ፀሎት ( መልክአ ሩፋኤል) በመምህር ተስፋዬ አበራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2020

Komentáře • 882

  • @user-xj9ps8ri1j
    @user-xj9ps8ri1j Před 3 lety +201

    መምህር 😥😥 ምን ብየ ልጀምር 😢😢 በድህነት መንገዴ ሁሉ አልህ እግዚያብሄር ዋጋህን ይክፈለው 🙏ዛሬ ትልቅ ተአምር ተደርጎልኛል ብቻ የተደረገውን ሙሉ ዝርዝሩን ባልፅፍም ዛሬ ጠዋት መልካ ሩፋኤልን ፅልዩ በፅሎት ውሀ ተጠምቄ ነበር ከሰአት ውዳሴ ማርያምን እየፅለይኩ አንድ በጎ ሀሳብ መጣልኝ ስጨርስ በርክክ ብየ እመብርሀንን እያናገርኳት ተአምር አየሁ 😢😢😢 ያየሁትን ባልረዳም እኔ እሚመስለኝ እመብረሀን በጎ ሀሳቤን ተቀብላ ምልክት እየሰጠችኝ ነው ወይም ሩፈኤል ከታሰርኩበት እየፍታኝ ነው 🙏🙏🙏😥 ሌላው ደግሞ የሩፋኤል እለት ድርሳኑን እና መልክአውን ፀልዬ ተጠምቄ ነበር እና ቀን ላይ ፅሎት ቤቴ ተኝቼ ነበር ስነሳ አዞረኝ እና ቀኑን ሙሉ ብዥ ሲልብኝ ነበር የዋለው 🤔🤔 ምን አልባት መንፈሱን ይዞልኝ ይሆናል 🙏እኔ መውለድ አልችልም በስልጣኑ ይፍታኝ አሁንም ፅሎት ፅልየ ቁጭ ስል ነው ያንተ የለቀከውን የመልክአ ሩፈኤልን አገኘሁት ይገርማል ከኔ የዛሬ ሁኔታ ጋር መገጣጠሙ 😢🙏

    • @hageraamen85
      @hageraamen85 Před 3 lety +17

      እህቴ እግዚአብሔር ኣምላኽ ከታሰርሽበት ይፍታሽ

    • @aresamwmeftahgetahoye6275
      @aresamwmeftahgetahoye6275 Před 3 lety +3

      Egzabiher lehuluim kane alew tegina chaleyi enate

    • @waletemariyam2420
      @waletemariyam2420 Před 3 lety +3

      Ameeen! Dess yilall berchi steloty Aderge le Egzihabiher yemisane yellem😍🤲🤲

    • @jerusalem1073
      @jerusalem1073 Před 3 lety +4

      እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @user-we9cj4tg8y
      @user-we9cj4tg8y Před 3 lety +8

      ደስ ይላል በረቺ እማ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ በርቺ እንዳታቁዋረጪ ብዙ ግዜ ዳቢሎስ ፀሎትን እንደንሰላች ያረገናል በረቺ በፀሎትሽ አስቢን

  • @vipku1550
    @vipku1550 Před 3 lety +102

    ቅዱስ ሩፉኤ ከሞት የዳኩበት ነው አሜን ለኔየደረሰ ለሁላችሁም ይድረስ አሜን አሜን አሜን

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +25

    ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ እምነት ጨምርልኝ 😢 እባክህ ፍቅርህን በልቤ ፅላት ፃፍልኝ ❤መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 Před 3 lety +95

    እፍፍፍ አቀራረብህ ግሩም ድንቅ ነው በጣም ደስ ይላል ቅዱስ ሩፋኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ተባረክ መምህር አሜን

