የንስር አይንን ሰርፕራይዝ አደረግነው። የደበቀውን ሚስጥር ነገረን።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024
  • የንስር አይንን ሰርፕራይዝ አደረግነው። የደበቀውን ሚስጥር ነገረን። @yneser ayne የንስር ዐይን
  • Zábava

Komentáře • 968

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 2 dny +274

    የንስር አይን እንወድሃለን ጀግና ❤

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 2 dny +5

      ወንጀሎ ተያዙ ዛሬ ደስ ሚል ደስታ የዛ ቀን እምዬማር በእለየ ቀኖ ንስር አያን ወንድማች ያጠቁ ዛር እስርቤት ገብተዋል

    • @user-bp3br6ou3k
      @user-bp3br6ou3k Před 2 dny

      ​@@yededyalikeleh3175እንዴት ደስ እናዳለኝ ልነግራቸው ኣልችልም ቀሞሞቼ💜😘💜😘😘ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን እናቴ ያመነ የለም ያፈረ እማ ፍቅር🙏😘

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 2 dny +3

      በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ከመልካሞች ጉን ነው ቢዘገይም

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Před dnem +2

      እግዚአብሔር ጸሎት ይስማል ❤ዳንክልን አንተ
      የ ኢትዮጵያ እንቁ ሀቀኛ ነህ
      አንተ ከስው ጎን ነህ ጌታም
      ክጎንህ ነውን😅😊

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Před dnem +1

      መተት ሀይል እንደሌለው
      መታቾች ተማሩ ሀይል የግ ግዛ ብር ነው❤

  • @milinbd2315
    @milinbd2315 Před 2 dny +144

    የነስር አይን ተነሳ አንበሳው ቁሞ በመሄዱ እንደኔ ደስ ያላችሁ

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 Před 2 dny +1

      እኔም በጣም ደስ ነው ያለኝ አንበሳየ የንስር አይኔ እንዴት እንደሆንኩት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ. እንኳን ፈወስህ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 2 dny +188

    ማነው ከንስር አይን ቤት በደስታ የመጣ🎉🎉
    ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před 2 dny +189

    ዛሬ በደስታ ነው የመጣኩት ጀግና ወድማቺን የነስር ዐይን እነዚክን የቀን ጂቦቺ ከገብት አጠልጥለክ በማቅረብጠክ ደስታየ ወደር የለውም 👍👍

    • @user-zo9kz2ev5z
      @user-zo9kz2ev5z Před 2 dny +7

      እኔ እራሱ ተሽሎት ጠላቶቹን በመያዙ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @user-lo7rc1pm1l
      @user-lo7rc1pm1l Před 2 dny

      @@user-zo9kz2ev5z 🙏🙏🥰🥰

    • @user-po1of2cg7h
      @user-po1of2cg7h Před 2 dny +1

      እኔ እራሱ ወላሂ

    • @ugyugyytgty9690
      @ugyugyytgty9690 Před 2 dny

      እኔ በእውነት ጀግና ወንድማችን ነው❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Před dnem +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤❤❤❤

  • @user-qx1ll5qn6q
    @user-qx1ll5qn6q Před 2 dny +79

    ንሥሬ ዛሬ ባተ ያልተደሠተየለም እሥቲ እደኔ የተደሠት በላይክ አሳዩኝ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před 2 dny +80

    መቶ ገባ ጠላቶቹም ተጋለጡ እግዚአብሔር ይመስገን ይገባዋል ገና ሁለት መቶ ይገባል❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 2 dny +26

    የንስር አይን እንኳን ደስ ያለህ 1ኛ ህይወትህን ሊያበላሹ ያሉት ቆሻሾች በመያዛቸው 2ኛ 100K በመግባትህ በጣም ደስ ብሎኛል ዮኒዬ ማሂዬ ሮቢ ተባረኩ ሁላችሁንም እወዳችዋለው

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 Před 2 dny +71

    ልተኛ ስል የናተ የሚጨክን አንጀት የለኝም ምርጦች ተመስገን ሁላችውንም እወዳችዋለው

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 2 dny +49

    የንስር አይን ድነህ በእንዲህ አይነት መልኩ ከባለደረባዎችህ ጋር ተቀምጠህ ሳይህ እንዴት ደስ እንዳለኝ። የጠላት እቅድና አላማ ፈርሷል። በኢየሱስ ስም

  • @user-ty8yx2sy9s
    @user-ty8yx2sy9s Před 2 dny +48

    ወላሂ እደነስር አይንኮ ጀግና የለም ኢትዮ ላይ የኔ ጀግና

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Před 2 dny +56

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ጨማምሮ ይስጣችሁ እንቁው የህዝብ ልጅ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ❤❤❤

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec Před 2 dny +43

    የኢትዮ መዝነኛ :እንወድችዋለን :ብርቱ የንስር አይን ደግሞ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንወድሃለ.

