🙏ጥያቄዎቻችን እና መልሶቻችው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #zemariendale #subscribe #pawlos
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ
    ይህ የመ/ር ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ official ቻናል ነው
    በዚህ ቻናል የሰራኋቸውን ዝማሬዎች
    የተለያዩ የጉባኤያት ዝማሬዎች እና
    ስብከቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
    እርስዎም #subscribe በማድረግ አግልግሎቱን ይደግፉ
    እንዲሁም በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ
    እናመሰግናለን

Komentáře • 404

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Před rokem +55

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው የኛ ሰው ጥሩ ነገር አይከታተል ይሄኔ ስለዘረኝነት እና ሀሜት ቢሆን የኮሜትና የላይክ ብዛት ነበር እረ ተው ክርስቲያኖች ልባችንን ወደ ጥሩ ነገር እንመልስ

    • @tgyemariyamliji6106
      @tgyemariyamliji6106 Před rokem

      Ewnetikin new Wondemi EGZIABEHER libona yiseten

    • @user-ol2df5mx4w
      @user-ol2df5mx4w Před rokem

      እውነት ነው ወደሌላ አደለ የምንሮጥ እግዚአብሔር ይመልሰን

  • @user-pf9hi1so4f
    @user-pf9hi1so4f Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማዓልና እግዚኣብሔር ኣምላኽ ጸጉኡ የብዝሓልኩም ናይ ኣቡነ ገብሪ መንስፍ ቅዱስ በርከቶም ኣይፈለየና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +47

    _ውድና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ በያላችሁበት አለም ዳርቻ የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ምልጃ እና ፀሎት የቅዱሳን ጥበቃ ከሁላችንጋር ይሁን አሜን ሰላም ለሀገራች ፍቅር ለህዝባችን ኢትዮጵያ ትቅደምልን አሜን 💚💛❤ እንኳን ደህና መጣችሁልን ውዶችዬ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቃራችሁን ያብዛላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዝም ያድርግልን ተስፋ የሚናደርገት መንግስተ ሰማያትን ሀገሬ እየሩሳሌምን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቃችሁ ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር አንደበታችሁን ያለምለምልን በረከትና ፀጋውን ያልብሳችሁ በፍጥረታት አንደበት የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን 👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለሁላችሁም እልልልልልልልል እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹_

  • @tadutasfaye8755
    @tadutasfaye8755 Před rokem +1

    አሜን አሜን

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Před rokem +1

    በማርያም አትጥፉ ትምህታችሁ ያጽናናኛል ስደተኞች ማን ነው እንደ እኔ የቤተክርስቲያን መዝሙር ስብከት ቅዳሴ የናፈቀው ስደት እፍፍፍ ሰለችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tube-mc4wp
    @tube-mc4wp Před rokem +47

    ኑ እናበረታታቸዉ የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ?

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ልጃችሁንም እግዚያብሔርያሳድግላችሁ ይጠብቅላችሁ💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před rokem +1

    አሜን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před rokem +30

    ጠፍታችሁ ነበረ እንኳን ደህና መጣችሁ ውይ ውበታችሁ ስታምሩ የኔ እንቁዎች👏❤
    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ👏👏👏

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před rokem

      ወይኔ ሚሴቱ ስታምር በስመአብ❤❤❤❤❤

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 Před rokem +16

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ አግዚአብሔር ዘመናችሁ, ዘራቺሁ ይባረክ አሜንንን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-qw1mr8zu5u
    @user-qw1mr8zu5u Před rokem +1

    ዝማሬ መላከት ያሠማልን የአባታችን ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ በረከታቸው ይደርብን

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před rokem +1

    በጣም ነው የምወዳችው የሚገርመው እስከዛሪ የማላውቀውን እንዳውቅ ስለነገራችውኝ አመሰግናለው በጣም አመሰግናለው በጣም ደስየሚል ትምርታዊ ነገር ነው ተባረኩ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před rokem +13

    የኔ ዉዶች በጣም በጥሩ ጥያቄ መጣችሁ የሁሉንም ቅዱሳን እንዲህ እየተጠያየቃችሁ አቅርቡልን ሰዉ ቀለል ባለመንገድ ይማረዋል የምወዳችሁ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Před rokem +19

    ቃለ ሕይውት ያሰማልን 👏🤲 እልልልልልልልል👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልቀው ቸርነቱ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመብርሃን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን 💒⛪️✝️ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🤲🕯