  • @senifiker479
    @senifiker479 Před 3 lety +22

    አሜን አሜን አሜን። 🤲🤲🤲ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ብዙም ከሰው ጋር ማውራት አልወድም አልፎ አልፎ ካልሆነ እና ዛሬ ጓደኛዬን ደወልኩላት ኬት ተገኘሽ አለችኝ አይ የሆነ ነገር ልንገርሽ ብዬ ነው አልኳት you tub ላይ መምህር ተስፋዬ ስላት እእእእ እሱና መምህር ግርማን ደስ አይሉኝም አለች ምን አረጉሽ ስላት በቃ አንድ ቀን መምህር ተስፋዬን ስሰማ ፈራው እራሴን መቋቋም አቃተኝ ስልኬ ከጄ ወደቀ በቃ ሁለቱን ስሰማ ፈራለው ነው ያለችኝ እኔ ያቅሜን መክሬ ትምርቶቹን ብትሰሚ ለምን እደዚ እደሚያረግሽ ታቂ ነበር አልኳት እደምትሰማው ቃል ገብታለች ጓደኛዬ ተቀይራ ለማውራት ያብቃኝ አሜን

    • @user-we9cj4tg8y
      @user-we9cj4tg8y Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-my3cn7mc4w
    @user-my3cn7mc4w Před 8 měsíci +4

    ቅዱስእርፋኤልሆይ ማህፀኔን ፈታልኝና በሰላምልዉለድ አሞኛልምጥ በሰላም እድወልድ ፀልዩልኝ ወለተ ሰማአት ብላችሁ😢😢😢

  • @salamethio2942
    @salamethio2942 Před 3 lety +94

    በፆለታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጅች እህቶቸ ወንድሞቸ ወለተ ሰንበት እያላችሁ በጣም ነው የታመምኩት በስደት ላይ ህመም 😭😭😭😭

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před 3 lety +72

      የድንግል ማርያም ልጅ ያግዝሽ

    • @user-up5vs4bf7r
      @user-up5vs4bf7r Před 3 lety +17

      እመቤታችን ወላድት አምላክ አለሁ ትበልሸ እህት

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x Před 3 lety +10

      ወለለይቱ እመቤት ድግል ማረያም ትደብስሽ አይዞሽ በፀሎት በርቺ አዘኝቱ አተዉሽም

    • @user-bf7st6tp5g
      @user-bf7st6tp5g Před 3 lety +4

      @@memihirtesfayeabera kale hiwet yesemaln memhrachn.Egziabhier amlak edme ena tena abzto ystln. ንግስቲ: ጽገሃና።ኪዳነማርያም።ክፍለማርያም።ገብረመድህን።ተክለሚካኤል።መስቀልክብራ።ሃረገወይኒ።ሞባእጽዮን።የማነማርያም።ይሄን በጸሎት አስቡይ።ለ ኣባቶች እና መነኮሳት ደሞ ስጥልይ።በጣም ኣመሰግናለው መምህራችን ይሄ ሁሉ ስለ ኣስተምህሮ የሰተህን።በረከቱ ኣብዝቶ ይስጥህ ቀጥል።

    • @user-xu5dn7tm9z
      @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +7

      ማሬዋ እግዛቤሄሬ ይማርሽ አይዞሽ የስዶቶኞች እናታችን ጭንቅ አማላጂ ፣ሪህሪህተ ልቦና፣ አቁራሪተ ማዓት ዲንግል ማርያም ትዲረስልሽ ዉዴዋ ህማምሽ ህማሜ ነው። ቅዲስ ገብሬኤልን ተሳልው ሩሁሩሁ መላአክ ነው ይደርስልሻል ማሬዋ

  • @amiliamili804
    @amiliamili804 Před 2 lety +5

    አሜን ቃለህይወትን ዪሰማልን መምህራቺን መምህር ተሥፋዬ አባቴ ቅዱሥ ሩፋኤል የኔንም ሀዘን በደሥታ ለዉጠዉ ቆጠሮየን ፍታዉ የተዘጋዉንም እድሌንም ክፈትልኝ ካቀረቀርኩበት ቀና አድርገኝ ቅዱሥ እሩፋኤል ሆይ ታርኬን ቀይረዉ በቃ በለኝ😭😭😭😭😭

