ቅዱስ ሩፋኤል የጦቢት ዓይን ያበራና የወለተ ራጉኤልን ጋኔን ያላቀቀ /መጽሐፈ ጦቢት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2020
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
    ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewah...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewah...

Komentáře • 424

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማረያም ልጅ የቅዱስ አሩፋኤል አምላክ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ከክፉ ነገር ጠብቀን ቁዱስ እሩፋኤል ባማላጅነትህ እኛን የክርስትያን ልጆች ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ጠብቀን ወንድማችን ክልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እመብርሃን እናታችን ባማላጅነትሽ ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ተብቃን💚💛❤

  • @marthat6031
    @marthat6031 Před 3 lety +38

    የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና በረከት በሁላችን ላይ ይደር አሜን🙏የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል በአል አደረሳችሁ አደረሰን

    • @saraeth6752
      @saraeth6752 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 Před 3 lety +1

      Amen Amen Amen kalehewet yasemalen 🙏🙏🙏🙏.

  • @zorthodox1104
    @zorthodox1104 Před 3 lety +50

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @mulu778
    @mulu778 Před rokem +1

    የቅዱስ ሩፍኤልምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን የአመት ሰው ይበለን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsigehalafi1755
    @tsigehalafi1755 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቀን የአመት ሰው ይበለን🤲

  • @user-qn6gn7fd1m
    @user-qn6gn7fd1m Před rokem +1

    ቅድስ ሩፋኤል ሆይ በቃል ክዳንህ የተማመንኩ ልጅህ ከጭንቅ ኣዉጣኝ እሪዳኝ ራራልኝ ኣባቴ😭😭🤲

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃ አይለየን በረከቱም ይደርብ።

  • @abeba5164
    @abeba5164 Před 2 lety +1

    እርጅም እድሜ ክጤና ጋር ይስጥልን መምህር። የቅዱስ እሩፍኤል። ምልጃና ትበቃው አይለየን

  • @meseerteimamee7529
    @meseerteimamee7529 Před 3 lety +8

    ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ምልጃህ በረከትህ ከህዝበ ክርስቲያን ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-qs6kd4ss6t
    @user-qs6kd4ss6t Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት. ያሰማልን. መምህራን. እርሱም እድሜ. ከጤናጋር. ይስጥልን. ቅዱሥ. እሩፍኤል

  • @user-rx9lc9yq2l
    @user-rx9lc9yq2l Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን የቅዲሰ ሩፋኤል አማላጅነት አይለየን የተዋህዶ ልጅች እንኳን አደረስችሁ አደርሰን አሜን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před rokem +1

    አሜን. አሜን. አሜን. !
    ቃለ ህይወት. ያሰማልን. !
    ጸጋውን. አብዝቶ. በቤቱ. ያኑርልን. !

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 Před rokem +1

    እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል በዓል በሰላም አደረሰን የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና በረከቱ አይለየን

  • @raheladdis7820
    @raheladdis7820 Před 3 lety +2

    Amen amlak rufail aylyen
    Kalhiwt yasmaln 🙏✝️
    💚💛♥️🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @senayitmekuanint3009
    @senayitmekuanint3009 Před 3 lety +5

    የቅዱስ ሩፋኤል በረከትው
    ይድረሰን ለሁላችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🌹🌹💘💘

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 3 lety +6

    መምህሬ እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃው አይለየን እረዴኤቱ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ys8qt6bi6v
    @user-ys8qt6bi6v Před 2 lety +2

    Yekudus rfal. Bereket kegna gar yhun AMEN AMEN kale

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před rokem +1

    ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ !!!!!!
    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 Před 3 lety +1

    አሜን የቅዱስ ሩፋኤል በረከቱ ይድረሰን

  • @jgch4593
    @jgch4593 Před 2 lety +1

    እንካን አብሮ አደረሰን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል ተራዳነ አድነን በምልጆሕ አትለየን

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 Před 3 lety +14

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እችን ቀን እንድናይ የረዳን አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን አሜን

    • @biscuithaile2682
      @biscuithaile2682 Před 3 lety

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏾
      እስከዚህ ቀን ላደረሰን አምላክ ምስጋና ይግባው እንኳን አብሮ አደረሰን መጪውን ዘመን ይባርክልን

  • @ss-xr4ok
    @ss-xr4ok Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @pzhacker3553
    @pzhacker3553 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕ ይወት ያሠማልን እኳን አብሮሮ አደረሠን የእሩፋኤ ረደኤት በረከቱ ይድረሠን

