ዱባለ መላኩ Dubale Melaku Best wollo Ethiopian stage music in Debrebirhan

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 01. 2020
  • Roha Tube delivers up-to-the-minute information on the latest Ethiopian News, Movies, Musics and all entertainment headlines. Subscribe to our channel and be the first to know when we break the first news.
    This youtube content is subject to change at anytime without notice and may not necessarily be up-to-date or accurate at the time you view it.
    Arts Tv World , Zehabesha, Ethiomedia, Dire Tube, Abby Media, BBN Radio , ESAT, Hiber Radio, Zemen TV, Admas Radio, Arada Movies , ECADF, sodere tv, Official Teddy Afro
  • Zábava

Komentáře • 101

  • @zahr7513
    @zahr7513 Před 3 lety +6

    ወዴትናችሁ አማራዎች ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ ወዴት ናችሁ ላይክ አጋጩኝ ሥሞትላችሁ

  • @h.m4099
    @h.m4099 Před 2 lety

    ዱብየ ሶደንቅህ አላልፍም ወሎ በተወረረ ጊዜ ወሎን በግልፅ ተሸጧል ብለህ ህዝባችንን በተዋሰነ አንቅተሀዋል የምር ጀግና ነህ

  • @user-ou8wj9qh7d
    @user-ou8wj9qh7d Před 3 lety

    💚💛❤eskessssss gen ymehy new menew gen agery mekoey en ershat tkms blay ezaw nbreh lmangawem amharaweh weddddd😍

  • @menztube6207
    @menztube6207 Před 4 lety +13

    ዱባለም ዱባለ
    ደብሩካም ደብሩካ
    አማራዊ መሆንም ያስደስታል ለካ !!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-cp3kw7bj7u
    @user-cp3kw7bj7u Před 3 lety +3

    ዱብየ የኛ ጀግና ኩሩ የአማራ ቀብራራ ♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-rr1pt8sg5p
    @user-rr1pt8sg5p Před 4 lety +1

    አማራነትህ ኩራት ነው ማንነትህን አልሸጥክም ጀግናው ዱምጻዌ

  • @user-wd9sn1ml5r
    @user-wd9sn1ml5r Před 3 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍ ትዝታው እንደት ደስ ይላል በጣም መንቃትና አንድ ሁኖ ሀገረን ወገንን ማስከበር ነው ።

  • @habtamvworkv9628
    @habtamvworkv9628 Před 4 lety +22

    ጎበዝ በርታ ማንነትክን በምንም ስላልሽጥክ ልናበርታህ ይገቤል እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @user-pb5rl4xj8x
    @user-pb5rl4xj8x Před 4 lety +5

    አቤት ስሜንሽዋ. ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @habeshamedia7822
    @habeshamedia7822 Před 4 lety +1

    ሮሃዬ የምወደውን ሰው አመጥተህ ቁጭ አረከው እሯ ውይይይይይ ይሄን ሰውዬ ስወደው ስንተዬ አስደለቀኝ መሰላችሁ ማለቴ አስደነሰኝ ማለቴ ነው ዱባለን የምትወዱ
    እዳው ደስ ይለኛል እዳው እነክሽ ሲል....ስለሱማ ፅፌ አልጨርስም

  • @appsapk2618
    @appsapk2618 Před 4 lety +5

    ዊዉ አተልጂ ገሩም ነፍጠኛ ነህ እኮ አለን አቦ ዲምቅ በሉልን😍😍💖💖💪💪💪✌✌👌

  • @AaAa-gq7bv
    @AaAa-gq7bv Před 3 lety

    ጎበዝ የኔ ጀግና እድህ አዋድስው አማራሁሌም የተወደሰነው 😘😘😘😘😘💚💛❤💚💛❤💚💛❤❤❤❤❤❤

  • @mohasgela4949
    @mohasgela4949 Před 3 lety

    Ke shewana ke wello manew betam jegna?

