አባ ጳውሊ ከሰይጣን ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ
Vložit
- čas přidán 8. 05. 2020
- ሳጥናኤል ከሰው ልጆች መሀከል የሚወደውና የሚጠላው እንዳለ ተናግሯል በሳጥናኤል ዘንዳ የምንወደድ ..ወይም እንድንወደድ የምንፈልግ ስንቶቻችን እንሆን ….. ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ ጋብዘናቹሀል መልካመ ቆይታ
ሰይጣን በአባ ጳውሊ ተገዝቶ ሳለ ያወጣው ምሥጢር
ከዚህም በኋላ አባ ጳውሊ ‹‹ሰዎች ፈጣሪያቸውን እንዲክዱ የምታደርገው በምን መንገድ ነው?›› አለው፡፡ ዲያብሎስም ‹‹ነዚህ ዓለም የማደርገውን ሁሉ ነገርኩህ፤ መጀመሪያ ልጆች የወላጆቻቸውንና የአሳዳጊዎቻቸውን ምክር እንዳይሰሙ ለቃላቸውም እንዳይታዘዙና ‹እናንተ ይልቅ በእውቀት እኛ እንበልጣለን፣ እኛ እናውቃለን› እንዲሉ እናደርጋቸዋለን፡፡ ዳግመኛም ወላጆቻቸውንና በዕድሜ የሚበልጧቸውን እንዲሳደቡ እናደርጋቸዋለን፡፡ በዚህም ምክንያት የቤተሰብ ፍቅር እናሳጣቸዋለን፡፡ በየሄዱበት ሁሉ እንደተረገሙ ይኖራሉ፡፡ ከዚህም በኋላ በክህደት፣ በዝሙት፣ የምንዝር ጌጥን በመውደድ፣ በስካር፣ በስርቆት፣ ነፍስን በመግደል ፈጽመው እንዲወድቁ እናደርጋቸዋለን፡፡ በመጨረሻም ተስፋ ቆርጠውና አእምሮአቸውን አጥተው ቁጥር የሌለው ኃጢአትን እንዲሠሩ እናደርጋቸዋለን›› አለው፡፡
ዳግመኛም አባ ጳውሊ ‹‹እናንተ አሳቾች እንደሆናችሁ ለሰው በምን ትታወቃላችሁ? መጨረሻችሁስ እንዴት ነው?›› አለው፡፡ ዲያብሎስም ‹‹እንደ አንተ ንጹሕ የሆነ ሁሉ በሥራዬ ያውቀኛል፤ ኃጥአን ግን ሽታዬን ለይተው ሊያውቁኝ አይችሉም፡፡ ለጥቂት ደጋጎች ነው እንጂ ለሁሉ አንታወቅም፣ በመጨረሻ ሥራችን ግን እንተወቃለን›› አለው፡፡
አባ ጳውሊም ‹‹በዕድሜ ያረጀ ዘመኑም የተቃረበና ሥጋውም የደከመን ሽማግሌ በምን ትፈትኑታላችሁ?›› ብሎ ሲይቀው ዲያብሎስም ‹‹እኛ በሽማግሌዎች ብዙ ምክንያት እናገኛለን፡፡ ስንፍና እናመጣባቸዋለን፡፡ ጾም ጸሎትን እንከለክላቸዋለን፡፡ ዘመናቸውን እስኪረግሙና ራሳቸውን እስኪያጠፉ ድረስ የሚያደርስ ጥርጣሬን እናመጣባቸዋለን፡፡ ክፉ ሀሳብና ገንዘብ መውደድን፣ ሰላም ማጣትን፣ ተስፋ መቁረጥን በውስጣቸው እናደርጋለን፡፡ ከልባቸው የሕሊና ጸሎትን ከአንደበታቸው ምስጋናን እናጠፋባቸዋለን›› አለው፡፡
