😢😢😢😢

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk Před 8 měsíci +12

    ታላቛ ቱርክ ይኸን ሁሉ ስቃይ አሳልፋ ነው ሃያል ሀገር የሆነችው የኛዎ ኢትዮ…ግን በራሳ ልጆች ምስቅልቅሉ ወጣ
    በተለይ የአማራ ህዝብ ኢንሻ አላህ ታሪኩን ያድሳል❤🎉🎉🎉

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před 8 měsíci

      እውነተኛ ታሪክ ነውዴ

    • @AfahahBibi
      @AfahahBibi Před 8 měsíci

      ​@@user-cu8me2wy4sአዎ ሙስጠፋ ከማል ፖሻ ወይም አታቱርክ ብለሽ ጎግል ላይ ብተገቢ ታገኝዋለሽ ሁሉም ነገር አለ ከግሪክ ከፈረንሳይ ከአርሜኒያ ከጀርመን አራት ሀገራት ወረዋቸው ነበር ቱርኮችን በሁሉም አቅጣጫ ነገር ግን ሁሉንም አሸንፈው ሀገራቸውን ነፃ አውጥተዋል እንዳውም ከፈረንሳይ ጋር የነበራቸውን ጦርነት አዚዝ ድራማ ላይ በትንሹ አይተናል

    • @Semira945
      @Semira945 Před 8 měsíci

      ​@@user-cu8me2wy4sአወ

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 8 měsíci

      አወን ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነው​@@user-cu8me2wy4s

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk Před 8 měsíci

      @@user-cu8me2wy4s አዎ ማሬ

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před 8 měsíci +21

    ውይ እሄን ድራማ ባልጀመረኩት ብዬ እየተማረርኩ ነው የቱርኮች ስቃይ በዛ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ አይይይይ😢😢😢😢😢😢

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před 8 měsíci +2

      አሆን የምሰቅይት በእወነትው አለም ፍሊሲጢሙች ናቸው ቱሩክች የለፈ ተራካችውን ነው በፍልም ያሳይን ኢትዮ የምታሳዘን በራሱው ልጁች የተዋራደች ሀገራ እፍፍ

    • @zedishakonjo7985
      @zedishakonjo7985 Před 8 měsíci

      ​@@aeshimohammed9684ትክክል አባሉን አጫረሱን በዚ ላይ ኑሮ ውድነቱ ፍትህ ሚባል የለ አይይይ ማርያምን እሄን ፊልም ሳይ አገሬ ናት ትዝ ምትለኝ 😢😢😢😢

    • @faswelsfr1974
      @faswelsfr1974 Před 8 měsíci +1

      የትግራይ ህዝብ እንደዝይ ነዉ የተጨፈጨፈዉ😢😢😢😢

    • @EDU12721
      @EDU12721 Před 8 měsíci

      ውይይ እኔ እራሱ 😢😢

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Před 8 měsíci +4

    ይህ የአንካራ ጋዜጠንኝ ምንአይነቱው እንብቅነው እንህድ እንህድ ይላል አንድ እፍ እፍ ጀብድት የዘመኑው ተጨፈጨፋውች ፍሊሲጢሙች 😢😢😢😢 አንድቀን አንድቱርክ ነፃ ወጠታችሁ አንደተራት ይወራል አረመነዋች የግፍቸውን ፅዋ መጉንጨታቸው አይቀራም

  • @yena3093
    @yena3093 Před 8 měsíci +12

    ውይ እናት ሃሲቤ የኔ የዋህ ሞተች😢

    • @user-yl1vc1qy6i
      @user-yl1vc1qy6i Před 8 měsíci

      ገነ አለዬሁትም አኮ ሞታች እንዴ😢😢

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před 8 měsíci

      ሞተችዴ ገና ጄመርኩት😢😢 ስለጄብዴት እውነታ አወቀች ይሆን አይ

  • @milli12354
    @milli12354 Před 8 měsíci +7

    እኔ እያናደዱኝ ነው ለምንድነው ጀብዴትና ኣዚዜ ለእናታቸው እውነታውን የማይናገሩት ለምን ከሀዲ እንዳልሆነ ኣትነግራቸውም ኣሳዘኑኝ እኮ ኣሮጊቷ😢😢እውነታው ሳታውቀው እንዳትሞት ነው ፍራቴ

