አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschalew Fetene (Ardi) | Music Video | 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 03. 2024
  • Immerse yourself in the dynamic world of Ethiopian entertainment with Birbaux Records and SewMehon Films! From soul-stirring music to captivating films, we bring you a kaleidoscope of the country's rich culture and heritage. Explore traditional melodies, contemporary beats, and cinematic masterpieces that showcase the essence of Ethiopia.
    Subscribe to our channel today and unlock a treasure trove of content, including exclusive interviews, behind-the-scenes glimpses, and live performances. Join our community and be part of the vibrant celebration of Ethiopian arts and creativity.
    Whether you're a connoisseur of Ethiopian culture or a newcomer eager to discover its wonders, our channel offers something for everyone. Don't miss out on the opportunity to journey through the heart and soul of Ethiopia - hit subscribe now and let the adventure begin!
    አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschalew Fetene (Ardi) | Music Video | 2024
    #BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films
  • Hudba

Komentáře • 775

  • @GetachewTefera-tr2ee

    አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም። የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ።

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 Před 2 měsíci +326

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

    • @aregashmollawa7819
      @aregashmollawa7819 Před 2 měsíci +2

      Amennn🙏🙏🙏🙏💚💛♥️

    • @amanueleyasu7014
      @amanueleyasu7014 Před 2 měsíci +2

      ❤❤❤ አሜን

    • @GedionGashaw-xs8mu
      @GedionGashaw-xs8mu Před 2 měsíci +1

      amennnnn❤

    • @bbt911
      @bbt911 Před 2 měsíci +4

      መቀባጠሩን ተወው/ተይውና እና ስለዘፈኑ አስተያዬት መስጠጥ አይሻልም ዬገባሽው /ዬገባህው ወፈኑን ለመስማት ነው ዬሰጠህው/ሽው አስተያዬት ግን ቤት ዬሚመታ አደለም ስስንቱ ነው እንደዚ እያለ አስተያዬት ዬሚሰጠው ሳይሰራ ደግሞ ፈጣሪ ያልታሰበ እጀራ አይሰጥም ሁሉ ተለፍቶና ተደክሞ ነው ዬሚገኚው አጉል ጻድቅ ለመምስ አይሞክሩ

    • @samiboy6755
      @samiboy6755 Před 2 měsíci

      ያልታሰበ ዳቦ አይሻልም😅😅😅

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim Před 2 měsíci +241

    ይገርማል ግን guys , ኢትዮጵያ ውስጥ ምን አይነት አርቲስቶች , directors and ሲኒማቶግራፈርs እየተፈጠሩ ምን አይነት ሙዚቃዎች እየሰጡን እንደሆነ 🔥🔥🔥 we're moving on በእውነት ይሄን የሰራችሁ በሙሉ ተባረኩ 🙏❤

    • @tadessefenta9626
      @tadessefenta9626 Před 2 měsíci

      enem egarahalehu

    • @samueldessalegn8775
      @samueldessalegn8775 Před 29 dny

      በዚህ ሰውየ ታላቋን ኢትዮጵያ በደንብ እያየን አይመስላችሁም በሚገራርሙ ቃላቶቹ እና ዜማዎቹ ውቧን አገራችንን ወደነበረችበት እየመለሳት አይመስሳችሁም?በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ በሙሉ ሳላደንቃችሁ አላልፍም

    • @tadessefenta9626
      @tadessefenta9626 Před 29 dny

      ዘፈን ማነሳሻ እንጂ ብቻውን አይቀይርም፤ ተግባር ያስፈልጋል @@samueldessalegn8775

  • @ayzonet
    @ayzonet Před 2 měsíci +205

    ምን ዓይነት ድንቅ የጥበብ ሥራ ነው ! የ60ዎቹ ዘመን ተመልሶ የመጣ ነው የመሰለኝ ። አስቼ ትውልድን የሚያስተሳስር ፣ ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ሥራ ሠርታሃልና ክብር ይገባሃል !!! ሥራህ የሀገራችን ብርቅዬ ሥራዎች መካከል ሆኖ በልብ ውስጥ የሚቀመጥ ነው ። ምስጋና፣ ክብር፣ በረከት በቤትህ ይሙላ !!!❤

    • @abel1340
      @abel1340 Před 2 měsíci +1

      ere betam new yetemechegn befetari!