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Před 2 dny +43

    የንስር አይን የኛ ጀግና ፈጣሬ ይጠብቃችሁ😢❤❤❤👌

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew3305 Před 2 dny +27

    ዘላለም እንወድሃለን አንተ ወንድሙ ነህ ጀግና የንስር ዓይን አንተም የኛ ጀግና ነህ እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 Před 2 dny +78

    የነስር አይን በአላህ ሰላምን ብትለቃት ምህርት አርጋለሁ ብትል ይቅር አንልክም ዋ ይች አርመኔ መቀጣት አለባችው

    • @mistiresolomon1466
      @mistiresolomon1466 Před 2 dny +7

      ልክነሽ ተለቀቃትማ ከኛጋርነው የምትጣላው መቀጣትአለባትእዳትለቅ

    • @fyyu3909
      @fyyu3909 Před 2 dny +4

      ትክክል

    • @fyyu3909
      @fyyu3909 Před 2 dny +4

      አዘቅጥ እሥር ቤት ለዘላለም መኖር አለባት ከሆነችም እዛው ትውለድ ታሣድግ ነገም ለሌላ ሥለማትመለሥ የሚገባትን መቀጣት አለባት

    • @user-th2pz5lc9v
      @user-th2pz5lc9v Před 2 dny +4

      እረ እኔም በጣም ነበርየምናደደው ምንም የመፀፀት ነገር አይታይባትም እዛው እስር ቤት ትኑር

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 Před 2 dny

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉

  • @weletemaryamkedejshadershnafek

    ማነዉ እደኔ በጣም ደስ ያለዉ ስዉ ብቻ እጅ ወደላይ 👍✋እነዛን የቀን ጅብ እጅ ከፍጅ በመያዙ ❤🙏

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 Před 2 dny +15

    ጀግናው ጋዜጠኛችን እንደዚህ ትብብር ያስፈልገዋል ደስ ይላል ኢትዮጵያዊነት ይለምልም

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 2 dny +40

    የንስር አይን እንወድካለን ጅግናችን ነክ እመብርሃን ትቅደም ከፍትክ ❤❤❤❤

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu Před 2 dny

      ምኞታቹደሥይላል ግን አቀድምም ማርያም የሚቀድም፣የሚከተል አምላክ ነው

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 Před 2 dny

      አንዎድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraJorje
    @SaraJorje Před 2 dny +53

    የንስር አይን የዛሬውን ደስታህን አይቼ ጠላቶችህ መያዛቸው ደስ ብሎኛል
    አሁን ደሞ ኢትዮ መዝናኛን ማነው እንደኔ ሮጦ የመጣ 😂

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 2 dny +19

    ጀግናችን የንስር አይን ❤❤❤❤❤ዛሬ ስላንተ በጣም ደስስስስ አለኝ ጠላቶችህ አፈሩ ተዋረዱ የአቶ ኤርሚያስ ልጆችን ከዛ ያን ሁሉ ውስብስብ የፈታህ ይከ ምን አቅቶህ ❤❤❤የኛ ጀግና❤በጣም ታምራላችሁ❤❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před 2 dny +20

    ዮኒ እንወደአሌን ጀግናወዲማችን እግዚሐብሔረ ይመስግን ለዚለበቃከው ማከሚሰዎች የብዘልን

  • @fatfathafafag7599
    @fatfathafafag7599 Před 2 dny +16

    ንስር አይን ጀግና እግ/ር ይጠብቅ እንወድሃለን

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed Před 2 dny +32

    የንስር አይንየ የኔ ውድ ወንድም እንወድሀለን በርታልኝ አላህ ይጠብቅህ ክንደ👏👏💖💖❤❤❤

  • @user-yf2ko9bf5i
    @user-yf2ko9bf5i Před 2 dny +15

    የነስር አይን የኔጀግና አላህ ጨርሶይማርህ❤የምትሉ

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty Před 2 dny +21

    ማሻ አላህ ኑሩልን እንወዳችሆለን የነስር አይን ወድሜ እነዛን ካሀድዎች ለህግ ስላቀርብካቸው አላህ የጃቸውን ይስጣቸው ኢንሻ አላህ በተርፈ አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před 2 dny +15

