dubale melak ዱባለ መላክ አማን ነወይ aman newy New Ethiopian Music 2022
Vložit
- čas přidán 5. 06. 2022
- dubale melak ዱባለ መላክ new ethiopian
Music 2022 | | Official Music
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ተጋብዘዋል :: በየቀኑ አዳዲስ ሙዚቃዎች እንዲደርስዎት ላይክና ሰብስክራይቭ ያድርጉ ::
Don't forget to like and subscribe to watch this kind of songs every day.
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Mola Setarge
#Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment
For more content, visit www.kokebethiopia.com
ጥበብን ለቢዝነስ ሳይሆን ለህዝብህ ድምፅ ለመሆን ትጠቀምበታለህ!...የአማራይቱ ልጅ ወንድሜ ዱቤ ፈጣሪ ይባርክህ!🙏
አማራዬ!!
የአማራ ብሔርተኝነትና መገፋት በፅኑ በሙሉ ልብ ካቆማቸው አይተኬ የአማራ ልጆች ውስጥ ቀዳሚው መሆንህን ላስታውስህ እወዳለሁ!!
ዱብዬ ክፉ አይንካህ ጠንቃቃው አማራዬ!!
የአማራ ድምጽ ነህ ደሜ
አማን ነወይ ጎንደር
አማን ነወይ ጎጃም
አማን ነወይ ሸዋ
አማን ነወይ ወሎ
💔💔💔😭😭😭
ይህም ቀን ያልፋል አማራዬ
ጀግናው ዱባለ መላኩ የአማራ ልጅ እንቁ የአሳምነው ልጅ አማራ ፋኖ በጣም ሀሪፍ ስራ ደሜዋ በርታ
ዱባለ መላክ ምርጥ ሰራ ነው ነፃንታችን በክንዳችን እናርጋግጣልን አይዞን አንድ አሜራ ለሁሉም አማራ
አማራ:ፍኖ💪💪💪💚💛❤
ውድና የተከበራችሁ አድናቂዎቼና ቤተሰቦቼ ለምትሰጡኝ ገንቢ አስተያዬት ከልብ አመሰግናለሁ ሁሌም ድጋፋ አስተያዬታችሁ አይለዬኝ እላለሁ
ዱባለ ❤🙏🌹ፈጣሪ ለፍትህ ያብቃህ እንወድሀለን ኑርልን 💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤
ፈጣሪ በአለህበት ይጠብቅህ በርታልን ውንዲማቺን
ዱቤ ግን ለምንድን ነው ጀሮ ጌጥ የምታደርገው አባዬ አንተ እኮ አማራ ነህ ወንድ የወንድም ዘር😍😍
"አማን ወይ ጎራው
"አማራው ተራራው
"ባለ ታሪክ የሃገር ባለ ሟሉ
"ዛሬስ ከፉው አሉ
ዱቤ ወንድምዬው ኑርልን💙💙
በቃኝ መረረኝ ትዕግስት አለቀ
ሃገር አትቆምም ሰው ካልወደቀ
እያልን እስከ መቼ አማራውን ሃገሩንም ሰርቶ ለሃገሩም ሞቶ ብቻውን እስከ መቼ??