ቀጥሎም አባ ጳውሊ ‹‹እንዴት አድርገው ነው በገዳም ከሚኖሩት ጋር የምትዋጋው?›› አለው፡፡ ዲያብሎስም ‹‹አስቀድመን መነኮሳትን የምንዋጋው በገዳሙ ቆይታ ላላቸው ትላልቅ አባቶች እንዳይታዘዙ ለማኅበሩ አባት እሽ በጄ ብለው ምክራቸውን እንዳይሰሙ እናደርጋቸዋለን፡፡ እኔ የምነግራቸውንና የማሳስባቸውን ለአበው እንዳይነግሩ በማድረግ ነው፡፡ ዳግመኛም ጥርጣሬን እናመጣባቸዋለን፡፡ በሐሰተኛ ሕልም እናስታቸዋለን፡፡ በዚህ ባያምኑና ቢያሸንፉን ሌላ ብዙ የምኞት ፈተና እናመጣባቸዋለን፡፡ ገንዘብ መውደድን፣ የላመ የጣፈጠ መብላት መጠጣትን እናስመኛቸዋለን፡፡ ያለምክንያት በየጊዜው ሴቶች ወንዶችን ወንዶችም ሴቶችን እንዲያዩና እንዲገናኙ እናደርጋቸዋለን፡፡ በዚህም በእነርሱ ላይ ታላቅ ውድቀትና አእምሮ ማጣትን እናመጣባቸዋለን፡፡ የማይጠቅም ዙረትን እንዲያበዙ እናደርጋቸዋለን፡፡ ሰውን የሚያጣሉና ነገር አመላላሾች እንዲሆኑ የአባቶችን ምክር እንዳይሰሙ፣ ሥራን እንዳይወዱ በአኗኗራቸው በአንድ ቦታ እንዳይጸኑ እናደርጋቸዋለን፡፡ በአፋቸው ‹እኛ ዓለምን ንቀናል› እንዲሉ ነገር ግን የዓለም ፍላጎታቸው በላያቸው በዝታ እንዲትታይና መንፈሳዊ ዕውቀትን ትዕግስት መረጋጋትን እንዲያጡ እናደርጋለን፡፡ ከገዳማቸው በወጡ ጊዜ ከገዳማቸው ልቡናቸውን እናርቃለን፣ እኛ የዚህን ዓልም ሥራ ስለምናሳምርላቸው በስም መነኮሳት ሲባሉ በገዳም መኖራቸውን ፈጽመው ይጠላሉ፡፡ በዚህ ሁሉ ፈትነናቸው ቢያሸንፉን ሌላ የሚፈተኑበትን መንገድ እናመጣባቸዋለን፣ ሌላው በሚሠራው ሥራ በቅናትና በቂም እንዲነሡና ሌላውን እንዳይሠራ እንዲያውኩት እናደርጋቸዋለን፡፡ በመሠሩት በማንኛውም ሥረራ ውዳሴ ከንቱን እንዲፈልጉና ራሳቸውን ክፍ ከፍ እንዲያደርጉ ሌላውንም እንዲነቅፉ እናደርጋቸዋለን›› አለው፡፡
አባ ጳውሊም ‹‹በዚህ በምታመጣባቸው መከራ ምን ትጠቀማለህ? እነርሱስ በምን ያሸንፉሃል?›› አለው፡፡ ዲያብሎስም ‹‹ፈጣሪያቸውን እንዳያመሰግኑና ተስፋ እንዲቆርጡ ከዘላለም ሕይወት እንድናቸጠፋቸው እንወዳለን እንጂ የምናቀገኘው አንዳች ጥቅም የለንም፡፡ ‹በምን ያሸንፉሃል?› ስለምትለኝም በመታዘዝና በትዕግስት፣ በጾምና በጸሎት፣ በቂም በቀል ንጹሕ በሆነ ልቡና ባለመለያየት ወንድሞቻቸውን ፍጹም በመውደድ፣ ከዚህ ሁሉ ጋራ ትሕትና ከመንፈሳዊ ሥራቸው ሁሉ ትበልጣለችና በፍጹም ሃይማኖት ትሕትናን ቢይዙ ያሸንፉናል፡፡ በመጨረሻም የክርስቶስ ሥጋና ደም የእኛን መርዝ ያጠፋልና እሾሃችንንም ይነቅላልና ያቃጥላል›› አለው፡፡ እዚህ ጋር ቅድስት እናታችን ክርስቶስ ሠምራ ገድል ላይም ያገኘነውንም ነገር ልናካፍላችሁ ወደድን፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ እርሷም የዲብሎስን የማሸነፊያ መንገዶች መርምራዋለች፡፡ ቀጥሎ በዝርዝር እንመልከተው፡፡