    የንስርአይን እኮ ይለያል ወንድማችን ጀግናው እንወድሃለን ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ዮንዬ ስለምጠይቁት ከጉኑ ስለምትቆሙ እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤❤❤ ሮባ ጌታ በመንገዳቹ ሁሉ ሁላችሁንም ይርዳቹ 🙏🙏

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 Před 2 dny +83

    የፍቅር አምላክ ምንይሳነዋል ለዚህ ያበቃቹ እንዲሁም ዮኒ ልትመሰገን ይገባሃል
    ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Před dnem

      የ ኢትዮጵያ ህዝብ ነው የጸለየልህ እግዛቤር አሽናፌ ነው በጸሎት።እናሽንፉለን❤

  • @mulumelese6573
    @mulumelese6573 Před 2 dny +10

    በጣም የንሰር አይን ዎድማችን ድግል ሚሪያም ትጠብቅህ የድሀ እባ አባሸ ጠላቶችህ ሰለተይዙ ደሰ ብሎኛል ፈጣሪ ይሰገን

  • @user-ty8yx2sy9s
    @user-ty8yx2sy9s Před 2 dny +45

    ወላሂ እኔ እትዮ ስገባ ነስር አይንን አግኚቼው ደስታየን በገለጵኩነት የሁለየ ምኞቴነው ወላሂ ያሳካልሽ በሉኚ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Před 2 dny +4

    የንሥር አይነችን ጠላቶቹን በቁጥጥር ሥር አዉሏቸዋል በጣም ደሥ ብልኛል ዮንዬ ተባረክ አንተ እደለኛ ነህ ብሌንና ሮቤል አንድ ለይ በመሆነቸዉ ፈጣር ይመሥገን ❤❤❤❤

  • @nebiathagos9518
    @nebiathagos9518 Před 2 dny +19

    ጀግና በለው ለዚህ ጀግናችን🎉🎉🎉

  • @edenweldegebriel3631
    @edenweldegebriel3631 Před 2 dny +13

    ሮቢ ኣባክሕ የሰውየው ሚስት ኣምታውቅበት መንገድ ፈልጉ ሚስቱ ካወቀች ኣሜርካ መመላሻው ይጠፋበታል

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    ዛሬ ለንስር ዓይን ልዩ ቀን ናት ጠላቶቹም
    ተይዘዋል👍👍👍👍👍

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 2 dny +7

    የንስር አይን ጀግና ድንግልማሬረያም ከክፋሁሉ ትጠብቅህ ሮቤል ብሌን ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ዮኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @Masho-mm5zv
    @Masho-mm5zv Před 2 dny +18

    የንስሪ አይን ወንድማችን እንወደዋለን

  • @user-nl6rf1sg6c
    @user-nl6rf1sg6c Před 2 dny +11

    ደስ ስትሉ 🎉 🎉🎉 ምነዉ ኢትዮጵያ እንደእናንተ ሰዉ በበዛልን👏👏👏👏

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před 2 dny +4

    እኔ ግርም እሚለኝ ወንጀለኛ ነው ቤትና አድራሻ የሚቀያይረው እንዳለመታደል ሆኖ የተገላቢጦሽ ጥሩ የሚሰራ ሰው የድሀን እንባ የሚያብስ ሀቀኛ እና ለፍትህ የቆመ ሰው እንደዚህ ሲደረግ ስናይ ደግሞ እናዝናለን እውነት እውነት ነች

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 2 dny +6

    ብሌን የተቀዳደደ ሱሪ አትልበሽ ፕሊስ ቀስ እያልሽ ደግሞ ሱሪ መልበስ አቁሚ❤😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    የንስር አይን በዚህ ሁኒታ ስላየንህ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤እሮባዬ ብሌንዬ አይዞችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ❤❤