  • @fsssassh9599
    @fsssassh9599 Před rokem +1

    ወንድማችን ቀጨኔ መደሃኒአለም ተገኝህ ያቀረብህው ዝማሪ በጣም ልብን ያስደስት ነበረ መጨረሻችሁን ያሳምርልን

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před rokem +1

    አሜንአሜንአሜን በጣም ትምህርትነዉ ዝማሬመላክትያሠማልን

  • @hasnaaysha8635
    @hasnaaysha8635 Před rokem +2

    amen amen amen 🙏

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልል
    🌿💒🌿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @skyline3100
    @skyline3100 Před rokem +1

    AmeenAmeenAmeen
    Eeleeleeeleeeleeleele
    eeleeleeleeleeleeleelee
    👏👏👏👏👏👏👏👏❤

  • @genichane1415
    @genichane1415 Před rokem +11

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ቃለህይውት ያስማልን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን የአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደረስን አትጥፉ

    • @kareemaj2444
      @kareemaj2444 Před rokem

      🎚️አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን የአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸዉ ይድረሰን👏👏👏👏👏👏

  • @mhd1119
    @mhd1119 Před rokem

    Ameen Ameen Ameen

  • @maryy852
    @maryy852 Před rokem +1

    አሜን አሜን እኳንም አብሮ አደረሠን ቃለህይዎትን ያሠማልን ተባረኩ

  • @user-kp5es4uo9z
    @user-kp5es4uo9z Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 Před rokem +1

    ዝማሬ መለአክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @almazyerdaw5770
    @almazyerdaw5770 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን

  • @user-qw1mr8zu5u
    @user-qw1mr8zu5u Před rokem +1

    በእውነት ቃለ ሂዎት ያሠማልን ጥሩ ትምህርት ነው ውዶችዬ

  • @molimoli1241
    @molimoli1241 Před rokem +1

    ቃለህይውትያሰማልንእልልልልልልልል⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏❤

  • @tigist9632
    @tigist9632 Před rokem +8

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ከጻድቁ ዕረድኤት በረከት ያሳትፈን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏
    ጻድቁ ለእኔም ባለዉለታዬ ናቼዉ 🤲🤲🤲

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Před rokem +1

    የኔ እንቁዎች በርቱልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ ነገር እንዳስታውስ አድርጋችሁኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mj5fj3lo2w
    @user-mj5fj3lo2w Před rokem

    ቃለ ህይውት ይስማልን በእውነት እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 👏🏿👏🏿👏🏿

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před rokem +3

    ተባርኩልን የአቡነ ገብረ መንፍሰ ቅዱሰ በርከታቸው ይደርብን አይነ ልቦናችንን ያብሩልን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almazwenda197
    @almazwenda197 Před rokem +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sundaysunday2566
    @sundaysunday2566 Před rokem +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem +4

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላይክትን ያሰማናል መዝሙሩ ልብ ይነካል 😭🙏

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem

    ሰለእውነት በጣም ደስየላል እንደዚ አየነት አሰተማሪ ነገር አካፍሉን ተምህርት ነው በርቱልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘

  • @agiwb5295
    @agiwb5295 Před rokem +14

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤️ ። እኛ የተዋህዶ እንዲህ ነው ሚያምርብን በስጋም በነፋስም ዋጋ ያለው እንጅ prank😏 ሚባል በሽታ መጦብን ።

  • @dkdjdhhekjddjur7301
    @dkdjdhhekjddjur7301 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን❤❤🌻💔💔

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před rokem +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን በጣም ጠቃሚ ጥያቄ ና መልሰ ነው ተባረኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @kokobeadefirs1757
    @kokobeadefirs1757 Před rokem +1

    ዘማሪ ማልዪክታን ያሰምልን በታም ነው ደስ የምታሉታ ፈጣሪ ዪተቢካችሁ

  • @ethiomel3439
    @ethiomel3439 Před rokem +1

    Kale heywet yasemalen des yemil orthodoxawi program ❤️

  • @genetmamo6883
    @genetmamo6883 Před rokem +8

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት ቤተስብ ልጃችሁ ውድግግግ ትበል
    ዝማሬ መላክት ያስማልን አሜን ፫

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በርቱልን የጻድቁ አባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸዉ ይደርብን በፀሎታነዉ ይማረን በእዉነት💒😘❤

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +6

    እንኳን ደና መጣቹ ተናፍቃቹ ነበር ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማራቹን ተባርኩ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e Před rokem

    አሜን በዉነት ቃለሂወት ያሰማልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏👏💚💛❤️✝️🙏💒

