ፍቅር እና ሄሉ ተገናኙ ያልጠበቁት ሰርፕራይዝ ደነገጡ😱

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Komentáře • 4,1K

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 2 dny +1263

    ታላቅ እና ታናሽ እህታማቹች ነዉ የምመስሉት እሲኪ የምትወዱአቸዉ 👍👍

  • @Efrem946
    @Efrem946 Před 2 dny +419

    እህቶቼ የኔ ጠንካራዎች❤️🫶🏻

  • @Kamila-sz7kt
    @Kamila-sz7kt Před 2 dny +57

    እኔ ሴት ነኝ ሁሌም ከሴቶች ጎን ነኝ
    እኛ የፈቅር አድነቄወች ለቤተሰብ ክብር ያለን ነን ከተጉዱ ሴቶች ጉን ነን❤❤❤❤❤ሄሎ❤❤❤❤❤❤ፈቅር ወደ ፈት❤❤❤

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Před dnem +49

    ሴት ልጅ ማለት እኮ ብዙ ነገር በውስጧ ይዛ ፈገግ😊 የምትል ጀግና ናት በርቱ እህቶቼ ጀግኖች ናችሁ 💪❤

    • @user-hk6iq7pl8o
      @user-hk6iq7pl8o Před 20 minutami

      እፉ እና ይክማ የጓድኝነት ጥግ ምስጋና ይገባችኋል

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y Před 2 dny +1064

    ጥሎብኝ ጠካራ ሴት እወዳለሁ ፍቅር እና ሄሉ አብረው ይስሩ እምትሉ 🎉❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 2 dny +485

    ለሄሉም ይቱብ ይከፈትላት የምትሉለይኩኝ የኔ ውቦች ሁሌም ኑልን🎉🎉

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 Před 2 dny +1

      ደምሩኝ ውዴ

    • @DanoChafamo
      @DanoChafamo Před dnem

      Awo

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Před dnem

      አወ❤❤❤

    • @G8g7t
      @G8g7t Před hodinou

      አው ሄሉ በራሷ ዩቱብ ከፍታ ትምጣልን ❤❤❤❤❤❤❤❤​@@qweqwe444

  • @rtyuxcv7805
    @rtyuxcv7805 Před dnem +24

    ሁለት ንግስቶች ስታምሩ❤❤❤ለቤተሰቦቻቸው ክብር የለቸው እስኪ የምቶድዋቸው 👍 አርጉ

  • @KalbaUae-fy9zb
    @KalbaUae-fy9zb Před 2 dny +33

    ፍቅር & ሄሉ ማህተባችው በጣም ነው የሚያምረው የተዋህዶ እቁ በርቱ ወደፊት መገፋት መልካም ነው ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር መልስ አለው

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r Před 2 dny +223

    ፉፉና ሕክማዬ ትለያለችሁ እናንተ የወለደች እናት ለዘላለም ትኑር ንጹሕ ልብ አለችሁ ተባኩ ❤❤❤

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 Před 2 dny +272

    ሄሉዬ እና ፍቂር 😢እዎዳቹዋሎ በሉ በለክ ❤❤❤❤❤❤❤200 👍🏿👍🏿👍🏿

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw Před 2 dny +67

    ሄሉየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ግን እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ማርያምን 😭😭😭😭😭

  • @KlM-uo9ho
    @KlM-uo9ho Před 2 dny +20

    ሂክማ. በጣም ነዉ የምታስደስተኝ. አገር የጋራ ነው. ሀይማኖት የግል ነዉ. እስላም አለይኩም. ስትል. የኔ ዉድ🎉🎉🎉❤❤❤

    • @MmZz-pq3iy
      @MmZz-pq3iy Před 8 hodinami

      አው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላት ❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 2 dny +155

    ሄሉ tube ትክፈት በራሷ ልክ እንደ ፍቅር የሚል ላይክ ያሳየኝ

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 Před 2 dny +311

    ሁለት ጠንካራ ሁለት ቆንጆ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እስኪ እነዚህን ፍልቅልቅ ልጆች የሚወድ በላይክ

    • @user-up1yl3ct6p
      @user-up1yl3ct6p Před 2 dny

      🎉🎉

    • @user-wf9ru4rp5m
      @user-wf9ru4rp5m Před 2 dny +7

      ኮተታም ነገር ነሽ

    • @user-fy9vc7bn8w
      @user-fy9vc7bn8w Před 2 dny +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Před 2 dny +11