    • @NajuGunners
      @NajuGunners Před 8 měsíci +1

      አውቃ ነው የሚሞቱት

    • @HelenYrga
      @HelenYrga Před 8 měsíci +2

      በተናደደች ስአት ለሰዉ እዉነቱን እንዳትናገር ፈርተዉ ነው

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 8 měsíci

      ​@@HelenYrgaትክክል

  • @SuSu-vc4nm
    @SuSu-vc4nm Před 8 měsíci +12

    ትኬት ዛሬ ቆረጥኩ 😊 አቶ ፒሊፖስን አናቱን ብየ ልመጣነው ከዛ ገዳዩ ማን እደሆነአይታወቅም ማለትነው😅

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SalemSingh-zs6bu
      @SalemSingh-zs6bu Před 8 měsíci

      😂😂😂

    • @user-xk1bz5rv6d
      @user-xk1bz5rv6d Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ያሳቀኝ ኮሜት ቢኖር ይኸነው

    • @hayathhayath1414
      @hayathhayath1414 Před 8 měsíci

      ክክክክክ እሽ መልካም ጎዞ ይሁንልሽ

    • @NN-nt1tp
      @NN-nt1tp Před 8 měsíci

      ወይኔ ኳሜንቶቾ በሳቅ ገደላችሁኝ😅😅

  • @yebitgraweyti8489
    @yebitgraweyti8489 Před 8 měsíci +15

    ፊልሚ መሆኑን እያወቅኹ ቅጥል የምለው ነገርስ😢

  • @user-rt3ol4rf7s
    @user-rt3ol4rf7s Před 8 měsíci +3

    ማነዉ እንደኔ ጄብዴት በጣም ያሣዘነዉ የኔ ጀግና ባገኘዉ ደስ ይለኝ ነበር❤

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 8 měsíci

      ኣካራ በየኣመቱየሚዘጋጅ የፊልም ፌሥቲባል ላይ ከሄድሽ ታገኝዋለሽ ከማል ብቻነዉ, ጉረኛ ሌሎቹ ኣድናቂዎቻቸዉን ሠላም ይላሉ

    • @ErEr-wk3pw
      @ErEr-wk3pw Před měsícem

      ያዚዜ ጀብደት ነው😅😅😅😅😅

  • @fshdfsvx2071
    @fshdfsvx2071 Před 8 měsíci +6

    የኔጀግና ጀቭዴት በጣምነው ያሳዘነኝ 😢😢😢 እሄ ሠይጣን ፒሊፖስ አቃጥሎ ደፋን 😏😏

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před 8 měsíci +2

    ሁፍፍፍፍ ይሄ ፓርት ልብ ይሰብራል
    የአማራ እናቶች የሚያነቡትን እንባ ዛሬ አነቡ
    ጀብዴ ምስኪን ልብክ ደማ

  • @ryhxgy
    @ryhxgy Před 8 měsíci +3

    ፕሊጾስን የምትሳደቡ ሰወች ምን ነካችሁ ለሀገሩ እኮ ጀግናነዉ

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 Před 8 měsíci +5

    ወይኔ ጀብደት ዛሬ ፈጣሪ ነው ያወጣው ሊጋለጥ ነው ብየ የኔ መጨነቅ አይይይ

  • @TsionTsi-
    @TsionTsi- Před 8 měsíci +9

    ኡፍፍፍ በእንባ አለኩ እናቴ ሀሲቤ ሞተች😭😭😭💔

  • @seadaGetachew
    @seadaGetachew Před 8 měsíci +5

    _እናት ሀሰቢ መሞቻዋ ደረሰ ጀብደት በጣም ያዝናል_

  • @user-bw8bt9cs3s
    @user-bw8bt9cs3s Před 8 měsíci +3

    ኡፍ ጀብዴት አሳዘነኝ ያገር ፍቅር ዲህ ነዉ😍😍😍😍😍😂😂😂😂😂😂

  • @user-vb6rq8bt4h
    @user-vb6rq8bt4h Před 6 měsíci

    ጀብደት አሳዘነኝ እናት አስቤ ፈጣሪ ነብስሽን የገነት ያርግልሽ😢😢😢

