ከድምፃዊ ዱባለ መላክ ጋር የተደረገ ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 05. 2020
  • ከድምፃዊ ዱባለ መላክ ጋር የተደረገ ቆይታ
    #Ethiopia #Yegna_Tube
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Komentáře • 120

  • @user-hb9qt9xl2f
    @user-hb9qt9xl2f Před 3 lety +5

    ዱቤዋ እጅግ በጣም የምንወድህ ወንድማችን በአማራነትህ የማትደራደር ጀግና ወንድማችን ነህ ሁሌም ጉዱገናን እሰማዋለሁ በጣምም እገረማለው ። እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃን አምላክ ራያና ወልቃይት ተመለሰ ጀግና ዱቤዋ በርታልን የአማራው የሙዚቃ አርበኛ

  • @user-sg7vb6eq1s
    @user-sg7vb6eq1s Před 3 lety +12

    የኔ ጀግና አማራዩ ኑሩልኝ ❤❤😘

  • @mekonnenteklemariam3273
    @mekonnenteklemariam3273 Před 4 lety +15

    በጣም ትሁትና አስተዋይ ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ። ጠያቂዋ ድምጽሸ አይሰማም ለወደፊቱ ይስተካከል።

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 2 lety +7

    የኔ ጀግና ነፍጠኛው ያሳምነው ልጅ ነህ💚💛❤

  • @FM-mg6ww
    @FM-mg6ww Před 2 lety +10

    ኦፍፍፍፍ የኔ ወንድም ወላሂ አስለቀስከኝ ሰው እንደት በራሱ ወንድም እንዲህ ይጨክናል አላህ ያጥፋቸው ሸይጣኖች ኡስታዞቻችንንም እንዲህ ቀጥቅጠው ስንት አሰቃይተዋቸዋል በአማራነቴ እኮራለው ወላሂ

    • @hewan676
      @hewan676 Před rokem

      ተፈራማሞስ አስርአመት ታስራል እኮ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 Před 4 lety +36

    የዚህ ምርጥ ዘፈኝ አድናቂ ነኝ አናተስ ??

  • @QQ-tb9vo
    @QQ-tb9vo Před 4 lety +8

    አንበሳ ጎበዝ ሀሳብህን መግለጽ የምትችል ጀግና አማራ ነህ በርታ

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 Před 2 lety +2

    በጣም አዛኝና አሥተዋይ ምርጥ ኢቴጲያዊ ነህ ወዲም እዲሜ ጤና ይስጥህ እቅዲህ ሁሉ ይሣካላህ ሥወዲህ

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Před měsícem

    እኔ ይህንን ያህል ዕውቀት ከእንተ ይመጣል ብዬ አልጠበቅሁም። ለኔ አንተ ትክክለኛው የኢትዮጵያነት ማንነትንና: ነገዳዊነትን ማንነትን ለይተህ የተረዳህ ሰው ነህ። አምላክ ይጠብቅህ።

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 4 lety +8

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሕ የኔ ጀግና ጊዜው የነሡነው አይዞን ቀን አለ ለኛም ያልፋል

  • @user-gv6pj4se2j
    @user-gv6pj4se2j Před 3 lety +9

    ስወደህ የኔ ነፍጠኛ

  • @almazmulat3128
    @almazmulat3128 Před 4 lety +7

    አሁንም ራስህን ጠብቅ እንዳያጠፍህ ወንድም አይዞህ

  • @abosamrasamra2837
    @abosamrasamra2837 Před 3 lety +6

    አይዞህ ጀግና አይፈሬ ድምፃዊ ወንድማችን

  • @haymimulugeta662
    @haymimulugeta662 Před 3 lety +4

    ሁሉም ለበጎ ነው የማያልፍ የለም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @giith3245
    @giith3245 Před 4 lety +7