  • @hawa6936
    @hawa6936 Před 2 dny +13

    ጸጉረሽን በዚህ ምልኩ ባለቂ ደስይላል ዉበትሽን እያጥፈዉነዉ እህት

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v Před 2 dny +3

    ምን አይነት የተባረክ ሰው ነህ እሄሁሉ ችግር ደርሶብህ አሁንም ለሰው ታስባለህ እመብርሓን ከችግርና መከራ ትሰውርህ እድሜ ከጤና ሞልቶ ይስጥህ❤❤❤

  • @atnafe5880
    @atnafe5880 Před 2 dny +4

    የንስር አይን የዛሬውን ደስታህን አይቼ ጠላቶችህ መያዛቸው ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnanAnan-bz8uq
    @AnanAnan-bz8uq Před dnem +2

    የእናንተ ጀግኖትን የወለደች እናት ማህፀን ይለምለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የነስር አይን ጥላትህን አደነህ በጂህ አስገባህ ጀግና እመብርሀን ትጠብቅህ አውነትም ነስር ነከ❤❤❤❤❤❤

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před 2 dny +4

    እልልልልልል እመ ብርሀን የንስር አይን ጤናው ስለተመለሰ ክብር ምስጋና ይግባው ለልጅሽ ለአማኑኤል

  • @shetuselam3620
    @shetuselam3620 Před 2 dny +10

    የንስርአይን የኔ ጀግና ስወድዉዉዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @salemabey
    @salemabey Před 2 dny +5

    እንኳን ደስ ያለህ የነስር አይን ጀግናዉ ወንዴማችን ገና ብዙ ሰራ አደምትሠራ ተስፍ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 Před 2 dny +3

    ጀግናችን ዛሬ ደስስስስ ብሎኛል ወላሂ የሰው ደስታ ማነው እደኔ የሚያስደስተው ❤ባተላይ ጥቃት ያደረሱትን ወጀለኞች በህግ ቁጥጥር ስር ስላዋልካቸው በጣም ደስ ብሎኛል እናም 100k ስለገባህ እንኳን ደስስስ አለህ በርታልን ወድማችን

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h Před 2 dny +3

    የኛ ጀግና ወንድም የነስር አይን እናትህ እድለኛናት ሚስትህም እድለኛናት ምክንያቱም እናትህ አተን የመሰለ ጀግና በመዉለዷ እድለኛናች የጀግናልጅ ጀግናዉ ወንድሜ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @astierabath5348
    @astierabath5348 Před 2 dny +7

    እግዚአብሔር ያክብርህ የንስር አይን ዮናስም እንደዛው ❤

  • @Fafip9rs1fz5s
    @Fafip9rs1fz5s Před 2 dny +4

    እውነትም የንስር ዓይን እኮ ነው ጀግና ነው አላህ በደልህን አይቶ ሀቅ እደወጣልህ ያደረገ ጌታ አልሀምዱሊላህ ::እኔም ሀገሬ ብሆን ያለውት አይህ ነበር ማሂየ ሮባየ ዮኒየ ደስ ትሉኛላችሁ

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp Před 2 dny +8

    እንዲህ በአንድላይ ስትሆኑ በጣም ደስስትሉ ❤

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Před 2 dny +3

    የንስር አይን ወንድማችን ወደ ጤና ተመልሰ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ሁሌም ከተገፋው ጋ ነው እሰይ አባት የለኝም ቤተሰብ አስተዳድራለው ሲል አንጀቴ በልቶኝ ነበር ክብር ለጌታ ይሁን

  • @MenaTsegaye-uq7nu
    @MenaTsegaye-uq7nu Před 2 dny +5

    የንስር አይን ቅጣቷን ማግኘት አለባት እቺ በውሸት በጣም የተካነች ናት በፍፁም እንዳትለቃት ፍትህ ማግኘት አለብህ ብትችል ገላህ የራሷን ህይወት ትቀጥል ነበር የእውነት አምላክ አተረፈህ እንጂ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከበፊቱ የበለጠ እራስህን ጠብቅ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 2 dny

      ፈጣሪ ስጠብቀው እጂለመመግደልም ይሆናል ያደረገችውን አድርጋ እንኳን ከቤቱ ያልወጣችው ቀጣይ ስራ ቢኖራት ነው የዋህ አምላክ,ጠበቀውእጂ አሁንም አመቤቴ ጥላ ከለላ ትሆነው