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před 8 měsíci +1

    ጄብዴት የሐገር ወዳድነቱ ኡፉፉፉፉፉፉ😢 የኔ ጅግና❤🎉

  • @tiglove6861
    @tiglove6861 Před 8 měsíci +13

    ውይ ጀብደትየ ምስኪን 😢😢😢ዛሬ በጣም እሳዘነኝ

  • @eebwje4082
    @eebwje4082 Před 8 měsíci +10

    ፊሊፖስ አንተ ቀጭኔ ቆረቆንዳ ወገብህን ያዝ እያደረክ የሚያቁላላህ ነገርስ ሴት ቢሆን ኖሮ የለየለት ነገረኛ ነበር የሚሆነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-kx3lb4vr9i
      @user-kx3lb4vr9i Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-kx3lb4vr9i
      @user-kx3lb4vr9i Před 8 měsíci

      ቆይ ሳነግረው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @eebwje4082
      @eebwje4082 Před 8 měsíci +1

      @@user-kx3lb4vr9i 😂😂😂😂😂 እነዚህ ቱርኮች ናቼው የማይረቡ ይልሻል

    • @meronfikir3385
      @meronfikir3385 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ghgj3366
      @ghgj3366 Před 8 měsíci

      ​@@user-kx3lb4vr9iእዳትናገሪ ጦርነቱን ያባብሰዋል😂😂😂😂😂😂

  • @zahraza4746
    @zahraza4746 Před 4 měsíci

    ሚስኪን ይልዲዝ ተሰቃየች ከሁሉምጋ እየተላከፈች😂😂😂😂😂😂

  • @DggyFhio-wx6xg
    @DggyFhio-wx6xg Před 8 měsíci +1

    እናት አሰቤ ምትች 😢 የኔ ጄቨዴት ስያሳዝን አይይ ጦረነተ😢

  • @zeharakeyo7983
    @zeharakeyo7983 Před 8 měsíci +4

    ጀብደት የኔ ጀግና አትዘን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 Před 7 měsíci

    የጄብዴት እናት ጥሩ ሰአት ደርሳ አዳነችዉ ግን እዉነቱን ሲነግራት ደህና ብትሆንና ቶሎ ባትሞት🥺🥺🥺

  • @etietenesh1424
    @etietenesh1424 Před 8 měsíci +3

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ አብይን ግደይ ይህስ ፊልም ነው ሀገራችን ልክ እንደፊልም ሆኖ የለ😊😢😢

  • @workelove3235
    @workelove3235 Před 8 měsíci +3

    የጀብዴት ስቃይ ውይይ ፊልፖስ ፍድፋክ አቃጣይ የቴፊክ ታናሽ😮

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 Před 8 měsíci +3

    ውይ የጀብደት እናት ሞተች በጣም ከፋኝ😢አላህ ይራህምሽ😢ውይጀብደት ሚስኪንነፈር😢😢

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před 8 měsíci

      የአላህን ጦስ የአላህ ስም ድራማ ለይ ማሳት ያማል 😢😢😢ያሆንሽ ብሽቅ ሴትዮ 😮😮😮

    • @ZdwolloTube83
      @ZdwolloTube83 Před 8 měsíci

      @@ayishaatisha8475 😏🤔🤔🤔🤔አንቺ ምን እያደረግሽነው ወይዘሮ ምጠዋክክክ

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před 8 měsíci

      @@ZdwolloTube83 ባጣም ይቅርታ 🙏🙏እኔ ለማለት ያፋለኩት አላህ ይርሀምሽ አምን እደዛ አልሺ ድራማ ነው አይደል 😔😔😔🕌🤔🤔🤔

