Ethiopia: ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ታወቀ ገዱ እና ለማ ተጣመሩ gedu andargachewu and lemma megersa unite Addis Agelgil

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024
  • #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopianews #fetadaily #fetadaily #ethiopia #ethiopianews24
  • Zábava

Komentáře • 38

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 Před 2 dny +5

    ቆይ የኢትዮጵያ ፓለቲከኞች ስልጣን ብቻ ፈላጊ ብቻ ። ምንም አያፍሩም እድሜ ልካቸዉን ረብሻ ብቻ ??????

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 Před 2 dny +2

    ከዚህ በኃላ ኢትዮጵያ ውስጥ ህወሃትም ሆነ ከህወሃት ጋር ንክኪ ያለው ሽንት ጨርቅ ሁሉ እየተመላለሰ ማንም ፊልም አይሰራብንም። በቃ !!!
    እስካሁን የነበራችሁ ተዋናዮች እባካችሁ እባካችሁ ስለ ፈጣሪ ብላችሁ ኢትዮጵያን ተዋት እና እስኪ ሌላ ስራ ስሩ !

  • @KamilBoss-ut2im
    @KamilBoss-ut2im Před dnem

    በሁለተቹ የስልጠን ፍለጎት ሃገራችንን አሰቀያቸት

  • @debewhailu7085
    @debewhailu7085 Před 2 dny +1

    ከጌታ እዉነት ያለዉ ያሸንፋል።

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 Před 2 dny +4

    ድር ቢያብር
    ኣንበሳ ኣያሰረ!!!!
    If you can not bite him
    Join him!!!

  • @yibeltaltebikew2541
    @yibeltaltebikew2541 Před 2 dny +1

    ያለፈው አልፎል አሁን ሰውየው ብዙ ተምረዋል፣ስለዚህ ሌላ ስህተት አይሰራም እንዲያውም ብዙ ነገር የሚያርም የሚያስተካክል ይመስለኛል።

  • @user-sm5nr7fs1r
    @user-sm5nr7fs1r Před dnem

    Wonderful presentation!

  • @temesgenkebede7333
    @temesgenkebede7333 Před 19 hodinami

    የአማራ ምኞት መቼም የሚሳካ አይደለም በዚህ አስተሳሰቡ የሚቀጥል ከሆነ እንደተዋረደና እንዳነሰ መኖሩ ነው በውሼት የተገባ የገዥነትና የጨቁዋነት ትርክቱ አብሮት እስካለ ድረስ ዋጋ እንደከፈ ይኖራል!!

  • @tadesse-hs1os
    @tadesse-hs1os Před 12 hodinami

    እናትህ ይፈርሳል እንጂ ኢትዮጵያም ሆነች ክልሎቿ አይፈርሱም!!!

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele4641 Před 2 dny +2

    🎉አይ ገዱ ምንም አቅም የሌለው ነው ይህ መፈራገጥ የመጣው አቢይ ስለአባረረው ነው እንጅ የፓለቲካ ብስሎት ኖሮት አይደለም ባያባርረው ኖሮ ጥሩ አሽከር ነበር የሚሆነው ደግሞ ጥሩ እንደሚያወራ ሰው ጥምረት የምን የኢሃዴግ በቡቱቶ የፓለቲካ መስመር የሚጓዝ ማንም የለም ዲሪቶ ያው ዲሪቶ ነው የቡቱቱ ስብስብ ከናንተ የተሻለ ሰው። በኢትዮጵያ የለም መሰላችሁ አታደናቁርን
    ገዱ ቀላሉ ላንተ ሹመት ነው የውጭ ጉዳይ ሆነህ ማንነትህ ፍንትው ብሎ ነው። የወጣው አቅመቢስ መሆንህን አሳየህ

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 Před 2 dny +2

    ደግሞ ዩቱበሩ የሴት ሆርሞን አለዉ ። ዝም ብሎ በግምት ይወነጭፋል

  • @wesenyel
    @wesenyel Před 2 dny

    እልመኝነት የአገራችን የወቅቱ ክፉ በሽታ የተለከፋችሁ ናችሁ ። አገሪቷ እኮ ሕገመንግስታዊ ስራአትና ስራአተመንግስት መሠረት የምትተዳደር ነች የዚህ ባለቤት የለውም በሚል በቅዠት ውስጥ በመሆን መክረም ቆሞ ያስቀራል ። በአገራችን እየሆነ የምናየው ነገር ሆሎ ዝም ብሎ እየሆነ ያለ እንዳልሆነ መገንዘብ ለራስ ይጠቅማል ጎበዝ።

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 Před dnem

    የኢትዮጵያ ህዝብ። ከእንግዲህ ወዲያ በጠቅላይ ሚንስትር አይስተዳደርም ወይም አይገዛም።
    ኢትዮጵያ ዲሞክራሲ ህገመንግስት እና በዲሞክራሲያዊ በመላ ህዝብ በተመረጠ ፕሬዚዳንት
    ነው የምትሰተዳደረው።

  • @user-sg3qs9dc8z
    @user-sg3qs9dc8z Před 2 dny

    አገራችን ሊሸጡ እደሆነጂ ለኢትዩዸያ ሳይሆን ለራሱ ነው ወቃይትን አሳልፎ ሰቶ ዛሪ ተቆርቃሪ አደለም ዝበል አተም ቅጥረኛ ሳትሆን አቀርም