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz Před 2 dny +2

    የዛሬዉ ይለያል የንስር አይን እንኳን ደስ 100k በመግባትህ ገና አንድ ሚሊየን ትገባላችሁ ሰላም ሁኑ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ፀሎት አርጉ በምትችሉት ያክል ሰኔ ጎለጎልታ ድገሙ በቃል ኪዳኗ ትጠብቃችኃለች ኤልሳ ና ማዘር ደናናቸዉ ናፍቀዉናን

  • @Saaa-tt8lz
    @Saaa-tt8lz Před 2 dny +8

    አደኔ ከ ነሥር አይን የመጣ ወላሂ ዛሬ ደሥ ብሎኛ ሥለተጋለጡ

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Před 2 dny +8

    የንሰረ አይን በይቱብህ እየጠበቅሁ ነበረ ከምን ላይ ደረሠህ አወይየ ደሠ ነዉ ያለኘ ተመሠገን ሠለአየሁህ ❤❤

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Před 2 dny +6

    በአጋጣሚ እግዚአብሔር እናንተም ሰርፕራይዝ ያድርጋችሁ ❤❤❤ደስ ብሎኛል የምር

  • @kiyawolde68
    @kiyawolde68 Před dnem +1

    የኔ ጀግና ነዉ ሁሌ የምልህ አሁን ግን የኢትዮጲያ ጀግና ነህ ጌታ የእዉነት አምላክ ይጠብቅህ ጠላቶችህን እ/ር የጃቸዉን (የሰራቸውን)ይክፈላቸው።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 2 dny +3

    የንስር አይን ጀግናው ቀጥር ወደ ስራህ እህትና ወንድም ሆነው ወንድሟ ሴቶችን እያገባ ንብረታቸውን የሚዘርፈው አንድ ልጁን ሴቶችን እንድትቀልብ አድርጎ ያ ዲያቢሎስን መጨረሻ ያሳየን አምላክ

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk Před 2 dny +7

    እንኳን ደሳለክ የንስር አይን 100k ያንስሀል

  • @DestaDemelash-yh6ec
    @DestaDemelash-yh6ec Před 2 dny +2

    የንስር አይን እንኳን አተረፈህ፤ እነዚ ሆዳሞች የበሉበትን ወጪት ሰባሪዎች መጨረሻቸውን ለማየት ያብቃን፣ እንኳንደስ አለህ።

  • @FiriyotTolosa
    @FiriyotTolosa Před 2 dny +9

    ኡነክን በስልሚ መጠቹ ስውደቹ ሁልቹሚ ጀገን ዋንዲሚ ነቹ እግዚአብሔር ክነንቴ ግር ይሁን❤❤

  • @jemilajemila3832
    @jemilajemila3832 Před 2 dny +8

    አቤት መልካምነት ታድላችሁ

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Před 2 dny +4

    ምገርም ነው እውነት ፍቅር ይሸንፋል ❤️

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 Před 2 dny +5

    የኛ ጀግና አላህ ጨርሶ ያሽርህ ዬኒየ በጣም ጎበዝ እስክ ጓደኞችህ ጎበዞች

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 Před 2 dny +2

    እንኳን ለዚህ አበቃዉ የንስር አይን ይድናል እንዳልኩት ድኖ በማየቴ ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ 👍👍👍

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 Před 2 dny +2

    እሰይ እልልልልልልልልል መጀመሪያ እንኩዋንም እንደሰው ቆመህ ኣየሁህ ቀጥሎ እቺ ጨካኝ በልቶ ካጅ እንኩዋንም እጅህ ገባች በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ ክብሩ ይስፋ መድሃኔ ዓለም ተመስገን ለእናትህ እንክዋን ደስ አልዎት በልልኝ የልጅ ነገር የወለደ ያውቀዋል ከኣሁን በሃላ ከፈጣሪ ጋር 8:27 ተጠንቀቅ እግዚኣብሄር ይከተልህ
    🙏🙏🙏 በጣም ነው የምንወድህ ኑርልን ለውግ ማዕረግ ያድርስህ ❤❤❤❤

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Před 2 dny +6

    ፈገግታቸሁ ደሠሠሠ ነዉ ያለኘ ተመሠገን ❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 2 dny +4