      አች ቋባዳ ፍቅርን ትተሽ ከዚያች ከንፍርቅ ጎን ሥታበጨብጭ ነበር ከዚያች ለቤተሠብ ክብር ለሌላት

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Před 2 dny +4

      ​@@user-wf9ru4rp5mቀላል ኮተታም አሽቃባጭ ነች

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Před 2 dny +29

    ሁለት ፍልቅልቅ ሄሉና ፍቅር አብራችሁ ስሩ በናታችሁ😍😘ሁለት ጠንካራ ሴቶች😊❤

  • @madnamedna-sb8ts
    @madnamedna-sb8ts Před 2 dny +25

    ሒክማ የጎደኛ በላይ ነች ፉየ በጣም ጀግና ነክ እንባ አባሽ ነክ ወላሒ ጎበዝ ለሴት ልጅ ያለክ ክብር አላህ ለቁም ነገር ያብቃክ በዚሁ አጋጣሚ በጣም ነው ማደንቅክ የሠው ልክ ነክ ሄሉና ፍቅርዬ ትልቅ ቦታ እንድትደርሡ መልካም ምኞቴን እመኛለው🎉🎉🎉።

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 2 dny +209

    ሄሉ በራሷ ቻናል ትምጣልን የምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤❤

  • @MissSamira-gf3kw
    @MissSamira-gf3kw Před 2 dny +169

    ፉፉ ለፍቅር ደሰተኛ መሆን ትልቅ አስተዋጾ አለው ኢክማም እንደዛው እንደናተ ያለውን ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před dnem +17

    ወይኔ የዚህ ልጂ ውለታ በዛ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምረው❤ የኔ አበቦች🎉 ማህተባችሁ ሳያምር❤ የኔ እንቁዎች የማርያም ስም ካፋችሁ ሲጣፍጥ ሱሪው ግን በእግዚአብሔር የተጠላ ሰለሆነ አዝናለሁ ቀሚሳቸሁ ሲያምር❤❤❤❤ ጸጋውን ልበሱ 🎉🎉

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 Před 2 dny +26

    የኔ ውዶች እንኳን ተገናኛችሁ ❤❤የእውነት ከልቤ ነው የምወዳችሁ ሁሌ አብሬ ባያችሁ ደስ ነው የሚለኝ በናንተ ውስጥ ብዙ ነገር ይታየኛል የኔ ብርቱዎች❤❤

    • @sadh5915
      @sadh5915 Před dnem +1

      ቲጁዩ የኔ ሰው ❤❤❤ ስወድሽኮ ለምን በይ ሀቀኛ ስለሆሽ ወላህ

  • @tayba1611
    @tayba1611 Před 2 dny +271

    ኮመቶች ሁላችሁም ፍቅር ጀግና ናት ሄሉ ጀግና ናት ትላላችሁ እኔ ግን እራሴጀግና ነኚ ከዚህ በላይ ብዙ ያሳለፍኩ ጀግና ነኚ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 2 dny

      ውድዬደምሪእሕቴ😢

    • @saadas9954
      @saadas9954 Před 2 dny +27

      የኔ ጀግና
      የኔ አንበሳ ችግሩ ሚድያላይ የወጣው ብቻ ነውደ ጀግና እኛም ብዙ አለ በሄዳችን ጀግናነሽ ጀግና ነን ጀግና ነን ደምሩኝ ባይሆን ጀግና ልሄንነው ይበልጥ😂

    • @MissSamira-gf3kw
      @MissSamira-gf3kw Před 2 dny +6

      አንችም ጀግና ነሽ በቃ

    • @ekramyutb
      @ekramyutb Před 2 dny +3

      ክክእኔም ጀጊናኝ

    • @user-qm7ic5kw1x
      @user-qm7ic5kw1x Před 2 dny

      ክክክክክክክክ​@@DadaTube225

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi Před 2 dny +287

    ማህተባቹ በጣም ነው የሚያምረውሁለት እንቁ የተዋህዶ ልጆች እወዳቸዋለሁ 💒💒💒💒💒

  • @ethiofamily-28
    @ethiofamily-28 Před 2 dny +24

    ሁለታችሁም ተጎድታችሁአል ነገር ግን በጣም እስትሮግ ናችሁ እቁ ናችሁ እርስ በራሣችሁ ተረዳዱ ትልቅ ደረጃ ትደርሣላችሁ ሄሉዬ ፍቅርዬ❤ በጣም ውድ ናችሁ❤❤

