Dubale Melak - Lalagegsh Metahu | ዱባለ መላክ - ላላገኝሽ መጣሁ
Vložit
- čas přidán 11. 08. 2022
- Dubale Melak - Lalagegsh Metahu | ዱባለ መላክ - ላላገኝሽ መጣሁ New Ethiopian Official Music 2022 ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ተጋብዘዋል :: በየቀኑ አዳዲስ ሙዚቃዎች እንዲደርስዎት ላይክና ሰብስክራይቭ ያድርጉ ::
Don't forget to like and subscribe to watch this kind of songs every day.
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Mekuanent Yenew Dubale Melak
#Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment
For more content, visit www.kokebethiopia.com
እናት ያላችሁ እረጅም ከጤና ጋር ይስጥላችሁ የኔን ህይዎት ነው የነካው እንደ ዛሬ ውስጤ ባዶ ሁኖ አገኘሁት ልቤ ተሰበረ
ዱባለ መላክ ጀግናዉ ወድማችን አተ ንፁህ የአማራ ልጅ
ዱባለ ልክ ነህ በሂውቴ እንደ እናት ፍቅር ስላገኝ እናቴን አጠዋት ሙዚቃውን ሳዳምጠው ትዝ አለችኝ መልካም ስራ ነው እንደኔ እናታችህን በጥዋት ያጣቸሁ አዳመጡት
ሳልጠግባት በሰው ሀገር ስንከራተት አመለጠችኝ 😭😭😭ነብሳቸውን ይማርልን
እናትአይዞሽ
@@medhanitberahnu4514 ፦
💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭እማዬ
የሞቱብን እንቻለው የሱ ፈቃድ ነው እኛም ወደዛው ነው እሱ ግን ሙዚቃ ነው ውነት አይደለም
ሳላስበዉ እንባየ ወረደ😥
😭😭😭😭😭በስደት ሁናቺሑ እናታቺሑን አጣቺሑ ሁሉ መፅናናትን እግዚአብሔር ይሥጣቺሁ
አሚን የማይወጣ ሀዘን የስደት መርዶ
አሚንን
አሜን እናት አለም. ቤቱ ጨለማ ነው የሚታየው እናቴ በሰው አገር አለሁልሽ እደተቃጠልኩ😢😢😢😢😢😢😢
ዱብየ አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ እናታችንንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!!!!
አይዞህ ወንድምዬ ለናቶቻችን ላሉት እድሜ ከጤና ለሞቱት ነብሥ ይማር
አሚን ያረብ
እናትን ያውም እንደተነፋፈቁ እስከመጨረሻው መለዬት እጅግ ልብ ይሰብራል።
ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን፤ አንተንም ጽናቱን ይስጥህ ወንድማችን ዱባለ።
እናት አላውቅም ግን ይህን ሰሰማ አስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭
😭😭😭😭💚❤💛 እናትየ 😭😭ያረብ በሰላም አገናኚን አማራየ ያረብ ሰላም አምጣልን
አሜን.አሜንአሜን
አይዞህ ወድማለም እናትን አማጣት የምከብነገር የለም በገነት ያስቀምጥልን ለአሉት ለኢዮጵያ እናቶች እድሜይስጥልን ጀግናየ አይዞን❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር እባክህ በስደት ላሉ በሙሉ እናት አባቶቻን ጠብቅልን ይህን ክፉ ጦርነት ውሰድልን የእናት አባት የሕጻናት ሞት ይብቃ በለን 😭😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን በሰላም ለመገናኝት ያብቃን