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa Před 8 měsíci +2

    ጀብደት ለናቱና ለሂላል ቢነግራቸዉ ምናለ እነሱም ከሚያዝኑበት እሱም እድህ ከሚሰቃይ

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f Před 4 měsíci

    ወይኔ ሊወን ይሄን ፈገግታቸዉ እና የወጠራቸዉን ጥጋብ ሳይ ያናድደኛል አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @meseretworku2458
    @meseretworku2458 Před 8 měsíci +2

    አዚዜ ግን ምን አለበት ለጀብዴት እናት እውነቱን ብትነግራት

  • @Deva-Tare23
    @Deva-Tare23 Před 8 měsíci +4

    እናቱ በዚ ሰዓት መረፍዋ 😢😢😢😢

  • @faizamehamed6708
    @faizamehamed6708 Před 8 měsíci +1

    ዜራ ጀግና እደዜራ ጀግን ሴት ቢኖር በኛ በኢትዩጵያ ጥሩ ነበር

  • @dabash7855
    @dabash7855 Před 8 měsíci +5

    ማለቄው ምን ይሆን እያልሁ ተሳቀቅሁኝ ያገሬ አነሰና በስልኬም ጦርነት መጣት ማሞተ ማዳነ እያልሁ እቅልፍ ልጣዴ 😂😂😂😂😂

    • @user-ue9nl2mn3h
      @user-ue9nl2mn3h Před 8 měsíci

      ያሸንፋሉ ቱርኮች

    • @NigusuAbrham
      @NigusuAbrham Před 8 měsíci

      መጨርሻላይ ጀብዴት ና አዝዜ ይሞታሉ

    • @fidakeabeiweomieyaresululu2965
      @fidakeabeiweomieyaresululu2965 Před 8 měsíci