ሰይጣን የሚሸነፍባቸውን ሦስት ዋና ዋና መንገዶች ለቅድስት ክርስቶስ ሠምራ እንደነገራት፡- ‹‹ከዕለታትም በአንደኛው ቀን እናታችን ክርስቶስ ሠምራ ዕለተ ሞቷን እያሰበች በጣና ባሕር ውስጥ ቆማ ስታለቅስና ስትጸልይ ሣለች ዲያብሎስ በሊቀ ጳጳሳት ተመስሎ እጅግ አስደናቂና ግሩም በሆነ አርአያ ወደ እርሷ መጣ፡፡ እርሷም ልትሰግድለት ወደደች፣ ከኃዘኗ ያረጋጋት ዘንድ ከቅዱሳን አንዱ የመጣ መስሏት ነበርና፡፡ ነገር ግን የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደረሰና ‹ይህ ሰይጣን እንጂ ጳጳስ ወይም ከቅዱሳን አንዱ አይደለምና አትስገጂለት› ብሎ ወደኋላዋ መለሳት፡፡ ዳግመኛም ‹አሁንም እንደልማድሽ ሂጂና ጠይቂው ማን እንደሆነ ይነግርሻል› አላት፡፡ በዚህን ጊዜ ወደ እርሱ ሂደችና ‹እሰግድልህ ዘንድ አንተ ማን ነህ?፣ ስምህስ ማን ይባላል?› ስትል ጠየቀችው፡፡ እርሱም ‹የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ነኝ› አላት፡፡ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ከእርሷ ጋር እንዳለ አላወቀም ነበርና፡፡ እርሱ በእርሷ ላይ ተንኮል ለመሥራት እንደተራቀቀ ሁሉ እርሷም ነቃችበት ተራቀቀችበት፡፡ ቀጥሎም ‹እንግዲያውስ አንተ ሚካኤል ከሆንክ እስቲ ስለ ጽድቅ ነገር አስተምረኝ› አለችው፡፡ በዚህም ጊዜ ፈጽሞ ተደሰተ-ከዓላማዋ አሳስቶ በእጁ የገባችለት መስሎታልና፡፡ እንዲህም አላት፡- ‹ለምን ሰውነትሽን ታደክሚዋለሽ? ከዛሬ ጀምሮ ከዚህ ኃላፊ ዓለም ድካም ማረፍ ያስፈልግሻል፣ መጾምና መጸለይስ ለምን ይጠቅምሻል? በባሕርስ ውስጥ ቆሞ መጸለይና ሰውነትን ማድከም ማን አስተማረሽ?› አላት፡፡ በዚያን ጊዜ ‹አንተ የምትለውና መጻሕፍት የሚናገሩት የተለያየ ሆነሳ!?› አለችው፡፡ እርሱም ‹ማነው የለያየን?› አላት፡፡ እርሷም ‹ከአነጋገርህ የተነሣ እኔ ለየኋችሁ› አለችው፡፡ እርሱም ‹እስኪ ልዩነታችንን ንገሪኝ?› አላት፡፡ እርሷም ‹መጻሕፍት የጾመ፣ የጸለየ፣ የለመነም ሁሉ ፍጹም ዋጋውን ያገኛል ይላሉ፡፡ አንተ ግን አትጹሙ፣ አትጸልዩ ትላለህ› አለችው፡፡ ይህንንም ባለችው ጊዜ በእርሷ ላይ ፈጽሞ ተቆጣ፣ እጅግም አድርጎ አስደነገጣት፡፡ ዳግመኛም መለሰችና ‹በምን ትሸነፋለህ?