  • @Adne_
    @Adne_ Před 2 lety +17

    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    አሜን ይሁን ይደረግልን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን በጸሉታችሁ አስቡኝ ታላሽ እህታችሁ አመበ ጊዎርጊስ ብላችሁ🙏

  • @user-sc4yn2fb2x
    @user-sc4yn2fb2x Před 3 lety +43

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ረዲኤት ምልጃ ይደርብን ጥበቃዉ አይለየን

    • @lulukarma7268
      @lulukarma7268 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልልን የቅዱስ ሩፋኤልን በረከታት ምልጃዉ ይደርብን ይጠብቀን አይለን አሜን 🙏🙏🙏

    • @estifaschalew
      @estifaschalew Před 3 lety

      አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን።ቃለህወትያስማልን።የቅዱስሩፍኤልበርክት።አሜን አሜን አሜን አሜን ።

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይደረብን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም አስተዋይ ልቦና ያድነን

    • @user-ey7vl1rv1o
      @user-ey7vl1rv1o Před 3 lety

      Amen amen amen

  • @user-ms5su2mu7c
    @user-ms5su2mu7c Před rokem +2

    አሜን መምህረ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔሰ ቅዱሰ ሩፋኤል በጣም ባለውለታየ ሳይገባኝ ብዙ ነገረ ያደረገልኝ አባቴ ነውና ሌላ ሰው ቅዱሰ ሩፋኤል አባቴ ሰል በጣም እቀናለሁ ለእኔ ብቻ ይመሰለኛል 😭

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ ስላም እልሀለሁ
    ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    መምህራችን የኛ እንቁ አተ ከላይ ነው የተሰጠህ ጸጋህን የቅዱስ እሩፋኤል አምላክ ያብዛልህ አሜን፫
    ሁላችነንም ቅዱስ እሩፋኤል የተዋህዶን ልጆች ሁላቸውንም ጠብቅልኝ ጠብቀን አሜን ፫

  • @ZenashTamerat
    @ZenashTamerat Před 4 měsíci +1

    የቅዱስ ሩፋኤል ታምር ይገርመኛል ምጥ ይዞኝ ከቤት ውስጥ ፀበሉን ነበረኝ ሆድ ላይ አሻሽቼ 30 ደቂቃ ባልሞላ ውስጥ በሰላም ተገላገልኩኝ

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety +39

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልልህ በክንፎቹ ይጋርድህ ውድ መምህራችን 💚💛❤

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn Před 23 dny

    ምምህራችን አስተማሪያችን ሰለምትስጠን ትምህርት ሁሉ የደንግል ማሪያም ልጀ እድሜ ዘመንህን ይባርከው።

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Před rokem +1

    ሩፋኤል ኦይ ምን ልበል ምሳሌ አጣሁልህ የኔ ውድ ጠባቂ የአይማኖት መሰረቴ የልጅነቴ አባት አሳዳጊዬ የአባት፣የእናት፣የወንድም፣የእህቶቼ፡የልጆቼ፣የዘሮቼ ---- ጠባቂ ውደ መላእክት በመምህር ተስፋዬ በኩል አየሁክ ውዳሴ በረከት አይማቶቴን አድለኝ አሜን አሜን አሜን

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Před 11 měsíci +1

    አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ፫ ✝️

  • @helenselemon-eg7dn
    @helenselemon-eg7dn Před rokem +1

    መምህር መልከ ገብርኤልንም እባክህን
    አብብልን እንደዚህ 😢😢😢❤

  • @asrisalemu9174
    @asrisalemu9174 Před 3 lety +5

    ቅዱስ እሩፋኤል ለጠጨነቅነው አነተ ሰላም ስጠን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 2 lety +3