  • @martaethio
    @martaethio Před dnem +9

    ሄሉ እና ፍቅር ስለተገናኛችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሁለታችሁም እቁ ና ልዩ ናችሁ እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @hzdhdhjddj7246
    @hzdhdhjddj7246 Před 2 dny +119

    ፍቅርና አና ሄሉ በጣም ጠንካራና ብርቱ ናቸው የምትሉ❤❤❤

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před 2 dny +176

    ፍቅርና ሄሉ እብርው ይሰሩ ሁሌም ቪድዬ ስሩልን የምትሉ❤️👍👍👍👍

  • @user-lb5pm5gl8x
    @user-lb5pm5gl8x Před 2 dny +13

    ሄሎየ አይዞሽ የኔ ውድ እደ ፍቅር ጥክር በይልን እኛ የመዳም ቅመሞች እኖዳችኸለን

  • @user-fd1th4bm4t
    @user-fd1th4bm4t Před dnem +5

    ሁለት ጠንካሮች እወዳችሆለሁ በርቱልኝ❤❤

  • @HahaBabba
    @HahaBabba Před 2 dny +227

    ሄሉ ናፍቅር በመገናኝታቸው እደኔ ደስ የለው ላይክ❤❤🎉🎉❤❤

  • @user-er1du9zf4f
    @user-er1du9zf4f Před 2 dny +131

    የነዚ ጀግናና ጠንካራ ሴቶች ወዳጆች በመገናኘታቸው እንደኔ የተደሰታቹ ብቻ👍👈❤❤❤

  • @user-fz2sg6gc6u
    @user-fz2sg6gc6u Před 2 dny +8

    በጣምነዉ እምወዳቸዉ እነዚህን ልጆይ አደኛ በተሰቦቹቸዉንም ያከብራሉ. አደኛ ስራአታቸዉ ለወድልጂ አይለማመጦ ገበዙይ ጥንክር በሉ እማያልፍ ቀን የለም ያልፋን 😢

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 2 dny +10

    ያ ቤት. ግን ችግርአለበት. ለማንኛውም እኮን ሰላም ተገናኛችሁ ሄሉ የኔ ሆደባሻ በርቱ የኔ ውዶች

  • @astubtube
    @astubtube Před 2 dny +140

    ፍቅር ጉዞ ወደ 100k ሁላችንም እናበረታታት ፍቅርዬ የኔ ብርቱ ሴት

  • @enssenss7228
    @enssenss7228 Před 2 dny +78

    ማሻአላህ ሂክማ ስትገባ አሰላማሊይኩም ሳትልአገባም ደስስ ስትል❤❤❤

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 Před 2 dny +9

    ታምራላቹ ነገሮችን አቅልላቹ እዩ ፉፉ ሂክማ ጥሩ ጥሩ ኅደኞች ምርጥ የሰው ልጅ ናቹ❤❤❤

  • @emebetengidashet2847
    @emebetengidashet2847 Před 2 dny +5

    ሂክማዬና ፉፉዬ የሰው የስታ የሚያስደስታችሁ ተባረኩልን እግዚአብሄር አምላክ የእናንተነ ደስታ እጥፍ እጥፍ ያድርግላችሁ ።
    ሄሉዬና ፍቅር ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎናል ውድድድድ ነው የምናደርጋችሁ

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm Před 2 dny +255

    ሄሉና ፍቅር በመገናኝታቸው የተደሰተ ማነው እደኔ በላይክ❤❤❤

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Před 2 dny +66

    የነዚ ጀግናና ጠንካራ ሴቶች ወዳጆች በመገናኘታቸው እንደኔ የተደሰታችሁ ብቻ👍❤❤❤

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 Před 2 dny +37

    አቤት የማህተብ አስተሳሰር ሁለት ጀግናወቺ የሴት በላዯቺ እግዚያቤርን❤❤❤❤

    • @bzou632
      @bzou632 Před 2 dny

      👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @user-vi5fz3vs6q
    @user-vi5fz3vs6q Před dnem +2

