Ethiopian Music : Amsal Mitike | አምሳል ምትኬ "እንደ ሺህ የሚቆጠር" New Ethiopian Music 2019(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 06. 2019
  • Ethiopian Music : Amsal Mitike | አምሳል ምትኬ "እንደ ሺህ የሚቆጠር" New Ethiopian Music 2019(Official Video)
    Amsale Mitike| ውድ የተከበራቹ ወገኖቼ "አንድ ሺህ የሚቆጠር" የሚለውን ነጠላ ዜማ ይዘንላቹሁ መተናል። እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ። በያላቹበት ሰላም ሁኑልኝ። ኢትዬጲያ ሀገራችንን እግዚያብሔር ይጠብቅልን።
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- czcams.com/users/MinewShewaTu...
    #minewshewatube #amsalmitikemusic #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Zábava

Komentáře • 4,7K

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 Před 5 lety +188

    በዘር ተከፋፍለን ሁሉንም አየነው
    ፍቱን መድሀኒቱ ኢትዮጵያዊነት ነው 🇪🇹🇪🇹🌸🌺🌸 እውነት ነው ❤

  • @user-wg2zc9bs7i
    @user-wg2zc9bs7i Před 5 lety +66

    አቦ ሰላምሺ ይብዛልኝ እወድሻለሁ አማራነት ኩራት እኮ ነዉ ጎንደር ጎጃም ወሎ ምን ይወጣልናል ፍቅሩን ያብዛልን የታላቹህ አማራወች💚💛💗

  • @TK-cs8ss
    @TK-cs8ss Před 3 lety +42

    ዳግማዊት ጣይቱ ብየሻለው። በጣም ደስ ይላል።
    አንድ ኢትዮጵያ!!

  • @user-gz6eb7xy3i
    @user-gz6eb7xy3i Před 3 lety +74

    አምሳለዬ ወልቃይት ተለቀቀልሽ ነጻ ወጣ ደስ ሲል እግዚያብሄር ይመስገን ሰው በገዛ ሀገሩ በራሱ ሰው ሲበደል ያሳዝናል👏🏿🤲🏿👍👍

  • @birkdesalegn4891
    @birkdesalegn4891 Před 4 lety +64

    እናንተዬ በጣም ውስጤ ተነክቷል የድንግል ማሪያም ልጅ የአማራውን እንባ ያብስ ይህንን ዘመን ያሻግረን

  • @user-ny9nl3ix1x
    @user-ny9nl3ix1x Před 5 lety +113

    አሚዬ የኔ ድምፀ መረዋ የሴት ጀግና እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ደርቦ ደራርቦ

  • @demelashgetachew
    @demelashgetachew Před rokem +16

    እንኳን እናት ሐገር ........... ትልቁን አደራ
    ጎንደር ማህተብ አለው ክህደት እንዳይሰራ!❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @hoorstars4108
    @hoorstars4108 Před 3 lety +41

    በኢትዮጵያውያዊነቴ የማልደራደር አማራ ወለየ ነኝ ግን ሁሉንም ቢሔር በህርስብ እወዳለው love you All Ethiopia 🇪🇹 ❤️

  • @ameera7136
    @ameera7136 Před 5 lety +31

    አምሳልዬ ስወድሽ
    ኡፍፍ ፍፍ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    የኢትዮጵያ ለዛ አማራ ነው አማራ ሙስሊም ክርስቲኖ ፍቅር እኮ ነን እምዬ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ ሀገሬ ጥላትሽ ይውድም

  • @temesgenmelese6740
    @temesgenmelese6740 Před 5 lety +206

    ሰሜን። ጃናሞራ አምሳል የኛ እንቁ ዘርሽ ይባረክ ሙሽራ ነሽ ጎንደር

    • @WaWa-py4fz
      @WaWa-py4fz Před 5 lety +2

      ስወድሽ።ውድ።የሀገረ።ልጅ

  • @susuyoutube4498
    @susuyoutube4498 Před 3 lety +261

    ዘራፍ በል አንተ እትትት💪💪💪 ወሎ 😍ጎንደር😍ሸዋ😍ጎጃም ቤተ አማራ የት ናቹ 💓💓💓💓💓ይመችሽ አምሳልዬ

  • @robelbereket771
    @robelbereket771 Před rokem +36

    I love you mama Ethiopia from Eritera 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @esayashussen7446
    @esayashussen7446 Před 5 lety +572

    የባህል አምባሳደር መሆን ያለባት ዕንቁ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ያንሳታል 1like ይደገም ይደገም👍👍💚💛❤💎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-so7jl9do9c
      @user-so7jl9do9c Před 5 lety +8