    እሜን ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ስላም እልሀለሁ🕊️ አሜን እግዚአብሔር እውቀትን እርጋታን ትእግስትና ፅናቱን ያደለህ መልካሙ መምህሬ ተሥፋ ስላሴ ቅዱስ ሩፋኤል ፀሎቱ ረድኤቱ ምልጃ በረከቱ ማዳኑ ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናውን ጥበቃውን እግዚአብሔር ይስጥልን 🕊️👍🤲🕊️

  • @mrsvip1016
    @mrsvip1016 Před 4 měsíci

    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃሎሁ
    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃሎሁ
    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃሎሁ
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Před 10 měsíci +2

    አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ፫ ✝️🕯️🤲❤️❤️❤️🕊️🕊️🕊️

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +9

    አሜን አሜን አሜን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሩፋኤል እኛንም ይጠብቀን❤❤❤😥💒📚🙏

  • @user-hg6xl4hz7l
    @user-hg6xl4hz7l Před 9 měsíci

    ቅዱስ እሩፋኤል አባቴ ታሪኬን ቀያሪ አባቴ ላይ ክብርና ምስጋና ይድርስክ አባቴስላደርክልኝ ነገር ሁሉ አመስግንሀለው አባቴ እሩፋኤል ❤❤❤

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Před rokem +2

    አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ፫ ✝️ እኔንም አገልጋይህን ወለት ስንብት ጎብኝኝ አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ❤❤❤✝️🕊️

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t Před rokem +1

    የቅዱስ እሩፋኤል አምላክ ሆይ ከመከራ ስጋ ከመከራነፍስ ትሰውረኝ ዘንድለዘለአለሙ አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mv9ex7vm7j
    @user-mv9ex7vm7j Před 2 lety

    አሜን🙏🙏🙏 የኔ ቅዱስ ሩፋኤል ብዙ አድርጐልኛ አሁንም የእድሳት የእድል መተት ከአየር ላይ ነዉ የሚይዝልኝ የኔ ጠባቂ ያሰደገኝ መለአክ ነዉ ለእኔ የሚረዳኝ ሁላችሁን ይርዳ የኔ ደግ መልአክ🙏🙏🙏

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl Před 3 lety +6

    አባቴ እና ጠባቂዬ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ፫
    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ እምሰራቸውን ስራ ሁሉ ያከናውንልህ

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ እሩፍኤል አማላጅነት አይለየን

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před rokem

    አሜን ቅ.ሩፋኤል በዙሪያችን የከበቡንን አጋንንት አስወግድልን አሜን

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሩፍኤል የልቤን ችግር አንተ ታቃለሕህ እባክህ አባቴ ናናና ከጭንቅ አውጣኝ

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ፆለተ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን ቅዱስ ሩፍኤል ሆይ ከሰላቢ መንፈስ ጠብቀኝ አባቴ ሆይ 🤲🤲

  • @user-pz3br4nf9l
    @user-pz3br4nf9l Před 3 lety +3

    *ለቃልከ*
    *ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ከመብረቅ ይልቅ ነጎድጓዳማ ለኾነው ቃልህ ሰላም እላለሁ። የሕይወት መንፈስ እስትንፋስህ ለኾነውም እስትንፋስህ ሰላም እላለሁ።*
    *አሜን አሜን አሜን*

  • @rozaworku1440
    @rozaworku1440 Před 8 měsíci

    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላምህን ስጠን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ይሰማልን።

  • @AvollaMedia
    @AvollaMedia Před 3 lety +10

    አመሠግንሃለሁ መምህር በብዙ ነገር ቀይረኸኛል ሒይወቴን እግዚአብሔር በመምህር ላይ አድሮ ተሥተካክሏልና የትምህርቶችህ ተከታታይ ነኝ እጅግ ብዙ እራሴን አግንቸበታለሁ።