› አለችው፡፡ አሁንም ቁጣውን አወረደባት፡፡ በሦስተኛው ጊዜ ከተቆጣ በኋላ ‹በእነዚህ በሦስቱ ነገሮች እሸነፋለሁ› ሲል መለሰላት፡፡ ‹አንደኛ ማንኛውም ሰው በዚህ ዓለም በሚኖርበት ጊዜ ነፍሱ ከሥጋው ከመለየቷ በፊት እንግዳ ተቀብሎ የሚያስተናግድ፤ ሁለተኛው በራሱ ላይ ችግርና መከራ በመጣበት ጊዜ መከራውን ታግሦ የሚኖር፤ ሦስተኛው ቀድሞም ከመሬት የተገኘሁ ነኝ፣ ኋላም ተመልሼ ወደ መሬት እገባለሁ እሞታለሁ እፈርሳለሁ ብሎ በማሰብ ትሕትና የሚሠራና የመሳሰሉትን ሁሉ የሚያደርግ እርሱ ፈጽሞ ያሸንፈኛል› አላት፡፡ ይህንንም ከተናገረ በኋላ ክንፉን እያማታ ወደ አየር በረረ፡፡ እርሷም ከግርማው የተነሣ ፈጽማ ደነገጠች፣ በመሬትም ላይ.............................................
የሐሰተኛ ነቢያት መንገድ ጠራጊዎችሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ ጋብዘናቹሀል መልካመ ቆይታczcams.com/video/g-LrqNrlc-g/video.html
የሴጣንን ስራ ያጋለጠዉ ኢየሱስ ብቻ ነው አንተ አሳች ነክ የሴጣን ተባባሪ ነክ
I couldn't find abune shinoda's story on your channel.
የቅዱስ አባታችን ቅዱስ ጳውሊ እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
የቅዱሳን አምላክ እግዚያብሄር ከሰይጣን ወጥመድ ጌታ በቸርነቱ ያድነን ክፋቱ ስጋን ማሰቃየት ብቻ አይደለም ነብሳችንንም ለማጥፋት ነው ከዚሁሉ ያድነን አሜን
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️
የርዕሰ -ባህታውያን አባ ጳውሊ ጸሎት ይጠብቀን።እንደ ሻማ ቀልጠዉ እንደ ጧፍ ነደው ለዚህች አልጫ አለም ጨው ለሆኑ ቅዱሳን ክብር ይሁን!
Like
አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድማችን በነፍስ በስጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
አሜን
@@natiasefa4863 የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
እግዚአብሔር ሆይ ለለሃገራችን ኣብቃን በከንቱ እንዳ ንጠፋ ኣባ ጰውሊ ሆይ ለምንልን
ቃለህይዎት ያሰማልን!
የአባታችን የአባ ጻውሊ በረከት ይደርብን!
አሜን፫
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
amen
አሜን የሄንን የአባ ጳውሊ ቃለ ምልልስ ስሰማ ተመስጬ እንቅልፍ ይወስደኛል ሺ ጊዜ አዳምጨዋለሁ⛪⛪
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን እኛም ስምተን 30 60 100 ያማረ ፊሬ እድናፈራ ፉጣሪ ይርዳን አሜን
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
Amennn...kale Hiywot yasemalen
ቃለ ሕይወትን ያስማልን !