      Iove Ethiopia 🇪🇹 from Syria 🇸🇾
      🇪🇹💖🇸🇾

    • @kidestkidest9377
      @kidestkidest9377 Před 5 lety +5

      ኮከቡን አቃጥለው

    • @MIkItube
      @MIkItube Před 5 lety +2

      በትክክል

    • @iloveyouethiopias3495
      @iloveyouethiopias3495 Před 5 lety +2

      @@user-so7jl9do9c 👍💞👏👏👏👏👏

    • @user-zv6pk6do5p
      @user-zv6pk6do5p Před 5 lety +1

      በጣም ነው ምወዳት ተድየ አማራ ስለሆንክ አይደላም በሙዚቀወ ነው የልኩት ዛር ከመቆጥር ተቆጠቡ

  • @user-sp9xy1tx5l
    @user-sp9xy1tx5l Před 5 lety +211

    አምሳልን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ አማራዬ ክፉ አይንካሽ ቤተ አማራዋች ውድድድድድ

  • @Hassan-qk8kl
    @Hassan-qk8kl Před 3 lety +89

    I,m from soomalia.....🇸🇴🤔
    Anyone who are here searching for this muusic 2020.?🇪🇹😍

  • @devaab1961
    @devaab1961 Před 4 lety +319

    እኔ የደቡብ ለጅ ነኝና አሞራና በጣም ነው መውደቸሁ። አንድ አገር አንድ እትዮጵያ ነው የህሌን one love♥ oll

  • @hhhmmm2959
    @hhhmmm2959 Před 5 lety +72

    አማራነን ነባር ህዝቦች ባለታሪክ ባለገድል አማራነት ከኢትዮጵያዊነት በላይነት አምሳልኔ ድንቡሽ ስወድሽ ምርጥ ስራነው በርች እማ

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 Před 4 lety +87

    አይ ጎንደሬ ውሰጤናቸሁ ሰወዳቹ የኔ ጀግኖች ኤኔ የወሎ ደሴልጅነኝ ግን የጎንደርህዝብና ጅገንነት ሁሌዬ ኩራትነው የነአፄው የጀግኖች ሀገር ጎንደሬዎች ዘራቹ ይብዛ በጥቅሎ አማራዎች ፍቅርነን ኢትዮጵያዊነታችን እሚያኮራን ኩሩ የአማራ ልጆች ቤተ አመራ 🇪🇹👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💋💋❤❤❤❤🇪🇹👉🇪🇹👉🇪🇹👉🇪🇹👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👉ጎንደሬን የምትወዷት ላይክ

  • @dma2869
    @dma2869 Před 3 lety +94

    I'm from Eritrea l love this song and the beautiful woman !!!

  • @akliluelias301
    @akliluelias301 Před rokem +44

    I am kembata I love you Amharas people with regards as well as Amharic music is my favorite music🥰🥰

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +428

    *አምሳል ምትኬ የምትውዶት እጃችሁን አሳዪኝ የኔ እናት እርጅም ጤና ይስጥሽ በጣም ውድድድድድ!*

  • @mesitube1276
    @mesitube1276 Před 5 lety +32

    አምሳል ምትኬ የኔ ቆንጆ የሴት ጀግና እኮ ነሽ ቃላቶች ያጥሩኛል አንችን የምገልፅበት !!

  • @user-xr6qd8yi2s
    @user-xr6qd8yi2s Před 2 měsíci +3

    እሰኪእደኔ አማራበመሆኑ ደሰተኛየሆነ በአማረነቴኩራት ይሰማኛል ወላሂ💚💛❤

  • @haleqadebtera4289
    @haleqadebtera4289 Před rokem +21

    I am Eritrean our ancestors come from Gonder 500 years ago to Eritrea especially the Hamasien people are from Gonder. I am so proud of my Gonder ancestors.

    • @eliasfisseha8554
      @eliasfisseha8554 Před 11 měsíci

      Really
      I didn't know this his history. Great to hear about this.

  • @user-uv2ri4ec2t
    @user-uv2ri4ec2t Před 5 lety +22

    አልቅሽ አልቅሽ አለኝ ተናነቀኝ ምነው እንደ ድሮአችን አንድ በሆንን። እናንተ ቅራቅምቦ የምትዘፍኑ ዘፋኖች ተብየው ኑ ከዚ ተማሩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @selamtadele4580
    @selamtadele4580 Před 5 lety +32

    አምሳልየ የኔ ፍልቅልቅ፡ባህልሽን አክባሪ ስወድሽ እንኳን መጣሽልን ምርጥ ሙዚቃ ውድድድድድድድድ፡የኔ ድንቡሽቡሽ😍😍😍😍😍

  • @williamyiampoy2113
    @williamyiampoy2113 Před rokem +83

    Am from Kenya 🇰🇪. What amazing song.!!!reminds me of independence struggle....keep listening this song..mother Africa 🌍

  • @hanihabeshawita6331
    @hanihabeshawita6331 Před 3 lety +34

    አማራነታችን ኩራታችን የኔ የሴት ጀግና ስወድላት 😘😘😘😘

  • @kukushatazeb4129
    @kukushatazeb4129 Před 5 lety +161

    የእኛ የአማሮች ባህል እኮ ቱቦ ነው
    አንድ አማራ ለኢትዮጵያ አንድነት

  • @tesfamariam7086
    @tesfamariam7086 Před 5 lety +86

    ይህች ሰንደቅአላማ💚💛❤ የሆነ የሚያብረከልክ ምትሃት አላት!
    ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር!
    💚💛♥❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛
    One Love Ethiopia💚💛♥
    አምሳል የኔ ትርንጎ ሰላምሽ ይብዛ