"ጎንደር ሙሽራዋ የአማራነትና የጀግንነት አንባችን
"ጎጄ ሳተናው የጠላት ማርከሻው
"ሸዋ የንግስና ዙፉናችን
"ወሎ የፍቅርና የአብሮነት ምድራችን
ምርጥ ስራ ነው ደሜ ሸዋ ጎደር ጎጃም ወሎ ከናተ በመፈጠሬ በጣም ደስተኛ ነኝ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪ማነው እደኔ በአማራነቱ በጣም የሚኮራ✌️
እኔም👍👍👍👍💚💛💚
እኔምአማራነትኩራት
አማራነትጀግነት
አማራነትታታሪነት
ወድምዬ ትለያለህ የአማራ እንቁ ልጂ ዱቤ የአሳምነው ልጂ ምርጥ ስራ ነው አንድ አማራ አንድ ፋኖ 💚💛❤️🔥🙏
ጀግናው የአማራ ፋኖ በርታልን እንወድሀለን 💚💛❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
ዱብየ የኔ ጀግና አማራየ 💚💛❤️ወሎ💚ጎጃም💛ጎንደር❤️ሸዋ💚💛❤️አንድ አማራ💚💛❤️💚💛❤️
ጀግናው ወንድማች ዱባላ አንተ ትለያለህ የአባቱ ልጂ አማራዬ ፋኖ በጣም የሚገርም ስራ ነው መልካም እድል ነፃነታችን ክንዳችን💚💛❤☝💪👈
ግዜውን የዋጀ የጠዋጣለት ሙዚቃ ነው ዱብዬ ጀግናው 💚💛❤💪💪👍👍
ጀግነአርቲስት
👌👌👌❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ደምሪኝ እህቴዋ
ውድድድ የእውነት አርቲስት እውነቱን የሚኖር ሺ አመት ኑርልን እ/ር ይጠብቅህ አንተ ነፍጠኛ።።
እናመሰግናለን ዱብየ ጀግናው ፈጣራ ይጠብቅህ💚💛❤☝️🙏🙏😍😍😍👍
@@Tube-gx8mw ye egziabher qal be abrivetion ayitsafim
@@Tube-gx8mw
የአማራ ህዝብ ብሶት እና ትግል የሚገልፁ ሙዚቃ በየ ጊዜ መውጣታቸው የህቡን አማራነት እና ትግል ያጠነክራሉ። ወንድም ዱባለ ለምታረገው ጥረት ክብረት ይስጥልኝ
ብሰማዉ ብሰማው የማይሰለቸኝ ዘፈን በርታልን ጀግናው
የአማራ ህዝብ ያለበትን ወቅታዊ ሁኔታና የህዝቡን ስሜት የሚያሳይ ምርጥ ሙዚቃ!!!
የኛ ጀግላ እንወድሀለን በርታልን
🌟🌟
እንዲያ በል ጄግናዬ
አማ ን ጠፍቶ እያየህ አረ ተወኝ
ልበሙሉ ጀግናነህ በርታልን
አማራዬ አማራዬ አማራዬ
የኔ ሙሽራዬ ሙሽራዬ
ሰላማችሁ ይብዛልኝ እህት ወንድሞቼ
ፋኖዎች ናቸው ፋኖዎቼ የእኔ ደሞቼ
ጀግና ወልዶ ጀግና ያሳደገህ ኩሩ ሀቀኛ አማራ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ልት ተቀን ለአማራው ክብር ነፃነት ለህይወትሀ ሳትፈራ ለምታደረገው ትግል እግዚአብሄር ወረታህን ይመልሰልህ እሱም ይጠብቅህ ጥርጥር የለውም አንደአንተ በሉ ጀግናች አንድ ቀን አማራ ነፃ ይወጣል እነዚህ የብልጽግና ተላላኪ ውዳቂ ባአዴኖችም ሆኑ ሌሎች ይን መልክትህን አይተው ሀሰባቸወን ቀይረው ወደ ሀዝባቸው ይመለሳሉ ብየ አስባለሁ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ
ክበርልኝ ክንዴ
ዋውውውውው ዱባል የኔ ጀግና ውድሜ ገራሚና ወቅታዊ ሰራ ነው አማነው ወይ ጀግናየየየየየየየየየየየየየየየ አድ አማራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ
ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየአድአማረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ
ሌሎች አርቲስቶች በሚሽኮረመሙበት በዚህ ወቅት ከሕዝብ ጋር የቆመ ሰው ነው። እናመሰግናለን ወንድማችን።
እዉነትነዉ ግምባር ይረስ ዘምቶ በመከላከያ የተሠራዉን ሸፍጥ ያጋላጠ ጀግገናነዉ
እንወድሃለን ዱቤ ዋው በጣም ደስ ይላል 1አማራ። ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ሽንፈት ለጠላቶቻችን። እ ና ሸ ን ፋ ለ ን። ፋኖ ናናናና
ማሪያምን አተ የምታወጣዉ ሙዚቃ ሁሉም ልብ የሚነካነዉ ወድሜ በርታ እናት ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልን አቤቱ ይቅር በለን አሁንስ እኛም ወተን መቅረታችነዉ 😔😔😔
ዱባለ መላክ ታሪክ አይረሳም ጀግናየ። እድሜናጤና ይስጥ። ያስቻለው ደሴ ያሳምነው ፁጌ ታማኝ
ዱየ ለአማራ ህዝብና ለኢትዮጵያ ለምትታገለው ትግልና ለከፈልከው መስዋት ትልቅ አክብሮት አለኝ የኛ ጀግና እንወድካለን በልባችን ታትመህ ትኖራለህ ክበርልን 💚💛❤️✅
አንድ አማራ አንድ ኢትጰ ጂግና የትም ይወለድ አይውበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ቆንጆ አማራ አማራ የሚሸት ዘፈን እናመሠግናለን።
ዋው ጀግናው ዱባለ አቤት ኑርልን አማራው ተራራው😍😍💚💛❤💪💪💪
አማን ነወይ ወልቃይት ላይ
አማን ነወይ መተከል ላይ
አማን ነወይ ራያ ላይ
አማን ነውይ በራራ ላይ
ይመችሁ ዕድሜ ያረዝምልን ወንድሜ😍😘😘😘💪💪💪💪
ዱበላ ጀግናው ያማራልጂ እንቁ ፈጣሪ ይጠብቅህ 💚💛❤💪💪💪
የአማራው ጀግና በማንነትህ የምትኮራ ጀግናው ወንድማችን ትለያለህ
ምርጥ ስራ ነው ዱቤዋ👈ይቺንምኮ አነባበብ የሚሳሳት አይጠፋም ሳቆላምጠው ነው ቤተሰቦች
ወንድምነት መብትህ ነው በወንድምህ ማን ይከለክልሃል ዱቤዋ ዱብነት ድንቡሽዬ ማለት መብትህ ነው ።
ክክክክ
ጀግናየ ኩራቶቻችን እናመሰግናለን 💚💛❤️ ድል ላማራ ህዝብ
ዱቤ ምርጥ ያማራ እቁ ልጅ በጣም ነው የምንወድህ ወድማችን 🙏🙏 በጣም ቆንጆ ስራ ነው ጎበዝ በርታ እኛ ወደፊት ካተ ብዙ ስራወች እጠብቃለን እንማራለን 🙏🙏🐅🐅👍👍👌
ዱብዬ ምርጥ ሰው ሆጤ ላይ ነበር ልቤ ውስጥ የቀረኸው፡ በርታልኝ!🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ዘመኑን የዋጀ ስራ ነው እንቁ የአማራልጂ. በርታልን ጀግና ህዝብን ያነቃህ ክብርልን ወንድማችን ደሜዋ
የአሳምነው ልጅ በርታልን
አማራ ተራራው💚💛❤😘😘😘
የኛ ጀግና ነፍጠኛ ይሉታል ስድብ መስሏቸው በጀግንነቱ ባስከበራቸውውውውውውውውው እውነት ነው የአማራው መብረቅ ዱባለ መላኩ በረታ እንወድሀለንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን የኛጀግናናናናናናናናናናናና🍀🍀🍀🍀🍀የተዳፈነውንን💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤💪💪💪💪💪💞💞💞💞💘💘