ልቦና ይስጠን የስማነውን ለመጠቀም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ የአባታችን የአባ ጻውሊ እረዴኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
አሜን ፫
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን
ያዉርስልን በርቱ ትምህርቱን ቀጥሉበት
ያአ ጳዉሊ በረከታቸዉ ይደርብን አሜን [፫]
ቅል ህይወትን ያሰማልን ❤❤
ቃለሕይወትን ያሰማልን አምላከ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ይማረን ከቤቱም አያናውጠን😢
አሜን አምላኬ ልቦናየን አብራው የአባቶቻችን በረከትይደርብን ከክፉነገር ሁሉ ጠብቀነ
ቃለ ህይወት ያስማልን ያባታችን ያባ ጳውሌ መንፍሳቸው ይጠብቀን🙏
እግዚአብሔር ኢትዬጵያን ሠላም ያድርግ
እናመሰግናለን እደነዚህ አይነት ታሪኮቺን ለተደራሽ ስለምታቀርቡልን
የአባታችን የአባ ጻውሊ በረከት ይደርብን!
አሜን፫
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአባ ጳውሊ ሙሉ ፊልም ለማየት ከፈለጋችሁ በመንፈሳዊ ፊልም ብላችሁ ጻፉ ይወጣልና ተከታተሉ እዩትም በጣም አስተማሪ ነው የአባታችን የቅዱስ አባ ጳውሊ በረከታቸው ይደርብን።
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
አሜን አሜን አሜን ቃል እግዚአብሔር ያሰማልን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ወደ ፈተና አታግባን
አሜን አሜን አሜን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በሰደት ያለነውን በፆሎት አሰብን
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የቅዱስ አባታችን አባ ጳውሊ በረከታቸው ይደርብን 🙏❤️
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያባታችን የአባ ጳውሊ በረከት በሁላችን ይደር ❤❤❤❤💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን በረከት ይደርብን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከታቸዉ በኛላይ ይደር አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹህ የታዋህዶ እንቁ አሜን፫
አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአባ ጳውሊ በረከታቸው ይድረስብን❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማል ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ይስጠን
አሜን አሜን አሜን ቃል እግዚአብሔር ያሰማልን
ሰይጣን ይፈር የባቶቻችን በረከት ረድኤት ፀጋቸው ይደርብን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያግልግሎት ዘመን ይባርክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን የአባታቸን ጳዉሊ በረከታቸዉ አይለየን🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአባ ጳወሊን ምልጃና ፀሎት በኛ ላይ ይደር
አሜን በረከታቸዉ አይለየን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ከ ጠላት ወጥመድ ያውጣን ለሁላችንቃል ሂዎት ያሰማልን 🙏✝️⛪️✝️❤️🌷❤️🌷☘️🕊❤️🌷❤️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለህይወት ያሰማልኝ ለሁላችንም ረዴቱ በረከቱ ይደርብን
በእውነት ቃለይወትያሰማልንፀጋሁንያብዛልን፣የአባጳዉሎስበረከት ይደርብንእኛምየሰማነሁንአይነልቦናችንያብራልን30.60.100ፊሬየምናፈራያድርገን።
አሜን ለመልካም መልእክታችሁ
ይከ እርኩስ መንፈስ መድረሻ ይጣ
አምላኬ እደበደሌ አትሁን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማል
esachewn yefetere egziabher amlakachn 🙏🙏🙏 yetemesegene yhun Ye tsadku abatachn bereket yderbn🙏
Amen🙏🙏🙏
Amen Amen Amen kale hiwot yasamalen
ቃለ ህወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያዋርሰልን አሜን ሁላችንም የመንግሰት ወራሾች ያርገን የሠማነው በልቦናችን ይደር አሜን አሜንአ
ቃለህዎትን ያሰማልን የ አባ ጰዉሊ በረከት ይድረስብን 💒💒💒💒💒💒
Amen (3) kale hiwet yasemalen
የእግዚአብሔ ስም የተመሰገነ ይሆነ የአባ በረከት ይደርብን አሜን
እግዝብሔር ከይስይጣን ፈታና ይጠብቅን ኢኛም በፅሎት በፅም መፅናት ኣለብን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን
እናመሰግናለን እደመና ጤና ይስጥህ
አሚን የአባ ጻውሊ በረከታቸው ይደርብን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን !!!