  • @Brhannguse
    @Brhannguse Před 2 měsíci +127

    አስቻለ ምርጥ ሰው አንተ ገና አለምን ታስደምማለህ በርታ ወንድማችን

  • @user-rr7ic1jz3j
    @user-rr7ic1jz3j Před 2 měsíci +118

    እንደ ወትሮው እፁብ ድንቅ ነው
    አሸቻለው
    #ፍኖ ያሸንፍል
    💚💛❤️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @ebabyegetie5702
    @ebabyegetie5702 Před 2 měsíci +29

    የሰው ልጅ እንዲህ በማንነቱ ኮርቶ ማንኛውንም በውስጡ የተሰማውን አውቶ ሲያንጎራጉረ እንዴት ደስ ይላል፡፡
    በእውነት አስቹ በጣም አድናቂህ ነኝ፡፡
    አቦ ፈጣሪ እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ፡፡

  • @elpathtube6674
    @elpathtube6674 Před 2 měsíci +69

    All Ethiopian brothers and sisters all over the world I love u .peace for Ethiopia.

  • @arontube1818
    @arontube1818 Před 2 měsíci +58

    ትክክለኛ የጥበብ ሰው 👏 በዚህ በዘር በተጨማለቀንበት ዘመን ልዩነታችን ዉበታችን መሆኑን የሚያሳይ ምርጥ ስራ

  • @user-gh6pe2ko5j
    @user-gh6pe2ko5j Před 2 měsíci +51

    ህዝብ ለህዝብን የመሰለባንድ እና ምርጥ አቀራረብ ደስ ይላል!!!።

  • @Hailemichael101
    @Hailemichael101 Před 2 měsíci +32

    ዛሬ ለመጀመርያ ጊዜ አስተያየት ስሰጥ ነው። ይሄ ልጅ በጣም አስደምሞኛል። ሙሉ አልበምህ ልዩ ነው። Masterpiece!

  • @aklile.madrissie3221
    @aklile.madrissie3221 Před 4 dny

    What a lovely music & video ?

  • @RukAlami2024
    @RukAlami2024 Před 2 měsíci +27

    ይህ ቅርስ ነው። በጣም ድንቅ ነው።

  • @yourlifeonpower
    @yourlifeonpower Před měsícem +3

    ተባረክ፣ እድሜ ከጤና እና ከፀጋ ደርቦ ይስጥህ!

  • @amharicmusic1990
    @amharicmusic1990 Před 2 měsíci +32

    ሙዚቃ አሁንም አለ ❤ የኔ ትውልድ ይችላል።

  • @Italianass
    @Italianass Před 2 měsíci +5

    I'm from Italy 🇮🇹 I love this song ❤

  • @danieltadesse1896
    @danieltadesse1896 Před 2 měsíci +51

    I have no words. I am really happy with everything. I am speechless. From the beginning to the end I was full of joys. I herd the whole album before and I was so excited. I forwarded to many people and they all also loved it. I really appreciate your efforts and the results is fantastic. Well done everyone. I see your happiness on your face. I would say that this music represents Ethiopia and makes me proud of you. God bless Ethiopia and you all too. Well done again.

  • @user-el1vl5bx3r
    @user-el1vl5bx3r Před 2 měsíci +20

    1 2 3 4 5tegna ascha forever 🎉

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 Před 2 měsíci +29

    አንደኛ ምርጥ ስራ ሁሌም አንድነታችን ነው የሚያዋጣን ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤

  • @annunaki4334
    @annunaki4334 Před dnem

    great job very nice

  • @marthihudan4676
    @marthihudan4676 Před 2 měsíci +23

    👏👏👏👏👏👏 የወደፊቱ ትውልድ እንዲህ በባትሪ የአባቶቹን አሻራ በሚፈልግበት ጊዜ ምን ያገኝ ይሆን?
    ድንቅ ስራ ነው!!! እግዚአብሔር በጥበብ ላይ ጥበብ ይደርብል ፈገግ ብዬ ጀምሬ ፈገግ ብዬ ነው የጨረስኩት

  • @user-yl4vx7ls2q
    @user-yl4vx7ls2q Před 2 měsíci +7

    This is simply the best. Art, culture, music, history etc in one place. The combination of traditional and modern instruments push the horizon to a different level. Simply the best ever. The artists appear happy performing, excellent piece of art!