    የነስር አይን .. እንደዚህ ስላየንህ ክብር ለመድሀንያለም @ ክብሩን መድሀንያለም ይውስድ
    በጣም እናከብርሀለን @ እንወድሀለን ክበርልን
    ባደረሱብህ ጨካኞች ግን በፈጣሪ ስም ቆፍጠን ብለህ ልብህን ለ 1 ቀን ጨካኝ አርግሀው ፍርዳችውን ያግኙ ይቀጡ ብትሞትስ ኖር አያርግብህ እንጂ መድሀንያለም ::
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @KrstinaEshetu
    @KrstinaEshetu Před 2 dny +1

    ዮኒ የንስር አይንጤንነቱ በመመለሱደስ ብሎኛል፡/እ/ርይ ይመስገን፡አሜን።

  • @hirut8456
    @hirut8456 Před dnem

    የነሥር ዐይን ጀግና ነው ለብዞዎች ተምሳሌ ነው ዮኒ መልካም ሰው እንወዳችዋለን ተባረኩ❤❤

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer Před 2 dny +3

    እኔ መቸም ይህንስራ እምሰረት ሁላችሁም ምርጥናችሁ የነስር አይን የአላህ የጠብቅህ

  • @TigistAbcd
    @TigistAbcd Před 2 dny +4

    የንስር አይን ምርጥ ሰው

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před dnem +2

    ልክ ናቹ ያለመግባትም ያመግባት መብት ያንቺ ናው. አጎትሽ ጋ ለመሄዱ ትንሽ ተራጋጊ እና ሁለቹም ተምራላቹ በርቱ እና ያን ስር አይን እንኳን ደስ አለክ ለሀሉም ናገርህ🎉🎉🎉

  • @chernetpepsi2617
    @chernetpepsi2617 Před dnem +1

    የነስር ዐይን አንተ ጀግና ነህ እግዛብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @ter2065
    @ter2065 Před 2 dny +5

    አረረረ ብሌንየ ሮቤል እድሆም ቢኒ የነስር እይን እንኳን ደህና መጣችሁ አራታችሁም

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d Před 2 dny +8

    ዋው ተባረኩ❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz Před 2 dny +2

    የኔ ጀግኖች ወንድሞች
    የንሰረ አይን እና ዮና ምርጥ ሰወች
    ሮቤል እና ብለን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @user-mq3gv4um4p
    @user-mq3gv4um4p Před dnem +1

    ከወንድማችን የንስር ዓይን ጋ አብራቹ ስለአየኋቹ ደስ ብሎኛል ። እነ ሮቢ ግን አደራቹን አጎቷ ቤት ስትሄዱ ብቻቹን እንዳትሄዱ እራሳቹን ጠብቁ

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g Před 2 dny +7

    ይመቻችሁ ፈታ በሉልን ሁላችሁንም እንወዳችሁዋለን እናከብራችሁዋለን❤

  • @jemila7945
    @jemila7945 Před 2 dny +4

    እግዚአብሔር ሰላማችውን ያብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @alain3631
    @alain3631 Před dnem

    የንሥርአይን እንኳን እመብርሃ ለዚህ አበቃችህ እደምነት ሆኖልሀል ክብር ለድግል ማርያምልጅ❤❤❤❤❤

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 Před 8 hodinami

    👏👏👏🙏🙏🎉🎉🎉🎉መቶሺ ይገባሀል አተን የወለደች ያሳደገች እናት ክብር ይገባታል የንስር አይን የነሱን ችግር እደምትፈቱን ተባብራችሁ አምናለው

  • @user-mh2nr7ow3e
    @user-mh2nr7ow3e Před 2 dny +5

    የነስርአይንአላሕይጠብቅሕ
    የነሮቤልበጣምአናመሠግናለንፈጣሪጨምሮይስጣችሑ❤❤
    ወላሒብችልሚሌነርባረኩትእሪከርበሰበረየነስርአይን❤❤❤❤

  • @HanaZamadu
    @HanaZamadu Před 2 dny +3

    አረ ሕተ ስሙዑን ቃይር አግዚአብሔር ይጣብቃች 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muhammedmuhammed5019
    @muhammedmuhammed5019 Před 2 dny +1