  • @user-hc1qb2oc5l
    @user-hc1qb2oc5l Před rokem

    እሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    እሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    እሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ይስጥልን ቅዱስ እሩፋኤል በሁላችንም ቤት ይግባ አሜን መምህር የሰብከውን ሁሉ እሩፋኤል ያሳካልክ

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መላኩ ቅዱስ እሩፋኤለ ሆይ ሰላም እልሃለው

  • @user-zl4tq5ox5e
    @user-zl4tq5ox5e Před 11 měsíci

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን አሜን የመላኩ የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ፆለቱ አይለየን ረድኤቱ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @MulushewaAklok
    @MulushewaAklok Před 9 měsíci

    አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ከነፍስም ከስጋ ህመም አንተ ፈውሰን አንተ ድረስልኝ

  • @jgch4593
    @jgch4593 Před 2 lety

    ና ና ና ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ የሉቦናዬን አሳብ ትፈፅምልኝ ዘንድ ና
    ሰላምታ ይገባሐል
    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን. ❤❤❤ ሊቀ መላክት ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ፫🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před 3 lety +6

    መ/ተሰፋዬ ሰላም ላንተ ይሁን /እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    በጣም ደስ ይላል መልካ ስታቀርብ ድምፅህ በጣም ሞገስ አለው በጣም ወቶልሃል ድምፅህ ከነ በገናው ማድረግም ጥሩ ነው ተጨማሪ መልካዋችን ብትለቅልን በጣም ደስ ይለናል አመሰግናለሁ
    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @firhiwotyefat6162
    @firhiwotyefat6162 Před 8 měsíci

    ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ በነገሮቼ ሁሉ ጣልቃ ግባልኝ አሜን ቃለሕይወት ያሠማልኝ መምሕራችን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety

    ቅዱስ ሩፋኤል ፈትሀ ማህፀን አንተው ተመልከተኝ ጭንቀቴን ታውቃለክ 🤲🤲🤲🤲

  • @user-oe1yl3jb4z
    @user-oe1yl3jb4z Před 3 lety +1

    መምህራችን ቅዱሰ ሩፋኤል ይጠብቅህ ወንድሜ ለኔ ብፆሎታቹ ኣሰቡኝ ወለተ ገብሪኤል ነኝ እመ ኣምላክ ትጠብቅቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @aduzenebe4893
    @aduzenebe4893 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ ስላም ልሀለሁ😢 ጎዶሎዬን ታውቃለህ እርዳኚ😢

  • @user-vd2ud6nj2g
    @user-vd2ud6nj2g Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልን ቅድስ ሩፋኤል ባማላጁ አይለየን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን😭👏👏

  • @marieabrare4783
    @marieabrare4783 Před rokem

    አሜን ቅዱሰ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ 🤲
    አሜን ቅዱሰ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ 🤲
    አሜን ቅዱሰ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ 🤲
    መምህርዬ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ቅዱሰ ሩፋኤል ይጠብቅህ 👏 የኛ እንቁ መምህር 👏

  • @user-ll4mc4dq3t
    @user-ll4mc4dq3t Před 2 lety +1

    አሜን (፫)። ቃል ሕይወት ያሰማልን . እንዴት. ደስስ እንደሚል። ፀጋውን. ያብዛልህ። መላኩ. ቅዱስ . ሩፋኤል ይጠብቅህ። . መምህሬ።
    አቤት. ስወደው. መልኩን ቢደክመኝም. መብራት ባይኖርም . ስልኬን .አብርቸ ቢሆን . መልኩን . ሳላደርስ አልተኛም። ደስስ ነው የሚለኝ። ለ ከንቱ. ወዳሴ አይሁንብኝና። በጣም ነው የምወድው .በደስታ ነው እያዳመጥኩት. ያለሁት በደስታ። ተመሥገን .አምላኬ ።