  • @ExactEthio
    @ExactEthio Před 2 měsíci +17

    Shout out to the female organist! 🎉 Asche delivers impeccable music as always!!

  • @kirostasew2843
    @kirostasew2843 Před 2 měsíci +24

    አስቻለው በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው ያደኩበትን ጊዜ እና የቤታችን ቴፕ ያስታውሰኛል

  • @user-yy3mc4rr3n
    @user-yy3mc4rr3n Před 2 měsíci +4

    የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ከ 60 ዎቹ እና ከ 90 ዎቹ በኋላ በዚህ አመት የሆነ የጥበብ አቢዩት እየፈነዳ እንደሆ ያስታውቃል ድንቅ ስራ ድንቅ ቅንብር ድንቅ ቪድዩ አስቼ ትችላለህ በርታ የ የ ት/ቤት ጓደኛዬበ እስራኤል መስፍን ሞት በጣም አዝኛለሁ

  • @Habesha.Explained
    @Habesha.Explained Před 2 měsíci +3

    Everything about this is Ethiopian Excellence. The artist is top tier!!! 💚💛♥️

  • @miklolbeide1820
    @miklolbeide1820 Před 2 měsíci +25

    ምርጥ ነው ምንያህል እንደለፋችሁበት ያስተውቃል። ❤❤❤

  • @yitbarekkifle5366
    @yitbarekkifle5366 Před 2 měsíci +21

    Asche & all his team did an incredible great job.
    Big Luv & Respect

  • @tubecaretube6901
    @tubecaretube6901 Před 2 měsíci +8

    ኢትዮጵያዊነት በጉራጌ ጥለት በቤንች ቢት


    ❤❤

    ❤❤



  • @user-uu4er9tx7l
    @user-uu4er9tx7l Před 2 měsíci +6

    Gumuz language in new version wawwwwwwww ❤❤❤❤❤
    Benishangul forever 💪💪💪💪💪💪💪

  • @wakanaweke9940
    @wakanaweke9940 Před 2 měsíci +8

    WOW WOW WOW ..... ASCHE WOW ..... i am looking at real Ethiopian history. thank you my brother .....

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z Před 2 měsíci +17

    የድሮዋ ኢትዮጵያ በአንድነቷ ጊዜ እንዲ ታምር ነበር አንደአኛው የሙዚቃ መሳሪያ አንዱን ሳይሰብሽ የበላይ ነኝ ሳይል እንዲ የምታምር ኢትዮጵያ ነበረች ይህው ለየብቻ መሳሪያውን አሰብኩት

    • @Eeaatt911
      @Eeaatt911 Před 2 měsíci

      Ere bakesh leza newa debubochin yefitign eyasere barenet sishet yeneberewu ... Yeahunu netsanet chikunu hizib demun gebiro tagilo manenetun askebiru erasin ekul adergi yaskemetebet new ... ye zare 70 amet bariya neber mibalew