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
ኣቤቱ ይቅር በለን ሳናውቅ በሰህተት እያዎቅን በድፊረት ለሰራነው ይቅርርርርር በለንንንን😭😭😭
አሜን አሜን አሜን
አሜን። አሜን። አሜን😭😭😭🙌🙌🙌
ቃለህይወት ያሰማልን
Amen amen amen kale hiwot yesmalen 🙏🙏🙏
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን!
የእመቤቴ ወዳጆች ኑ ፀበል ቅመሱ
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን፫ቃለሒወት ያሠማልን💕🙏💕🙏
Amen
Amen
Amen kalehiwot yisemaln 🙇🙇🙇
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
ቃል ህውት የስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን, ንፁህ አባት, የታደሉ ሊቅ አባ ጳውሊን በገነት ቀሪ ዘመናቸውን ያኑርልን መድሀኒዓለም እየሱስ ክርስቶስ። ወይኔ ምንኛ መታደል ነው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼.
Kale hiwot yasemalen❤️❤️❤️❤️❤️
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲ኣሜን እግዛኣብሄረ ሆይ በመጣሁ ግዜ በመንግስትህ ኣኑረኝ 😭🤲🤲🤲🤲ኣሜን ኣሜን
ቃል ሂወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን የጻዲቁ ያባ ፓውሊ ቃለ ህይወት ያሰማልን
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
Amen 🙏 kalhewt yasmaln 🙏✝️✝️✝️💖😭
Hulgezem yhen ymsl astmare tmhrt entbkaln
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
ቃለ ህወት ያሰማልን እኛም ልቦናችን ይክፈትልን🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አምላኬ መጨረሻየን አሣምርልኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
ቃለህይወትያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን
Amen amen 👏💕💕🇪🇹 🇪🇹❣️❣️❣️❣️
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
አሜንአሜንቃለሂወትያሠማልን
ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን 🙏🙏🙏ቃል ሕይወት ያስማል ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን 🙏🙏🙏
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በረከታቸው ይደረብን አሜን
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
ቃለ ህይወት ያሰማለልን የአባ ጳውሊ በረከታቸው በእኛ እና በቤተሰቦቻችን በልጆቻችን ላይ ይደርብን 🙏🙏🙏
ቃልዩት ያሰማልን
የባታችን። ያአባ ጳውሊ። በርክታቸው ይደርብን። እሜን። ቃልዪት። ያሰማልን።
በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት ወደኛም ቡቅ ይበሉ አስተያየትወትን እንሾለን
አሜን ወንድማችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን እግዚአብሔር አምላካችን አድቁ አባታችን ፀሎት ና ምልጃ ይጠብቅን አሜን ድንግል አትሌይን 👏👏👏👏
Amen Amen Amen
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
እመብርሃን ከሰይጠን በጥመድ አድኝኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ብሓቂ ቃል ህይወት ያስማልን
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
@@geeztube7Tube እሺ በፍጥነት ኣርግላችለሁ ለራሴ ብዬ
Qale hiwet yesmealina🤲🤲🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🥰🥰🥰😍😍🥰🙏🙏🙏🙏😘👌🌷🌷🙏
Amen amen amen egnanm fetari kemetfo neger yitebken❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen kale hiwet yasmaln memhirachin ye abatachin aba pawily tselot ena berket yderbn mechershachin yasamrln
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
ሠላም ነው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
Amen Kalihiwet yesmealna bruk Hawey
ቃለ ሕይወት ያስማልን
Kale hiwoten yasemaln
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ማመስገን
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber
Amen Amen Amen Kale Hiwot Yasemalen Egzabiher Degmo Yeabatachin Bereketachew Ysten
የተቀየረው የግዕዝ ቲዩብ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንczcams.com/channels/xKDfLeF15YezaFpsJtAW6A.html?view_as=subscriber