  • @salamethio2942
    @salamethio2942 Před 3 lety +12

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያኑርልኝ እንቁ መምህሬ

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 Před 3 lety +6

    መምህር ሰላም ላነተ ይሁን ምን ብዪ እነደምገልፅ ቃል የለኝም በህይወቴ ውሰጥ ትልቅ ሰራን ሰርተሀል ወንድሜ የማላውቀው መልአክ አንተ ካሰተማርከው ተነሰቼ ሰጠራው በህልሜ እቤቴ መጥቶ አየሁት ግን እውነቱን ነበረ የተናገረው ለምን ብትለኝ ከሚካኤል እና ከገብርኤል ውጭ ለኔ በቃ እና በህልሜ እንደማላውቀው ነገረኝ ግን ከአሁን በኋላ ሰዕሉን እቤቴ እንዳደርግ እና እንድፀልይ ነገረኝ ይህ ሁሉ ባንተ ነው አመሠግናለሁ ክብር ይገባሀል ወንድሜ አሰተማሪዪ

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před 11 měsíci

    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ፫// በሠማው ብሰማው የማልጥገበው ድርሳን ነው መምህሬ የነፍስ ዋጋ ያርግልህ በድጋሜ አሜን አሜን አሜን ፫❤❤❤

  • @seblead820
    @seblead820 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ደጋግሜ ሠማውት በእጁ ይዳሠኝ አሞኛል መብላት አልቻልኩም የበላሁት ተመልሶ እየዎጣ ተቼገርኩኝ ይሁው ሁለት ቀኔ አሞኛል መላእክት ሩፋኤል እማጰንሀለሁኝ ናና ከህመሜ ፈውሰኝ

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የመላኩ የቅድስሩፋኤል በረከቱ ይዋል ይደርብን የራማውመላክ በምልጃው ሐገራችንን ወደ ቀደመው ሰላሟይመልስልን አሜን

  • @yasminyasmin7174
    @yasminyasmin7174 Před 3 lety +1

    ቃልህይዉት ያሰማልን ዉንድማችን ሩፈኤል ቡርኩቱ ይድረቡን አሜን አሜን አሜን

  • @sadyali3436
    @sadyali3436 Před 3 lety +1

    መምህር አሜን አሜን አሜን ቃልህ ሂወት ያሰማልን መምህር ወለተ አማኑሄል በፀሎት አስበኝ

  • @tajetaje2026
    @tajetaje2026 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ⛪⛪⛪🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿🍀🍀🍀

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 3 lety +10

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ትህትናህ ያመንፈስ እርጋታን ያላብሳል የአባታችንንና ያንተን አማርኛ ቋንቋ ለማይሰማ ሰዎች እንኳን ሳሰማቸው በጣም ነው ጭራሽ እርጋታችሁ ደስ የሚላቸው ይገርመኛል ትልቅ ፀጋ ነው አሜን አሜን እግዚአብሔር የሰጠኽን ፀጋ አብዝቶ ይባርክልህ ያብዛልህ

  • @semenkidane
    @semenkidane Před 5 měsíci

    መልአኩ ሩፋኤል እኔን ሐጢያተኛዋን ወለተ ጺዮንን አስበኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤት እርጋታክ ብቻ ይበቃል በረከትክ ይደርብን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ

  • @user-jm9mu2yz2x
    @user-jm9mu2yz2x Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ✝️🕯✝️🕯✝️🕯🤲🤲🤲💚💛❤️ ፀሎት መላእክት ያሰማልን ይሁን ይደረግልን ቅዱስ ሩፍኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    ቅዱስ ሩፍኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    ቅዱስ ሩፍኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    አሜን✝️🕯🤲ይሁን ይደረግልን

  • @user-ho4yu9zm2l
    @user-ho4yu9zm2l Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ሬድአት ይደርብን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dr1pi9yq7r
    @user-dr1pi9yq7r Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃ ጥበቃው አይለየን አሜን🙏🙏