    አንዳንድ ሰዎች ኮሜንት ስትጺፉ
    አማርኛችውን አስተካክሉ ❤የሌላ
    ቃላት ለምን ትጠቀማላችው❤🎉❤

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Před dnem +1

    በእውነት እኔም እግዚአብሔር ብሎልኝ ወደ ሀገር ቤት ስመጣ አየር መንገድ የሚቀበለኝ የንስር አይን እና ዘላለም የሚቀበሉኝ እና ንስር እንኳን ደስ ያላችሁ ጠላቱን ለህግ ስላቀርብህ ግን ጠላት ሌባ ከሩቅ አይመጣም በትክክል ንስር አርፈህ ተቀመጥ ጤናህን ተከታተል ስልክ ቁጥር ቀይሬይ ንስር በዚህ ጣልቃ እንዳትገባ እና ያሁሉ ድግስ ተደግሶ የፈታ ነው ውሸት ነው እናያለን ከሀገር ቤት ይልቅ እኛ ውጪ አገር ያለነው ነው የምናይ ተፏቷል ህግ ባለበት ሀገር ከትዳር ላይ ትዳር እንደማይደረግ ያቃል እና ተፏቷል

  • @user-gh2wu9uv6k
    @user-gh2wu9uv6k Před 2 dny +4

    እንቁአችን አላህ ይጠብቅህ

  • @KiaRashid
    @KiaRashid Před 2 dny +3

    ላንተ.የማይጨነቅ.ማናለብለህነዉ.የኛአንበሳ.ሁሉም.ይጨነቅልሀል.እንወድሀለን

  • @user-cq3sq5de5y
    @user-cq3sq5de5y Před dnem +1

    የንስር አይን በምን ቃል ልግለፅህ ጀግና ነክ በቃ እኒህን ካሀዲወች በመያዝህ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qd2xq1ky6y
    @user-qd2xq1ky6y Před dnem

    ቁዱስ ውራኤል ደስ የሚል ዜና ስላሰማኝ ደስ ብሎኛል ካሀዲዎች የእጃቸው ማግኘት አለባቸው አረ ጭካኔቸው ስግብግቦች

  • @user-nx1lu4vb9b
    @user-nx1lu4vb9b Před 2 dny +3

    ጀግና.ለዘላለምይኑር💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 Před 2 dny +4

    ኣየ ናይ ተጋሩ ነገር ንምንታይ ነዞም ፉቁራት ቆልዑ ዘይትሓስብሎም ኣጎት ዝባሃል ገንዘብ በሊዑ ኣሎ ሰራሕ ናይ ተጋሩ ንፈልጦ ኢና ነዞም ፉቁራት ግን ኣይመልከትን እዩ 100% ኣጎት የተባለ ሰው ብር ብልቱዋል።

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před dnem +1

    ዮኒዬ ❤ትልቅ ሰዉ መልካም አስተዋይ ነህና በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን አይለያችሁ ሁሌም መተባበር አለባችሁ እናመሰግናለን ወንድሞቼ❤❤❤❤❤

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701

    እመብርሀን አሁንም ትጠብቅእህ ለ እውነት የቆምክ ስልሆንክ 💪🏾💪🏾💪🏾 እየሱስ ክርስቶስ በብዙ ፈተና ነው እና ስለኛ የሞተው 😭 ቡሃላም ባባቱ ቀኝ የተቀመጠው አንተም የሰመያውያን ወርሽ ቦታ የሚያስገኝ ሰራ ነውና እምሰራው አሁንም ቀጥልበት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ብዙርያህ ያሉ መልካም ሰዎች እግዚአብሔር ያቆይልህ መጥፎ እምያስቡትን ድግሞ አይነ -ልቦናዎቻቸውን ይክፈትላቸው ለመልካምአስተሳስብ 🙏🏾🙏🏾

  • @SadieaSad
    @SadieaSad Před 2 dny +3

    እንኳንም ተሻለህ እናተም በርቱ መጨረሻችሁ ይመር

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    ዛሬ ልዩ ቀን ነው ጠላቶቹን አሳዷ ይዟል!!!!!

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 dny +1

    እውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ. እዚህ ላደረስን ክብሩ ይውስድ እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeremOumer-ur7yd
    @MeremOumer-ur7yd Před 2 dny +2

    የነስር አይን አይነት ሰዉ ቢበዛ እኮ አገራችን ሰላሙ ይሰፍን ነበር እእንድሁም አብረዉ ከጎኑ ያሉ የስራ ባልደረቦቹ በዛዉ ለክ

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 Před 2 dny +4

    አንደኛነኝ፡ቀስቀስኮሜንታተሮች፡ኑ፡ሰላማችሁይብዛ