አይይይይ እማ ናፍቅሺኛል ሲመኝ የሚያምሺ ምን ቃል አለኝ ነፍስሺን ይማረው እማ
ግርም ይለኛል የድምፅህ ቅላፄ ወንድማለም በርታ እግዚአብሔር ሆይ በስጋ የተለዩንን እህናቶች ነብሳቸውን በገነት አሳርፍልን በህይወት ያሉትን ደግሞ በሰላም ለመገናኘት አብቃን
ክብር ይስጥልኝ እታለሜ
ክብር ይስጥልኝ እታለሜ
አሜን 3
በጣም ልብይነካል እናት ማለት ቃላት ያጥረኛል እደለኛ አይደለሁም ምንይደረግ
@@yeshitilamamo3786 ሞት ለሁላችንም የማይቀር የተፈጥሮ ፀጋ ነውና አይዞሽ እህታለም እግዚአብሔር ያፅናሽ
በስደት ያጣሆቴ እናቴ በሰላም ተመለሺ ብላኝ ሳላገኛት ቀረሁ😭😭😭😭😭😭 በጣም ስሜትን ገላጭ ሙዚቃ ነዉ ዱብየ በርታልን
እናቴ ሁለየም አወድሻለሁ ያርብ እድሜሺን ያርዝምልኝ ያርብ❤❤❤☝️☝️☝️
የኔ ጀግና አሪፍ ስራ ማን እደናት ❤❤❤❤ 6:30
ነብስ ይማር ለመላውቤተሰብ ዘመዱ በሙሉ
መጽናናትን እንመኛለን፡፡ አይዞህ ጠንከር ነው
እሚባል የፋኖን መጨረሻ አይታ ቢሆን ኑሮ ጥሩነበረ;
😢😢😢😢😢😢ኧረ ወድሜ አልቻልኩም አናቴ አስፈራህኝ ሳላጣት ያጣዋት መሠለኝ ዱባለ አይዞህ አለም ሁሌም የምንፈልገውን እንደተቀማን ነው
💔💔💔💔💔እህህህ ነዉ እግዚአብሔር ሆይ አደራህን በሰደት ወትን ቤትሰብን አዳታሳጣን ሰደቱ ይብቃንና መልሰን ሃገራችን😭
እናቱን ያጣ ምግዜም በእናት ሙዚቃ ሁሌም ያለቅሳል በተለይ እኔ 😢
እኔም አለሁ በተለይ ይሄን ስንተየ ሰማሁት የተለቀቀለት ጀምሬ ብሰማው ብሰማው አይጠገብም
እህህህህህ
እህህ እናነይ ናፈቅሽኝ እናቴ ከ23 ዓመት በኃላ 😢😢😢
😢😢😢😢😢
ወንድማችን እግዚያብሔር ያፅናህ
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ ለሁሉም እንዲደርስ ሊንኩን አዘዋውሩልኝ
እናትህንአተህነዉእደ አዞህየኔጀግና ሁሉምያልፋል 💔😭💚💛❤😭😭💔
ኡፍፍፍፍ. . . ከቃል በላይ የሆነ።
ያተንም ፈጣሪ ያፅና ለናትህም ነፍሳቸዉን ይማርልን
ሺ አመት ኑርልኝ አቦ ወንድሜ
አይዞህ ወንድማለም በርታ።
እምዩዩ😢 ኡፉፉ ለሞቱትነፍስይማርላሉት እምየወች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን እምዩዩ😢😢
እግዚአብሔረ የጥናህወንድሚ
እናትን ያውም እንደተነፋፈቁ እስከመጨረሻው መለዬት እጅግ ልብ ይሰብራል።ጽናቱን ይስጥህ ጀግናዉ ወንድማች
The bright Star , God bless U!!! Wow I fill Sorry, Much Much Much sarow !!!
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን አብዝቶ ይስጥልን ወንድምአለም አምላክ በአጸደ ገነት ያኑርልን በእናት ነገር 💔😭
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ እናታችንንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!!!! sorryyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
የሆደን ነው ያልከው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድማለም
ወይይይይ እግዛብሄር ያጽናህ 😭😭😭😭😭
Egziabhr yasnah wendm, nefs ymar.