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 Před 2 měsíci +1

    ውየ ውየ 💙💙💙💙💙💙💙

  • @mattibeyene
    @mattibeyene Před 2 měsíci +11

    የአመቱ ምርጥ አልበም ❤❤❤

  • @salmonsete2741
    @salmonsete2741 Před 2 měsíci +14

    Everything you touch becomes a hit 🫶💚💛❤️

  • @tigist79
    @tigist79 Před 2 měsíci +10

    ገና ብዙ ብዙ ታሳየናለህ ወንድሜ congratulations 💐💐💐💐💐

  • @emebetsitotaw2310
    @emebetsitotaw2310 Před 2 měsíci +7

    Another level music, ሙዚቃ ከነሙሉ ክብሯ። አስቼ አንደኛ

  • @RidaUsama-rj6vs
    @RidaUsama-rj6vs Před 2 měsíci +4

    Amazingggg 😍long life Ethiopia 🇪🇹 👏 🎉❤

  • @yotoradvert7957
    @yotoradvert7957 Před 2 dny

    woooooooow ethiopia

  • @vibe_one
    @vibe_one Před měsícem

    Sending love from Bale Robe

  • @mengstuzelealem2055
    @mengstuzelealem2055 Před 2 měsíci +5

    የቤጉ ልጆች መሆኔን ሳስብ ልቤ በደስታ ፈነደቀ በርታልን አስቹ ከ ግልገል በለስ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @joshuahaile9095
    @joshuahaile9095 Před 2 měsíci +3

    በብዙ ድካም የተሰራ ስራ መሆኑ ግልጥ ነዉ እጅግ ድንቅ ስራ👏

  • @gemechistaye8206
    @gemechistaye8206 Před 12 dny

    Great video!👌

  • @mamuyehadis7873
    @mamuyehadis7873 Před 11 dny +1

    This is beautiful! The guy is versatile!

  • @user-qs6jv1er3m
    @user-qs6jv1er3m Před 2 měsíci +5

    So creative, he is a really good singer, the lyrics, the rhythm,the clip, extremely impressed 👏🔥

  • @fitsumtsegaye9039
    @fitsumtsegaye9039 Před 2 měsíci +3

    Best of best for this generation

  • @Nesru23
    @Nesru23 Před 2 měsíci +11

    ይሄ ሰው ቅርስ እኮ ነው ❤❤ ምን አይነት ተአምረኛ ነው

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk Před 2 měsíci +48

    አማራዬ ፍቅር ነህኮ ዘር ቋንቋ የማትለይ ከፋኖ ጋር ወደፊት!!🌹💚💛❤💪

  • @AbrahamYohannes-jd4le
    @AbrahamYohannes-jd4le Před měsícem

    Love this man. Amazing work using those languages not heard a lot in the central Ethiopia.

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 2 měsíci +1

    የአቀራረቡ የ70ዎቹን ሙዚቃ ነው እሚመስለው በጣም ያምራል አዱገነት አዲስ አበባ ሰፈሬ ❤❤❤በጣም ጎበዞች ናቸው ዳሬክተሩ እና ኪሮግራፊው ድንቅ ችሎታ ነው ያላቸው

  • @redietderibe7353
    @redietderibe7353 Před měsícem

    What a wonderful clip

  • @derejebelaytadesse7888
    @derejebelaytadesse7888 Před 2 měsíci +4

    አቦቦቦ ደስስስስ ሲልል❤ ሁሉ ነገሩ የተዋጣለት ሥራ። አስቹ በርታ። የደጋጎቹ ባላገሮች አገር ኢትዮጵያ ትታያለች💚💛❤️

  • @habetamugetahun3928
    @habetamugetahun3928 Před 2 měsíci

    ሙዚቃው ምንም ዘመን የማይሽርው ለብዙ ግዜ መደመጥ የሚችል ጥበብ ነው ያለበት በርቱ የሃገሪ ልጆች ኢትየጰያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidusestifanos9750
    @kidusestifanos9750 Před 23 dny

    The most underrated Ethiopian 🇪🇹 song 👏🏾👏🏾

  • @ethiopiatube8316
    @ethiopiatube8316 Před 2 měsíci +2

    omg, this guys put Ethiopian music one step ahead. Absolutely Amazing

  • @KasugatachewAyele
    @KasugatachewAyele Před měsícem

    😍😍😍😍emakora bahel aleni etho mahona sasibew desi yilegnal

  • @eyosiyasasrat5077
    @eyosiyasasrat5077 Před 2 měsíci +2

    THIS SOUND DESERVES A GRAMMY.... BEST ETHIOPIAN ALBUM ======== BEST ETHIOPIAN SONG #GRAMMY

  • @sewalekindie2795
    @sewalekindie2795 Před 2 měsíci +10

    አስቸ አይዞህ በርታ ድንቅ ስራ እየሰራህ ነው ኮርተንብሃል።

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 Před 2 měsíci +4

    ልዩነታችን ውበታችን💚💛❤️
    ቋንቋው ባይገባኝም 😍

  • @wogenealebachew2272
    @wogenealebachew2272 Před 2 měsíci +4

    This is our color what Ethiopian proud

  • @rimonproduction
    @rimonproduction Před 2 měsíci +3

    The greatest movie clips I ever saw in Ethiopian music industry , blessings for all those work hard to created such an excllent content .