  • @jgch4593
    @jgch4593 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሐለሁ ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 Před 3 lety +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @amentube1086
    @amentube1086 Před 3 lety +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @user-wf7ls7ms8u
    @user-wf7ls7ms8u Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር በረከቱይደርብንአሜን

  • @user-fi3gv6kq2y
    @user-fi3gv6kq2y Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @maqdasmaqdas4941
    @maqdasmaqdas4941 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ሩፍኤል በረከት ረድኤት ምልጃ ይደርብን ጥበቃው አይለየን

  • @user-wh6nw6gr3b
    @user-wh6nw6gr3b Před rokem

    ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ መምህራችን ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ 🤲🤲🤲

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r Před 3 lety +8

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ሩፋኤል ፀሎት ልመና ፀጋ በረከት ተረዳይነት አይለየን
    አንተንም ተራዳይነቱ አይለይህ መምህራችን ተስፋ ስላሴ

  • @yemanetek2834
    @yemanetek2834 Před rokem +1

    የማነ ብርሃን'ን ኣስብ በጸሎታቹ...
    ኣሜን የልቦናየን ኣሳብ ያሳካልኝ ዘንዳ

  • @user-em5on3eu2w
    @user-em5on3eu2w Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር

  • @user-bu2ly2td1t
    @user-bu2ly2td1t Před 2 lety

    ሩፈኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ አሜን አሜን አሜን ቀለ ሂወትን ቀለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን ፀገውን ያብዛልህ

  • @janatath7473
    @janatath7473 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🕯✝️ ይሁን ይደረግልኝ ፀሎተ መላእክትን ያሠማልን
    ቅዱሥ ሩፍኤል ሠላም እልሀለሁ
    ቅዱሥ ሩፍኤል ሠላም እልሀለሁ
    ቅዱሥ እሩፍየል ሠላም እልሀሉ

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před 2 lety

    አሚን አሚን መምህር ቅድስ ሩፋኤል ይጠብቅክ ጥላ ከለላ ይሁን በየሔድክበት ሁሉ ለኔም ፈጥኖ የድረስልኝ ስጠራዉ መላከ ሩፋኤል በክንፉ ረዴቱ👏👏👏👏

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 8 měsíci

    አባት ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ አንተ አባት ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ አገዝኝ አሜን ❤🤲

  • @EldenaEldu
    @EldenaEldu Před 9 měsíci

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜ በጤና ያቆይልኝ❤❤❤ ከነቤተሰቦችህ የቅዱስ ሩፋኤ ምልጃው ጥበቃው አይለይህ❤❤❤ እንዴት ሰላምነን እንዳገኘሁ ውስጤ ያውቀዋል መልክአ ሩፋሄልን ማታ ማታ አውዲዎውን ከፍቼ ከአንተ እኩል እየፀለይኩ ነው ምተኛው ልቤን በጣም ነበር ሚጨንቀኝ እና ሚያፍነኝ የነበረው አሁን ግን የለም አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል የተመሰገነ ይሁን ቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ጥበቃው አይለየን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @mebratnigussie8438
    @mebratnigussie8438 Před 3 lety +2

    አሜን። ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋየ።

  • @msretmeme1433
    @msretmeme1433 Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃልህውት ያሠማልን መምህራችን ፀሎትህ ይሠማህ ፈጣሪ አንተም ልፀለየው እኛም ልንሰማ የፈቀደ አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይሆን እናምሠገናለን

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር በስመ አብ ደስ ሲል ድምፄ መምህር

  • @tgestetho2673
    @tgestetho2673 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን
    በፅሎትህ አስበን

  • @user-yh2el3lv3q
    @user-yh2el3lv3q Před 2 lety +2

    አሜን አሜን በምህረት ዳብስልኝ ልጀን አሜን ፀሎቱ በእኔ ላይ ይደር አንተ እርዳኝ የልቤን ታውቃለህ አሜን ሩፋኤል ሆይ የኔን ስቃይ ቀይርልኝ እንባየን ሩፋኤል ሆይ አብስልኝ አሜን አሜን አሜን