Enat and kn aykfat😭😭😭
ጀግናው ወንዲማችን እንዳተ ማን አለ ዱባለ መላክ ቆራጥና ጀግና የአማራልጂ ነህ
እናቴን አደራ የአላህ ላሉት እናቶች እድሜ እና ጥና በህይወት ለሌሉት ጀነትን ያረብ ለቤተሰቦች መፅናናትን የሚገርም ስራ ነው
😢አሚንንን ያርቢ እናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለመቶቱም አላህ በጀነት ያበሽራቸው ለበተሰቤቻቸውም መጥናናቱን ይስጣቸው😢😢
ኡፉ እናት ሁሉም ነገረ ነች እኔ ሁለቱን አጣቻለሁ እናቴ 10 አመቴ ነዉ ነፉስ ይማረ አይዞን እናት ያላችሁ ተከባከቡ በሃላ ይፅፅታችሃል
ነፉሳቸውን ይማረው አይዞሽ
እናትለም በዱኒያ አልተገናኘንም በአኪራ አላህ አያገናኘን አይይይ😭😭😭😭💔💔💔
የኔ ጀግና ደሜ አማራዬ በርታልኝ ሁሌም አንወድሃለን።
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይይይይይይይይይይይ ይህን ሙዚቃ ሰምቶ አብሶ በስደት እናትን ያጣ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይይይይይይይይይይ
Egzabher tesnatun yisteh Windalem💔💔💔💔💔
ያማል ዱቤ መፅናናትን እንመኛል የኛ ጀግና
ዱቤ ከቃል በላይ ነህ እናት🥺❤😭
ዱባልየ ፅናቱን ይስጥህ ወድም
አባቴ እወድሀለሁ
አግዚአብሔር ያፅናህ 😭😭
እድሜህ ዘለግ ይበል ፣በጠጣፋ ድጋይ ከተዘጋ በሩ እናት አትገኝም እደወፍ ቢበሩ
እጀግ በጣም ደስ ይላል ስኬት ላይ ሁነህ ልትክሳቸው ስትል ስታጣቸው በጣም ያሳዝናል
እጅግ በጣም ክንዴ ምን ዋጋ አለው ብለህ ሁሌ ፀፀት
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!!!!
የናት ውለታ መቼም አይከፈልም ነብሳቸው በአጸገነት ያኑርልን ቸሩ አምላካችን
በርታ ዉዳጁ
አይ የኔወድም አብሽር ኡፍፍፍ 😢😢😢
ጉዱ ገና ያሳምነው ወዳች ጀግናየ ነህ ለኔ ክፉ አይንካህ ሙዝቃው ያስለቅሳን😭😭😭😥😥😥
ወንድም አለም በምን ቃላት ልግለጽህ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
😭😭😭😭😭እናትን ያውም እንደተነፋፈቁ እስከመጨረሻው መለዬት እጅግ ልብ ይሰብራል።ጽናቱን ይስጥህ ጀግናዉ ወንድማች
ተረኖች አላህ የጃችሁን ትስጣችሁ ሀገራችን ለሁላችንም እየበቃችን አንዱን ገፍቶ አዱ ሰላም ይኖራል ማለት የማይታሰብ እምነት የሌላቸው ንጡሁን ህዝብ ዋጋ አስከፈሉት ታማል
አላህያፅናናህወንድሜ
እህህ አይዞን ጀግናዬ 💔😥😭
የእናታችንን ነብስ ይማር ወንድማችን ላንተም መፅናናቱን ያድልህኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እምየ የት ላግኝሽ😭
ወይኔ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ የናት ፍቅር በጥዋቱ ነዉ ያጠሁዋት በሞት እናት ያላቹሁ ታድላቹሁ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ በሂወት አለ ግን ምን እደናት
የኔናት አይዞሽ እኛም እንሄዳለን አይቀርም ሞት ለሁሉም
@@emancom7292 ልክ ነሽ እህቴ ድሮም ምገደኛ ፊትና ሗላ ነዉ እነዳለን በየተራ አምላክን ማስቀየም ነዉ
ኡኡኡኡኡኡ ቤተሰቤን ያስታውሰኛል በእባ
እግዚአብሔር ያፅናህ 😭😭😭😭
ተዉ አተ እዳዉ ዝምብለህ ጃሎ መገናየ ስትልነዉ የሚያምርብህ
