ድርሳነ ሩፋኤል | መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ
Vložit
- čas přidán 16. 07. 2022
- Saint Raphael is a prominent figure in Christian and Jewish tradition, and he is often associated with healing and protection. According to tradition, Saint Raphael is one of the seven archangels and is known as the "Angel of Healing." He is also mentioned in the Book of Tobit in the Old Testament.
In the Book of Tobit, Saint Raphael is sent by God to help Tobit's son Tobias on a journey to retrieve a debt owed to his father. Along the way, Saint Raphael helps Tobias overcome several obstacles, including a demon that had been tormenting a young woman. He also helps Tobias find a wife and heal his father's blindness.
Throughout history, Saint Raphael has been venerated as a powerful intercessor for those in need of healing, protection, and guidance. He is often depicted in art as a winged figure holding a staff and a fish, which are symbols of his role as a healer and guide.
If you're interested in learning more about Saint Raphael's life and legacy, I highly recommend watching the full history made by this CZcams history channel. This documentary provides a comprehensive look at Saint Raphael's story, exploring his role in Christian and Jewish tradition, his deeds, and his impact on the world. By watching this documentary, you will gain a deeper understanding of this beloved saint and his enduring legacy of healing and protection. So don't miss out on this opportunity to learn more - follow the link provided and watch the full history of Saint Raphael now!
የቅዱስ ሩፋኤል ድርሳን | ድርሳነ ሩፋኤል | መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ #ሩፋኤል
🔘 ይህ ቻናል አለማችን አይታ ካሳለፈቻቸው ተቆጥረው ከማያልቁ መንፈሳዊ, አፈታሪካዊ እና እውነተኛ ታሪኮች ምርጥ ምርጡን ጥራት ባለው እና ስታንዳርዱ በጠበቀ ሁኔታ የሚቀርብበት ቦታ ነው።
እንደምትዝናኑበት እና አዲስ ነገር እንደምትጨብጡበት በማመን እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉት ታሪክ ካለ ወይም ላላችሁ ማንኛውም አስተያየት 👇 ከታች ኮመንት አድርጉ።
መልካም ቆይታ!! - Zábava
ከልቤ አመሠግናለሁ ቤተሰቦች ድጋፋችሁ አይለየኝ።
በርታ እሺ 👍👍👍👍
የቅዱሰረዴትከዘላለምአሰከዘላለመአይለየን
God
❤ እሺ በርታ ወንድማችን 😊💖💕
ታአምር ነው ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ለኔም ድረስልኝ
ለሁላችንም ይድረስልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
ቃል ህወት ያሰመልን ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሊቀ መልኣክት ቅዱስ ሩፋኤል መልኣክ በረከቱ ይሕደረና ማህጸን ከፋቲ መልኣክ ቅዱስ ሩፋኤል❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲
ቃለ ህይወት ያስማን
የቅዱሳን በርከት ይደርብን!
አሚን አሜን አሜን የቅድስት ሩፋኤል መለየት ሃይልየን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የቅዱስ እሩፋኤል በረከት ረድኤት አይለዬን
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሩፋኤል ጾሎቱና በረከቱን ከሁላችንም ጋር ይሁንልን 🙏🙏🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን ቅዱሰ እሩፍይል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ❤ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን!!!
ሩፋኤል ፈታሂ ማህፀን አባቴ ሩህሩህ መላአክት የኔ ፈጥኖ ደራሽ
እግዚአብሔር ይመሰገን የቅዱሰ እሩፋኤል በረከቱ ይደረብን አሜን አሜን አሜን
ቅዱስ ሩፋኤል በጣም የምወደው መላዕክት ነው
Amen Amen Amen ye qidus Rufael bereketu yidresen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜንሰላምላንተይሁን ቅድስ እሩፍኤልሆይ እረድኤትበረከትህ አይለየን
እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ ወንድማችን መልካም ነው በእውነቱ🙏🙏🙏💒💒💒💒💖💖💖💖
ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅ የኔ አባት ⛪️🙏
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ቅዱስ ሩፋኤል በዕለት ቀንህ ዛሬ ጥር 13 ወረህይዊ በዓል ነው ጦብያን አና ጢቢይት ሳህራን የታደክ እኛንም መንገዱን ምራን በእውነቱ መላአኩ ሩፋኤል አባቲ በእውነት መፅሐፍት ጢቢያት 12 ምራፍ ነው አንብብቡት እኛ ጠማማነታችን እንጅ መንገዳችን የሚመሩን መላእክት ናቸው አሁንም እስከ ሃጢያታችን ያማልዱናል የአምላክት አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ❤
አሜን አሜን አሜን
ይሁን ይደረገልን
ሊቅ መላእክት ቅዱስ ሩፍኦል ህይወት ሰላም እልሃለሁ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሄወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቅድስ ሩፋኤል ኣባቴ ምልጃና ተራዳእነትህ ኣይለየን🙏🥰
Amen kidus rufaeal yena asdgi mealek ❤
AMEN AMEN AMEN tbeqa redet ayleyen ❤😊❤😊❤😊😊😊❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል በርከት ይደርብን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯️
አሜን
አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ ነገር ግን ተረት ወይም የቀረ ታሪክ አስመሰልከው። ለመላዕኩ ክብር ክላሲካውን ብትተወው በተረፈ ግበዝ በርታ ብዙዎችን እንጠብቃለን።
ቅዱስ ሩፋኤል በረከታቸው ምልጃቸው አይለየን
🕯️🕯️🕯️አሜን ⛪️⛪️⛪️ቃለ ✝️✝️✝️ሂወት📖📖⛪️⛪️📖 ያሰማልን 👂👂👂🎤💕👏
አሜን ይደረግልን
አሜን የሊቀ መላእክቱ የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ረድኤቱ አይለየን
እሩ ፋኤልዬ የምወደው መላክ 🌹🌹🌹🌹🩵🩵🩵🩵🩵🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር የዘላለሙን ህይወት ያድልህ ወንደማችን 🙏
Amen
❤Raphael I love you my angel
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
Kidus rufail melak hoy 🎉yesara ena yetobiten tedar endebarekehe, yenenem wodajehe Tsega Selassie, yelejochen tedar bark 🙏 AMEN !!!