    መገፋት ለበጎነዉ ማንም ባለበት አቀጥልም ለኛምጊዜ ይመጣን አይዞን ሁሉም ለበጎነዉ

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 Před rokem +1

    የኔጀግና አማራየ ኑርልኚ❤❤❤❤❤

  • @MekdesGebru-ku6gs
    @MekdesGebru-ku6gs Před měsícem

    የኔ ጀግና እንኳን እ ር አተረፈህ ለወደፊት ግን እራስህን ጠብቅ ጀግና አይኑር የተባለበት ዘንድ ያሳዝናል

  • @user-bx9tp6uo6k
    @user-bx9tp6uo6k Před 3 lety +2

    አው እነሱ ውነትንአይወዱም አው ከነኩን ነፍጠኛነን 👌👌👌👌👍👍👍❤❤❤😍😍😍😘

  • @yalemworkymaryamlji8213
    @yalemworkymaryamlji8213 Před 4 lety +8

    ይገርማል አማራ ላይ ጫናው መብዛቱ

  • @jemillatube2160
    @jemillatube2160 Před 2 lety +1

    ስንት ግፍ አሳልፏል ባባየ ሲያሳዝን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 4 lety +3

    አቦ፡ምርጥ ሰው ነህ

  • @user-rt4oc2rg9b
    @user-rt4oc2rg9b Před 4 lety +1

    እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ወንድም አለም በርታ ጀግና ተስፋ አይቆርጥም ወደፊት💃💪💪💪

  • @zemachutube8730
    @zemachutube8730 Před 2 lety +2

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
    መልካም የጥምቀት በዓል ለእርሰዎ እና ለቤተሰቦ !!

  • @jhonjhon8777
    @jhonjhon8777 Před 2 lety

    ዱቤ ነፍፀኛው የአማራው መብረቅ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የዘመናችን እቁና ፈርጣችነህ ጅግናው።

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 Před 4 lety +11

    ዱቤ የዋሁ! ምቶዱት

  • @esdwds5820
    @esdwds5820 Před rokem

    አይዞህ ዱቤ ለማንም ቅማላም እንዳትፈራ አማራነትን የማታከብር ኢትዩጺያ ገደል ትግባ

  • @user-qo2bo8hi2n
    @user-qo2bo8hi2n Před 2 lety +1

    ዱባለ በጣም ነው የምንወድህ ዘፍኖችህ ሁሉም ቆጆነው ግን ባለህ አቆም በራታ ጎበዝ

    • @bnm8909
      @bnm8909 Před 2 lety

      አብሺሪ ወድሜ ጎበዝነህ አድናቂህነን ያውም ያማራነን

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k Před 4 lety +3

    ውይ እንዴው ምን ይሻለናል ዱቤ አይዞህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ አይ ፖለቲከኞች እስከ መች ይሆን በንጹሀን ደም ምትቀልዱት እንኳን አልገደሉህ ወድሜ

  • @user-ez3qb6de1y
    @user-ez3qb6de1y Před 3 lety +2

    ጀግና ነህ እኔም አማራነቴነው የማስቀድመው አለቀ

  • @user-zu8nd8sk7v
    @user-zu8nd8sk7v Před 4 lety +2

    ጀግናየ በርታ አማራየ

  • @user-gv6pj4se2j
    @user-gv6pj4se2j Před 3 lety +2

    የኔ ጀግና

  • @sofiyamohammed2796
    @sofiyamohammed2796 Před 3 lety +10

    አማራ ላይ ጫና ይበዛብናል ምድር ጥንብ ኣርሞ ግን እየተሳደቡ ምንም አይናገር ሀጫሉ ለራሱ ስንት ይላል መሞቱ ደስ ብሎናል

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 3 měsíci +1

    የኔ ጀግና በርታልኝ የኔ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤❤ 3:44

  • @godadawyizezew
    @godadawyizezew Před 5 měsíci

    አይዞህ የኔ ጀግና ያልፋል❤❤❤

  • @user-yo5bh3ph8m
    @user-yo5bh3ph8m Před 4 lety +1

    አይዛህ የኔ ጀግና አማራላይ ሁሉም ነገር ያካብዳሉ

  • @sumayaseidtube8680
    @sumayaseidtube8680 Před 2 lety +2

    የኛወድሞች እመጣለሁኝ ሀገራችን ሰላም ይሁንልንና እኔ ደቡብ ወሎ ነኝ በፈጣሪ ፍቃድ

  • @sisayamare3151
    @sisayamare3151 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቅህውንዲሜ

  • @h.m4099
    @h.m4099 Před 2 lety

    ዳኘ ዋለንና አንተን ሳላደንቅ አላልፍም ሌሎችም ያልተነገረላቸው ጀግኖች ይኖራሉ💪💪💪

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 Před 4 lety +3

    Dubye adnaki negn 😘😘

  • @AkAk-vj3pj
    @AkAk-vj3pj Před 2 lety +1

    ወይኢትዮጵያ፡እማንሰማውየለም፡የትእንሂዲ በተለይአማራ ግን ወይኢትዮጵያ፡እማንሰማውየለም፡የትእንሂዲበተለይአማራግንአማራ ኢትዮጵያውይ አደለምእደ፡ዱብአለ በሰማይ የምታገኘውያርግልህፈጣሪ

  • @sofiaimam8902
    @sofiaimam8902 Před 3 lety +2

    አበሳ ስወድህ

  • @HawaFi-ks9qn
    @HawaFi-ks9qn Před 7 měsíci

    የኔወድም ፈጣሪ አተረፈህ

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před 2 lety

    እንወድሃለን ጀግናየ ኑርልን

  • @ahnedalkaabi1132
    @ahnedalkaabi1132 Před rokem

    በጣምነው የምኖድህ ዱባለ በርታልን ራሥህንጠብቅ

  • @user-nq4vy3pt8u
    @user-nq4vy3pt8u Před 3 lety +1

    ምርጥ ድምፅአለህ በዚሁ ቀጥልበት

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 Před rokem

    በጣም ሸበላ ነው 👌👌👌👌

  • @user-bz5qx3zx8k
    @user-bz5qx3zx8k Před 2 lety

    የኔጀግና እግዛብሔር ይጠብቅህ😍😍😍🙏🙏🙏💪💪💪

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 3 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍፍ እኔን ልመታልህ ይህም አልፏል የኔ ጀግና 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 20:23

  • @user-yt1xu1uy1b
    @user-yt1xu1uy1b Před 3 lety +1

    አይዞህ ወንድም ጀግናነህ

  • @ahmedseid576
    @ahmedseid576 Před 2 lety

    ጀግና 100%

  • @Ethiopia-tq4pd
    @Ethiopia-tq4pd Před rokem

    ጀግና ነህ

  • @alemethiopiawittube4604
    @alemethiopiawittube4604 Před 3 lety +2

    የኔ መኳንት 😍😍😍

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 3 lety +1

    ደቢየ ስወድህ 💚💛❤💯

  • @yemekdelalj1726
    @yemekdelalj1726 Před 3 lety

    Ayizoh yegna jegna

  • @user-cp5xz9sc4d
    @user-cp5xz9sc4d Před 3 lety +1

    እንኳን ፍጣሪ አተረፈህ ወድሜ ያገሬልጅ

  • @sofiaimam8902
    @sofiaimam8902 Před 3 lety +1

    ስወድህ ጥሩዲምፃዊ ተዋቼው ቀናቼውይደርሳል

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před 2 lety +1

    ጉዱ ገና ጉዱ ገና አይዞን💪💪💪🇬🇳

  • @SHEWATUBE
    @SHEWATUBE Před 4 lety +1

    Jaginaw Ye Hager Liji. Shewa Mirite saw

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 7 měsíci

    አማራኮ ቅንጭላት ያለው ስው ለንግግሩ ስርአት ያለው ምን መናገር እንዳለበት ያውቃል ሁሉም ያልፋል 💚💛❤ሁሉም ግዜውን ይጠብቅ መስእዋት ይከፍላል