  • @soomaalidageeska186
    @soomaalidageeska186 Před 3 lety +23

    Always I lessen Ethiopian music
    From 🇸🇴🇸🇴

  • @anshaahmed3184
    @anshaahmed3184 Před 3 lety +3

    ጎንደር ጎርንደር የፍቅራ አዲስ የውቧ ሀገር ዘርሽ ይባረክ ጎንደር 💘💘💘💘❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🐆🐆🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪☝️🇪🇹🇪🇹🐆🐆🐆👈

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w Před 5 lety +33

    ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ እንኳን አማራራራራራራራ ሆንኩኝ ከጀግኖች ከባለዝናወች ከአገር ወዳዶች 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ጃሎው ወሎዬ ነኝ ወልድያ ጎንዴሬን አግቼ መኖር እፈልጋለሁ 💚💛❤💚💛❤ ዘር ከመቀላቀል ማጣራት ይሻላል አማሮች አታቀላቅሉን አማራን አግቡ አቦ 💚💛❤💚💛❤።

  • @user-os7ir3uc7y
    @user-os7ir3uc7y Před 5 lety +11

    ጉም ጉም ጉም ጉም በዛ ወልቃይ መጣ እያገሳ እቢአለኝ ልቤ ሸፈተ ሰላሜ ካልተመለሰ የኔ መሳጭ አምሳልየ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ጀግና

  • @lauramutisya5476
    @lauramutisya5476 Před rokem +20

    Much love from 🇰🇪 . Ethiopian music is amazing..

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x Před 3 lety +6

    የጎደረዎች ፍቅር ይለያል ውስጤ ናቸው
    ሙሉ ኢትዮጵያዊ እናቴ 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞💞💞💞💞💞💞💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👌

  • @hani-mf8hb
    @hani-mf8hb Před 5 lety +78

    አማራነት ኩራት ኢትዮጵያዊነት አንድነት አምሳልዬ የኔ ልዩ 👌👌 ምርጥ ስራ ነው በርች አንድ ሰው ቢጣራ አይሰማም ቃሉ እስኪ ሁላችሁም አንድ ኢትዮጵያ በሉ 💚💛❤ 💪

  • @werkiyebelay7228
    @werkiyebelay7228 Před 5 lety +17

    የኔ ድንቡሽቡሽ ለሀበሻ ቀሚስ ነው እኮ የተፈጠርሽው❤❤❤❤❤በጣም ነው የሚያምረው አማራነት ይለምልም እምዬ ጎንደር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @sunnightmuhabaw568
    @sunnightmuhabaw568 Před 3 lety +149

    ወልቃይት መጣልሽ የእኔ ውብ ደሞቻችን እየተመለሱልን ፍኖ 💚💛❤️🤝

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 Před 3 lety +4

      ወልቃይት ጠገዴ አሁንማ እጃችን ገብቷል ብዙዎች ወንድሞቻችን በከፈሉት መስዋእትነት

    • @user-jn5xp1bm5i
      @user-jn5xp1bm5i Před 2 lety

      @@bizuneshmengiste130 😁😁😁😁😁😁😁😁👎👎👎👎👎👎

    • @agareth1659
      @agareth1659 Před 2 lety +2

      @@user-jn5xp1bm5i ማሺላ እያረረች ትስቃለች አለ ያተን ወይም ያችን ቢጤ ነዉ😂

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 Před 2 lety +1

      @@user-jn5xp1bm5i ምን ያስገለፈጣል አው ተመልስ እየመርራችሁም ዋጡት አለቀ ታሪክ አንብቡ ኢትዮጵያ የኑርች በአማራ አናብስት ነው አማራ ክልልል ማንም አይኖርም
      ግን መልሳችሁ ጠላት አርጋችሁን ቆልቃላም

  • @Maziwamakuu
    @Maziwamakuu Před 3 lety +195

    I’m a Tutsi, I play this song every day. I love my Ethiopian cousins.

    • @ellegmye
      @ellegmye Před 3 lety +8

      We love you too 💖🇷🇼🤝🇪🇹💖

    • @ProudlyETHIOPIAN
      @ProudlyETHIOPIAN Před 3 lety +3

      zemedhun Lemma Take it easy dude.