Betam mirt
በጣም ደሰ የላል ቃለ ህየወት ያሰማልን
Amen
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🥰💕
Amen Amen Amen
Kalehywet yasemaln ❤
Qalehywet yasemaln mengste semayatn yawarsln ❤️ 🙏 ♥️ Kidus Rufael endesmu yemrm medhanit new. lene yedereselgn lenantem ydreslachu 🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ደሰየሚል የእግዚአብሔር ቃል ቀጥልበት 🙏
ምርጥ አቀራረብ
የሚገርም አቀራረብ
እግዚአብሔር ይመስግና አሜን አሜን ወንዴሜችን
ቃል ሂውት ያስማልን አሜን አሜን
ወዳጄ ሩፋኤል ሳምጥ አበሮኝ የሚያምጥ፤ ልጆቼን ሳሳድግ ለሰራተኛ ሳይሆን ለእርሱ ሰጥቼ እወጣ ነበር። አሁንም አድገው ት/ቤት ሲሄዱ ሂድ እለዋለው ይሄዳል ይመልሳል። ምኑ ቅጡ ድንቅ ወዳጅ
Amen Amen Amen Kel Heyet Ayesemalen
ቃል ህይወት ያሰማለን
አሜን አሜን አሜን ወንዴሜችን ቃል ሂውት ያስማልን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃህ አይለየን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 💊🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
AMEN 🙏 AMEN 🙏 YE KEDUS RUFAELE CERENETU MELJAWE AYELEYEN AMEN 🙏
አሜን አሜን አሜን ረድኤት በረከትህ ይድረሰን ቅዱስ ሩፋኤል
ቃለሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
በረከቱ ይደርብን
Berta bro
ቅዱስ እሩፋኤል አባዬ
ቃለህይወትያሠማልንወንድማችን
አሜን
ቅዱሳን መላእክት የእኛ ብቻ ናቸ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ ናቸ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማች ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜንቃለህይዘትያሠማለን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቅዱሱ ሩፉኤል ጥበቃው አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰቅዱሱሩፉኤልጥበቃውአይለየን ❤❤❤
ታሪክ ቀጥል በጣም ምርጥ ቻናል ነው 👍👍
Thankyou mebratie 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ስለቅዱስ ኡራኤል ስራልን
Amen amen
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Amen amen amen❤❤❤❤
kale hiwotn yasemaln!!
Amen
Yehiwot kal yasemalen wndemachin
Amen
Kidus rufail melak hoy balehe kal kidan🙏yemewoldu enatochine mahetsene feta, betenna yewoldu zend ! Enem Tsega selassie bereketehe yederesegne 🎉 Amen!!!
Amen 🙏
ስለታላቁ ስክንደድር ስራልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በሰሞነ ሕማማት ወቅት ነዉ እያየሁና እያደመጥኩ ያለኹት ፤ ክብረት ይስጥልኝ ወንድማችን ።
Amen kale hiwote yasemalen
Egzhbher abzthu sghun yechemrlk kidus Rufail ulachinm kikfu ager yetbkin amen ❤
ቃለሒወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
Amen amen amen kidus rufael yiridan yirdachu ene hatiyategnwn yikir yibelen 😭😭😭
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen🤲💒🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መምህርየ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቡዙ እማላቃችውን አሳወከኝ አባሄቴ ቅዱስ ሩፋኤል እርዳኝ
QALE HIWOT YASEMALIN IGZIABHER YIBARKIH😍😍😍
Amen Amen Amen. Yekidus Rufael Miljaw, Erdataw Ayeleyen.
Betam des yemil temeheret new
demom yasferal ayedel
Egueziyabeher yetebeken,
Egueziyabeher yemaren
EGZABHER yakbrih wendme!!!
Amen
👍👍👍👍👍👍
Good story 😮
Amen
ቃለሂወት ቃለበርትን ያሰማልን ውደማቺን 💙💙 💙
Ameen Ameen Ameenkal hiywotn yasamaln 🤲🤲🤲
ቃለሂወትያሰማልንስለቅዱስራጉኤልስራልን
czcams.com/video/ms7QHL3gHpA/video.html
ቃለህይውትያስማልን
Amen
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
እኔም ከመክና ኣደጋ ኣትርፎኛል በ2000ኣ፡ም በጳጉሚኤል 3 በእለተ ቀኑ
❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንን
አሜን!ቅ ሩፋኤል ተራዳን።
አሜን አሜንመሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