  • @habtamali6308
    @habtamali6308 Před 3 lety +1

    አብሽር አይዞን ወድሜ አንድ ቀን ያልፋል

  • @kabaayalew2411
    @kabaayalew2411 Před 4 lety +2

    ዱብየ የኛ ምርጥ

  • @zonephone4208
    @zonephone4208 Před 3 lety +1

    አይዞህ እግዚአብሔር አለ

  • @user-zm2wv3tb6t
    @user-zm2wv3tb6t Před 3 lety +1

    አይዞን የኔ ጀግና

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Před rokem

    Jegnawe ye AMARA lij ♥♥♥♥♥

  • @sofiaimam8902
    @sofiaimam8902 Před 3 lety +2

    ጀግና አበሳ

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d Před 2 lety +1

    ጀግናዬ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 4 lety +2

    ዱብዬ የምወድህ

  • @hewan676
    @hewan676 Před rokem

    የኔ ወድም

  • @SeaedaHussein
    @SeaedaHussein Před měsícem

    አብሽር

  • @ahnedalkaabi1132
    @ahnedalkaabi1132 Před rokem

    የአማራጀግናነህ

  • @ayagboyimechiksa5307
    @ayagboyimechiksa5307 Před 4 lety +2

    አበሳ ራያ ሰወድህ

  • @user-hf7pq7pd5r
    @user-hf7pq7pd5r Před 3 lety +1

    የኔ አንዴኛ ስወድህ

  • @user-ef9bv8rv9u
    @user-ef9bv8rv9u Před 3 lety +1

    ወይ የኢትዮጵያ ጉድ አሁንም የማአከላውይ ሰቆቃ አለ

  • @user-wv6bg7pz8u
    @user-wv6bg7pz8u Před 4 lety +2

    ዱብዬ የኔ ብቻ የምወድህ

    • @user-ez3qb6de1y
      @user-ez3qb6de1y Před 3 lety

      እኔም ነው ስወደው ወንድሜ ጎደኛየ

    • @user-wv6bg7pz8u
      @user-wv6bg7pz8u Před 3 lety

      @@user-ez3qb6de1y
      አትፈታተኒኝ ሴትዮ ዋ

  • @user-hf7pq7pd5r
    @user-hf7pq7pd5r Před 3 lety +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hauluymichael3919
    @hauluymichael3919 Před 2 lety +1

    እውነት ነው ወንድማችን

  • @MmMm-ky1hc
    @MmMm-ky1hc Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @HawaFi-ks9qn
    @HawaFi-ks9qn Před 7 měsíci

    እውነት ነው

  • @user-fx9ng3tz5z
    @user-fx9ng3tz5z Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abosamrasamra2837
    @abosamrasamra2837 Před 3 lety +2

    ለበጎነዉ

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l Před 3 lety +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @husenhusen5885
    @husenhusen5885 Před 3 lety +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fikergelanew2132
    @fikergelanew2132 Před 4 lety +6

    የሰዉ ዘር

  • @jemillatube2160
    @jemillatube2160 Před 2 lety +2

    በአብይ ዘመንም ይህ ግፍ አለ ያሳዝናል

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 Před 2 lety

    ትክክል ነው አማራነታችን እናስቀድማለን ምክንያቱም አማራ ስለሆን የችግር ተቋዳሾች ሁነናል ዱብዬ ከፍ በል እውነትን ተናገር

  • @husenhusen5885
    @husenhusen5885 Před 3 lety +1

    ወድነህ ተመቸኸኝ

  • @mulomulo1211
    @mulomulo1211 Před 3 lety

    😭😭😭😭😭

  • @husenhusen5885
    @husenhusen5885 Před 3 lety

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @aseraser610
    @aseraser610 Před 3 lety +1

    ምን ጉድ አልፎነበር

  • @saifulrana5414
    @saifulrana5414 Před rokem

    የኒወድም

  • @user-cn6hf5wx8m
    @user-cn6hf5wx8m Před 3 lety +1

    አምጡ ክላሽን አምጡ መውዘሪን ልደሠትበት ያባንዳ ልጅ ተጫወተበት የኛ አንበሣ

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 2 lety +1

    የመቸ ነው ለምን ቀን አትፂፋም

  • @TigeLove
    @TigeLove Před 3 lety +2

    እኔ ድብን አትጌ እወድሀለሁ
    ዱባለየ የኔ ምርጥ ወይ ፍክች
    የኔ አንበሳ አድናቂህ ነኝ ፍቅር

  • @mulomulo1211
    @mulomulo1211 Před 3 lety +1

    😭😭😭😭😭😂😂😂😂

  • @aseleftamenu4363
    @aseleftamenu4363 Před 3 lety

    Berta nefitegnw wedimachn

  • @mestilove7652
    @mestilove7652 Před 3 lety

    አይ ቄሮ በቃ ደደብነታቸው የትም ቦታ ከብትነታቸው አይለቃቸውም መዝፈንም አልተቻለም እንዴ እንኳን እግዚአብሔር አወጣህ

  • @user-ef9bv8rv9u
    @user-ef9bv8rv9u Před 3 lety +2

    ወያኔ ባአማራና በኦሮም ደም የተጨማለቀ ድርጂት

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 2 lety +1

    ዱብየ የኔ ውድ ሰላም ይብዛ

  • @user-vv6qq5xt2q
    @user-vv6qq5xt2q Před 3 lety

    ዝናብ አይመሥለኝ ሢል አማራ መሆኔ ኮራሁ