    ፍቅር እና ሄሉ በጣም ጠንካራ ናችሁ ሰለተገናኛችሁ በጣም ደስ ብሎናል

  • @naatytube
    @naatytube Před 2 dny +122

    አምልኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ አበረታቱኝ❤🙏😔

  • @user-jc3ee8he3b
    @user-jc3ee8he3b Před 2 dny +88

    ፍቅር እና ሄሉ ከዚክ ቡሀላ አብረው ይምጡልን የምትሉ👍ሁለታቼውንም በጣምምምም ነው የምውዳቼው ሁለት ጀግና❤❤❤❤🎉🎉

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před 2 dny

      Mina lesiraneu jegina mitilau ke wonidi gara meleyayete jeginanetineu gud neu zediro 😂😂😂😂😂😂

    • @helengetachw
      @helengetachw Před 2 dny +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @helengetachw
      @helengetachw Před 2 dny +1

      ለነዚህ ልጆች. ሰብሰከራይብ ይሳቸዋል.

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před dnem +4

    የኔቆንጆ ሄሉየ አሁን ሁሉንም ትተሽ ፈተናሽ ላይ ትኩረት አርጊ ጥሩ ውጤትም ታመጫለሽ ኢሸአላህ እና ፍቅርየ አችስ ፈተና የለሽምዴ

  • @SemirAahmed-ow2oc
    @SemirAahmed-ow2oc Před 2 dny +5

    ወላሂ ወላሂ በጣም ነዉ ደስስስስስስስ ያለኚ ስለተገናኚችሁ ተደጋገፉ አብራችሁ ሁኑ ሁሉም የፈጣራ ፍቃዲ ነዉ የኔ እቁወች የኔ ጀግናወች በርቱልኚ ጠንካራ ሁኑልኚ

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym Před 2 dny +207

    ሄሉየ እና ፍቅር ጠንክሩ ውዶቸ ህይወት ይቀጥላል የምትሉ👍❤❤❤❤❤

  • @FafiyotubeYotubeEthiopia
    @FafiyotubeYotubeEthiopia Před 2 dny +67

    ፉፉየ ግን በጣም ነው የምትገርም ሠውነህ ወላሂ በዚህልክ ለሤትልጅ ያለህ ክብር አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ሂክሙየም እዴዛው

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 Před 2 dny +3

      በጣም እኔ ሁሌ እገረምበታለው መልካምነቱ ሂክብሙዬም እኔ ቃል አጣውላቸው አቤት መልካምነት ይታደሉታል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የጋደኛ ጥግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf Před 2 dny +4

    ሄሉዬ እና ፍቅር ደሱሰል በጣም ያምርል የኔ ቆንጅች የኔ ውድች ሄሉዬ የኔ ውድ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💕💓

  • @HgGg-zu8gt
    @HgGg-zu8gt Před dnem +3

    ፍቅርዬ የኔ አበባ በርችልኝ ጠንክሪልኝ 🎉🎉🎉100k እናስገባት ውዶችዬ 😊

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f Před 2 dny +66

    ፍቅር እና ሄሉ ስለተገናኙ ደስ ብሎኛል እህትማማች ነው የሚመሥሉት ስጦታው በጣም አምሮባቸዋል 👍🌺

  • @user-hg8gv7pv6b
    @user-hg8gv7pv6b Před 2 dny +175

    የቡታጅራ ጨረቃ ፍቅርና ፍቅር ብቻናት የምትስማሙ ላይክ ግጩኝ

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 2 dny +8

    የኔ ስስቶች ጥሎብኝ ስወዳችሁ ሁሌም አብራችሁልን ኑ ሄሉየ ❤ፍቅርዬ❤ፉፉዬ❤ሂክሙዬ❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Před 2 dny +4

    ወይኔ ሄሉዬ ሥላየሁሺ በጣም ደሥብሎኛል
    ፍቅር እና ሄሉን ሥላገናኛችሁልን እጅግ እናመሠግናል
    ሄሉዬ ትምሆርትሺን ተፈትነሺ በሠላም ተመለሺ መልካም እድል ይግጠምሺ
    የፍቅር ጓደኞች ምርጦች ናቸዉ ማሻአላህ
    አላህ ሀገራችነን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤

  • @fatmhsaad5877
    @fatmhsaad5877 Před 2 dny +109

    ዉዳችየ ተዉ ፍቅርየን 100K እናስገባት😢😢

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 Před 2 dny

      በቅርብ ትገባለች ዉደ

    • @saadas9954
      @saadas9954 Před 2 dny

      የኔ ውድ እስኪ እኔም እህታችሁ ነን ቤተሰብ ሁኑን😢 እህቶች

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 Před 2 dny

      @@saadas9954 ደመርኩሽ ዉደ

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna Před 2 dny +1

      የኔ መልካም እኔ ደግሞ አንችን ደመርኩሽ😘

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna Před 2 dny

      ​@@saadas9954እሽ😘

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Před 2 dny +57

    እዚህ ቤት ግን ደስ የሚል ኢትዮጵያዊነት ይታየኛል እስላም ክርስቲያኑ ተከባብረው የሚሰሩት ነገር ደስ ሲል ይመቻቹ❤

  • @Hiwet-pq6lj
    @Hiwet-pq6lj Před dnem +4

    የኔ ጠንካሮች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብራችሁ ቪዲዎ እንጠብቃለን መልካም ፈተና ሔሉዬ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před dnem +3

    ሁለተቹም አይዞወቹ በርቱ ሁሉም ያልፋል🎉🎉. አው ሁሉም ሰው ችግር ያገጥመወል ብቻ አለህ ያስተከክልን ከጭንቀት ያውጠን ሁለቹ መልከም ጓደኞች ናቹ በርቱ 🎉🎉🎉🎉ሄሉ አይዞሽ በጠም ከሰሽ

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z Před 2 dny +38

    ፍቅር አንች በርትተሻል ሄሉን አበርቻት ጠንክሩ አብራቹም ስሩ ሕህወት ይቀጥላል❤❤❤❤

  • @ZUMRATube152
    @ZUMRATube152 Před 2 dny +46

    ፍቅርም ሂሉም ጀግኖች አልበገር ባይናቸው የሴት ጀግና የምትሉ 👍👍ግጩኝ ጥሎብኝ እወዳቸው አለሁ እርጋታቸው ዋው ፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @user-wh1lk6kd6m
    @user-wh1lk6kd6m Před dnem +4

    ሄሉየ ፍቅርዬሰወዳችሁ❤ ሂክሙየ ፉፉዬየኔልዩወች ትለያላችሁ❤❤ማሻአላህየኔቅመምች❤❤❤

  • @NasirHayat-cq6yp
    @NasirHayat-cq6yp Před 2 dny +6

    ሄሉም ፈገግታዋ እደ ፍቅር ትሁን ዩቱብ ትክፈት የምትሉ በላይክ የሄሉና የፍቅር ወዳጆች የት አላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @hnanhnan5207
    @hnanhnan5207 Před 2 dny +79

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኔ ቀበጦች❤💎

    • @rahima1683
      @rahima1683 Před 2 dny +2

      አረ የኔዉድ እኔም በጣም ነዉ የለቀስኩት 😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs Před 2 dny +1

      ❤😢❤😢

    • @medinamedinatube6509
      @medinamedinatube6509 Před 2 dny +2

      የምር እኔም ነኝ ያለቀሥኩት ምክንያቱም የደረሠበት ያቀዋል😢😢😢

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před 2 dny

      Tashqabaxi wonidi bihedi wonidi yimexale😂😂😂😂

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Před 2 dny +1

      እኔም አለቀሥኩ የምር

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d Před 2 dny +56

    ሚስኪና ስታለቅስ አሳዘነችኝ የፍቅር ወዳጆች የታላችሁ በመገናኘታቸው ደስ ያላችሁ እስኪ ልያችሁ

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube Před 2 dny +3

    የኔ ጠካሮች ብረቱልን ወዲ😍😍

  • @DfghXcbh
    @DfghXcbh Před dnem +3

    ሄሉና ፍቅር ጀግና ናችሁ በርቱ አንበሳ ብያችሃለሁ የኔ ውዶች ጠክሩ❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 2 dny +43

    😢😢ሔልዬ የውስጥሽ እሳት ይሰማኛል ግን አይዞሽ ፈጣሪ ያግዝሻል😢
    ሔልዬ ፈተና ስጨርሺ ከንስሐአባትሽጋር ተነጋግረሽ ሱባኤ ያዢ😢እራስሽን ሚሉ አድርገሽ ታገኘዋለሽ❤❤❤
    በተረፈ ፍቅር ሔሉ ወደፊት❤❤❤❤