    • @nmmuna797
      @nmmuna797 Před 3 lety +2

      l lave ur saund best muzic I love u Ethiopia muzich.azohh weddd abelkukii

    • @user-yt2bd8hu4l
      @user-yt2bd8hu4l Před 3 lety

      🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔞

    • @bilalediris9034
      @bilalediris9034 Před 2 lety +2

      ስታምሪ እድሜናጤና ይስጥሽአምሳልየ

  • @user-qy6vq8jy1h
    @user-qy6vq8jy1h Před 5 lety +12

    የኔንግስት እንዴት እንደምታምሪ እኮ አማራ አማራ አማራ ሁሌም ሰላም ትሁን ምቀኛችን ከምድር ይጥፋ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @kalgenet8636
    @kalgenet8636 Před 5 lety +47

    ኢትዮጵያዊ ነቴ ማንነቴ አማራ ኩራቴ አማሳልየ ስወድሽ ❤❤😍😍

    • @mayamayu9320
      @mayamayu9320 Před 5 lety +1

      አማራ

    • @mayamayu9320
      @mayamayu9320 Před 5 lety +2

      የኔ ማር 😘😘😘😘😘

    • @mixlagend
      @mixlagend Před 5 lety +1

      @kal Genet ቆንጅዬ ሰብስክራይብ ጣል አርጊልኝ እስቲ ትብብርሽን አሳይኝ ውዴ

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk Před 3 lety +8

    ጀግኒት!!!! አማራን አንገት ሊያስደፉ ሲሞክሩ አሻፈረኝ ያልሽው የጣይቱ ምትክ!!!!!!!! ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ!!!!

  • @ContentAutomationHub
    @ContentAutomationHub Před rokem +46

    Just don't know what to say; I love the song? Love Ethiopia? Love Amsal? My people, this is just superb! Lots of love from the smiling coast of Africa, The Gambia!

  • @aytenewheruy3556
    @aytenewheruy3556 Před 5 lety +477

    አምሳልን ብሎም አማራን የሚወድ በላይክ

    • @mixlagend
      @mixlagend Před 5 lety +3

      @Aytenew Heruy እየው👉👍🏿 ምርጤ ሰብስክራይብ ጣል አርግልኝ እስቲ ትብብርክን አሳየኝ ብሮ

    • @aytenewheruy3556
      @aytenewheruy3556 Před 5 lety +3

      ያያ ሚዲያ እና ኢንተርቴይመንት ውስጤ

    • @mube8885
      @mube8885 Před 4 lety +1

      🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😚☺😚☺☺☺☺☺😙😙😙😙😚🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤

    • @HkmZ-jm2zd
      @HkmZ-jm2zd Před 3 lety

      ትክክል

    • @hdhdhdbdbdbd6457
      @hdhdhdbdbdbd6457 Před 3 lety

      💜

  • @danielgetu5611
    @danielgetu5611 Před 3 lety +16

    ወልቃይትን ለመውጋት የመጣን ጦር ሁሉ ታሪክ አርገን እናስቀራቸዋለን ለነዚህ ውድ ወንድሞቻችን በጠሩን ግዜ ዝግጁ መሆን አለብን ብቻቸውን ብዙ ፈተናን አልፈዋል ዛሬ ግን ጥጋበኞችን ድንበራቸውን ልናሳያቸው ግድ ነው ውድ ከሆነው ወልቃይት ወንድሞቻችን ጋር የምንቆምበት ግዜው አሁን ነው

  • @RUOTGATKUOTH.
    @RUOTGATKUOTH. Před rokem +67

    The way I love Amhara music and dance is beyond description. Sending love from South Sudan 🇸🇸.

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +37

    *የጅግና ሴት ሞዴል ነሽ አምሳልየ ውዴ በጣም ነው የምውድሽ !*

  • @user-ee9fc8br9f
    @user-ee9fc8br9f Před 5 lety +184

    *በዘር ተከፋፍለን ሁሉንም አዬነው*
    *ፍቱን መዳኒቱ ኢትዮጲያዊነት ነው!!!!!*
    *እውነት ነው ኢትዮጲያዊ በመሆኔ ኮራሁ*

  • @bereketuta4486
    @bereketuta4486 Před měsícem

    በዚህ ዘፈን ስሰማ ደስ የለኛል ኢትዮጵያዊ ዘፈን ነው አንዱ ለኢትዮጵያ እንደዚህ ይሞታል ሌላ ለሆዱ ይሞታል ኩራት የሆነ ዘፈን

  • @adamuabegaz512
    @adamuabegaz512 Před 3 lety +13

    የአምሳላችን ትንቢት ተፈጸመ ወልቃይት ጠገዴ ለባለርስቱ የጎንደር ክፍለሀገር ለወልቃይቴ ጠገዴ ልጅተመለሠ!!! እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!

    • @berhiuMekenen-ec2bc
      @berhiuMekenen-ec2bc Před 10 měsíci

      ገና አልታወቀም 😅😅😅😅😅የኛ ነው የትግራይ 😂😂😂😂💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-pc2et1rh8x
    @user-pc2et1rh8x Před 5 lety +124

    ዋዉ አማራየ የእነበላይ የአጼዎች የገብርየ የጀግኖች አገር ሁሌም ይመርብሽ እማ አገሬ

  • @elsaelsa5702
    @elsaelsa5702 Před 5 lety +37

    አቤት ስናምር ውበት ድምፅ እግዚአብሔር ሲፈጥርሽ አሟልቶ ነው ስወድሽ አማራ አማራ ስሙ እራሱ እዴት ያምራል

  • @samson9986
    @samson9986 Před 3 lety +16

    I remember this women after 5 years in desert Sudan when I sick n tired when I back home through gonder to Addis I met this beautiful woman thanks for brother merso and yonas .now I happy for her she n me sit down in small house at gonder. Love u happy for you

  • @zoum70
    @zoum70 Před 3 lety +154

    I'm Moroccan and i like ethiopian music. A really amazing music. I wish that these songs will be subtitled.