  • @mahlettesfaye9644
    @mahlettesfaye9644 Před 4 lety +4

    ስወደው ይህን ልጂ ወድ ነው 💪💪💪💪💋💋💋

  • @user-db5ib6zd8z
    @user-db5ib6zd8z Před 4 lety +3

    አማራ ከምንግዜውም በላይ አንድነትህን አጠናክር እጅ ለጅ ተያያዝ በአይንህ ተናበብ የቁርጥ ቀን ሳይመጣ ቀድመህ ተደራጅ ያን ጊዜ እራስክን ታስከብራለህ አንተ ስትከበር ኢትዮጵያ ትከበራለች ቅድሚያ አማራነት ይከበር ያንጊዜ ያባቶችህን እርስት ታስመልሰዋለህ ኢትዮጵያንም ዳግም እንደ አባቶችህ ትሰራታለህ 💪💚💛❤️

  • @Zuz725
    @Zuz725 Před 4 lety +2

    አማራነታችን ኩራታችን አማራ ስማችን በቂያችን ነው

  • @abyssiniamedia7701
    @abyssiniamedia7701 Před 4 lety

    ሚኒሊካውያን ነን እምንለው በምክንያት ነው::

  • @user-rs8yr5nf6j
    @user-rs8yr5nf6j Před 4 lety +15

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተማሪወቻችን ለሴት እህቶቻችን ይሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-db5ib6zd8z
    @user-db5ib6zd8z Před 4 lety +10

    አማራነት ኩራት 👉💚💛❤️👈

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Před 4 lety +7

    ኧረ የት አለ የአማራ ወጣት???????? ተደራጅ በቃ በሸዋ 1, በጎጃም 1,በጎንደር 1,በወሎ 1 ጠንካራ የታጠቀ ሀይል መፍጠር አለብን። የ አማህራ ባለሀብቶችም ማገዝ አለባቸው ብየ አስባለሁ። ሁሉን ነገር እያየን ነው በቃህ ተነስ ወገኔ።

  • @h.m4099
    @h.m4099 Před 2 lety

    የአማራ ልጆች ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እያረግን እንገዛቸው ሚድያዎቻችንን 👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-rk3nh7uf3q
    @user-rk3nh7uf3q Před 4 lety +5

    .ዋው ምችት ይበልህ❤👈

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 3 lety +1

    Beautiful 😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @samerh9970
    @samerh9970 Před 4 lety +2

    I Love you Ethiopia Amahera 💚💚💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabu4ever7
    @rabu4ever7 Před 4 lety +3

    ምን ያደርግልኛል ሌላ ሌላው ልጀ
    ለኔ የሚስማኘ ኣማራው ይምጣ እንጂ
    ሆደ ሰፊ መሆን ካረገን ደም በደም
    ከንግዲህ በሗላ ኣማረነት ይቅደም

  • @Amhara85
    @Amhara85 Před 4 lety +1

    ጠንቅር ጀግናው አማራ እኛም ከጎንህ ነን

  • @kallove4043
    @kallove4043 Před 4 lety +1

    ዱቤ ምን ልሁንልህ የኔ ፍቅር💗💝

  • @user-pb5rl4xj8x
    @user-pb5rl4xj8x Před 4 lety

    ዋውውውው አጣዬ ሽዋሮቢት .ደብርብርሀን. የፍቅር ሀገር

  • @angiyeshutanshi1252
    @angiyeshutanshi1252 Před 4 lety +1

    ምርጥ የሰፈሪ ልጅ ሰወድህ❤❤❤

  • @kemalnuru6323
    @kemalnuru6323 Před rokem

    ውፍረት ቀንሥ በሉልኝ ድምፁን ዋጠውኮ

  • @user-bb7nl2bl9l
    @user-bb7nl2bl9l Před 4 lety

    ዋዉዉዉዉ የአጣዬም ሰፈሬ ማጀቴም ሰፈሬ ስላነሳህልኝ ደስ ብሎኛል ዉድድድድድ ባጠቃላይ ምርጥ ኢትዮጲያዊ😘😘😍

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Před 4 lety +2

    አማራው ይምጣጅ ተወርቅ የተሰራው ፍትህና ላአማራ ህዝብ በሞላ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተማሪወች ለታገቱት ፍትህ ለታሰሩት ያአማራ ወጣቶች በሞላ ፍትህ በግፍ ለተገደሉት ለታረድት ፍትህ 🌷👍✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌

  • @mathinamathina5971
    @mathinamathina5971 Před 4 lety +1

    ሠላምህ ብዝት ይበል የወሎ ሸበላው

  • @user-fx5rf2jm5r
    @user-fx5rf2jm5r Před 4 lety

    ሰላምህን ያብዛው ጀግናው

  • @bereketthemizffgfggfggjj1154

    በጣም

  • @mahamrapl5879
    @mahamrapl5879 Před 4 lety +1

    አረ ምን ልህንል የኔ ማር ዉድድድድድድ ሰላምህ ይብዛ

  • @sarat9610
    @sarat9610 Před 4 lety +3

    Amaranta kurata 😍😍😍😍😍

  • @appsapk2618
    @appsapk2618 Před 4 lety

    ሰዉደልህ ደሜ ኑሩልን አቦ😍😍😘😘💖💖👌✌✌✌💪💪💪💪

  • @user-id2pw6gt9b
    @user-id2pw6gt9b Před 4 lety

    አንበሳው በርታ

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 4 lety +1

    ዋዉዉዉዉዉዊዊዉዉዉዉዉ🇲🇱🇲🇱 ዉብ የሀገሬ ልጆች😘🌹👈

  • @dereblebay3401
    @dereblebay3401 Před 4 lety +1

    ዋው ያምርልወንድም

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j Před 4 lety

    የኔ የጀግና ዘር ኑሩልን አቦ የሚኒሊክ ዘር

  • @gizachewassefa7450
    @gizachewassefa7450 Před 4 lety +1

    አምበሳ ኢትዮጵያዊ ነፋስ ነገር

  • @samerasameer7252
    @samerasameer7252 Před 4 lety

    ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም መገን አጣይዬ ስሟን ሲያነሱ ደስ ይለኛል አገር ኬሚሴ ከቦልቻና ሸዋሮቢት ሰበቴና አጣዬ ብሎም ደብረብርሀን ውይይይይ ብቻ አትጠገብም አገሬ ኢትዮ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @semiraamenamenamenmehamed5191

    Abitleyou

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 Před 2 lety

    💚💛♥👏👏👍👍

  • @mimihaile822
    @mimihaile822 Před 3 lety

    ጌታ ከክፉ ይጠብቃቹ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety

    የሸዋ ማረ ነኝ

  • @abeselebanon4857
    @abeselebanon4857 Před 4 lety +1

    ዋዉዉ አማራ ኩራቴ ደሜ ኩላሊቴ ነው።።።።

  • @talalalazemi7195
    @talalalazemi7195 Před 4 lety

    እግዚአቤሄር ይጠብቅህ

  • @rosetime3061
    @rosetime3061 Před 4 lety

    wawe

  • @ethiopiawit1549
    @ethiopiawit1549 Před 4 lety +4

    Amhara fiker new

  • @YouTubeYouTube-jj5bo
    @YouTubeYouTube-jj5bo Před 4 lety

    በጣም ወደድሁት የኔ አንበሳ

  • @hermela6299
    @hermela6299 Před 4 lety +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ ሠላማችሁ የቡዛ

  • @dvgffgh
    @dvgffgh Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @karimatube519
    @karimatube519 Před 4 lety +1

    ኢዜዉ ለጥቻለሁ በርቱ

  • @user-zn8hm8iv6h
    @user-zn8hm8iv6h Před 4 lety

    በርታ

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq Před 4 lety

    ድብየ የኔ ዉድ አተና ኑርየ በጣም ነዉ የምወዴችሁ

    • @user-kj6kp9fy2p
      @user-kj6kp9fy2p Před rokem

      ዱቤ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @user-fk8hy6dx2s
    @user-fk8hy6dx2s Před 4 lety +3

