የቆሰለ ፍቅር ክፍል 5 | Yeqosele Fikir episode 5

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 05. 2023
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 256

  • @user-ep9vc9wq2k
    @user-ep9vc9wq2k Před rokem +87

    ሂላልን እሚወድ ስወዳት ቁርጥ ያባቷ ልጅ ጀግና ናት 😮👍❤️🥰👈

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Před rokem +80

    ይቺን ኮሜንት ለምታነብ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před rokem +20

    ውዲ እህት ወዲሞቸ እግዝአብሔር አምላክ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před rokem +35

    ሂላል ጀግና የአባቷልጅ ❤❤

  • @RehimaBint-pg3pm
    @RehimaBint-pg3pm Před rokem +4

    በአለም ላይ እንደ ኦቶማን ቱርኮች ጀግና ትውልድ የለም እረጅም እድሜ ለታላቋ ሀገረ ቱርኪያ

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Před rokem +29

    በጣም ምረጥ ድራማ ነው ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን 🥰🥰🥰✌️✌️

  • @kuki558
    @kuki558 Před rokem +9

    ዩሱፍ አለይህ ሰላም ታሪክ አስታወሰኝ በተለይ ድንጋይ ስጭኑ 😢😢😢

  • @mahiyakiya1050
    @mahiyakiya1050 Před rokem +6

    ይሄ ፊልም በአሁን ሰአት መልቀቃችሁ ጥሩ ነው ባረብኛ አይቼው ምን አለ በተረጎሙት ስል ነበር በመልቀቃችሁ በጣም ልትመሰገኑ ይገባል ምን አልባት ዘረኞች አገራቸውን የጠሉ ባንዳዎች ፖለቲከኞች ከዚህ ብትማሩ እና አገራችንን የኔናት የኔ ከሚል ስሜት የወጣችሁ እና ወደቀድሞ ሰላሟ በመለሳችሁልን❤❤❤❤❤ጀብዲት ደሞ አመጣጡ ልክ ነው እንደ አብይ አህመድ አለሳልሶ የመጣው ከድቶ አይደለም ኮመንታተሮች ተመስጣችሁ እዩት

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před rokem +12

    አዚዜ የእኔ እናት ኡፍ ስታሳዝን🥺🥺🥺

  • @momo9555
    @momo9555 Před rokem +9

    ጀብደት አዉቆነዉ ይበቀላቸዋል

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py Před rokem +112

    እህቶቸ እስኪ እግዚአብሔር ይማር ሽ በሉኝ አሞኛን

  • @user-fn7yo7ne4b
    @user-fn7yo7ne4b Před rokem +30

    ዉዶቼ ዛሬ ሚካኤል ነዉ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ እና ደሞ ከፍቅረኛዬ ጋር የተገናኘንበት ቀን ነዉ 1አመት ከ5 ወር ሆነን መርቁን ዉዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mubl7395
    @mubl7395 Před rokem +12

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው😍😍

  • @enkuti30
    @enkuti30 Před rokem +4

    በጣም የሚገርም ድራማ💪 እናመሰግናለን ሱሌማንዬ ምርጤ

  • @hhgghhgggc8823
    @hhgghhgggc8823 Před rokem +12

    በጣም ምራጥ ድራማ ነው❤❤❤

  • @nseemmujeeb6857
    @nseemmujeeb6857 Před rokem +6

    ደስ ይላል ምርጥ ድራማ

  • @afrata2939
    @afrata2939 Před rokem +7

    በጣም ደሥ እሚል ፊልም ነው❤❤❤❤❤

  • @linapage9766
    @linapage9766 Před rokem +7

    ይለቀቅ ጥሩ ፊልም ነዉ

  • @sofieytubetube
    @sofieytubetube Před rokem +6

    ቃና በይቱብ ሰለለቃቀቹልን እናመሰግናለን❤❤

  • @user-wk8sd7nn9r
    @user-wk8sd7nn9r Před rokem +3

    😂አዚዜ እኔ አዚዜ ከሆንኩኝ እሱደሞ ጀብዴት ነው አለይ 😂😂 የኔ ቆንጆ❤