  • @taybaandhussaiantube3567
    @taybaandhussaiantube3567 Před 2 dny +70

    ፍቅርየንና ሄሉን የምወዱ በላክ አሣዩኝ❤❤❤❤❤

  • @user-wj3oj7ei2h
    @user-wj3oj7ei2h Před 2 dny +3

    ተባረኩ ፉፉ

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6n Před 2 dny +4

    ሄሉየ የኔ ደርባባ ፍቅስየ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ማልቀስ ምን ይባላል ብቻ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-zb5dv8hc7r
    @user-zb5dv8hc7r Před 2 dny +60

    ሄሉና ፍቅር ሁለት ጨዋ ሴቶች ተባረኩልኝ እዎዳችሆለሁ ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hayathayat-tq4bh
    @hayathayat-tq4bh Před 2 dny +72

    ሄለን እደኔ ያስለቀሰችው😢የኔ እናት አይዞሽልኝ ይሄም ያልፋል

  • @user-so1ml7xh9n
    @user-so1ml7xh9n Před 2 dny +2

    የኔ ዉቦች ስታምሩ እንኳንም በሰላም ቸገናኛቹህ ሁለ ገዜም ቪዲዮ ሰሩ ሄሉ እና ፍቅር 🥰🥰🥰🥰

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t Před dnem +1

    አይዞሽ ሔሉ የማያልፍ የማይረሳ የለም አብራችሁ ተፅናኑ😢😢😢

  • @gtBe-lr9vi
    @gtBe-lr9vi Před 2 dny +42

    ፍቅር እና ሂሉ
    ይቆዩ እና ኧር የእነ ይክማ መልካም ነት አቤቱ
    ምን አይነት ልብ ነወ ያላችሁ የእዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @agurashabate
    @agurashabate Před 2 dny +98

    ፍቅር &ሄሉን የምትወዱ ደምሩኝ ❤ጠንካራ የስኬት እህቶች ስለሆኑ በጣም ነው የምወዳቸው እውነተኛ የምትወዷቸው አይታችሁ ኮሜቴን አታልፉም 🎉

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 Před 2 dny +3

    ዋዋዋዋዋ የዛሬዉ ይለያል አምሮባቹሀል ፍቅርየ& ሄሉ የኔ እቁወች ተክሩ አይዟቹህ ሁሉም ያልፈል

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 Před 2 dny +3

    ፍቅርዬዬ እንኩዋን ተገናኛችሁ ከሄሉ ጋር በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimaahmed2235
    @halimaahmed2235 Před 2 dny +111

    የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉ ኤ😂 ደስ ብሎኛል ከሚባለው በላይ

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj Před 2 dny +40

    የዛሬው ደስታ ይለያል የምትሉ በጣም ነው የምታምሩት ኣንድ ላይ ያዝልቃቹ ሁለት ቅመሞች❤❤❤

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts Před dnem +1

    ወይኔ ደስ ስትሉ እስካሁንም መራራቅ አልነበረባቹም ሁለት ጀግና ሁለት ቆጆ በርቱልን ማሮች

  • @user-zr9gm4kv5l
    @user-zr9gm4kv5l Před 2 dny +2

    ወይኔ እደት ደስ እዳለኝ የኔ ጠካሮች በርቱ

  • @user-gt2jh2wn3f
    @user-gt2jh2wn3f Před 2 dny +68

    ሂክማ እና ፉአድ ትለያላችሁ ወላሂ ቃል የለኝም ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ካዘነ ሰው ጉን መሆን እደት እደሚያስደስት በናተ አየሁት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 Před 2 dny +63

    እነዚ ጀግኖች የሚወድ ሄሉ የሴት ደርባባ ፍቅር ጠካራዋ ሳቂታዋ እነዚ ልጆች የምወዱ ብቻ በጣም ነዉ ደስ ያለነ አብራቹ ስለመጣቹ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 2 dny +1

      ዉድ ደሚሪኝ 5:10

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 2 dny +1

      እኔ🎉ደምሪኝውደ፣እመልሳለሁ 27:15

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 2 dny

      @@ekramemohamad7392 ደሚሬሸለዉ ቆይዉ ዉድ አማልሸም መልሽ

    • @Nuratube826
      @Nuratube826 Před 2 dny

      ​@@ekramemohamad7392ኢህዉ ደመርኩሽ መልሺ

    • @Nuratube826
      @Nuratube826 Před 2 dny

      ​@@TemimaNasir-cv2jwእሺ አቺም ደምሪኘ

  • @user-xq6yb6xh4h
    @user-xq6yb6xh4h Před dnem +2

    ጀግና ሂክማየ አሠላማለይኩም ትትይ ደሥ ይላል🌷🌷🌷

  • @user-td4ke6xb4x
    @user-td4ke6xb4x Před 2 dny +2

    ዊይ ስታምሩ ፈጣሪይጠብቃቺሁ ሁሌም ድምቅ በሉልኝ የኔጀግናዎቺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ZahraZahra-ti9tg
    @ZahraZahra-ti9tg Před 2 dny +26