    • @binibanana545
      @binibanana545 Před 3 lety +6

      thanks bro
      long live to ethiopia and Morocco !!!!

    • @mel4real197
      @mel4real197 Před 3 lety +1

      Menew Shewa read this person message take action we more fans please sub title all this beautiful songs we’ve so they can more understanding audiences. Thanks 🙏🏼

    • @brahimkernel3165
      @brahimkernel3165 Před 2 lety +6

      I m from 🇲🇦 Morocco, this musique is really similar to amazir musique, souss musique here In South of Morocco !!!!!!!@

    • @teddyissak2720
      @teddyissak2720 Před 2 lety

      Yeah, it's because there are some group of settlers who came from the sahara, that's why you see cultural similarity with north africans and sahelians and Northern Ethiopians.

    • @teddyissak2720
      @teddyissak2720 Před 2 lety

      @@brahimkernel3165 Sahrawi music, Tuareg and Songhai/Takamba is similar as well.

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +648

    አምሳል ምትኬን የምታደንቁ እዚህ ጋ ላይክ አጋጩኝ👍👍👍👍

    • @user-su6kn2qm1e
      @user-su6kn2qm1e Před 5 lety +6

      ምች ያጋጭህ ምነው አክስቴ ትሁን አልክ

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 Před 5 lety +10

      እምሳል መልካም እሴት እደኔ እምትወዶት ላይክ 👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘💚💛♥👍👍👍👍👍👍👍👍✌✌✌✌✌✌💘💘💘💘💘💘💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-rh6nr2lr5r
      @user-rh6nr2lr5r Před 5 lety +5

      ጠቅላላ እውቀት ደህና አርጌ ነው ያጋጨሁክ

    • @user-lb6sn1ek2o
      @user-lb6sn1ek2o Před 5 lety +2

      👌👌👍👍💚💛❤

    • @misganawdessie3524
      @misganawdessie3524 Před 5 lety +2

      Amsalye mirt sew betam enwedshialen egna Gonderoch gin minale bather Gondar bitmechilin

  • @zerituhailu7292
    @zerituhailu7292 Před 5 lety +54

    አማራ ፍቅር ነው
    አማራ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ

  • @baldehamadou6696
    @baldehamadou6696 Před rokem +31

    I'm from Sénégal I love Ethiopian people ❤️🙏

  • @athiandengathian6940
    @athiandengathian6940 Před 2 lety +13

    May God of our ancestors preserve Ethiopia and Eritrea with their beautiful cultures. One Africa ❤️❤️❤️

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 5 lety +35

    አምሳልዬ የኔ ደርባባ የኔ ድንቡሽቡሽ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር የባህል አባሳደር እኮ ነሽ ስወድሽ😘😘😘

  • @kelebettube3232
    @kelebettube3232 Před 5 lety +17

    አምሳል እምወድሽና ማደንቅሽ ምርጥ ሰው በጣም ቆንጆና ለጀሮ የሚጥም ስራ ነው እ/ር ያክብርሽ

  • @hanihabeshawita6331
    @hanihabeshawita6331 Před 3 lety +267

    🇪🇹🇪🇹እስኪ ማነው እደኔ የኢትዮ ሰላም የናፈቀው😭😭😭😭

    • @user-hf1rv2vv1i
      @user-hf1rv2vv1i Před 3 lety +8

      እኔ

    • @kidestmekete4051
      @kidestmekete4051 Před 3 lety +5

      አማራ ብቻ ነው የኢትጵያ ሰለም የሚፈልገው

    • @almsa2234
      @almsa2234 Před 3 lety +2

      እኔም ሰላሟ ናፍቆኛል

    • @seadehali7273
      @seadehali7273 Před 2 lety +2

    • @user-ob8sh3zb6q
      @user-ob8sh3zb6q Před 2 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Chol_Ajak
    @Chol_Ajak Před 6 měsíci +5

    Amahara, Tigray, and Oromo we love your music so much. Much love from South Sudan 🇸🇸❤️❤️

  • @user-zo3kf8kt3s
    @user-zo3kf8kt3s Před 5 lety +120

    I am from Eritrea I don't know what to do she always reminds me my Lovely mother I want meet her one day and looking at her the whole day love u beautiful woman I would stop loving u bcz ur the best keep it up 🥰🥰🥰🥰💯💯💯❤❤❤❤❤

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy Před 4 lety

      ferwini mebrey
      Where do you believe your mother might be living currently?