      ውላሂ እውነትሺ ነው

    • @KingBoy-e7y
      @KingBoy-e7y Před 8 měsíci

      ​@@fidakeabeiweomieyaresululu2965አወ ቱረክ ያሸንፍል ግን አዚዜና ጀብዴት ይሞታሉ ቱርክን ነፃ ካወጡ ቡሀላ

  • @user-pn1pk6ht3v
    @user-pn1pk6ht3v Před 8 měsíci +2

    አረ ቶሎ ልቀቁት🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ ማበዴ ነዉ

  • @mili_Tube23
    @mili_Tube23 Před 8 měsíci +1

    የኔ ጀብዴት ያንተ ስቃይ መቼ ነዉ ያበቃው😢😢

  • @tilantzarenage9538
    @tilantzarenage9538 Před 8 měsíci +2

    አይ ጀቭደት አዘን ላይ አዘን 😔😔

  • @OkOk-df6zo
    @OkOk-df6zo Před 8 měsíci +4

    ጄቭዴትዬ 😢😢😢

  • @user-di4sl4ri2r
    @user-di4sl4ri2r Před 2 měsíci +1

    Regem edma le Ethiopian

  • @CalmArcade-nj2qj
    @CalmArcade-nj2qj Před 8 měsíci +5

    ደሞ ባቭሎ የሚባል መጣ😂😂

    • @micasfaw
      @micasfaw Před 8 měsíci

      Pavlo eko yekoye new

  • @user-vc1dc3zm1f
    @user-vc1dc3zm1f Před 8 měsíci +3

    ዉይ የኔ ጀብዴት 🥺

  • @user-hu5iv7hz5u
    @user-hu5iv7hz5u Před 8 měsíci +1

    ዛሬ ጄብዴት በጣም አሳዘነኝ😂😂😂😂😂😂

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 8 měsíci +1

    ጀቭድት የኔ ጀግና ሰይሳዘን🥺

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u Před 8 měsíci

    እናት ሀሲቤ በመጨረሸም ቢዮን ኡነተዉን አዉቀሸል አሁን ብትሞቺም ችግር ዬለዉም ልጅሽ አርበኛ እንደሆና አወቀሸል

  • @user-vh7el5mm7d
    @user-vh7el5mm7d Před 8 měsíci +1

    ጀብዴት የኔ ጅግና ባል😅😅😅😅

  • @meimeiali9659
    @meimeiali9659 Před 8 měsíci +2

    😂😂😂Bale Kometochi Qoye Meche Ayitachunewu😂😂😂

  • @MehariTekeste-tu1uo
    @MehariTekeste-tu1uo Před 8 měsíci +2

    Enate asibe 😢😢😢😢😢 begenet yanursh

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 8 měsíci +1

    Welcome selam Ethiopia selam

  • @RjnfTkft-jk4ip
    @RjnfTkft-jk4ip Před 8 měsíci +4

    ኧረ መቼ ነው የሚያልቀው 😂😂😂ይመነጫል እንዴ😂😂😂

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před 8 měsíci +2

      ገና ነው 😂😂😂😂ክፍል /400/ድራስ ነው ጭንቅላትሽን እና ወገብሽን ጣበቅ አድርጋሽ እሳሪ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ያጓጓል እጂ ኣያሠለችም

    • @RjnfTkft-jk4ip
      @RjnfTkft-jk4ip Před 8 měsíci

      @@ayishaatisha8475 🤣🥺🤣🥺ያንቺ ከፋ ምን እዳ አለብኝ እተወዋለሁ ሆይ ደሞዜ እንዳይቆረጥ ነው

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před 8 měsíci +1

      @@RjnfTkft-jk4ip አይ ውዴ በሷ ቃልድ ዬላም ❤❤❤ብልጥ ሁኚ ደዋዝም እና ድራማ በሁላቱም በዛዴ ታጣቃሚ እሺ 👍👍😄😄😄

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před 8 měsíci

    የኔ አዚዜ የኔ ጄብዴት ሲባባሉ ትዳር የሚያምረኝስ ነገር ሆሆ አይ ፒሊፖስ ሰው እየጨፈጨፈ ዝግጅት ይላልዴ ቱ

  • @aaakkk1635
    @aaakkk1635 Před 8 měsíci +3

    ጅብደት❤😢

  • @AlmeeFkr-vp3lc
    @AlmeeFkr-vp3lc Před 8 měsíci +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NafkotNafkot
    @NafkotNafkot Před 5 měsíci

    በኣረብኛ ምን ብየ ላግኘው

  • @user-el5dk4tv8g
    @user-el5dk4tv8g Před 6 měsíci

    ኢፍፍጀቡዴት ሚሰኪን 😢ዉይ

  • @ftu8418
    @ftu8418 Před 8 měsíci +1

    ጀብዴት አሳዘነኝ😢😢

  • @EDU12721
    @EDU12721 Před 8 měsíci

    ውይይ ጄቭዴት የእኔ ጀግና 😢

  • @wondwosengirma7143
    @wondwosengirma7143 Před 8 měsíci +1

    Ere sekekenu gedelegn jevdet

  • @EDU12721
    @EDU12721 Před 8 měsíci

    ይሄ የተረገመ ፊሊጶስ መቼ ነው የሚሞተው ይሄ ጭራቅ

  • @MamadseidMamadseid
    @MamadseidMamadseid Před 8 měsíci +4

    የዚህ ድራማ ያገራችንን ጦርነት በደብ አርጎ ነዉ የሚገልጠፀዉ 😭😭

  • @user-gv4wi7zl4p
    @user-gv4wi7zl4p Před 8 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @NafkotNafkot
    @NafkotNafkot Před 5 měsíci

    የያቆብ ኣነጋገር😂😂😂😂❤

  • @user-dr4ui8fi5p
    @user-dr4ui8fi5p Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤❤

  • @fhffhf867
    @fhffhf867 Před 8 měsíci +1

    😢ልቀቁ😢

  • @user-rz7to5rs7u
    @user-rz7to5rs7u Před 8 měsíci

    ዉዶችየምንይሻላልአሁንማፊልሙምጦርነትነዉ

  • @user-bn2ie4xm5i
    @user-bn2ie4xm5i Před 8 měsíci +1

    እፍፍፍፍፍ አስቤ ሞተች

  • @SelemawitMicheal
    @SelemawitMicheal Před 8 měsíci +2

    😢😢😢😢

  • @AlamnesAbye
    @AlamnesAbye Před 8 měsíci +2

    👍👍👍👍

  • @mesiethio2857
    @mesiethio2857 Před 8 měsíci +1

    ጀብደት😢😢😢😢😢😢

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 8 měsíci

    31:35 it’s though cevdata but controls ur self 😢

  • @Samera-um8ly
    @Samera-um8ly Před 8 měsíci

    ፒሊፖስን እደኔ የሚጠላው😂😂

  • @fatimaadam5505
    @fatimaadam5505 Před 8 měsíci +5

    እናቱ አዳኔችዉ 🥰🥰🥰🥰

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 Před 8 měsíci

    ወይጉድ ምነው ግሪኮች የቱርክ ምድርላይ ሙጭኝ አላችሁ ሀገራችሁ ጦቧችሁነው😅😅😅😅😅😅

  • @EyerusMinda-ex3sc
    @EyerusMinda-ex3sc Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤😢😢😢

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 8 měsíci

    1:30 really filpoze 😂😂

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q Před 4 měsíci

    ጀብዴት ምስጌን😢

  • @Ngsitabrha
    @Ngsitabrha Před 8 měsíci +1

    እረ ተሲፋው ጢቂቲ እንዳዩሉቲ ኢማ ፊሊፖስ ጪቂላቱ ይተፊሲ እና 😅😅

  • @HayleyesusWeldesenbet-te7ye
    @HayleyesusWeldesenbet-te7ye Před 8 měsíci +2

    አንደኔ ፊሊጶስን የተመቸውና እውነቱን የገባው ማነው????

  • @user-st4qr3ot6v
    @user-st4qr3ot6v Před 8 měsíci +1

    ውይ ኣለክስ😂🤨

    • @Tube-qj8pp
      @Tube-qj8pp Před 8 měsíci

      እራት በልቶ መለየት አይቻልም😅😅😅 ዬልዲዝ

    • @user-st4qr3ot6v
      @user-st4qr3ot6v Před 8 měsíci

      🤭

  • @tarekegnayiso5564
    @tarekegnayiso5564 Před 8 měsíci +1

    Jevedet is.......

  • @user-wg9kp2pi8j
    @user-wg9kp2pi8j Před 8 měsíci

    ኡፍፍፍፍፍ ጀብዴት😢😢

  • @NegaYonas
    @NegaYonas Před 8 měsíci +1

    Hi😊

  • @user-pw5qj2wl5v
    @user-pw5qj2wl5v Před 8 měsíci +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @selamselam800
    @selamselam800 Před 8 měsíci +1

    ልቀቁልን አቦ

  • @ritatyub3148
    @ritatyub3148 Před 8 měsíci

    Uff hebdit😅

  • @AnduamlakTemesgen
    @AnduamlakTemesgen Před 8 měsíci

    Ezh yalewn fertehew nw mn eza deres asked eh bro

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Před 8 měsíci +1

    መሞት አልነበረባትም ትንሽ ሣትደሰት በልጇ

  • @nawalahlam2899
    @nawalahlam2899 Před 8 měsíci +2

    ❤😂❤😂❤😂❤😂

  • @fhtyrgdh8630
    @fhtyrgdh8630 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c Před 8 měsíci

    አይውዴፒልኮስከአገራቺንመሪአይከፋምአብይጋሂጂናተኩሺእኔሁለትትኬትእቆርጥልሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