  • @tadasealemuta1298
    @tadasealemuta1298 Před rokem +1

    የህወትን ቃል ያሰማልን የእዉነት

  • @amaamm8236
    @amaamm8236 Před rokem +1

    ዝማሬመላእክትን ያሰማልን

  • @ketelazemed3478
    @ketelazemed3478 Před rokem +1

    መባረክ፡ታድላችሁ፡ዝማሬመላይክትንያሰማልን፡በረከታችሁይደርብን፡

  • @user-id6xp3xn5m
    @user-id6xp3xn5m Před rokem +5

    በፃም ነው ምታምሩት😘
    ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላክዕትን ያሰማልን👏
    ቀጣይ14 ያቡነ አረጋዊይ 👏

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Před rokem +2

    እንኮን በሠላም መጠችሁ የግዚአብሔርሠላም ከነተጋይሁን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እልልልልል ልልልልል ልልልልልልል ልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fikermare5961
    @fikermare5961 Před rokem +1

    እልልልልል👏👏👏
    እልልልልልልልልል👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳ አብሮ አደረስ አደረሳችሁ እንኳ በሰላም መጣቹሁ ቃለ ከብራተይ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @sebeleyameme8336
    @sebeleyameme8336 Před rokem +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን

  • @emebet591
    @emebet591 Před rokem +1

    እልልልልልል ዝማሬ መልእክትን ያስማልን

  • @ayelechadisu9413
    @ayelechadisu9413 Před rokem

    በእውነት ቃል ሕይወት ይሰማል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፃዲቅ እረደኤት በረከታቸው ይደርብን

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i Před rokem +2

    እንኳንአብሮ አደረሰን

  • @amsalfaisal3200
    @amsalfaisal3200 Před rokem +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ፍረወች

  • @eizekerneezeberi
    @eizekerneezeberi Před rokem +1

    Ammee Amee Ammee Sagalee jirenyaa sinyaa dhagechisuu🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አኳን አብሮ አደረሰን ስለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-tf6gu6xj1e
    @user-tf6gu6xj1e Před rokem +1

    ዋዉ ስታምሩ ዉድ የተዋህዶ ልጆች

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Před rokem +1

    ደስስስ ስትሉ እርጋታችሁ ብቻ ቃል ሒወትን ያሠማልን እኔም የማላውቀውን አውቂያለሁ ብዘገይም ዛሬ ነው ያየሗችሁ🥰🥰🥰❤❤❤

  • @haiaat4163
    @haiaat4163 Před rokem +1

    ቃለህት ያሰማልን እልልልልልልዝማሬ መላክትን ያሰማል

  • @geniethio7120
    @geniethio7120 Před rokem +1

    Egzabeher ye agalgelote zemanechwun fetri egzabeher

  • @sarkalamabey3239
    @sarkalamabey3239 Před rokem +2

    ቃል ሒወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ የኔ ዉዶች
    ስወዳችሁ 🥰❤️

  • @asss9426
    @asss9426 Před rokem +1

    አሜን💚💚💛💛❤❤❤🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @enat245
    @enat245 Před rokem +2

    እደት ደስ ትላላችሁ በማምላክ ክበሩሎን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በውነት ከናተ ብዙ እንማራልን🙏❤

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴሁም እህታችን እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት ቃልወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠይቅልን ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ አሜን አሜን አሜን ሀላችሁም በመላው አለም የምትኖሩ ውድ የሀገሪ ልጆች ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ እንደሰማይ ቀዋክብት ይብዛላችሁ ቸሩ መድአኒአለም አገራችን ከጥፋት እና ከምናይው መከራና ስቃይ በምህረት አይኖቹ በቃችሁ ይበለ እኛንም በሰላም ለምንወዳት አገራችን ለምንናፈቃቸው ቤተሰብቻችንያብቃን አሜን በእውነት በጣም ደስ የሚል ቆይታ

  • @meseretsolomon1413
    @meseretsolomon1413 Před rokem +5

    ስታምሩ እንቁ የተዋህዶ ልጆች❤

  • @samritube645
    @samritube645 Před rokem +3

    *ቃለህይወትን ያሰማልን ጅማሬአችሁን ሳይሆን ፍጻሜአችሁን ያሳምርልን ቤታችሁን በበረከት በደስታ በፍቅር አቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ይሙሉላችሁ*

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před rokem +3

    የአብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @alihasan8551
    @alihasan8551 Před rokem +4