    • @weredeyigzaw1670
      @weredeyigzaw1670 Před 4 lety +2

      ኣማራ ዘፈን ይወዳለች በተለይ ያች ኣማራ ብላ ጠ ጣ ተጫወት ነህ ተንኮል የለም ከኤርትራ ጋር ባህል ኣንድ ናቸው ፈታዊ እንግዳህ ነው ከሌላ ብሄሮች የተለየ ነህ ፍቅር ላይኛው ነው በጋራ መስራት
      መብላት መበዳት

    • @demamumesfin2931
      @demamumesfin2931 Před 4 lety +3

      Ferwini, just come down to Gondar and spend sometime with her and Gondar. Enjoy the occasion, share the happiness, and keep the memory eternal. That way you can keep yourself happy. We will do the same to you beautiful Eritreans, which we still love you so much. Best wishes.

    • @sarkinyakinjabo7607
      @sarkinyakinjabo7607 Před 3 lety +3

      Though i can't understand what she is saying but it sound cool.
      - Nigeria

    • @meklitgetacheww
      @meklitgetacheww Před 3 lety +2

      One day you will we miss our beautiful Eritrean family

  • @user-rw5se8gk4e
    @user-rw5se8gk4e Před 5 lety +20

    አምሳልየ ውሰጤ ነሺ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይሰጥሺ💛💚❤

  • @aliciafields-worldtravelle8248

    Lovely music.....hi from Kenya🇰🇪🇪🇹

  • @BrhanuNgus
    @BrhanuNgus Před 2 měsíci

    እኔ ❤አማራ ነኝ ስለ ሆነ ጥንታዊው መንግሥት ያለው ታሪክ❤❤❤ስለ ፋኖ በል ወዲህ ና አማራየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nehmiasolomon5148
    @nehmiasolomon5148 Před 5 lety +1208

    አቤት አማራ ዘፈናቸው ሲጣፍጥ አነጋገራቸው ሲጣፍ ጥ አማራወች ፍቅር ናቸው በጣም ነው እምወዳቸው ፍቅር ከ ኤርትራ

    • @user-pc2et1rh8x
      @user-pc2et1rh8x Před 5 lety +33

      እኛም እንወዳችው አለን ምርጦች

    • @hcgsv5582
      @hcgsv5582 Před 4 lety +25

      እናመሰግናለን እኛም ውውውውውውውው ድድድድድድድድድድድ

    • @yemaryam.lij.sdetegnaytuja2900
      @yemaryam.lij.sdetegnaytuja2900 Před 4 lety +8

      Egnam wuddddddddd

    • @vtvt7585
      @vtvt7585 Před 4 lety +10

      እናመሰግን አለንማር አሁን ግን አዲሆነናል

    • @habibatiurye5733
      @habibatiurye5733 Před 4 lety +2

      ❤❤❤😘

  • @user-cv1co9lg2d
    @user-cv1co9lg2d Před 5 lety +53

    ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው እረጋ ያልሽ 💗💗💗💗

  • @MwenyeMaliJanvier
    @MwenyeMaliJanvier Před měsícem +1

    For real I like the Ethiopian music and beauty, your calture
    Ndabakunda cyane ndi mu Rwanda Kigali 🇷🇼🇷🇼

  • @machiatorobel622
    @machiatorobel622 Před 3 lety +191

    I am Gurage but love you Amharas. You have to be proud of your vibrant culture . I love Amharic /Amhara music.😍❤️💛❤️

    • @golenube8819
      @golenube8819 Před 2 lety +3

      ❤❤❤

    • @kmthailu2262
      @kmthailu2262 Před 2 lety +15

      ግዜ ያመጣው በሽታ ሆነ ኦንጄ ይሔ የጋራችን ነው። የኢትዮጵያወያን ባህል የሁላችንም ነው

    • @m.y.m401
      @m.y.m401 Před 2 lety +6

      It is not amhara music just say ethiopian music!!!

    • @amdetsion3256
      @amdetsion3256 Před 2 lety +11

      @@m.y.m401 Ahaya. Of course it's Amara music from Gonder!

    • @m.y.m401
      @m.y.m401 Před 2 lety +3

      @@amdetsion3256 ቀፎ ጭንቅላት. ሌላ ምንም አልልም.