    • @jumanajumana4123
      @jumanajumana4123 Před rokem

      አሜን፣አሜን፣አሜን፣ሩፋኤል፣ጠብቀኝ

  • @weynshetabay7994
    @weynshetabay7994 Před 6 měsíci +1

    Amen amen amen 🙏🏼 🙌 👏 memhirachin kal hiwotn yasmaln 🎉🎉

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 Před 3 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋው እረዴቱ ኣይለየን የቅዱስ እሩፍየል መምህር እግዚአብሔር ኣምላኽ እረጅም እድሜ ይስጥልን ከይቅርታ ጋር የዘወትር ውዳሴ ማርያም ብታቀርብልን መልከ ሚካየል ሰይፈ ስላሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725

    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሠላም እልሃለሁ
    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሠላም እልሃለሁ
    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሠላም እልሃለሁ
    አሜን አሜን አሜን ወድ መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ቅድስ ሩፍኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በጣም ደስ የሚል ነዉ

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 9 měsíci

    የቅዱስ እሩፍኤል በረከት እረደኤት አይለየን አሜን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Před 3 lety +1

    አሜን፡አሜን፡የቅዱስሩፋኤል፡አማላጅነቱ፡ይደርብን፡አሜን

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜሪካዊ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚያብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክል መምህራችን በእውነት አሜን አሜን አሜን

  • @lemalmlemalm729
    @lemalmlemalm729 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-tw6mo5jk7k
    @user-tw6mo5jk7k Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před 5 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርዬ🤲
    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሠላም እልሃለሁዉ🤲
    ቅዱስ ሩፋኤል ቤተስቦቼን ከሞት ያዳነልኝ አያቴም ለቅዱስ ቁሩባን ያበቃልኝ ስይጣንን ከበታችን ያሣደደልኝ መላእክ ነው የኔ አባት ልዩ ፍቅር አለኝ ለተቸከራችሁ ሁሉ ቅዱስ ሩፋኤል ይድረስላችሁ እንደኔ በእዉነት አሜን 🤲

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před rokem

    አሜን አሜን አሜን በረከትህ እረዴትህ ይደርብኝ ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ አሜን

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 Před 8 měsíci

    የሚሰማኝን ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን የሡ በረከት ምልጃና ጥበቃ አይለየን።

  • @ydenek2712
    @ydenek2712 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ

  • @nardosmekonnen9033
    @nardosmekonnen9033 Před 3 lety +4

    ሁሌም....... ብሰማው የማልጠግበው❤ 🙏🙏🙏 ሩፋኤል ሆይ. አስደሳች ለሆነው
    አይኖችክ ሰላም እላለሁ❤ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety

    ኤፋታህ ብዬ ልጀምረዉ ተስፋ ስላሴ በህልሜ እሩፋኤል ነኝ ጥዋት ዲረሳኔን ደግመሺ ማህፀንሺን እሜወጋሺን እረጭዉ ሥለኝ አደረ እግዚያብሄረ ይመሥገን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @hjgfnbggf1731
    @hjgfnbggf1731 Před 3 lety +2

    ቅዱስ ሩፋኤል. ይጠብቅህ. ጠባቂ መላዕኬ አሳዳጊዬ. አሁንም ይጠብቀን ሁላችንንም

  • @user-ey3mm5ql8y
    @user-ey3mm5ql8y Před 3 lety +1

    ኦ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ሰላም እላለሁ
    ኦ ሊቀ መላእክት ቅድስ ሩፋኤል ሰላም እላለሁ
    ኦ ሊቀ መላእክት ቅድስ ሩፈኤል ሰላም እላለሁ
    ለመምህራችንን ፀጋበረከቱ ያብዛልህ ዋጋህን ይስጥህ ልኡል እግዚኣብሔር🤲🤲🤲🇪🇹