  • @ExploreXperience1996
    @ExploreXperience1996 Před 2 měsíci +3

    The best clip this should be on billboards #billboard

  • @user-il4eo4fm1m
    @user-il4eo4fm1m Před 11 dny

    አንደኛ

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl Před měsícem

    Ejege ejege gerum

  • @Abyotable
    @Abyotable Před 12 dny

    ሰው ሊወደው ላይወደው ይችላል ብለህ በነፃነት ስለምትሰራ ስራዎችህ ውስጣችን እስገድደህ ደጋግመን እንድንሰማቸው ታደርገናለህ. I love that. Great work.

  • @Lifeinethiopia223
    @Lifeinethiopia223 Před 2 měsíci +15

    አቤት አቤት በዕውነት አስቻለው ባይሆን ማን ይህን ትኩረት የሚጠይቅ ሙዚቃ ያመጣዋል። የዘመን ጅረት ድሮና ዘንድሮን ማስተሳሰር የማሰላሰል ውጤት ነው። እናመሰግናለን!!

  • @Vina11123
    @Vina11123 Před 2 měsíci +6

    Respect only !!! No words at all ❤❤❤❤❤

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Před 2 měsíci +6

    Brilliant ! The second one is extraordinary thank you

  • @tedyabera6217
    @tedyabera6217 Před 2 měsíci +3

    ተመችቶኝ እያዳመጥኩት ነው ደክይላ አዲስ አበባ

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 Před 2 měsíci +2

    ይህ ድንቅ የፍቅር ድልድይ ባህላዊ ሙዚቃ ነው ። ባህላዊውን የሙዚቃ መሣሪያ ከዘመናዊ ጋር አዛምዶ መሠራቱ ደግሞ ልዩ ጥበብ ነው ። ሁላችሁም ትደነቃላችሁ።

  • @mamushjw3562
    @mamushjw3562 Před 17 dny +1

    OMG I LOVE THIS MUSIC. XIGEREDA BEKUNJINA ANDEGNA

  • @Poem_AI
    @Poem_AI Před 2 měsíci +8

    Shake The Music Industry!

  • @ETH368
    @ETH368 Před 2 měsíci +1

    Thank you
    You made me cry
    This is Ethiopian music at its finest.
    Your music made love my country even more.

  • @tsomeminas1786
    @tsomeminas1786 Před 2 měsíci

    እጅግ ድንቅ ነው ሰውመሆን (ሶሚክ) እንዴት አይነት ጥበበኛ ነህ ተባረክ

  • @amourtube
    @amourtube Před 2 měsíci

    A master piece 🎉

  • @soccer-89
    @soccer-89 Před 2 měsíci +1

    ይች ናት ኢትዮጵያ !😍 የአስቼ ኢትዮጵያ እንድትመለስልን ጸሎታችን ነው😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yp5cv1fo3c
    @user-yp5cv1fo3c Před měsícem +1

    I like it ,it seems like natural

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew1200 Před 2 měsíci +1

    Amazing, ታሪክን እና ወቅቱን ያቆራኘ አልበም waaw!!!🇪🇹🇪🇹

  • @helesse1965
    @helesse1965 Před 2 měsíci +1

    የህበረቢሆራዊነት የኢትዮጵያዊነት ፀጋ እዲህ ነው የሚምርብን ደቅ ሰረሰ በረታ ❤

  • @teybelew
    @teybelew Před 2 měsíci +1

    In the midst of our dark pain and forced fragmentation, you raise our Ethiopia high - in all her glory
    God bless you

  • @hannatekie9899
    @hannatekie9899 Před 2 měsíci +1

    BeGu, Berta ppl Assosa,Bambasi..kamsh.. Shrkole... Thank you !this is Master piece ❤🎶🎶 koyis👏

  • @fessihaweldetsadik9594
    @fessihaweldetsadik9594 Před 2 měsíci +1

    Unbelivabaly authentic, feels so good so entertaining, May the God of art give you more amd more amd more!!!!!!