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo Před 2 dny

    የሰላሞናዉያን ሥረዉ መንግሥት ሞቶ ተቀብረዋል።
    ብሔር ብሔረሰቦችን የሚያስጠላቸዉ ሚኒሊካዉያን ወደ ሥልጣን ማማ ለመዉጣት ይራወጣሁ።

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh

    እዉነት ነው ከበአዼን ቆንጆ ምን ይመራርጣል
    ገዱም ሆ ነ ለማ ያው ኢሀዼግ ናቸው በቃን በላቸው

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Před 2 dny

    አታጭበርብር የአማራ ህዝብ ማንም በሴራ እየተነሳና እየተጣመረ ትግሉንና ድሉን የሚጠልፍበት አንዳች ሁኔታ አሁን ላይ የለም ።

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 Před 2 dny

    ግዴላችሁም እነዚን ሰዎች አትመኗቸው ።

  • @abel8835
    @abel8835 Před dnem

    ገዱ አርፎ ኮረሪማ ይነግድ😂

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd

    How FANO managed to reach oromuma empire king Abiy? It looks like Abiy hospitalised injury not from FANO. internal conflict for Oromuma empire injured Abiy Ahmed.

  • @TaduHaile
    @TaduHaile Před 2 dny

    ድጋሜ ደሞ ሊሸጡን ነው

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 Před 2 dny

    ገዱ ከከከከጰጰጰጰጰጰጰከከከከከከከ ወሰኖችን ሸጠ አሁን ምን

  • @abiyzerai1260
    @abiyzerai1260 Před 2 dny +1

    አንተ እንደ ባልቴት ወሬ ከወዲያ ወዲ አመላልስ የማትረባ

  • @AdonayGebretnsae
    @AdonayGebretnsae Před 17 hodinami

    0:11

  • @Aynekulu.kinfegabriel

    አቢ ቀርጠፎ የበላቸዉ አረሞች ።👈 ....

  • @WalelignAbebe
    @WalelignAbebe Před 2 dny

    አንዴ የመታህ እንቅፋት ሁለተኛ ከመታህ ጥፋቱ ያንተ ነው የሚለውን አባባል አሁን ይሰራል ግም

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Před 2 dny

    🎉አብይን ዠአበሻ አርሀብና ችግር ይቀርፍ ዘንድ መድሐኒዓለም የላከልን ምርጥ ልጅ አብይ ነው አንደየ ወሰን አንደየ የባሀር ክልል ሲመች መገንጠል እየተባለ ከልል ፣ብሄር ምናምን አያሉ መገተት አደለም ጨዋታ ተወዲኡ ከዚህ በኋላ በደናቁርት በጠጣይ አሰገጣይ በዘረኛ የሚመራ ህዝብና አገር የለም አፍሪካ ዩናይትድ እሚባል እሰቤ ነው ያለው ኢንተርናሲዎናል የሰው ዘር ይሆናል ጎጠኛ በዘር በተሰፋለት ጥብቆ ልክ ሆኖ ነው አበሻን ለመምራት ጥምር ሽግግር የሚባለው ሸፋፋ አግርህን አጣምረህ ተቀመጥ ምድረ ፍትልትል አላብዙትም እንዴት ችግርና ጦርነት አይሰለቻቸውም ድህነት ሰልችቶናል አሰኪ ንስሀ ገብታችሁ አንደ ሼማግሌ ቆርባችሁ ሙቱ አናንተን ማን ይገላል አንድ እግራችሁ መቃብር የገባ እኔስ አቤቹ አጀቴን በላኝ

  • @user-qn7jr5te2d
    @user-qn7jr5te2d Před 2 dny +1

    ቅዥታሞች

  • @gerageru15
    @gerageru15 Před 2 dny +1

    ገዱም ለማም ያዉ ናቸዉ አብይ ይቀጥላል ከአማራ ጋር ችግሩ ይፈታል ብልግናም እዉነተኛ ብልፅግና ይሖናል

  • @user-tw2mc5iy1v
    @user-tw2mc5iy1v Před dnem

    ጨርቃቹን ጣሉ ሙት ታነቁ ስልጣኑን ምንይልክ ሶስተኛው ነው ።
    As it is written and 100% predicted that the next prime minister of Ethiopia is " "Menelik III"
    the history of Ethiopia from King Solomon's son "Menelik I" to Adwa victory "Menelik II" to the coming king of Ethiopia ``Menelik III".
    Whether you like it or not, the next Prime Minister of Ethiopia will be as written and predicted according to our great grandfathers and it is 1000 % TRUE He is "Menelik III", when Dr. Abiy's term ends he will take over power, but before that day comes Dr. Abiy will remain in power for the next 7 years. The new "Menelik III" will recover all the lost Red Sea and subterranean territories from Eritrea, Jubity then Ethiopia will be great again.
    Ethiopia is powerful and now a big empire country.

  • @aldorafifazza4691
    @aldorafifazza4691 Před dnem

    ቀዳዳ

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 Před 2 dny +1

    ቆማጣ

  • @abrahamtolessabechere7454

    ቆሻሻ

  • @user-yg4hd4oo3u
    @user-yg4hd4oo3u Před 2 dny

    ለማና ገዱ እባካችሁ ከመከራ አዉጡን

  • @YaaqubIbraahim-c8j
    @YaaqubIbraahim-c8j Před 2 dny

    Baadaa.kiijibaa.gaadutui.adaa.öfii.jiijiiraa.fiide.gadunii.eriigAa.buurchaa.amaara.taae.eriiga.minisiteraa.haajaa.alaa.taae.maalii.isiinii.buusee