ዱብየ የኔ ጀግና ሠላም ሕን ያብዛልን
እግዚአብሔር ያፅናህነፈሰችውን በአፀደ ገነት ያኑረልሁ
መፅናናቱን ይስጥልን ወንድሜ እናታችንም በአፀደ ገነት ያኑርልን ሀዘን እጅግ ልብ ይሠብራል ያውም በዚህ አለም ምትክ የሌላት እናት 😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኦረ እሱ ሙዚቃ ነው
ባርች አሥለቀስከኝ😭😭😭😭😭🥺
ዱቤ ጉዱ ገና እናመሰግናለን።
ከግጥምና ዜማው እንዲሁም ሙዚቃ ቅንብሩ የተዋጣ ከመሆኑ ባሻገር ፣ድምፃዊው የዜማና ግጥም ደራሲውን በሚገርም ሁኔታ የተረዳበት እጂግ በጣም ምርጥ ስራ ነው።እንዬ የኔ ጀግና በርታ
😭😭😭😭😭ስትኖር ቀለል አርጋችሁ አትዮት እባካችሁ እናት መተኴ የላትም
ዱብየ አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ እናታችንንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን አንተን የወለዱ እናት ለኛም እናታችን ናቸው
የኡነት ለኔ ነዉ የተዘፈነልኝ ዝብዬ ሰተዬ ደጋገምኩት ሊወጣልኝ አይችልም ዋይ እናት የሌለዉ ያቀዋል
ውይይይ እግዚያብሔር ፅናቱን ይስጥህ ነብሳቸውን በገነት ያኑራቸው።
እናት እንደቀላል
ወንድሜ በዚህ መራዋ ድምፅህ የናትህን ማጣት ብሶትሀን ለመግለጽ በመዝፈንህ ለጊዜው መጽናናትን ይሰጥሃል የናት ሞት ያማል እግዚአብሔር ያጥናህ እኔም የምወዳትን እናቴን እሰላጣሁ ዘፈንህን ስሰማ አለቀሰኩ አይዞህ ጥናቱን ይሰጥህ
እናትነት 😭😭😭
በጣም ዴሥ የሚል ቅላጴ ጥሩ ሥራ ነው ዴሞም በጥሩ ነውየተገለፀው
ኡኡኡኡኡ በጣም ያስለቅሰኛል
ፀፀት ብቻ ነዉ
yamal betam dubale nefsachewun be atsede genet yanurat ayzoh
ሀሪፍ ስራነው በግፍ ለተጨፍጨፉት ለአማራ እናቶቺ መታሰቢያ ይሁን በተለይ በወለጋ ወገኖቻቺን የደረሰ በደል የማይሽር ጠባሳ
እግዚአብሔር ሆይ በስጋ የተለዩንን እህናቶች ነብሳቸውን በገነት አሳርፍልን
ወንድማችን ዱባለዬ. 😭💚💛❤
የእናት ሀዘን ከባድ ነው መፅናናቱን ይስጥህ ወንድሜ የእናታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ወንድም አለም አይዞህ
አማራ ለቅሶ አቁመህ መለማመጥህን አቁመህ ተነስ። ዋነኛ ጠላትህ መለየትም ኦንኳ ተቸግረሀለሰ
የአማራ እናት መቼ ይሁን ምትስቀው አይ ግዛ አይ ዘመን ወንድሜ ምርጥ ስራ ነው💔💔💔😭😭😭
እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ እናትኮ ትለያለች 😭😭😭
ኡፍፍ እናት😭😭😭
የምወድህ ውድ ወንድሜ ዱባለ እኔም በስደት ሁኝ ልብን አስባስህኝ ብቻየን አስለቀስህኝ አይዞን ወንድም
አልቻልኩም
Inatiye 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔👍👌
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍእኔስ ቃልአጣሁ
የኔጀግናው❤❤❤💚💚💙💙
አውይ እድሌ 🥺😭😭😭😭😭በጣም የሚያሳዝን ነው አይዞህ ውንድም አለም
እኔም ከእናት በላይ ሁና ያሳደገችኝን አያቴን እንደሰየች እንደሰየሁ አጣኋት 😭😭😭😭
እህህህህ እናቴ ባየሽኝ የቁም ስቃይ እደሆነብኝ ኑሮየ😢😢😢😢😢😢😢😢
ጀግና ያማራ ኩራት አይዞህ በጣም አጀት ይነካል ሙዚቃ በርታ በጣም ደስይላል አይዞህ ጀግና
ዱባለ እማየ እናትየ ምርጥ ሰራ ነው እህህህህህ