  • @azmeramebrathu9972
    @azmeramebrathu9972 Před 3 lety +2

    Yekidus rufael bereketu Egziabher Amlakachen yadelen AMEN🌼🍀🌼🍀🌼🍀🌼🍀🌼🍀🌼🍀🌼🍀🌼🍀🌼🌼🍀🌼🍀🌼🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🙏🍀🙏🍀🙏🍀🙏🍀🙏🍀🙏🍀🙏🍀🙏🍀🙏🍀🙏🍀🙏🍀🙏🍀🙏🍀🙏🍀🙏🍀🙏🍀🙏🍀🕊🍀🕊🍀🕊🍀🕊🍀🕊🍀🕊🍀🕊🍀🕊🍀🕊🍀🕊🍀🕊🍀🕊🍀🕊🕊🍀🕊🍀🤲🍀🤲🍀🤲🍀🤲🍀🤲🍀🤲🍀🤲🍀🤲🍀🤲🍀🤲🍀🤲🍀🤲🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @antenehk5651
    @antenehk5651 Před 11 dny

    አሜን የቅዱስ ሩፍኤል በርከት ይደርብን

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před rokem +1

    Amen amen amen 🙏kale hiwot yasemalin ye Kidus Rufeal berkutu yederebn 🙏🙏🌼🙏

  • @user-up5vs4bf7r
    @user-up5vs4bf7r Před 3 lety +1

    መላኩ ቅዱሰ ሩፋኤል በረከቱ የደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +7

    የቅዱስ ሩፍኤል በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን የአመት ሰው ይበለን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety +13

    እንኳን አደርሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
    እንደዛሬው ለከርሞ ያድርስን ሳይነጣጥለን
    አገራችንን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን አሜን

  • @serkaserka6108
    @serkaserka6108 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቅዱስ እሩፋኤል አባቴ 2012 እስካሁንያለፍኩበትን ሁሉ በቃሽብለህ ጓዙንይዞልኝይሒድ😭😭😭😭 በጸሎትሁአስቡኝ አባታችን ወለተእየሱስ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-lq5mb1ri7r
    @user-lq5mb1ri7r Před 3 lety +4

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን የቅዱስ ሩፋኤል ረድኤትና በረከት ይደርብን

  • @smartgiral8954
    @smartgiral8954 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤❤አባቴ ቅዱስ ርፋኤል ማህፀኔ ፊታው ❤❤❤

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 Před 3 lety +4

    ይህን page ያወቅሁበት ቀን የተባረከች ነች መምህር ቃለሄወትን መንግሥተ ሥማያት ያውርሥልን የቅድሥ ሩፍኤል በረከት በሁላችን ላይ ይሁን ።

  • @user-ne6gt8zn9s
    @user-ne6gt8zn9s Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናቺን ያሳድርብን

  • @user-kd4yn8dp8f
    @user-kd4yn8dp8f Před 3 lety +7

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል ከከበበኝ ጭንቀት አንተ አውጣኝ በሰው ሃገር ለጭንቀት አሳልፈህ አትስጠኝ😭😭😭😭

    • @weyneshetkorcho6698
      @weyneshetkorcho6698 Před 10 měsíci

      አሜን አሜን አሜን 💔🙏🙇😭😭😭😭😭😢😢

  • @user-sf2eb4qu9o
    @user-sf2eb4qu9o Před 3 lety +6

    አሜን (፫) ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን የቅዱሱ ሩፋኤል ረድኤት በርከት ያሳድርብን አሜን ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ።

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 Před 3 lety +13

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃዉም አይለየን
    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ

  • @hyemnotgeitaneh5087
    @hyemnotgeitaneh5087 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሥ እሩፍኤል ምህረት ችርነቱ በረከት ረድኤቱ አይለየን አሜን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 7 měsíci

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአባታችን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይደርብን አሜን

  • @SamsungAs-kz8lu
    @SamsungAs-kz8lu Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይደርብን ተራዳይነቱ አይለየን አሜን።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +1

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen yekidus rufaal berketu yiderbin AMEN AMEN AMEN 💛💚❤🤲

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    የቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላክት ምልጃ በረከት አይለየን

  • @zhsh3178
    @zhsh3178 Před 2 lety +2

    አሜን 3ቃልህወት ያሰማልን

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 Před rokem +1

    Amen Amen Amen kale Hiwet yasemalen memherachin Enkuwan Abro adersen ye Like melaekt Kidus rufaele redet Ena bereket Ayeleyen Hagera chinene selam yadergelen ye tobiya Ayen yabera Ayene Lebona chinen yaberalen Hagera chinene selam yadergelen 💚 💛 ❤ 🙏 ♥ 🙌 💚 💛 ❤ 🙏 ♥ 🙌 💚 💛 ❤

  • @hilanaamro8662
    @hilanaamro8662 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ይስማልን ቅዱሰ ሩፉኤል በረከትን ረድአቱን አማጅልነትን አይልይን👏👏👏👏👏