    እደው ምን ላርግህ

  • @user-cb4tp6vz4z
    @user-cb4tp6vz4z Před 2 lety

    💘💘❤❤❤💘💘💘💘💘

  • @samerasameer7252
    @samerasameer7252 Před 4 lety +3

    እምዬ አጣዬ

    • @mkat7767
      @mkat7767 Před 4 lety +1

      እርጀም..እድሜና..ጤናይስጥዋት

    • @user-bb7nl2bl9l
      @user-bb7nl2bl9l Před 4 lety

      @@mkat7767 አሜን ሰፈራችን ስሞ ከፍ ትበል😍😍

  • @habibachanie3980
    @habibachanie3980 Před 4 lety

    Dubal Music Melkam Bihonm gen Ahun Satu Aydelem

  • @sarasara-ln2se
    @sarasara-ln2se Před 4 lety

    ይመችክ

  • @user-in9ho9dc2n
    @user-in9ho9dc2n Před 4 lety +1

    👍👍👍👍👍

  • @user-lz1wm6nv7h
    @user-lz1wm6nv7h Před 4 lety

    አባቴ ስወደህ
    የአጥንቴ ፍላጭ

  • @tsegamamo6449
    @tsegamamo6449 Před 4 lety

    Wow yena mert Amara

  • @AmranMedia
    @AmranMedia Před 4 lety +2

    Desyilal bertu

  • @gxaesd8243
    @gxaesd8243 Před 4 lety

    ፍትህ ለታገቱት ተማሪ እህትና ወድሞቻቺን

  • @hanan7573
    @hanan7573 Před 4 lety

    የኔ አንበሳ ውድድድድድዶዶዶዶዶዶ

  • @shumetmoges8157
    @shumetmoges8157 Před 4 lety

    ዋዉዉዉዉ 💐💚💛💗

  • @ashuuuashuuu.1986
    @ashuuuashuuu.1986 Před 4 lety

    Sente ayen zendrooo

  • @yigzawkibret3888
    @yigzawkibret3888 Před 4 lety

    1gna new

  • @user-qy5oe2mv5k
    @user-qy5oe2mv5k Před 4 lety

    አማራንቴ ኩራቴ

  • @abebotekto7369
    @abebotekto7369 Před 4 lety +1

    Amaraneteye💌kuratewye💌

  • @alemtesfaye3912
    @alemtesfaye3912 Před 4 lety

    Ere hagra😍😍😍😍😍😍😍

  • @hamblhamblko5818
    @hamblhamblko5818 Před 4 lety

    ዋው

  • @gxaesd8243
    @gxaesd8243 Před 4 lety

    ትክክል

  • @wultageste538
    @wultageste538 Před 4 lety

    💚💛❤️👏👏😍😍😍😍

  • @aliyan892
    @aliyan892 Před 4 lety

    ያማራኩሩ ነህኮ አንተ ስውድህ

  • @user-wv2nv1vy5h
    @user-wv2nv1vy5h Před 4 lety

    hoho mery armide

  • @selam2100
    @selam2100 Před 4 lety +1

    ሠላም እደምን አላችሁ እህቶቻችን አድራሻ ቸው በመነገሩድሥብሎናልእውነት ይሁን

  • @tikietikest176
    @tikietikest176 Před 4 lety

    አማራኩራቴ

  • @stu6020
    @stu6020 Před 3 lety

    ተነሰ አማራበቃበቃ

  • @DcvDf-vy6ot
    @DcvDf-vy6ot Před 4 měsíci

    🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-sh9et7zr7i
    @user-sh9et7zr7i Před 3 lety +1

    ሳብ ሳብ አረጉ
    በኛ ላይ ሊነዱ
    እስኪ እናየዋለን
    ካስሄደ መንገዱ በል ዱባለ