    ጎደኝነት ማለት እናተ ናችሁ ቃል የለኝም እኔ ለእናተ ማርያምን ሁሌም ዲመቁልን 😥😥🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mahayy-zo1gz
    @Mahayy-zo1gz Před 2 dny +192

    ሂክማ አሠላም አለይኩም ሥትል ደሥ ሥትል ፋፋም አሠላም አለይኩም በል የምትሉ

  • @user-qx1dz5cv8o
    @user-qx1dz5cv8o Před dnem +2

    የኔ ጠንካራወች ሁለት ጀግና መንታ ትመስላላችሁ❤❤❤❤

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 Před dnem +2

    እንኳን ተገናኛችሁ ነገር ግን ዛሬ ሔለንን ከፍቅር ጋር ሰአይቻት በጣም ነዉ አንጀቴን ነዉ የበላችኝ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዊ በርግጥ ከባድ ነዉ የሚያፈቅሩትን ሰዉ በድንገት መለየት በእዉነት በጣም አዝኛለዉ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ።

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 2 dny +185

    ፍቅር ጀግና ናት የምትሉ ላይክ ግጩኝ

  • @hyate-qm7pi
    @hyate-qm7pi Před 2 dny +39

    የኔ ማሮች ሁለት የሴት ጀግኖች ቤተሰቦቻቸውን አክባሪ የሴቶች በላይ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g Před dnem +2

    የኔ ቆንጆች በጣም ደስ ብሎኛል ስለተገናኛችሁ ሄሉዬ አስለቀሰችኝ አይዞሽ የኔ መልካም ደሞ ሲያምርባችሁ ልብስ❤❤❤❤❤🎉🎉ፍቅር የኔ ጀግና አይለያችሁ በፍቅር ኑሩልንፋፋ እና ኢክራም ተባረኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc Před dnem +2

    ፉና ሂክሙዬ አሏህ ይጨምርሏችሁ ሀቂቃ በአካል አጊቻችሁ ጓደኛ ባዴረኳችሁ ብዬ ተመኘሁ

  • @user-it8cz8sv3v
    @user-it8cz8sv3v Před 2 dny +42

    ፍቅር እና ሄለን በመገናኘታቸዉ ደስያለው👍👍

  • @user-wp2dh9mz8y
    @user-wp2dh9mz8y Před 2 dny +41

    የመጀመሪያነኝ ሄለን ይቱብ ክፈችውደ ብዙአድናቂነው ያለሽ ከኔም ጭምሪ ፍቅሪጋራ አብራችሁ ቢዶወ ሁሌየም ልቀቁልን እና በጣም ነው እምወዳችሁ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 Před 2 dny +1

    ተባረኩ እግዚያብሔር ይባርካችሁ

  • @user-gv2nk8rg6i
    @user-gv2nk8rg6i Před 2 dny +3

    የኔውዶእግዚእግዚአብሄረከ ክፉነገረ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @fafi8402
    @fafi8402 Před 2 dny +62

    የፍቅር አደናቁውች የሂሉ አድናቂውች የት ናችሁ ፉፉ ሂኩሙዬ ተልያላችሁ ❤❤፣

  • @mersa12
    @mersa12 Před 2 dny +48

    ሂክማም ዩቱብይከፈትላት የምትሉ በላይክ አሳዩንንን❤❤❤❤

  • @RoudaRr
    @RoudaRr Před 2 dny +3

    አዉቀዋለሁ የማስመሰል ህይወት አይዞሽ በርች

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 2 dny +3

    ማርያምን እዴት ደሰ እዳለኝ አብራችሁ በማየቴ እግዚአብሔር ይመሰገን ሁለት ጠንካሮች እህቶቻችን እኛ ከእናተ ብዙ እንማራለን ሄሉየ አይዞሸ እግዚአብሔር ጨምሮ ያበርታሽ