  • @awdyyy8654
    @awdyyy8654 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለዚ ያደረሰን እግዛቤሄር ይመስገን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ርዴኤት ጥበቃ ከኛ ጋ ትሁን አስማንዶስን የተባለ ጋኔን እንደባረረው የኛ ንም ከላይ ላያችን እስጨንቆ ያሳድድልን የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን
    በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜንመምህራችንቃልሂወትንያስማልን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ እረፋኤል እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @awetgebrehiwet8783
    @awetgebrehiwet8783 Před 3 lety

    ወዳጃችን ጠባቂያችን ሊቀ መላኢክት ቅዱስ ሩፋኤል ምልጃህ አይለየን

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን የቁድስ ሩፍኤል ረድኤት በረከት ይደርብን

  • @biniammamo2835
    @biniammamo2835 Před 10 měsíci

    💚💛❤️ ፈታህ ማሕጸን የሆንከው ቅዱስ ሩፋኤል ለስም አጠራርህ ምስጋና ይሁን

  • @user-jr9yl9rd8l
    @user-jr9yl9rd8l Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ እሩፋኤል ጥበቃ ምልጃው አይለዬን

  • @sarah-vi3ut
    @sarah-vi3ut Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤🙏

  • @meriem9834
    @meriem9834 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-hm8cz6mw6w
    @user-hm8cz6mw6w Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የቅዱስ ሩፋኤል እረዴት እና በረከት ይደርብን 👏👏👏

  • @SaraTube-yo6cm
    @SaraTube-yo6cm Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቅዱስ እሩፋኤል ምልጃው አይለዬነን አሜን 👏👏👏

  • @haymanotterfa9748
    @haymanotterfa9748 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ሩፋኤል ተራዳኢነት በሁላችን ላይ ይደርብን

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ እሩፋኣል አንተ ከሀጥያቴ አንፃኝ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mebratgebru2318
    @mebratgebru2318 Před 3 lety +1

    ቃል ሂዎት ያሰማልን መምህር

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 Před 3 lety +2

    አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱስ ሩፋኤል ረድኤት በረከቱ ፀሎት ምልጃዉ ጥበቃ ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @nadiyatesfaye4610
    @nadiyatesfaye4610 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና በረከቱ አይለየን

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ሩፋኤል በረከቱ ይደርብን 🙏🙏🙏🌻🌻🌻

  • @askalsisay1601
    @askalsisay1601 Před 3 lety +1

    የስላሴ ባሪያ ነኝ አባታችን ቅዱስ ሩፋየል አባቲ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰው ይበለን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 💚💛❤️😍
    ቅዱስ ሩፋኤልን ጠቃሚ አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b Před 2 lety

    አሜን ለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማለን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት እረዴት ይደርብን አገራችን የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @getugebryes6492
    @getugebryes6492 Před rokem

    ስበዐት ለአብ ስበዐት ለወልድ ስበዐት ለመንፈስ ቅዱስ ለዘላለሙ ክብር ምስጋና ይሁን ታላቁ ሊቀመላዕክት ቅዱስ ሩፋኤል ሁሌም እለምንኃለሁ እማፀንኃለሁ በዕለተ ቀንህ የተወለደዉ ወንድሜን ትክክለኛዉ የክርስትናን መጠሪያ ስሙን ባላስታዉሰዉም ክንፈ ሩፋኤል ብዬ በመሰየም በግምት ከሠላሳ አመት በላይ የተለያየንዉን ወንድሜን ክንፈ ሩፋኤል ብዬ እንደሠየምኩት በዕለተ ቀንህና ክብርህ በጳጉሜ ክብርህ በሚከበርበት በአጭሯ ወር ርበአዲስ አመት በአዲስ ሕይወት በፍቅር አገናኘን ከሁሉም በፊት ግን ከነቤተሰባችን ኃጢያታችንን ይቅር በለን እንዲሁም አስተርዕይልን በረከትህ ለሥላሴ ፍጥረታት በሙሉ አይለየን ለወንድሜ የአንድ አመት ታላቁ ነኝ በክርስትና ሥሜ ተስፋ ሚካኤል ይድረስ ለኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ዕምነት ተከታይ ዉብና ድንቅ አባቶች ምልጃዬ ፀሎቴ ይድረስ ለታላቁ ሊቀመላእክት ሩፋኤል ወንድሙን ናፋቂ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ሩፋኤል መልሱን ሬዴትህን በረከትህን እጠብቃለሁ

  • @user-vy7pg1sz1u
    @user-vy7pg1sz1u Před 3 lety +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣እኛንም፣ይርዳን፣ቅድስ፣ሩፋኤል፣ይርዳን፣አሜንንን

  • @gentedesta3754
    @gentedesta3754 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እንደ ማቱሳላ ያድልልን

  • @abatebelay4306
    @abatebelay4306 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት ጡኡም በሆነ አንደበት
    ላደረሱን የአባታችንን የቅዱስ ሩፋኤል
    ታእምራት ጌታ አብዝቶ ይባርከወት