ያማራ ምርጥ አርቲሥ አተብቻንክ ጀግናችን በርታልን ከጎንክነን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ጀግና የአማራነት ደም ያለህ ልጅ ነህ በአካልም ብዙ ጊዜ ተገናኝተን አዉርተናል.ግን እራስህን ጠብቅ ስፖርት ምናምን ሰራ ከ ጃንቦዋም ቀንስ
አይዞክ ወንድሜ አሁን ሁሉም ነቅቷን ድፍን አማሀራ ከእንግድህ ሁሉንም የሚሆነው ወዶና ወሰኖ ነው ሁሉንም አንተ ግን ጀግና ነክ ጥበብ ማለት ይሄ ነው ።
ጀግናዬ ትለያለህ በርታሌኝ💚💛❤✊
መላኩ ዱባለ ሙትት እስከምል እወድሃለሁ ምርጥ ያአማራ ልጅ
ዱባለ ጀግና የፋኖ ልጅ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️💪💪💪👍
ምርጥ ሰራ ነው የኔ ጅግና ወንድም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዱብዬ ወንድሜ ጀግናዬ ዋው ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ👍👍 one አማራ✊💪💪
ምርጥ ዘፈን እናመሰግናለን ወንድም አለም
❤️🥰🥰🥰💚💛❤👌👌👌
አንድ አማራ💚💛❤️💪👌
ዋው ዱባለ በጣም ደሥ ይላል ቀጥሎ የኑር አዲሥንም እንጠብቃለን
ለመግለጽ ቃል የለኝም ወንድሜ ዱባለ respect for you brother
ምርጥ ስራ ነው ግዜውን ያማከለ በርታልኝ ወንድም ጋሼ
አበሳው በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ ትግላችን እስከ ነፃነታችን አንድ አማራ 💪 እረ ላይክ ወገን እንበረታታ🥰
ዱባለ መላኩ ዘማቹ "ታጋዩ " ድምፆችን የአማራ ቀኝ እጅ ፋኖ 👍
Amhara lezelalem tinur❤ድል ለአማራ ፋኖ✌🏾💪🏾
በርታ ወንድማለም ሁሉም ስራዎችህ ድንቅ ናቸዉ እናመሰግናለን አማራዉ ግን መች ከእንቅልፉ እንደሚነቃ አላውቅም ግራ ይገባል
በትክክል ገልፀሀል ተባረክ ድል ላማራ ህዝብ እንዲሁም ላማራ ፉኖ
የኔ ጀግና ስወድህ ወንድሜዋ ክበርልኝ
ምርጥ ስራ ነው በርታ
ዱባለ መላኩ ያማራው እቁ ነፃነታችን በክዳችን በርታ
አማራነት ይለምልም ዱባለ ሁሌም ኩሩ ነህ ሚያምር ስራ ነው ወንድሜ
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ከጉናችን በመሆን ስለአበረታታችሁን በጣም እናመሰግናለን ወደፊትም ድክመታችነነ ለኛ ጥንካሬአችንን ለወዳጆቻችሁ በመንገር ቻናላችንን ላይክና ሰቭስክራይብ በማድረግ ከጎናችን እንደምትሆኑ ባለሙሉ ተስፋ ነን ::
የኔ ጀግና እንወድሃለን የቤተ አማራው ፈርጥ😍
ምርጥ ስራ ነው አንድ አማራ💚💛❤😍😍😍😍
ድል ለአማራ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ከዚህ መሰሪ መግስት
ጀግናዬ ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅልን ያባቱ ልጅ ወንድሜ ትለያለህ my ፋኖ!!