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 Před 4 lety +46

    አምሳልየ የኛ ጀግና ስወድሽ የኔ ደርባባ
    በርችልን የኛ ጀግና እረጀም እድሜ ጤና ይስጥሽ የጎንደር እመቤት

  • @user-qj4nx7fv1k
    @user-qj4nx7fv1k Před 5 lety +11

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ የወሎ አማራነኝ ያውም ከወልዲያ

  • @woundedeagle1888
    @woundedeagle1888 Před 3 lety +39

    Always love 😍 from sudan 🇸🇩 ❤️ to Ethiopian

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 2 lety +1

      🇪🇹🇪🇹❤❤🇸🇩🇸🇩
      أخلن

  • @user-mt3fx1nn3t
    @user-mt3fx1nn3t Před 3 lety +293

    አማሮች ስንባል ንግግራችን ማር ሂወታችን ሰላም የምናምነው በፍቅር በቃ በጥቅሉ አማራነት ኩራት ነው

    • @mowlidshine5043
      @mowlidshine5043 Před 3 lety +1

      Hi

    • @kalmg8524
      @kalmg8524 Před 3 lety +5

      አማራ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል

    • @yeshworkmengesha484
      @yeshworkmengesha484 Před 3 lety +5

      እውነት ነው

    • @zzeeyib3009
      @zzeeyib3009 Před 2 lety +1

      Where did this Amara garage Oromo came when we grow up it was not big deal we lived peacefully together but people live abroad AKRARIWOCH Amara Oromo eyalachu zer teleyayalachu u are making woyanes happy that's was their dream they got it.

    • @abyssiniaethiopia7667
      @abyssiniaethiopia7667 Před 2 lety +2

      ይህን ሙዚቃ ወድደዋለሁ

  • @user-pv7hc5qk4s
    @user-pv7hc5qk4s Před 4 lety +53

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የሴት አንበሳ ፍቅር የሆንሽ ሰው ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው።።

  • @user-os7ir3uc7y
    @user-os7ir3uc7y Před 5 lety +35

    ነገም ዛሬም ሁሌም ጎደር ጎደር እፍፍፍፍፍፍ ወይ ሐገሬ ጎደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

    • @roserose4638
      @roserose4638 Před 5 lety

      እኮ በጣም ሚ ቱ💓💓

    • @weredeyigzaw1670
      @weredeyigzaw1670 Před 4 lety

      በታሪክ ኣድዋ መሳፍንት ኢትዮጵያውያን እና ኤትራውያን መስዋእት የከፈልና በደም ኣንድ ነው

  • @emperorrashka1490
    @emperorrashka1490 Před 2 lety +10

    Gonder is where my wife was born my second countary wishing you peace 🇪🇹♥️🇸🇴

  • @surusuru1994
    @surusuru1994 Před rokem +3

    Masha Allah very nice this song from 🇹🇿🇹🇿❤️🇴🇲🇴🇲

  • @user-ri5gh1rd9q
    @user-ri5gh1rd9q Před 5 lety +11

    አምሳልየ ሳላደንቅሽ አላልፍም ሁሌም በባህል ልብስ አሸብርቀሽ ነው የምትቀርቢው የኢትዮጵያ ወይዘሮ እረጂም እድም ከጤና ጋ ፈጣሪ ይስጥሽ

  • @user-jj1rg3xm4s
    @user-jj1rg3xm4s Před 5 lety +595

    ጉራጌ ነኝ ልክ ነሽ ማን እደ ቴዲ ለአገሩ ሚመት የኔ ጀግና ጎንደር ፍቅር ናት የአርባራቱ ታቦት መገኛ ጎንደርን ሚጠለ ጥንብ ዘረኛ ብቻ ነው. ጎንደር ፍቅርርርርርርርርርርርር ናት

    • @tegesttegest460
      @tegesttegest460 Před 5 lety +4

      ❤❤❤❤❤🇨🇬

    • @esatulayned
      @esatulayned Před 5 lety +10

      ቢታንያ የድንግል ልጅ ጎንደርን ስለ ወደድሽልኝ ውድድድ 🌹

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +4

      👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍

    • @bayushdemelash8453
      @bayushdemelash8453 Před 5 lety +5

      እናመሰግናለን ቀሽት ጥምቀት በ ጎንደር ተጋበዢልኝ አ

    • @user-jj1rg3xm4s
      @user-jj1rg3xm4s Před 5 lety +9

      ውዶችዬ እኔም ውድድድድ ነው ማደርጎቹ የሀገሬ ልጆች ሰላምቹ ይብዛ አንድ ቀን እደማየው ተስፍ አለኝ

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 Před 3 lety +11

    Amaharic is official language of the Ethiopia and will be in tigray soon Ethiopia tikidem tigray and amahara are the same race and family we will fight to woyane. Ok unity is knowledge thanks so much from tigrays USA Ethiopia tikidem. Love we talk to tplf leaders to Ethiopia tikidem. Good job.

    • @tamerintube6313
      @tamerintube6313 Před 3 lety

      ከአንድ ወር በፊት ነው የፃፍከው ግምትክ ይገርማል ወር ባልሞላ ጊዜ ነገሮች እየተለዋወጡ ይመስላል።

  • @jaletaoljira6646
    @jaletaoljira6646 Před 9 měsíci +1

    Ii am from Ogaden Somalia the wayIi love Gonderigna Music is beyond i love Amhara Girl...insha Allah iwillmarry beautiful Amhara girl in Gonder.