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የምታስተላልፉት እግዚያብሄር ያበርታችው ሁሌም እናንተን ሳይ ደስ ይለኛል ከጥያቄው እየተሳትፍኩ ነበር እናመሰግናለን የተባረከ ህይወትን ይስጣችው ልጃችሁንም ያሰድግላችው የአባታችን አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤታቸው በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @gesese1381
    @gesese1381 Před rokem +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ በጣም ታምራላችሁ ለቤታችሁ አዲሥ ነኝ

  • @taliilliikoohinboorauu5642

    Elelelelelelelelelele

  • @azebassf8663
    @azebassf8663 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣችሁልን በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ሕወት ያሰማልን በርቱ

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e Před rokem +4

    የሁላቸውንም አስተምሩን እኔ በዙ ተማርኩኝ ከዚህ ፃድቁ አቡነ መንፈስ ቅዱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን እናመሰግናል ዘማሪ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Před rokem

      AmenAmenAmen elllllllllllelllllllllllellllllllll

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před rokem +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከእናተ ይሁን አሜን እንኳን አበሮ አደረሰን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-do3kc7bg3f
    @user-do3kc7bg3f Před rokem +1

    ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @kumem9576
    @kumem9576 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel Ebifaamaa tabarakuu 🤲🤲🤲🤲💒💒💒♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒

  • @sauditaif2939
    @sauditaif2939 Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @genethayilu6248
    @genethayilu6248 Před rokem +3

    በእውነት ትልቅ ትምርት ነው አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማል በጣም ደስ ትላላችሁ መመረጥ መታደል ነው 👏👏እልልልል👏👏👏👏እልልል👏👏👏

  • @suminbaki
    @suminbaki Před rokem +1

    egzbher yebarkachu

  • @tigistaragea6741
    @tigistaragea6741 Před rokem +1

    ሰታምሩ ፀጋዉን ያብላችሁ ቀጠሉበት

  • @tsegasilasetube
    @tsegasilasetube Před rokem +1

    ሠላምችው ይብዛ በጣም ነው የምንወዳችው በርቱልን አትጥፉ

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን የቀበልልን 🙏🙏🙏🤲🤲

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ የተዋህዶ ልጅች
    ሚጥየ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሺ

  • @user-dh1co9nl5k
    @user-dh1co9nl5k Před rokem +3

    የኔ ንቁ የተዋህዶ ልጆቸ እግዝያብሔር ፀጋዉን ያብዛላቸሁ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ አባታችን አባገብረመንፈስ ቅዱስ እረዴት በረከታቸዉ ይደርበን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před rokem +1

    Kalehywetn yasemaln tewdajochye yemegermewu kalye gar yalgn fkr kanchm ga ale aygermm swedishi yene saketa hulgezem sakelgn amenyenm ftare betbebu ysadiglchu hulachunm ewedachhualeh akebrachualehu❤

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 Před rokem +1

    Kale hiyotin zimari melaekitin yasemalin Tegawn yabizalachehu AMEN AMEN AMEN 💐💐💐

  • @asteertubee
    @asteertubee Před rokem +2

    selam yebezeleny huluselam new betam desyemete termeree betam xuuruu yehuun ezgebher yemesegeen ezgebher tsegeewa yebezelechuu zemaree malkaat yemeseleeln amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @yenensheyetwahidolij7463

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን በሠላም መጣችሁ አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🌻🌻
    🌾እልልልልልልል👏👏👏👏🍃🍃👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🍃👏

  • @emebettekletsion1993
    @emebettekletsion1993 Před rokem

    በጣም ትልቅ ትምርት አስተማራችሁን በዚህ ቀጥሉበት ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @balinezhighgabriel2304
    @balinezhighgabriel2304 Před rokem +2

    አሜንአሜንአሜን ስታምሩ መዳህኔያለም ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏👏👏👏

  • @betiihayilu8844
    @betiihayilu8844 Před rokem +1

    Elllllll fexari rajim idme yisixachu tidarachhun yibarikilachu

  • @genetmebrahtom9760
    @genetmebrahtom9760 Před rokem +1

    Egziabeher nay agolgulot zemenachu ybrk and zemare melakit ysmealna

  • @user-un7bb9sx6i
    @user-un7bb9sx6i Před rokem

    _ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹ_
    _ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏💐💐 የፃዲቁ ኣባታችን አብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከተቻው ይደርበን አሜን፫🤲_

  • @user-wf6he3nt4e
    @user-wf6he3nt4e Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውቦች
    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🍃🍃🍃