  • @rahelembaye7241
    @rahelembaye7241 Před 2 lety +2

    Amen amen amen

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Před rokem +1

    Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln

  • @astatekushima3539
    @astatekushima3539 Před 3 lety

    አሜን፡ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን፡የቅዱስ፡ሩፋኤል፡በረከት፡አማላጂነት፡በሁላችን፡ይደር፡አሜን ።

  • @mazagetnet7195
    @mazagetnet7195 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጤና ይሰጥልን 🤲🤲🤲

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 Před 3 lety +1

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍❤️❤️❤️❤️

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃ ፀሎት አይለየን

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 kidus rufael hulachinem yifewesen 🙏

  • @aldaam3017
    @aldaam3017 Před 2 lety

    የቅዱስ ሩፉኤል በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን ስላም ለሃገራችን ይስጥልን 🤲🕊

  • @mogeshidoto9083
    @mogeshidoto9083 Před 3 lety

    የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና በረከት በሁላችን ላይ ይደር አሜን አሜን አሜን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን ለቅዱስ እሩፋኤል አመታዊ ክብረበአል ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አጽራር ቤተክርስትያንን ያስታግስልን አሜን

  • @rahitsiham6503
    @rahitsiham6503 Před 3 lety +1

    አሜንንንንንን እኳን አብር አደረሰን ያመትሠው የበልን ቅዱሥ እሮፋየል ጥበቃው አይለየን

  • @romanghandour1512
    @romanghandour1512 Před 3 lety

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ አስበኝ ቅዱስ ሩፋኤል

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Před 2 lety

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ሀያሉ መለአክ በያለንበት ይጠብቀን በረከቱ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 2 lety +1

    ቃለኽይዉት. ያሰሜልን. !
    አሞን አሜን. አሜን. !

  • @AliSaleh-kb1hg
    @AliSaleh-kb1hg Před 3 lety

    ሰላም መምራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ያደሪብን አሜን አሜን 💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @wendimeanidinewlenekiloveu9732

    የተዋህዶ ልጆች እንካን አደረሳቹ ለአመታዊ ክብር ብኣል ልቀ መልኣኩ ቅዱስ ሩፋኤል አደረሳቹ ላላቹ አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱስ ሩፋኤል ረድኤት አይለየን

  • @user-rn4zw6sb2m
    @user-rn4zw6sb2m Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ዕድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አቤቱ አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠን የስማነው በልባችን ኣስድርብን ለፊሬ ለበረከት ኣርግልን ኣሜን የልቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል በርከት እና ተረዳእነት ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የነገ ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @YehualashetAyano
    @YehualashetAyano Před dnem

    አሜን ሩፋኤል ይክበር

  • @user-fu6vb5yd8o
    @user-fu6vb5yd8o Před rokem +1

    Amen Amen Amen Kele hewet yesemelien

  • @elenabraha7478
    @elenabraha7478 Před 3 lety +2

    Kale hiwet yasemaln kudus rufael bereketu yderben Amen 🙏

  • @saaah1440
    @saaah1440 Před 2 lety

    እንኳን ደህና መመጣህልን እንቁ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 3 lety +1

    አግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-kf8oz9uc3t
    @user-kf8oz9uc3t Před 3 lety

    አሜን ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ለመምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን አሜን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን። ይበርቱልን? እሺ እንሰማለን እናደርሳለን

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Před rokem +1

    Amen amen amen kalehywet yasemalen

  • @kalekidanyoutube339
    @kalekidanyoutube339 Před 3 lety +2

    አሜን (3)ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱሥ እሩፋኤል እረድኤት በረከት የደርምን ለታመሙት ፈውሥን ያድለን መልካም አዲሥ ከአመት

  • @user-ys7uu4ov1j
    @user-ys7uu4ov1j Před 3 lety

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት የስማልን የቅዱስ ሩፋኤል ኣባቴ በረከት ፈጥኖ ረዲኤት አይለየን በያለንበት ይጠብቀን ♥♦ውድ የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳንም ለአዲስ አመት በኣል በሰላም በጤና አደረሰን በኣሉ የሰላም የስኬት የመትረፍረፍ ያርግልን ቅዱስ እግዚአብሔር

  • @heedaakeedas5626
    @heedaakeedas5626 Před 2 lety

    ቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና እረድኤቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety

    አሜንንንንንን👐👐👐
    አሜንንንንንን👐👐👐
    አሜንንንንንን👐👐👐እሩፋዬል የራጉኤል ልጂ ሳራን እደፈወስክ ፈዉሰኝኝኝኝ😭😭😭😭😭

  • @esammouktaresamesam9075
    @esammouktaresamesam9075 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen wale hiwet yasemalin