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 Před 5 lety +17

    አሯ ነሸጠኝ አንችው የኔ ነፍጠኛ❤💪

  • @bowbasoueidy1385
    @bowbasoueidy1385 Před 4 lety +57

    I M from Mauritania I love Ethiopia 🥰

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Před 3 lety +6

    ጉም ጉም ጉም በዛ ወልቃይት መጣ እይአገሳ እልልልል እንኳን ደስ አለን ተመለሰልን🙏🙏🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትንሩ

  • @johnghebreal7338
    @johnghebreal7338 Před 3 lety +25

    Ethipiawenet is solution, indeed. Junta is gone. And Welquit is return.
    Gonder know how to produce human gold.
    Amhara should be proud, you have dynamic music, and hospitable people.
    God bless Abiy, the future is bright.

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu Před 4 lety +272

    *እቺን ኮሜት የምታነቡ - ሰላማችሁ ይብዛ! ያሰባችሁት ይሳካ! በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ!*

  • @elssaissaissa.gondriwa.7204

    አምስየ እረጅም እድሜናጤና ይሥጥሽ ደሜ ። ጎንደሬባልሆን ይቆ፡ጨኝ ነበር

  • @Zahrah-gw5hk
    @Zahrah-gw5hk Před měsícem

    ማነዉ እንደኔ ናሆም ሰናይ እያሰበ ሙዚቃዉ የሰማ😊ናሆሜ😴

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Před 3 lety +22

    I’m proud Ethiopian , I love this song so very much ✌️💕thank you

  • @mamehabsha3582
    @mamehabsha3582 Před 5 lety +29

    ምርጣችን እንውድሻለን
    💚💛❤
    ሽ አመት ኑሪልን😘

  • @yotor5516
    @yotor5516 Před 5 lety +34

    ❤️ተዘፈነ❤️ስወድሽ እኮ ኩሩ አማራዊት
    💚💛💝

  • @keeper4686
    @keeper4686 Před 2 lety +6

    2022 ማክሰኞ 04:02 ከምዕራብ ጀርመን ምርጡ ጎንደሬ አምሱየ 💪💪

  • @GerachewBezabh-sw8mz
    @GerachewBezabh-sw8mz Před 9 měsíci +1

    እውነት ነው ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ አንድ አማራ ነን አምሣል እንወድሻለን ይመችሽ

  • @almustking6284
    @almustking6284 Před 5 lety +125

    I love you amsal metik . I am from Burkina Faso. I love Africa .Ethiopia 💪💪💪💪💪💪

  • @user-gq7zs9ss9z
    @user-gq7zs9ss9z Před 5 lety +38

    ጉም ጉም በዛ ወልቃይት መጣ እያገሳ
    እቢ አለኝ ልቤ ሸፈተ ሰላሜ ካልተመለሰ 💪
    ደሞ ደሞ ጎንደር ላይ ሀዘን እዳላይ👏👏👏👏

    • @mixlagend
      @mixlagend Před 5 lety

      @sisaynesh Z Fasil ቆንጅዬ ሰብስክራይብ ጣል አርጊልኝ እስቲ ትብብርሽን አሳይኝ ውዴ

    • @werkhabelete3269
      @werkhabelete3269 Před 5 lety

      ወልቃይት ግን መላ አይሉት እዴ እስከመቸ ነዉ ቆይ አማራ ነን ካሉ በግድ ነዉ እዴ ትግራይ ናቹሁ የሚሉን አሁንስ አበዙት እራያ አማራ ነን

    • @selamselamselamselam9835
      @selamselamselamselam9835 Před 5 lety

      😭😭😭😭

    • @brtkanbaye6720
      @brtkanbaye6720 Před 5 lety

      ኢትያ ለዘላለም ትኖር

    • @coraleycoraley3822
      @coraleycoraley3822 Před 4 lety

      Siyamrh yikeral jilo

  • @wuletawabiye1748
    @wuletawabiye1748 Před rokem

    ሁሌም ሲሰማ በወኔ የሚሞሽር፣ የእልህ ሳግ የሚያስይዝ፣ የማይሰለች ሙዚቃ ነው።

  • @meleseteshome812
    @meleseteshome812 Před rokem +9

    Shocking music ቴዎድሮስ Vs ገብርዬ Vs በላይ ዘለቀ! I am Gurage. But No words can express how I love these people.Their undenied history is always shining. No one can hide it. We love you Amhara people.

    • @user-xo2ig4fs6b
      @user-xo2ig4fs6b Před rokem

      We Love you too Gurage people one nation Ethiopian💚💛 ❤ 💥

    • @BethBirhe-vo5nl
      @BethBirhe-vo5nl Před 9 měsíci

      One love, one country, one ppl ❤️❤️

  • @user-mk1fz6is9i
    @user-mk1fz6is9i Před 5 lety +31

    ዋው እንዴት ያምራል አቤት አለባበስ አቤት እስክስታ እጅግ በጣም ታምራላቹህ የጎንደር ልጅ መሆን ምንኛ መታደል ነው አምሳልየ ስወድሽ የኔ ሽቅርቅር እስኪ አምሳልን የምትወዱ በላይክ አሳዮኝ ♥♥