💗💗💗👌💚💛❤አማራዬ ዲብዬ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰💐💚💚💛💛❤❤👌👊👊
በጣም የምወዲህ ዱባለ መላኩ የኔ አንበሳ በአለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ምርጥ ስራ ነው የሰራሀዉ በረታ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍👍
ዱባለ ጀግና ወንድማችን በርታልን ቆራጡ ታጋይ ድምፅ መረዋው 🥰🥰🥰🥰💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
አደኛ ነህኮ የኔወድም በርታልን ድል ኢቲዮጲያን እያለለሚሰቃየው አማራ
ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ ጀግናችን አማራዪ ያሣምነው ልጅ አባሣው
የኛጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ አገራችነን ሰላም ያድርግልን
አማነው🥺 በእንባ ጨረስኩት😭😭🙏🙏
ስወድህ እኮ ዱባለ መላክ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ
የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ አማራዬዬዬዬዬ💚💚💛💛❤❤💪💪
የኛ ጀግና ኑርልን ከነዚህ ጅቦች ፈጣሪ ይጠብቅህ👍👍
አማን ይሁን አማራ ጀግኖች ወንድሞቸ ስወድህ የኔ ጀግና 💚💛❤
ዱቤዋ ውድድድድ በርታልን
የኛ ጀግና እንወድሀለን💪💪💪💚💛❤️
ጀግና ፍኖ አማራ 💚💛❤️👌👌👌💪💪 ነፍጠኛው
ወኔያሙ እና ልበ ሙሉው ወንድማችን ክበርልን:: ፅድትያለ አማራዊ እና ወቅታዊ ስራ ነው::
በርታልን የአማራ ጀግና💚💛❤️
አይዞን አማራወች አዲቀን ይገጋን ለአማራው 👍👍👍👍
አይዞን ግዜ ቢወስድም አማን ይሆናል ብቻ አንድ እንሁን ፈጣሪ ከኛ ጋ ነዉ በርታ
በርታልን ጀግናው አንድ አማራ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ
እረ የአማራ ልጆች ለእዚህ ጀግና ይህ ነው ላኩ ሰብስክራፕ በጣም ያንሳል አይከፈልበት ገብታችሁ አበረታቱ አንድ መሆን ከዚህ ይጀምራል በርቱ
ጀግናው ፋኖ ዱባለ መላክ እና አንበሳው እንዬው ተፈራ💚💛❤👌
ዱባለ እንወድሀለን በርታልን 💚💛❤️💪🥰
የአሳመነው ልጅ አማራዬ አማን ነው ወይ ዱቤ እንወድሃለን 🌹💪💪💪💪💪
የኛ ጀግና በርታ የወዶች በላይ ወድ ነህ ስቱ አርቲስት ተኝቶ ቲያሽቃብጥ አተ ፋኖን የምታነቃቃ ጀግና
ዱቦለ.መላክ.ስልክህ.ጠፍቶብኝ.ነዉ.በዉስጥ.አናግረኝ.የኔ.ዉንድም.ጀግና❤
የሚገርም ቪዲዮ ነው የሰራህ ዱብየ በርታ ከአንተ በጣም ብዙ ይጠበቃል ቡም ቡም
የኔ አባት እድሜ ላንተና ለእኑ እንዲሁም ጠቅላላ ክሩ በሙሉ
Thank you so much Dubale Melak. It is very nice and inclusive music that will be needed to unite so as to fasten our struggles. Amhara will win with the glaring facts on our hand. Keep going my innocent people.
የኛ ጀግና😍 ስወድሕ አማራዬ💚💛♥️
ንድም ዱባለ ለምታረገው ጥረት ክብረት ይስጥልኝ
ጀግናቸን ያማራ እቁ ብዙ ላማራ ለፍተህን ምርጥ ስራነው ብርታለን
ዱባለ አንበሳ ወንድሜ ያንጀት የልባችንን ነው የምታዜመው በርታ እንደቆዘምን አንቀርም ሃገሬ ከመጣሁ በአካል አይሃለሁ እንወድሃለን ዕድሜ ይስጥህ።ቀጥልበት}
ሺህ አመት ኑርልን ።ሁሌም ስለ ተገፉት ድምፅ ሁን።
ምርጥ ስራ ነው አንድ አማራ የሚለውን ያጠቃለለ ስራ ነው በርታልን ወንድማለም
💪💪💪💪💪ልዩ ስራ ነው 💚💛❤️የአማራው ጀግና ዱብዬ💚💚💚💚💚