  • @eyuelalemayehu365
    @eyuelalemayehu365 Před 2 měsíci +2

    I want this performance in our iconic national palace.

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 Před 2 měsíci +2

    ❤ ክስተት የሆነ የጥበብ ሰው።

  • @elshabazz1015
    @elshabazz1015 Před 2 měsíci +1

    New ethiopiques unlocked, thank you guys

  • @getwud6518
    @getwud6518 Před 2 měsíci +3

    Awesome music clip 👌 😎 👏

  • @Unpolished.Gems2Jewels
    @Unpolished.Gems2Jewels Před 2 měsíci +2

    Great work brother keep it up 🎉

  • @marthagebrehiywot4746
    @marthagebrehiywot4746 Před měsícem +1

    እውይ ስታምሩ አስለቀሳችሁኝ❤

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun2202 Před 2 měsíci

    የኢትዮጵያን ባህል ወግ እየመለሰልን ያለ ድንቅ ልጅ።የዘመናችን መምህር 🥰🥰🥰🥰❤❤❤😍😍😍ጀግና🙏🙏🙏🙏

  • @ydthom
    @ydthom Před 2 měsíci +1

    Cinematography, colour, melody...... everything another level.

  • @user-vr5qf9tr1m
    @user-vr5qf9tr1m Před 2 měsíci

    eminafekunen zemawoch endnesema seladeregachun enamesegnalen

  • @maledafeta
    @maledafeta Před 2 měsíci +1

    በጣም ነው የወደድኩት አስቼ!! ዝና እንዳያሰናክልህ !!

  • @abrehamtesfaye5066
    @abrehamtesfaye5066 Před 2 měsíci +2

    Abo..... Yimechih!!!!! Gumuz Nation 's special bit❤️❤️❤️

  • @Yefitsum
    @Yefitsum Před 2 měsíci

    የእኛ ኢትዮጲያ፤አንደኛ!!!! የሚያኮራ ምርጥ ስራ!!!

  • @mb-pv8lj
    @mb-pv8lj Před 2 měsíci +2

    Number one!!!❤❤❤❤🎉

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 Před 2 měsíci +6

    ምርጥ ስራ ነው ክሊፑ የተሰራበት መንገድ ከሌሎቹ ወጣ ያለ ደስ የሚል ምርጥ ለአይን የሚማርክ የተሰባጠረ ውበትን ከምርጥ ድምፅ ጋር 🙏

  • @biniyamworku8808
    @biniyamworku8808 Před 2 měsíci +4

    Now this is the clip I was waiting for... 👏👏👏

  • @user-gl8ln8dw7f
    @user-gl8ln8dw7f Před 2 měsíci +1

    አሰቹ አንተን እና አንተን ያምያወቁ ሁላ በኩራት የሀገሬ ልጅ ነው ብለን እንድ እናወራለን ሰላረከን በሁሉም የ ቻግኒ ልጁች ሰም እናመሰግናለን

  • @tihutzekarias864
    @tihutzekarias864 Před 2 měsíci +4

    This artistic and cultural music video is a breathtaking celebration of heritage and creativity, weaving a vibrant tapestry of traditions. It is a dazzling homage to the richness of our shared human experience, leaving a lasting impression of unity and beauty. 👌
    Each member has added a unique brushstroke to this collective canvas of creativity, resulting in a symphony of sights and sounds that will echo in our ears for years to come. Your collaboration has birthed something truly extraordinary, showcasing the beauty of teamwork and the power of artistic synergy.
    Thank you for honoring our roots while boldly charting new artistic frontiers.
    Thank you for sharing your gifts with the world and inspiring us all!👏👏👏👏

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 Před 2 měsíci +1

    OMG so beautiful lovely thank you so much to all artist 🙏 🙏🙏 !!!!!!!